እርድኝ ባንግላዲሽ ሰራተኛ ካለች ከቤታቹ እፍፍፍ እዴት ታሳዝናለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2021

ความคิดเห็น • 762

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 ปีที่แล้ว +29

    አይ. ማጣት. እስኪ በጋልያይቱ እንደኔ አንጀቱን የበላይው እፍፍፍፍፍ. አይ እዱኒያ. በማርፊዋ መከራትቷ እህህህህ

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 ปีที่แล้ว +27

    የኔ እናትየ አጀቴን በላችው ስታሳዝን በአላህ ሚስኪን😭😢😢😢😢😢ውይ ስደት💔💔 ለሙዬ መልካም ሰው❤🙏🙏

  • @samirazuber6779
    @samirazuber6779 3 ปีที่แล้ว +28

    ውዷ እህቴ በአካል አግኝቼ አቅፌ ሽህኩረን ባልኩሽ በሳምኩሽ መልካምነትሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ

    • @hamdyayassin6738
      @hamdyayassin6738 3 ปีที่แล้ว +2

      ከዛ የተደውለበት ቁጥር ሽጫት ፅፍሽ ስጫት ማስታወሻ ደብትር ካለሽ

    • @user-bx4sd9rv8c
      @user-bx4sd9rv8c 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hamdyayassin6738 ኢ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +61

    ይችቀን የነፈቃቻችሁ እደኔ ሰላም ግቢ

    • @user-rk4ll3cq2c
      @user-rk4ll3cq2c 3 ปีที่แล้ว

      እኔኔኔኔኔን😥😥 አንድ ቀን እይቀርም የኛም

    • @Janat-jo2fr
      @Janat-jo2fr 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-io3nm1fc4m
    @user-io3nm1fc4m 3 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ጉዞ እህቴ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜት ስፆፍልሽ ግን ፈራሁ አላህ ይጠብቅሽ ተጠቀቂ እህቴ ኢትዩ ስትገቢ ድዝዝ ነው ሚያደርጉት እራስሽን ጠብቂ ሲጀመር መግቢያሽን ባትናገሪ ጥሩ ነበር አላህዩ ይጠብቅሽ ዱአ አደርጋለሁ እህቴ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 3 ปีที่แล้ว +23

    ተባረኪ የኔቆጆ ኢትዮጵያዊነት ይሔ ፍቅር ነው ከራሳችን አልፈን ለሰውልጅ ዘር ሐይማኖት ሳን እንረዳለን ለሰውልጅ ሰውመሆን ብቻ ይበቃል ተባረኪ እሕቴ መልካም ግቤ እሕታችን
    ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @rahimatube2982
    @rahimatube2982 3 ปีที่แล้ว +22

    ስታሳዝን እኔም አጋጥሞኛል ባንጋሊ እዚህ መጥተው ማልቀስ አሳፍሩኝ ነው የሚሉት እኛ ሀበሻ ኮንትራት እስከምንጨርስ ችለን እንኖራለን

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አግጥሞኛል 4ልጆች እናት ኮትራቷሳትጨርስ ነው የሄደችው አሉኝ እኔ ቀድሜ ቤትቀይሬ ነበር የህትና የወድም ቤት ምንሰራው

    • @user-gr2bs7sk4p
      @user-gr2bs7sk4p 3 ปีที่แล้ว +2

      ኮይት አንድት እንድያ በመጣች 1 ወር ተሳፈረች እንደኛ ችለው አይሰሩም

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      ለምየየምርመልካምስውነሺ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      ለምየስላምግቢሩውነሺ።

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 ปีที่แล้ว +12

    በሰላም ግቢ ለምለም እህታችን እመብርሃን ትከተለሽ
    ለእህታችንም እግዚአብሔር ከቤተሰቦቿ ያገናኛት

  • @susuyoutube3685
    @susuyoutube3685 3 ปีที่แล้ว +6

    ወላሒ ብዙ ግዜ ተችቸሻለሁ በነብሬክስ ሒወት ስገቢ ዛሬ ስሜቴን ሁሉ ለወጥሽው በእውነት መልካም ሰው ነሽ በምከጅበት ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 ปีที่แล้ว +8

    ለሙየ የኔ ውድ በሰላም ለቤተሰቦችሽ እና ለሀገርሽ ያብቃሽ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ💕💕💕💕💖💖💖💖💖

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +79

    በሰለም፧ጊበ፨ይችን፧የምታነብ፧ሁሉም፧እድሜ፨ነ፨ጤነ፧ይሰጠችሁ፧ወቶ፧ከመቅረት፧ይሰውረን፧አሚን፨በሉ፨እህት፨ወንድሜች፨ለይክ🙏🙏🙏

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔም ዱሮ አጋጥሞኛል ያራት ልጆች እናት እረይ ብላ አሞኛል ብላ እያለቀሠች አሣፈረዋታል እኛ ኩትራት እያለቀሥን ነወ እምንሠራወ እነሡ አይችሉም ቆራጡ ሀበሻ ነወ የኛ ጀገና እሣንም አላህ ይዲረሥላት

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว +20

    ለምለምዬ የምዎድሽ የመከብርሽ የኔዋ በርችልኝ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 3 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እላህ በስላም ከቤተስቦችሺ በስላም ያገናኝሺ ምስኪን ስታሳዝን እላህ በስላም ከቤተስቦችሺ በስላም ያስገባሺ ማሬ

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n 3 ปีที่แล้ว +27

    አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሺ ያገናኝሺ ከሞኝ ነገር አላህ ይጠብቅሺ እህት. ሲቀጥል. እብድ ወይም ሚስኪን መስለው ማደዘዢያ አስነክተው እዳይዘርፉሺ ተጠንቀቂ የማታውቂውን ሰው አታስጠጊ አላህ ይጠብቅሺ እህት

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว +69

    ሰላም ግቢልኝ እኔም አንድ ወር ቀረኝ አገሬ ልገባ ሰላም ግቢ በሉኝ😌🤗

    • @rahmagasem5603
      @rahmagasem5603 3 ปีที่แล้ว +1

      በሠላምግቢ

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว

      @@rahmagasem5603 አሜን ራህማ🙏😍

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ግቢ አላህ ይከተልሺ

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว

      @@tamraabi1751 አሚን 🙏😍

    • @user-gs5cd9gc1d
      @user-gs5cd9gc1d 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 3ወር ቀረኝ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍ የኔ አናት አግዛብሔር ይርዳሽ ስታሳዝን በጌታ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት አንጀቴን በላችው የትቢዬ አላህ ጥሩ ደርጃ ላይ ያስቀምጥሽ 😘😘

  • @t.y5386
    @t.y5386 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የማነሽ የተባረክሽ ቅን ልጅ! አንቺም እግዛብሄር እንዲህ የሚረዳ ይስጥሽ በተቸገርሽበት ጊዜ የኔ ደግ እህት ! የመጀመሪያዬ ሳይሽ ቤተሰ ብ እሆናለሁ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh 3 ปีที่แล้ว +4

    አንቺም ተባርኪ ጡሩ ሰው ነሸ ከሷ ጋር ያደርግሽው ነጌ ላንቺ በጡሩ ይመለስልሻል
    የኢትዮጵያ ምርጥ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔሚስኪንዬ አፈርልብላልሺእግዚአህቤርይርዳሺ ለሚዬ በሰላምያስገባሺ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 ปีที่แล้ว +9

    አቺን ቀን አንዴት አንደነፍቀችን መልካም ጉዞ ለምለም

  • @Tube-vo6fv
    @Tube-vo6fv 3 ปีที่แล้ว +14

    ለምለምዬ የኔ ቅን የአላህ ልጅቷ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ አይ ድህነት እፍፍፍፍ አይ ዱኒያ

  • @hagretube4307
    @hagretube4307 3 ปีที่แล้ว +4

    ለምዬ አላህ በሰላም ለቤተሰብሽ ያብቃሽ የኔቆንጆ ❤️❤️❤️❤️

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 3 ปีที่แล้ว

    ለምዬ እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰባችሽ ጋራአ ያገናኛሽ ውዴ በሰላም ግቢ

  • @user-oy5lr7dn9h
    @user-oy5lr7dn9h 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሚየ አላህ በሰላም ያስገባሽ ይችኛይተንም አላህ ከቤተሰቤቿ ያገናኛት ስታሳዝን ያከሪም 🙇🙇🙇🙇🙇🙇 በጣም አሳዘነችኝ

  • @sadasada931
    @sadasada931 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅሽ በሰላም ከናፈቁሽ ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦች ይቀላቅልሽ የኔ ውድ

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ሰው ነሽ መልካምነት ለራስ ነው ውዴ በሰላምከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ ሰላምግቢ

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w 3 ปีที่แล้ว

    ለሙየ የኔ ቅን አላህ መልካም ስራሽን ያስብልሽ እህቴ ወላሂ መልካም ነሽ መልካም ጉዞ ማሬ

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 3 ปีที่แล้ว +11

    በሰላም ግቢ 🙏🙏🙏

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ለሙዬ በስላም ግቢ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ይች አለም ላንዱ ሳቅ ላንዱ ለቅሶ እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት እንኳን ባህር ማዶ ይቅር እና ሀገራችን እንኳን ስንሳሳት በጣም ነው የሚጨቀው እውነት ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ከርታታ እፍፍፍፍ

  • @tsegeshewa1849
    @tsegeshewa1849 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ግቢ ማር ከቤተሰቦችሽ ጋር ሆነሽ ለመጫወት ያብቃሽ

  • @user-gv9it7vl3u
    @user-gv9it7vl3u 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እየመጣሁ ነው እንዴ እግዚአብሔር ፈቃዱ ለመልሚዬ ሰላም ጊቢልኝሰላም በያት ኢትዮጵያ አገሬን🙏💖💖

  • @user-jn1wg4je4b
    @user-jn1wg4je4b 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔ ናት ትክክለኛ ጉራጌ ምርቃትሽ ደስ ሲል

  • @zrto4150
    @zrto4150 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ከርታታ ስታሳዝን ሚስኪንዋየ አላህ ይርዳሽ ወይኔ አሳዘነችኝ

  • @Mwa584
    @Mwa584 3 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሸ መልካም መልካም መሰራት ለራስ ነው🙏🙏😘😘

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ስደት አላህ ይድርስልሺ እፍፍፍ. ለሚ አላህ. ውለታሺን በነጨርሻው አለም ይመዳሺ

  • @user-ot8wt1ew3f
    @user-ot8wt1ew3f 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ አላህ ይረዳሺ. ወላሂሥታሣዝን

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ለራስ ነዉ ለምለምዬ፡አይ ደሕነት መናለ፡ቢታገሳት

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 3 ปีที่แล้ว

    ለሚዬመታደልሺ ወደናትሀገርሺእየሄድሺነው እግዚአህቤርበሰላምያስገባሺ አዲስአበባላይ እራስሺንጠብቂ

  • @marimaahmed7277
    @marimaahmed7277 3 ปีที่แล้ว +5

    ሡባሐናላሕ አላሕ ይጠብቅልን እሕቶቻችንን የኔውድ ለምየ በሠላም ግብልኝ እሣንም አላሕ ይርዳት ወላሂ አጀቴ ተማታ የኛ ነገር

  • @sarass838
    @sarass838 3 ปีที่แล้ว +1

    የውነት ተንቢየ ብችል ሽህ ላይክ በሰጠሁሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውድ

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝን ያረብ ለምለም ፈጣሪ በሰላም ያስገባሽ የኔ ሚስኪን አላህ ሰላም ያድርግሽ

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 3 ปีที่แล้ว +10

    ልጅቷ ድንግርግር ብሏቷል ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tw3ic8ct7x
    @user-tw3ic8ct7x 3 ปีที่แล้ว +26

    ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አብሽሩ እኛም አንድ ቀን በፈጣሪ ፍቃድ አይቀርም 😍

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @rararara3886
      @rararara3886 3 ปีที่แล้ว

      @@tamraabi1751 😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔💕💜💔💜💛

    • @user-tw3ic8ct7x
      @user-tw3ic8ct7x 3 ปีที่แล้ว

      @@tamraabi1751 ኢሻ አላህ ውደ 😍

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tw3ic8ct7x ከረመዳን ቡሃላ እኔም እመጣለሁ ኢንሻ አላህ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 ปีที่แล้ว

    እግዛአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት ስንት አረብ አለ ለምለምዬ እንደምንም እርጂያት

  • @user-zu5hd6iz3y
    @user-zu5hd6iz3y 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ ስታሳዚን አችም በሰላም ግቢልን ለምየ

  • @user-no8np9lk4y
    @user-no8np9lk4y 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ አረግሺ እህቴ አችንም ይራዶሺ በሠላምግብ💓💓

  • @morshedalolaso5559
    @morshedalolaso5559 3 ปีที่แล้ว

    ለለምዬዬዬዬ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ የኔ ዉድ እህቴ

  • @user-wf7jj7cu4s
    @user-wf7jj7cu4s 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ ጥሩ ማድርግ ጥሩነት ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ሰውን መርዳት ለኔ በጣም ያስደስታል♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ጉዞ እህታችን
    ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን።

  • @asnaa6872
    @asnaa6872 3 ปีที่แล้ว

    Uuuu Egzaber Amilak Antee yemsikinoch wadajii kibiri lante yihuun Anchim egzabr yibarksh selam gibii😍😍

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳት አንቺም በሰላም ግቢ ለምለም

  • @user-gg1uk1xz3h
    @user-gg1uk1xz3h 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምየ ከሰውም በላይ አላህም ይውደድሺ ዋው

  • @zamzamal8758
    @zamzamal8758 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙየ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ።

  • @user-nw7mj4xk9e
    @user-nw7mj4xk9e 3 ปีที่แล้ว

    ለሚ በቃ ልትጂ ነው እግዚያብሄር በመንገዲሽይቅደም

  • @user-yw2rt8jx8q
    @user-yw2rt8jx8q 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @user-df1nx5sb9s
    @user-df1nx5sb9s 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አይዞሽ አላህ የሚወደውን የሚፈትነው ለመለሚ ሠውየው ሲስምሽ የሆነሰው ትዝአለኝ ስራላይ ሁኘ አጋጣሚ ሣላስብ ክስተት ነበር

  • @berhanubekele8762
    @berhanubekele8762 3 ปีที่แล้ว

    ስው ነሽ ከልብሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @user-ot8wt1ew3f
    @user-ot8wt1ew3f 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምየ መልካም ሠዉ በሠላም ግቢ የኔ ቅን

  • @user-vt4id3ip1v
    @user-vt4id3ip1v 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ቅን ልቦና ነው ያለሽ በሠላም ጊቤ

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ለምለም እየ ስወድሽ እኮ ሹፊሩ ከንፈሩ ሲያምር ብላ እርፍ

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q 3 ปีที่แล้ว

    ለምለምየ የኔቅን አሣቢ ከላሕ ይጠብቅሺ የኔዉድ የኔ ገባሣ ስወድሺ እኮ ደግሞ ሒጃቡ አምሮብሻል ❣️

  • @user-jc1li2fb3i
    @user-jc1li2fb3i 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምለምየ አላህ በሰላም ላሀገርሽ ያብቃሽ ማማየ ሴትዩዋ ስታሳዝን የኔናት አላህ ይድረስላት ለምለምየ የኔ መልካም በሰላም ለምየ ኢትዩጲያ በሰላም ያብቃሽ ማማየ

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም ነው የማመሰግንሽ እማየ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ይህ ነው በርች ለምለም

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 ปีที่แล้ว +2

    የረብ አንተእርደት ለሞለሞ አንቸ ጥር ጀግና ልጅነሽ

  • @kadijakadija248
    @kadijakadija248 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ቁጥሩ መገኘቱ ድስስስ ይላል
    ከይር ስራሺን ፈጣሪ ይቀበልሺ

  • @abdullaabdulla6408
    @abdullaabdulla6408 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛክላህ ከይረን የኔ አህት

  • @zahraseid9484
    @zahraseid9484 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም መስራት ለራስ ነው

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 3 ปีที่แล้ว

    እንኳ ደስ አልሸ ሠላም ግቤልኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

    አንቺንም በሰላም ለቤተሰቦችሸ የመሰገባሸ

  • @user-pr6dw5xu9g
    @user-pr6dw5xu9g 3 ปีที่แล้ว

    ለምለምየ የኔ ድቡሽቡሽ አላህ በሠላም ያሥገባሽ የኔጣፋጭ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቀን ለሚዬ ምን ልበልሽ ኡፍፍፍ ሚስኪን

  • @bitislam593
    @bitislam593 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሚ ምርጥ ስዉ አላህ በስላም ያስገባሽ

  • @ይቅርታ-ሠ8ተ
    @ይቅርታ-ሠ8ተ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙ እግዚአብሔር ያብዚቶ ይብረክሽ

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 3 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ሚስኪን ስታሳዝን ወላሂ እህህህህ ወይኔ ለምለምየ አላህ ይስጥሽ

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ግቢ ለምለምያ

  • @nubiannafricana2478
    @nubiannafricana2478 3 ปีที่แล้ว

    God bless you all the way your life my sister.💚💛❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-jw2ii5sh6g
    @user-jw2ii5sh6g 3 ปีที่แล้ว +3

    አህሌን እሄድሽ ነው ለሙየ😢

  • @ghfg3228
    @ghfg3228 3 ปีที่แล้ว

    ማርዋ አላህ ይጠብቅ

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰውነሺ ለምለም ዛሬ በዚሕ በልጅ ጠብ ባላልሺ ወይኔ ልብሺ እኮሔደክክክክክ

  • @nicenasw3239
    @nicenasw3239 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛሽን አላሀ ይክፈልሽ እናቱ ዉድድ ነዉ የማረግሽ

  • @seidhayat5028
    @seidhayat5028 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምለም ሀቢብቲ አላህ አላህ በሰላም ያስገባሽ ማሬ

  • @ethiopiaethiopia8514
    @ethiopiaethiopia8514 3 ปีที่แล้ว +1

    እደኛ ልብ ክፋት የለም እኮ መልካም በኮሮና 👍👍👍👍

  • @Zak-pf4ff
    @Zak-pf4ff 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you forever,your humanity and kindness is amazing may sister.

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ በሠላም ያስገባሽ "ለምለሜ"ደግሠውነሽ ውደ"ተባበርሻት "አሏህይርዳት ውድ እህቴ የኔእናት ስታዛዝን"ወላሂ እፍፍፍ ከባድነው

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምየመልካምሰው ነሽ ለበጋሌቱ መርዳትሽ አላህ ይጨም ርልሽ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 3 ปีที่แล้ว

    ለምለምየ አላህ ይስጥሽ አቦ ሚስኪን ስታሳዝን ረዘቅሻት👍👍✅

  • @kalkidan9390
    @kalkidan9390 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😭😭😭😭😭😭የኔ ሚስኪን ስታሳዝን ፈጣሪ ይድረስላት አንችም እግዛብሄር አሰብሽው ያድርስሽ ማር መልካምነት ለራስ ነው

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 ปีที่แล้ว

    0088ይሄ ነው ለምለምዬ መልካም ጉዞ ዉዴ

  • @rahwahuluf9387
    @rahwahuluf9387 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ድህነት ክፉ ኣለ ይሁን ,በሰላም ያግባቹ ፈጣሪ

  • @tgtravel2500
    @tgtravel2500 3 ปีที่แล้ว +2

    አይይ አለመግባባት ኖ ጉድ ባንግላደሺ አለች ሚስኪን ሀቂቃ እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል እንደዚ ግን በስልክ ትራንስሌት አድርጌ ነበር የምታወራውን የማውቀው እና በምልክትም አወራት ነበር ያሳዝናሉ ሀቂቃ! !

    • @user-ik8ec4vj2x
      @user-ik8ec4vj2x 3 ปีที่แล้ว

      ቪዶወ ቢያንስ 3 ደቂቃ አይታችሁ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጊቢ ማር።እውነትሽን ነው ባንግላድዬሾች በጣም ሲባሻ ክፉ ናቸው።እኔ አጋጥሞኛል ሰዑዲ ስሰራ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት ምነው ቢታገሷት ትንሽኳን አይድህነት ለምለምዬ ሰላም ግቢ የኔ የዋህ።

  • @user-vp6wc7li6s
    @user-vp6wc7li6s 3 ปีที่แล้ว +4

    ለመጄመሪያ ግዜ እስከመጬረሻ ቪድወሺን ሳይልሺ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d 3 ปีที่แล้ว

    በስላም ግቢ እማ ብረሀን ትከተልሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-kq3ld3ql5q
    @user-kq3ld3ql5q 3 ปีที่แล้ว +2

    በንገላድሾች ስመጡ እንደኛ አይደለም ብራቸው ትንሽ ስለሆነ አረቦች ናቸው ከመክተብ ሙሉ ወጭያቸውን ችለው የምያመጧቸው እነሱም ትግስት የላቸውም ለሙዬ ፈጣር ወዷቷል አንችን ማግኜቷ በሰላም ግቡ

  • @marimaahmed7277
    @marimaahmed7277 3 ปีที่แล้ว +2

    አየሽ እርዚቁ ለሣ ብሎት ነው በወጣ አላህ ለቅን ሠው ነውና እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልሽ