በምድረበዳ አትቀሩም|እኔን የበላ በህይወት ይኖራል|Pastor Ali|Koki|MahiFaithline|ኤል ቃል|Wongel tube|Eyoha Media|Blessing

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @muluwoldemariam5415
    @muluwoldemariam5415 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ አን ተ ብርክ በል የሚቃሙህን ማን እንደላካቸዉ ሀሳባቸዉን አንስተዉምና ድንቅ የሆነውን አገልግሎትህ ቀጥልልን ተባረክ።

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 11 หลายเดือนก่อน

    ግብዞች ናቸዉ እግዝያብሄር አጠገብህ ያለዉን ወድምህን ሳትወድ እኔን የማታየኝን ለምንትወደኛለህ የሰዉልጅ እኩል ዉደዱ የሰዉን ልጅ በሙሉ እኩል ዉደዱ እምነት የለለዉ እኮን ቤሆን እኔ ኦርቶዶክሰነኝ ግን አልዬ በጣም እወደዋለሁ በሱትምርት በብዙ ተባርኬለሁ ሳልሰማዉ አላድርም ለማንኛዉ ለሁሉም ጌታ ልቦና ይሰጣቸዉ ወደቀልባቸዉ ይመለሱ እሱኑም ጌታ ይማረዉ ማሀሬዉ አምላክ ይማር 🙏🙏
    አልዬ ጌታ አደበትን ሳይሆን ቅንልብን ይፈልጋል አዛኝ እሩሩህ ለሰዉ ቀርቶ ለ ፈእስሳ የሜዝንልብ ጌታ ልቦናቸዉን ይመልስ

    • @alemdawit9487
      @alemdawit9487 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የጠላቻመፈስ ይወጋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም🙏🙏🙏

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
    ተባረኩ

  • @boomboom-og5ei
    @boomboom-og5ei 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ተባረኩ

  • @Almaz-f1n
    @Almaz-f1n 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያልጣልነው ነገር ስለአለን ነው እኮ የምንነቃቀፈው ወገኔ ጌታ ይርዳን

    • @MestuJeses
      @MestuJeses 11 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeeeeeeeen Tesmamehu Betselotachu Eseyyi Yetalat Meshegu Yifras Begeta Beyesusem

    • @MestuJeses
      @MestuJeses 11 หลายเดือนก่อน

      Geta Yibarkachu

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 11 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል! ፖለቲካ እና ፕሮቴስታንት እምነት በዚህ ዘመን ተመሳሳይ እየሆነ ነው ምክንያቱም ፖለቲካውም ብዙ ህዝብ ካለቀ በሁላ ይስማማሉ ፕሮቴስታንቶችም ይቦጫጨቁና ህዝቡ ደንግጦ እንደዚህ ከሆነና ልዩነት ከሌለው የድሮ ቤቴ ይሻለኛል ብለው ይመለሳሉ😢😢😢😢እኔንም ያቆመኝ ያዳነኝን ስላወኩት( እውነት ስለበራልኝ) ነው!!

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛው ሱማሌነትህ መጣ ተባረክ

  • @zelalemberhanu-hf9uc
    @zelalemberhanu-hf9uc 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @yonasentertainment8744
    @yonasentertainment8744 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏🙏❤

  • @DesalechWyohannes
    @DesalechWyohannes 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus ye lezelalem migibachin nw

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 11 หลายเดือนก่อน +2

    ታድላችሁ ቤታቹ ዋይፋይ ያላቹ ትሰማላቹ

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 หลายเดือนก่อน

      ዋይፋይ ብቻ አኮ አይደለም ::በስልካችን 50ብር ዳታ እነኳን ቢሞላ 2ቀን ይቆያል:: ለቴሌግራም ::ሌላው ደግሞ 549ብር ከ20ቀን በላይ ያስጠቅማል ዩቲውብ በብዛት ካልተጠቀምንበት::

  • @YeshiAyele-h1z
    @YeshiAyele-h1z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @DesalechWyohannes
    @DesalechWyohannes 11 หลายเดือนก่อน +1

    Sayibela ayinorm

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ የሆነ አክብሮት አለኝ

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yetebatek YeEgziabhier lij yibzalih tsegaw

  • @EmebetSafawo-r8s
    @EmebetSafawo-r8s 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow berother GBU❤❤❤

  • @samsomfesheyea7108
    @samsomfesheyea7108 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow brotherr GBU ❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤.....

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam legieta birukan ,
    Endiet new kenante gar beyekenu lagegnachohu yemchilew

  • @Bryaheyru
    @Bryaheyru 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam yenatt yehu kedesan ebaksu yetlagram yetlut gerbe lageyw alcalkmt🎉🎉🎉

    • @Blessings548
      @Blessings548  11 หลายเดือนก่อน

      t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ሊንክ አገልጋዮችን ማግኘት ይችላሉ

    • @EmebetSafawo-r8s
      @EmebetSafawo-r8s 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Wondm Ali tabarekahal❤❤❤

    • @tsheytakley5757
      @tsheytakley5757 11 หลายเดือนก่อน

      Prayer Room መግባት አልቻልኩም

  • @HewanKebede-i3j
    @HewanKebede-i3j 11 หลายเดือนก่อน

    ውንድሜ ጥሩ እውቀት አለህ ግን መታረም ያለበት ባለቤትህን ሚስቴ ማለት ትንሽ ወረድ አለብኝ ለምን ባለቤትህ እንደሆነች ስለሚታወቅ በስም ብትጠራት መልካም ነው።

  • @MeseretTulu-o7g
    @MeseretTulu-o7g 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ አይደለህም ወንድሜ ቸርች የሄደሁሉ እየሱስን ያውቀዋል ማለት አይደለም አንተ ሁሌ የምሀረትልብህን አታቆሸሸ እኔ በእውነት እነግርሀለው ሰይጣንን ንቁበት እናንተ አሸናፊወች ናችሁ

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን