ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እወዳቹሀለው ለገና በአል እንኳን አደረሳቹ 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውድ
አሜን
አሜን መውደድ መወደድ ነው እናመሰግናለን
እንኩዋንአብሮአደረሰንየኔዉድ
Amne
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደርሳቹ በአልን በሰው ሀገር ልናሳልፈው ነው
እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን በሀገራችን እናሳልፋለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እና አይዞን
@መቅዲ የመቤቴ ልጅ ነኝ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እናቱሰብስክራቭ አድርጊኝ እስቲ በተሰብ እንሁን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አደረሳቹሁ ውድ ያገሬ ልጁች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የምስራች ደስ ይበለን(2)የአለም መዳሀኒት ተወለደልንምስራች ደስ ይበለን♥♥♥♥♥♥♥ ኢየሱስ የአለም ቤዛ ኢየሱስ የአለም ቤዛ የአለም ቤዛ(3) የአለም ቤዛ ለእኛ ተወለደልን♥♥♥♥♥♥♥♥ የምስራች ደስ ይበለን(2) የአለም መዳኒት ተወለደልን ምስራች ደስ ይበለንንጉስ ኤሮርስ እይንን ሲሰማ(2)ፈልጋችው አምጡት በቀን በጨለማ በቀን በጨለማ ♥♥♥♥♥♥የምስራች ደስ ይበለን(2)የአለም መዳኒት ተወለልደንምስራች ደስ ይበለንሰባ ሰገል እንደ ታዘዙትበኮከብ ተመርተው እፃኑን አገኙት እፃኑን አገኙት♥♥♥♥♥♥♥♥የምስራች ደስ ይበለን(2)የአለም መዳኒት ተወለደልንምስራች ደስ ይበለንሰገዱለት ከመሬት ወድቀውወርቅ እጣን ከርቤውንም በረከቱን ሰጠው በረከቱን ሰጠው♥♥♥♥♥♥የምስራች ደስ ይበለንየአለም መዳኒት ተወለደልንምስራች ደስ ይበለን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን🙏👏⛪
አሜን እልልልልልል 👏👏እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🙏🙏ሰብስክራይብ አርጉኝ
Amen amen amen amen zmari melakt yasemaln
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
*" መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤"**ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"* *" ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።"*(የሉቃስ ወንጌል 2:12)
እዴት ደስ ይላል ከኩያ ጋር ጫወታ እንካን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደት መልካም አውዳመት
መልካም የገና በአል ይሁንልን ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ⛪🕊👏
አሜን አሜን ማማዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ 🙏
ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለገና በአል አደርሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንላችሁ ካገር ውጪ ላላችሁም አይክፋችሁ አላህ ሀሳባችንን አሳክቶ አድ ቀን ከቤተሰብ ጋር እናከብራለን አይክፋችሁ
ኬሮቤዬ እና አሰፋ እናም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቹ
Enkañ abro adrsen mar
መላው የተዋህዶ ልጆች ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላምና በጤና አደረሳችህ መልካም ጌና ይሁንላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ፍቅርኛየ ጋ ተጣቸ በጣም ደብሮኛል በስደት በጣም ከባድ ነው እስኪ አፅናኑኝ
አይዞሽ ለበጎ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን 💞💞💞💞💞💖💖
ለመላው የክርስትና እምነት ተካታዬች እንኳን ለጌታችን ልደት በአል አደረሣቹ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንልን፡፡
ባአል ስመጣ በጣም እርበሻለሁ እፍፍ መች ይሆን ይህ ስደት የሜፋታኝ 😭😭😭
እኔም
ኡፍፍፍ አይዞሽ እናቴ እኔም በጣም ነው ሚከፋኝ 😔😔😔
አይዥሽ ማር
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን
የኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መልካም ገና 💚💛❤✅
ለመላው ለተዋህዶ ልጅች እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አጀረሳችሁ የሰላም የፍቅር የጤና የአንድነት ያርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የተሰደድን ይመልሰን ይተመሙ ይማርልን የተጠሙ የተራቡ ሰጭ ያርገን አሜን🙏🙏🙏🙏አመቱ ሰው ይበለን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛♥💚💛♥🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሀና ልደቱ በሰለም አደረሰቹሁ ክርስቲየን ወገኖቼ
እንኳን አደራሳችሁ ስታሙሩ ሀገራችንን ሰላም ይርግልን
አሜን!!! እንኳን አደረሰን !!! መልካም ዕለተ ሰንበት !
መልካም የገና በአል ይሁንልን ውይ ስታምሩ። በርቱ በሀይማኖታችሁ ምርጥ የተዋህዳ አርበኛ
ዉድ የክርሰቲያን እመነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በዓል አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
አሉሉ አሉሉ ባገዳ ኮመተሮች ሁሉ ኧግረ ወልጋዳkkkkkkkk..ይቅርታ ገና ስለሆነ ነው። እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር እንደ ሽማ ያልብስን።
ክክክክክክክ
ቆይ ላግኝ ክክ
ዋው በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
እንዴት ደስ ይላሉ እንዴት እንመጫወት ትዝ አስባሉኝ ኡኡፍፍፍ
መልካም በአል ይሁንላችሁ ክርስቲያን እህት ወንዴሞች
Amén konjo
እንኳን አደረሳቹ ውድ ያሀገሬ ልጆች
እንኳን አብሮ አደረሰን በርቱልን
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አምላኬ እንደው መቸ ይሆን ከስደት ወጥቸ በእናት ሀገር ከቤተሰብ ጋር የማሰልፈው
አንኳን አደረሣችሁ በሞላው ኢትዮጵያ ን
ተመስጌን የመዳም ዋይፍ ስንቱን ያሳየኛልክክክክክ መዳም እድሜሽ ይርስም
አሜን እኔም እያ ል ኩ ነው።
መልካም በዓል ይሁንለችሁ እስክ ለይክ አርጉ
ማታ ነው ድሌ፣ይሄ ነው አመሌ፡፡አሲና በል አሲና ገናዬ፡፡ኦ! ጉ! አሲና በል አሲና ገናዬ፡፡
😍😍😍
ሚሚ ልቀበልሽ እኔ ትስማሚ አለሽ
@@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ@ እናቱዋ ወዳጅ Subscribe adrgign enatu beknnet hubi
😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ ለ ልኡል እግዛብሄር ልደት
ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን እድግ በሉልን በጣም ታምራላችሁ
ዋውው ስታምሩ ባህላዊ አልባሳት ውስጢ ነው ራሂል ልብስሽ በጣም ያምራል መልካም በአል ለሙላው ተዋህዶ ልጀች
እናመስግን ውዴ
Ameeen Enkuwan abiro aderesen
እንኳን አዴረሳቺሁ የክረሰትና እምነት ተከታዪቺ መልካም በአል ይንላቺሁ ዝግጂቱ በጣም ዴሰይላል
እንኩዋን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ🌹🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️💒
ዋው በጣም ደስ ይላልእፍ ገጠር በጣም ናፈቀኝእግዛአብሔር ከፈቀደ የዛሬ አመት ጥምቀት አከብራለው እስኪ ሀሳብሽ ይሳካልሽ በሉኝ መልካም ገና
❤❤❤❤❤
ስታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ታምራላችሁ ዋው ነው ስራችሁ በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ
💚💛❤🇬🇭👈
በጣም ታምራላችሁ
አቤት አማራወች ሁሉ ነገረ ያምረባችሆል ገጠረኛ አነጋገረ እንደት እንደሚመቸኝ
ሰላምየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገነ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
በአገርም በውጭም ያላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተካታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሲችሁ አደረሰን
እንኮን አደርሳችው የተዋህዶ ልጆች ራኬብ በጣም አምሮብሻል
እንዴት ደስ ይላሉ 😂😂👏🏾👏🏾👏🏾
ክክክክክክክክ የእውነት ፈዝዥ ነው ያየዋቸው ድሮ እንጨት እየለቀመን የምንለው ትዝ አለኝ የእውነት የድሮ ተመቸኝ አቤት ልጅነትቴ የአሁን ልጆች ይህንን ሳያውቁ እያደጉ ነው በተለይ በከተማ የሚያድጉ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ።
እኔስ ብትይ @ማርያም እናቴነሽ@ሰብስክራይብ አድርግኝ እናቱ እካን አደረሰሽ
Wow the best
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ኦርቶዶክሳዊያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምርጦች😘😍
ዋዉ እኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቸ
መልካም የገና ባአል ይሁንላቹ
በላቸው !ልጆቹን፣እንኳን አደራችሁ በላቸው
እካን አደረሳችሁ ለመላው የተዎህድ ቤተሰብች
wow betame betam jegena nachu
Wowwww endat yemaral enkan aederesan aederedachahu
Lemelaw krstiyan melkam yegana beal yhunln hagerachenn ybark
እንዴት እደሚያምሩ በማርያም😂😂😂😂👌🏼👌🏼
A good way to tech the young generation seded, but i like it though
ወይኔ ደስ ሲል
እኛ የሰለጠነው አገር ቁጭ ብለን የአገራችን ነገር ይናፋቀናል እናቸ የኖጮቹን በአል እየለቃቀማችሁ ያገራችንን በሐል አታጥፍብን
እኮን አደረሳችሁ የኢትዩ ልጆች መቸ ነው ገና
እሰይይተባረኩ
❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
kkkkkkkkkkkk desss selu 😁😁😁👌👌👌😍😍😍😍tizita kesekesubug😢😢
Komcha hulaa
Kemekinat yilk mamoges yishalal
Enkan aderschu guys 🎄❤️❤️
እኳን አደረሳችሁ ለሁላችሁም
ክክክክ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አልሳኩም
እንኳን አደርሳችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ከአመት ያድረሳችሁ የኔ ማሮች አሲና ገናዬ ።
ውድ ክርሲቲን እህት ወድሞች እንኳን አድርሳችሁ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ መልካም በአል
ኦርቶዶክስ እምነቴ ኩራቴ
ይመቻችሁ ክክክክ ደስ ስሉ
ክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ አመት ያድርሳችሁ
ኪኪ ጎበዞች በርቱ
Wow endet endameyameru enkuwan aderesachu
አስፊቲይ እራኬብ አምሮባቹዋል የኔ ፋዲሻዎች 😘😘😘😘
ማማዬ እንደት ነሽ ባለፈዉ ኢቶቢያ ሄድኩ ብለሽ ነበር ተመልሰሽ ነዉ
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ አዎ ተመለስኩ እኮ ማሬ 3ወር አርፍ መጣዉ አንቺስ ለመግባት አላሰብሽም የኔ አስታዋሽ😘😘😘😘😘
@@mamaorbabalovemeto6262 ማማዬ ደስ ይላል እኔም ለመግባት እያሰብኩ ነዉ
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ አዎ ማሬ ግቢ ዱኒያ አትሞላም ያለሽን ይዘሽ ቤተሰብ አይ ዉዴ አላህ ያሳካልሽ
@@mamaorbabalovemeto6262 አሚን ማማዬ😘😘😘😘
Kkkkkkkk melkam Beal 💞💞💞💞👏👏👏👏
አስፋው እራኬብ እንኳ አደረሳችሁ እራኬብ ያበሻ ቀሚስሽ ያምራል
እካን አብሮ አደረሰን ያገሬ ውቦች
ውድ ያገሬ ልጆች እንካን አደርሳችሁ በናታችሁ ጸልዩልኝ ስራ ካጣሁ ሁለት ወር ሞልቶኛል ምንም ብር የለኝም አይምሮየ ሊነካ ነው በጸሎት አትርሱኝ
ዉይይይይ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄረ ላችሁ ያለዉ የትም አህድም ሁሉም ለበጎነዉ ጾሎት አድረጊ
ሰታምሩ አሲና ገናዬ
እንኳን አደረሳችሁ በስደትም በሀገር ውስጥ ያላችሁ ያሀግሬ ልጆች በቅንነት በፍቅር ሰብስክራይብ 🙏💋💋
እስክ ብአል ስመጣ እንደኔ ክፍት የምለው ማነው መቸ ይሆን ከማዳም ኩሽና ወጥቸ እኔም በሃገሬ እንድህ አምሮብኝ ብአል ከቤተሰቦቼ ማሳልፈው
በቁጥጫ፣እናቴ፣አስታወሱቁ፣መልካምገናበአልይሁንላቸሁ
♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐
♥♥♥♥
tishi peshimochi enante bemidiya layi yewchiw alem baibl eyasayachun wetachin ehityopiya bahilachu asayayu lemalet bikatu yelachum eshi mejemeriya ansut getagetun
ወይኔ ደስ ስትሉ ልጅነቴ ትዝ አለኝ😂
Melkam bahel yhunln yetewahedo lojochi egzihabher eganm lehagerachin yabkan.
በአል ስመጣ እማ ትናፍቀኛለች እፍፍፍፍፍፍፍ ነብስሽን ይማርልኝ እናቴ
Uffff dess siluu bal simexa hulem indekefagn naw idame lasidet
አመትአመትያድርሳችሁየሀገሪልጆች
ሃና መች ነው ምትለቁዋት
Sidetu alalik alegn melkm behal lehulachnm
😂😂😂😂😂ደስ ስትሉ ባአል በመጣግዜ ሁሌ እደከፍኝ አይይይይይ
ሰላም ለሁላችሁ💚💛💝የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አርጉልኝ
እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እወዳቹሀለው ለገና በአል እንኳን አደረሳቹ 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውድ
አሜን
አሜን መውደድ መወደድ ነው እናመሰግናለን
እንኩዋንአብሮአደረሰንየኔዉድ
Amne
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደርሳቹ
በአልን በሰው ሀገር ልናሳልፈው ነው
እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን በሀገራችን እናሳልፋለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እና አይዞን
@መቅዲ የመቤቴ ልጅ ነኝ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እናቱ
ሰብስክራቭ አድርጊኝ እስቲ በተሰብ እንሁን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አደረሳቹሁ ውድ ያገሬ ልጁች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የምስራች ደስ ይበለን(2)
የአለም መዳሀኒት ተወለደልን
ምስራች ደስ ይበለን
♥♥♥♥♥♥♥
ኢየሱስ የአለም ቤዛ
ኢየሱስ የአለም ቤዛ
የአለም ቤዛ(3)
የአለም ቤዛ ለእኛ ተወለደልን
♥♥♥♥♥♥♥♥
የምስራች ደስ ይበለን(2)
የአለም መዳኒት ተወለደልን
ምስራች ደስ ይበለን
ንጉስ ኤሮርስ እይንን ሲሰማ(2)
ፈልጋችው አምጡት በቀን በጨለማ
በቀን በጨለማ
♥♥♥♥♥♥
የምስራች ደስ ይበለን(2)
የአለም መዳኒት ተወለልደን
ምስራች ደስ ይበለን
ሰባ ሰገል እንደ ታዘዙት
በኮከብ ተመርተው እፃኑን አገኙት
እፃኑን አገኙት
♥♥♥♥♥♥♥♥
የምስራች ደስ ይበለን(2)
የአለም መዳኒት ተወለደልን
ምስራች ደስ ይበለን
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው
ወርቅ እጣን ከርቤውንም በረከቱን ሰጠው
በረከቱን ሰጠው
♥♥♥♥♥♥
የምስራች ደስ ይበለን
የአለም መዳኒት ተወለደልን
ምስራች ደስ ይበለን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን
🙏👏⛪
አሜን እልልልልልል 👏👏እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🙏🙏ሰብስክራይብ አርጉኝ
Amen amen amen amen zmari melakt yasemaln
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
*" መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤"*
*ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"*
*" ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።"*
(የሉቃስ ወንጌል 2:12)
እዴት ደስ ይላል ከኩያ ጋር ጫወታ እንካን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደት መልካም አውዳመት
መልካም የገና በአል ይሁንልን ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ⛪🕊👏
አሜን አሜን ማማዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ 🙏
ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለገና በአል አደርሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንላችሁ ካገር ውጪ ላላችሁም አይክፋችሁ አላህ ሀሳባችንን አሳክቶ አድ ቀን ከቤተሰብ ጋር እናከብራለን አይክፋችሁ
ኬሮቤዬ እና አሰፋ እናም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቹ
Enkañ abro adrsen mar
መላው የተዋህዶ ልጆች ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላምና በጤና አደረሳችህ መልካም ጌና ይሁንላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ፍቅርኛየ ጋ ተጣቸ በጣም ደብሮኛል በስደት በጣም ከባድ ነው እስኪ አፅናኑኝ
አይዞሽ ለበጎ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን 💞💞💞💞💞💖💖
ለመላው የክርስትና እምነት ተካታዬች እንኳን ለጌታችን ልደት በአል አደረሣቹ በአሉ
የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንልን፡፡
ባአል ስመጣ በጣም እርበሻለሁ እፍፍ መች ይሆን ይህ ስደት የሜፋታኝ 😭😭😭
እኔም
ኡፍፍፍ አይዞሽ እናቴ እኔም በጣም ነው ሚከፋኝ 😔😔😔
አይዥሽ ማር
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን
የኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መልካም ገና 💚💛❤✅
ለመላው ለተዋህዶ ልጅች እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አጀረሳችሁ የሰላም የፍቅር የጤና የአንድነት ያርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የተሰደድን ይመልሰን ይተመሙ ይማርልን የተጠሙ የተራቡ ሰጭ ያርገን አሜን🙏🙏🙏🙏አመቱ ሰው ይበለን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛♥💚💛♥🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሀና ልደቱ በሰለም አደረሰቹሁ ክርስቲየን ወገኖቼ
እንኳን አደራሳችሁ ስታሙሩ ሀገራችንን ሰላም ይርግልን
አሜን!!! እንኳን አደረሰን !!! መልካም ዕለተ ሰንበት !
መልካም የገና በአል ይሁንልን ውይ ስታምሩ። በርቱ በሀይማኖታችሁ ምርጥ የተዋህዳ አርበኛ
ዉድ የክርሰቲያን እመነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በዓል አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
አሉሉ አሉሉ ባገዳ ኮመተሮች ሁሉ ኧግረ ወልጋዳkkkkkkkk..ይቅርታ ገና ስለሆነ ነው። እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር እንደ ሽማ ያልብስን።
ክክክክክክክ
ቆይ ላግኝ ክክ
ዋው በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
እንዴት ደስ ይላሉ እንዴት እንመጫወት ትዝ አስባሉኝ ኡኡፍፍፍ
መልካም በአል ይሁንላችሁ ክርስቲያን እህት ወንዴሞች
Amén konjo
እንኳን አደረሳቹ ውድ ያሀገሬ ልጆች
እንኳን አብሮ አደረሰን
በርቱልን
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አምላኬ እንደው መቸ ይሆን ከስደት ወጥቸ በእናት ሀገር ከቤተሰብ ጋር የማሰልፈው
አንኳን አደረሣችሁ በሞላው ኢትዮጵያ ን
ተመስጌን የመዳም ዋይፍ ስንቱን ያሳየኛልክክክክክ መዳም እድሜሽ ይርስም
አሜን እኔም እያ ል ኩ ነው።
መልካም በዓል ይሁንለችሁ እስክ ለይክ አርጉ
ማታ ነው ድሌ፣
ይሄ ነው አመሌ፡፡
አሲና በል አሲና ገናዬ፡፡
ኦ! ጉ! አሲና በል አሲና ገናዬ፡፡
😍😍😍
ሚሚ ልቀበልሽ እኔ ትስማሚ አለሽ
@@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ@ እናቱዋ ወዳጅ
Subscribe adrgign enatu beknnet hubi
😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ ለ ልኡል እግዛብሄር ልደት
ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን እድግ በሉልን በጣም ታምራላችሁ
ዋውው ስታምሩ ባህላዊ አልባሳት ውስጢ ነው ራሂል ልብስሽ በጣም ያምራል መልካም በአል ለሙላው ተዋህዶ ልጀች
እናመስግን ውዴ
Ameeen Enkuwan abiro aderesen
እንኳን አዴረሳቺሁ የክረሰትና እምነት ተከታዪቺ መልካም በአል ይንላቺሁ ዝግጂቱ በጣም ዴሰይላል
እንኩዋን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ🌹🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️💒
ዋው በጣም ደስ ይላል
እፍ ገጠር በጣም ናፈቀኝ
እግዛአብሔር ከፈቀደ የዛሬ አመት ጥምቀት አከብራለው እስኪ ሀሳብሽ ይሳካልሽ በሉኝ መልካም ገና
❤❤❤❤❤
ስታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ታምራላችሁ ዋው ነው ስራችሁ በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ
💚💛❤🇬🇭👈
በጣም ታምራላችሁ
አቤት አማራወች ሁሉ ነገረ ያምረባችሆል ገጠረኛ አነጋገረ እንደት እንደሚመቸኝ
ሰላምየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገነ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
በአገርም በውጭም ያላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተካታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሲችሁ አደረሰን
እንኮን አደርሳችው የተዋህዶ ልጆች ራኬብ በጣም አምሮብሻል
እንዴት ደስ ይላሉ 😂😂👏🏾👏🏾👏🏾
ክክክክክክክክ የእውነት ፈዝዥ ነው ያየዋቸው ድሮ እንጨት እየለቀመን የምንለው ትዝ አለኝ
የእውነት የድሮ ተመቸኝ አቤት ልጅነትቴ የአሁን ልጆች ይህንን ሳያውቁ እያደጉ ነው በተለይ በከተማ የሚያድጉ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ።
እኔስ ብትይ @ማርያም እናቴነሽ@
ሰብስክራይብ አድርግኝ እናቱ እካን አደረሰሽ
Wow the best
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ኦርቶዶክሳዊያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምርጦች😘😍
ዋዉ እኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቸ
መልካም የገና ባአል ይሁንላቹ
በላቸው !ልጆቹን፣እንኳን አደራችሁ በላቸው
እካን አደረሳችሁ ለመላው የተዎህድ ቤተሰብች
wow betame betam jegena nachu
Wowwww endat yemaral enkan aederesan aederedachahu
Lemelaw krstiyan melkam yegana beal yhunln hagerachenn ybark
እንዴት እደሚያምሩ በማርያም😂😂😂😂👌🏼👌🏼
A good way to tech the young generation seded, but i like it though
ወይኔ ደስ ሲል
እኛ የሰለጠነው አገር ቁጭ ብለን የአገራችን ነገር ይናፋቀናል እናቸ የኖጮቹን በአል እየለቃቀማችሁ ያገራችንን በሐል አታጥፍብን
እኮን አደረሳችሁ የኢትዩ ልጆች መቸ ነው ገና
እሰይይተባረኩ
❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
kkkkkkkkkkkk desss selu 😁😁😁👌👌👌😍😍😍😍tizita kesekesubug😢😢
Komcha hulaa
Kemekinat yilk mamoges yishalal
Enkan aderschu guys 🎄❤️❤️
እኳን አደረሳችሁ ለሁላችሁም
ክክክክ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አልሳኩም
እንኳን አደርሳችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ከአመት ያድረሳችሁ የኔ ማሮች አሲና ገናዬ ።
ውድ ክርሲቲን እህት ወድሞች እንኳን አድርሳችሁ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ መልካም በአል
ኦርቶዶክስ እምነቴ ኩራቴ
ይመቻችሁ ክክክክ ደስ ስሉ
ክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ አመት ያድርሳችሁ
ኪኪ ጎበዞች በርቱ
Wow endet endameyameru enkuwan aderesachu
አስፊቲይ እራኬብ አምሮባቹዋል የኔ ፋዲሻዎች 😘😘😘😘
ማማዬ እንደት ነሽ ባለፈዉ ኢቶቢያ ሄድኩ ብለሽ ነበር ተመልሰሽ ነዉ
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ አዎ ተመለስኩ እኮ ማሬ 3ወር አርፍ መጣዉ አንቺስ ለመግባት አላሰብሽም የኔ አስታዋሽ😘😘😘😘😘
@@mamaorbabalovemeto6262 ማማዬ ደስ ይላል እኔም ለመግባት እያሰብኩ ነዉ
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ አዎ ማሬ ግቢ ዱኒያ አትሞላም ያለሽን ይዘሽ ቤተሰብ አይ ዉዴ አላህ ያሳካልሽ
@@mamaorbabalovemeto6262 አሚን ማማዬ😘😘😘😘
Kkkkkkkk melkam Beal 💞💞💞💞👏👏👏👏
አስፋው እራኬብ እንኳ አደረሳችሁ እራኬብ ያበሻ ቀሚስሽ ያምራል
እካን አብሮ አደረሰን ያገሬ ውቦች
ውድ ያገሬ ልጆች እንካን አደርሳችሁ በናታችሁ ጸልዩልኝ ስራ ካጣሁ ሁለት ወር ሞልቶኛል ምንም ብር የለኝም አይምሮየ ሊነካ ነው በጸሎት አትርሱኝ
ዉይይይይ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄረ ላችሁ ያለዉ የትም አህድም ሁሉም ለበጎነዉ ጾሎት አድረጊ
ሰታምሩ አሲና ገናዬ
እንኳን አደረሳችሁ በስደትም በሀገር ውስጥ ያላችሁ ያሀግሬ ልጆች በቅንነት በፍቅር ሰብስክራይብ 🙏💋💋
እስክ ብአል ስመጣ እንደኔ ክፍት የምለው ማነው መቸ ይሆን ከማዳም ኩሽና ወጥቸ እኔም በሃገሬ እንድህ አምሮብኝ ብአል ከቤተሰቦቼ ማሳልፈው
በቁጥጫ፣እናቴ፣አስታወሱቁ፣መልካምገናበአልይሁንላቸሁ
♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐
♥♥♥♥
tishi peshimochi enante bemidiya layi yewchiw alem baibl eyasayachun wetachin ehityopiya bahilachu asayayu lemalet bikatu yelachum eshi mejemeriya ansut getagetun
ወይኔ ደስ ስትሉ ልጅነቴ ትዝ አለኝ😂
Melkam bahel yhunln yetewahedo lojochi egzihabher eganm lehagerachin yabkan.
በአል ስመጣ እማ ትናፍቀኛለች እፍፍፍፍፍፍፍ ነብስሽን ይማርልኝ እናቴ
Uffff dess siluu bal simexa hulem indekefagn naw idame lasidet
አመትአመትያድርሳችሁየሀገሪልጆች
ሃና መች ነው ምትለቁዋት
Sidetu alalik alegn melkm behal lehulachnm
😂😂😂😂😂ደስ ስትሉ ባአል በመጣግዜ ሁሌ እደከፍኝ አይይይይይ
ሰላም ለሁላችሁ💚💛💝
የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አርጉልኝ