ክብርህ ራበኝ//መንፈስ ቅዱስን የሚያስናፍቅ ድንቅ አምልኮ// ዘማሪት ናኢፊ //singer naifi || Apostle Yididiya Paulos Ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • በገንዘብ የቤተክርስቲያኗን ሕንፃ ግንባታ ለማገዝ ለምትፈልጉ:- በwestern union እና MoneyGram Habtamu Paulos Gebere ብለው ይላኩ ካስገቡ በኃላ Referance No. በWhatsApp በዚህ ቁጥር +251 9 11 17 18 08 ይላኩልን:: BUNNA BANK S.C 1059523000187 / BERHANE BANK 2601870019185 / COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA 1000130619375 / THE HOLY SPIRIT POWER CHRIST’S CHURCH ብለው ያስገቡ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሙላባችሁ!! ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!!አድራሻ:- ፍራንኮ ናፍያድ ት/ቤት ትልቁ አዳራሽ አዳማ/ኢትዮጵያ
    የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / 🅰🅿🅾🆂🆃🅻🅴 🆈🅸🅳🅸🅳🅸🆈🅰 🅿🅰🆄🅻🅾🆂 ⬇️ 🆂🅾🅲🅸🅰🅻 🅼🅴🅳🅸🅰 ⬇️ 🅰🅿🅾🆂🆃🅻🅴 🆈🅸🅳🅸🅳🅸🆈🅰 🅿🅰🆄🅻🅾🆂 // 🅶🅾🅳 🅶🆁🅰🅲🅴 🆃🆅 🆆🅾🆁🅻🅳 🆆🅸🅳🅴
    Tag የእግዚአብሔር󠀠ሰው󠀠ሐዋሪያ󠀠ይዲድያ󠀠ጳውሎስ󠀠󠀯󠀠󠁁󠁐󠁏󠁓󠁔󠁌󠁅󠀠󠁙󠁉󠁄󠁉󠁄󠁉󠁙󠁁󠀠󠁐󠁁󠁕󠁌󠁏󠁓󠀠⬇️󠀠󠁓󠁯󠁣󠁩󠁡󠁬󠀠󠁍󠁥󠁤󠁩󠁡󠀠⬇️󠀠󠁁󠁐󠁏󠁓󠁔󠁌󠁅󠀠󠁙󠁉󠁄󠁉󠁄󠁉󠁙󠁁󠀠󠁐󠁁󠁕󠁌󠁏󠁓󠀠󠀯󠀯󠀠󠁇󠁏󠁄󠀠󠁇󠁒󠁁󠁃󠁅󠀠󠁔󠁖󠀠󠁗󠁏󠁒󠁌󠁄󠀠󠁗󠁉󠁄󠁅󠀠
    ☛ Y O U T U B E - / @apostlehabtamupaulos8013
    ☛ FACEBOOK - / godgracetvethiopia
    ☛ INSTAGRAM - / apostleyididiyapauloso...
    SUBSCRIBE - / @apostlehabtamupaulos8013
    #God_Grace_Tv_World_Wide#Holy_Spirit matthews,glad tidings,church on the rock,grace cathedral,sunday service,pentecostal church near me,cornerstone community church,grace presbyterian church,glad tidings church,faith life church,evangel church,worship center,northside church,local churches near me,harvest church,gracepoint church,lighthouse church,good shepherd church,robert morris sermonschurch services,word of life church,good shepherd,the bridge church,grace presbyterian church,glad tidings,affordable auto insurance,home insurance quotes,affordable auto insurance,home insurance quotes,cheap home insurance,td home insurance,td car insurance,td insurance quote,meloche monnex,Conference Call,skype group video call,ringcentral conference call,business conference callgrasshopper conference call,conference phone system,free conference call line,conference call platforms,modern electric
    #church #jesus #god #love #bible #christian #faith #worship #jesuschrist #prayer #gospel #christ #christianity #pray #architecture #holyspirit #hope #godisgood #blessed #photography #believe #bibleverse #travel #grace #truth #amen #peace #scripture #bhfyp#religion #art #instagood #ig #music #inspiration #praise #life #photooftheday #o #bhfyp #kirche #family #igreja #nature #travelphotography #sunday #churches #history #instagram #iglesia #jesussaves #picoftheday#italy #community #motivation #jesuslovesyou #cathedral

ความคิดเห็น • 65

  • @nebilmohammed8320
    @nebilmohammed8320 2 ปีที่แล้ว +9

    ምን አይነት የጌታ ፀጋ ያለባት ሴት ነች

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel8342 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ስንት አመት መዝሙር አዳምጬአለው እንደዚ በቁልቁለት ላይ እንደሚፈስ ወንዝ የፈሰስኩትና በልሳን የተቀጣጠልኩበት መዝሙር ትዝ እስከሚለኝ ድረስ ሌላ አላስታውስም በጣም የጌታ መንፈስ ይጠቀምብሽ ተባረኪ

    • @Tata-mn7fm
      @Tata-mn7fm 7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @elijahmekonen3623
    @elijahmekonen3623 ปีที่แล้ว +1

    ናፈቀኝ ክብርህን አሳየኝ 😭😭😭

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 2 ปีที่แล้ว +4

    I don't stop listening 🎧🎧🎧🎧🎧
    Praise God

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว +2

    Lekibirih yemihon eka argegn Geta

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 2 ปีที่แล้ว +2

    ameeeeeen ameeeeeen haleeeeeeeluyaaaaa

  • @befikergebremedhin5877
    @befikergebremedhin5877 2 ปีที่แล้ว +3

    Am just crying 😭😭 bless u naiye

  • @tarekegnwolide7647
    @tarekegnwolide7647 2 ปีที่แล้ว

    One of a kind ናፊዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +8

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

    • @sunysuny8656
      @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

      Geta yibarek esun mefeleg mewutat new

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sunysuny8656 ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
      (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።መመ

    • @hannity1472
      @hannity1472 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen
      Please father give us the spirit of forgiveness 🙏

  • @deginetdejene5524
    @deginetdejene5524 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @DawitLemma-sf1wu
    @DawitLemma-sf1wu 9 หลายเดือนก่อน

    God bless u my sister

  • @bekihailu3148
    @bekihailu3148 2 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you Sis

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Blesss u sis. Kip it up

  • @samifeleke4298
    @samifeleke4298 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @liyoukifle8009
    @liyoukifle8009 2 ปีที่แล้ว +2

    I can feel His presence. I really thank God for the anointing upon you naiye😭

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 6 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭😭

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ሀሌሉያ።
    ተባረኩልኝ በጌታ ስም አሜን።ድንቅ መዝሙር

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 2 ปีที่แล้ว +4

    Tesemagn Megegnetu Balehubet Aslekesegn Riket Yemaygedibew Dasesegn Halelujah Wuuuuuuyyyyy 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏Nafiye Biruk Nesh Yibzalish

  • @wizsimon3830
    @wizsimon3830 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣር ይባርክሽ ወደ ንስሃ ሚያመራ መንፈስ ነው፡፡

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @officialsingerbenihonasege9263
    @officialsingerbenihonasege9263 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤🙏🙏🔥

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +4

    አመንንን እየሱስ ክርስቶስ ያድናል
    ጸጋዉን ያብዛለሺ እህትአለመ 🙏🙏❤❤🍒🍒

  • @belayselmon7396
    @belayselmon7396 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክሻል ፌኒ አንቺን ሳይ አፓስትል ታሜን አያለው መአዛሽ ገና አለምን ያዉዳል እንወድሻለን ።

  • @mestawetdegeto2252
    @mestawetdegeto2252 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የኔ ውድ ከዚህ በበለጠ ቅባትና ፀጋ ይግለጥሽ ተባረኪ ነፍስ አልቀረልኝም ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!

    • @gmichaelgebeyehu9299
      @gmichaelgebeyehu9299 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🤣💖💓💕🥀🌹💝❤️💕💗🤦‍♀️🙋‍♀️🤙🤙🤙🤣🤣💗💕❤️🧡💘🥀🌹🌻

  • @samsomhabte8329
    @samsomhabte8329 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen I filling the presence of Holly sprit hoooooooo jesus

  • @debelabekele6081
    @debelabekele6081 2 ปีที่แล้ว +7

    She's highly anointed and an exceptional
    lady!
    ....love u so much Naifi.....😍😍😍😍😍😍😍

  • @abbyabby7757
    @abbyabby7757 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen Ameeeeen Ameeeeeen tebarki

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว +2

    Endegena rehabe neh

  • @yegetatamiratdemissie5766
    @yegetatamiratdemissie5766 2 ปีที่แล้ว +3

    The Lord of Hosts will bless you, and instead of this, may the Spirit of the Lord my God fill you. We love you.

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen ameeen ameeen geta manfasun yifsaselen taberaky

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 2 ปีที่แล้ว +3

    Menfes kedus ❤… tebareki anchi hayal set

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen Ameeen
    ጌታ ብርክ ያርጌሽ

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Naifi

  • @muluneshmegersa1331
    @muluneshmegersa1331 2 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ ❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ

  • @bernabaseyasu1
    @bernabaseyasu1 ปีที่แล้ว +1

    Wow yelibin yemiders mezmur new!!

  • @mesitesfaye678
    @mesitesfaye678 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD WITH YOU

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen tebarki ❤🙏😭😭😭❤❤

  • @hayatmojammed6680
    @hayatmojammed6680 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen ameeen ameeen !!!!

  • @Maesekeram
    @Maesekeram 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amani, Amaeni,🙏🙏😭😭😭🙌🙌Tebareki,

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ግዜን ሰቶናል እሱ ታላቅ አምላካችን ብርቱ ነው በብርሃኑ ብርሃንን እናያለን

  • @santamesfin21
    @santamesfin21 2 ปีที่แล้ว +1

    nafiye yene wede zemensh berke yeblel..yegzabhair sat ..my mentor ...

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 2 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌Geta Iysuse yibark 🙏🙏🙏🙏🙏Nafi Zemnshi Yibark anchi yetbarkesh neshi Tsga yibzaleshi

  • @ruhamashewadaru2966
    @ruhamashewadaru2966 2 ปีที่แล้ว +1

    Naifi❤❤ you are blessing!

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @adimasualemulintalo6515
    @adimasualemulintalo6515 2 ปีที่แล้ว +1

    Essssssssey.

  • @mulukenhalake25
    @mulukenhalake25 2 ปีที่แล้ว +1

    Menfes Kidus Ohhh haleluyya Ameeen,..

  • @TeshomeGobena-p6y
    @TeshomeGobena-p6y 4 หลายเดือนก่อน

    So blessed

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen lord god blessed you more and more

  • @iphcethiopia6145
    @iphcethiopia6145 2 ปีที่แล้ว +1

    Nai tebarkileg

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen🙏🙏🙏

  • @citymz2719
    @citymz2719 2 ปีที่แล้ว

    Ammmmeeennn 💯 Haleluyaa

  • @danielbekele2195
    @danielbekele2195 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @gospelveiwtv5495
    @gospelveiwtv5495 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል መንፈስ ቅዱስ

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Number 1...kip it up

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn. I am listening day to day

  • @yeneneshsimachew5503
    @yeneneshsimachew5503 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Yhuniln