ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
በጣም የምገርም አስተማሪ የሆነ ታርክ ነው ያካፈልሸን ጀግና ነሸ እምነትሸ አድኖሻል እኛንም ከልብ የምናምን ና የምናመሰግንእንድሁም እናትናልጃ የተጨነቁትን ዳብሰው እንድፈውሱልን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ድንቅ ነው!! እንኳን ጌታ ረዳሽ
አቤት የመድሐኒያለም ምህረት እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን :: በዚህ ብቻ ሳይሆን በብዙ በሽታ የሚሰቃዩትን በምህረትህ በታምርህ አድናቸው ጎብኛቸው ጌታሆይ :: አንችም ጎበዝና ብርቱ ሴት ነሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፈጣሪ እስከመጨረሻው በደሙ ይሸፍንሽ እንዳመሰገንሽ ኑሪ ::
እመቤተን ጠርቶ ማንም ያፈሬ የለም ክብር ምስገና የጌታዬ ኢናት እንኳን እመቤቴ ራዳችሽ እህተዋ
እህቴ እኳን ደስ አለሽ ያንን ሁሉ አልፈሽ እግዚያብሄር ማመሴገንሽ ለሱ ምን ይሳነዋል እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ከነናቱ ክብር ምስጋና ይግባቸውና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እመብርሐን ከእነ ልጇ ክብር ምስጋና ይግባት ማን እንደ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ተመስገን👏
የእውነት ተመስጭ ነው ያድመጥኳት ጀግና ልብሽን ወደ እግዚአብሔር ካየሽ እግዚአብሔር ማሃሪ ነሽ እመቤቴ አሁንም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመቤታችን ይሁን እድለኛ ነሽ አሜን አሜን አሜን
በጣም ብርቱ ሴት ነሽ የመጨረሻው ዶክተር ግን በጣም ነው የሚያናድደው ቀንጭሯል ይላል እንዴ ለነፍሰጡር ያውም ለበሽተኛ ከሱ በላይ እግዚአብሔር መኖሩን አሳየሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ጨርሶ ይማርሽ 🙏
የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር የረዲው ምስጉን ነው ። በማመስገንሽ በትዕግስት ከባዱን ፈተና ተወጣሽው ያንቺን ሕይወት ከፈጣሪ በታች ያተረፈው አንበሳ አውቶብስ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ። መሲ ይህ ትልቅ ትምህርት ለሌሎቻችን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ትንሺ ፀሎት የህይወት መብራት ነች በብዙ ፀልዩ እግዚአብሔር እውነት ነው መላእክት ፃዲቃን ሰማእታት እናቱም እመቤታችን ቅዲሥት ዲንግል ማርያም እውነት ናቸው ባናያቸውም የሚያዩን ከለመንን የሚረዱን ናቸው 💙💙💙💙💙💙
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
በጣም አስተማሪ የሆነ ታርክ ነው ያካፈልሸን ጀግና ነሸ እምነትሸ አድኖሻል እኛንም ከልብ የምናምን ና የምናመሰግን እንድንሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን 🙏
የኔ፡እህት፡በጣም፡አመስጋኝነሺ፡ሁሉንም፡ሰው፡ከአንደበትሺ፡ስታመሰግኝ፡ሰማሁሺ፡አያልቅበትም፡እግዚአብሔር፡እንኳን፡እመቴ፡እረዳችሺ፡ሳቂታነሺ፡ደስተኝነሺ፡
ባርችዬ የኔ ውድ እንዴት አምሮብሻል ገና ልጆችሽን ትድሪያለሽ እመቤቴ ምን ይሥናታል በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ የኔ ሥቂታ በርቺ 💕💕💕💕💕🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ይሁንልሽ
የስደት እህቴ 💚💛❤️ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ..የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦየነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ..ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደትእሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት..የድህነት ታጋይ የስደት ወታደርእንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር..የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤️
Enamasegnalne sedategn naegnye ewnateme sehma ayrmola sedate ehawe 10 amata lawete yelme egzabher yemasegne selahulu nagare
ያአላህ ግጥሙ የኔ ወደም😭😭😔😔
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው!!! ደሞ የማመስገንን ጥቅም በተግባር ስለኣስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ !!!
እንዴት ያለ መታደል ነው እንዲህ ያለ ብርታት የእውነት በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ሁሌም ማመስገን ዋጋ አለው አሁንም ጨርሶ ይማርሽ ያመንሽው አምላክሽ ሁሌም አይለይሽ
አላህ ሆይ በካንሠርም በኩላሊትም በተለያዬ በሽታ የሚሠቃዩ የሠው ልጅ በሙሉ አላህ ፈውሱንለ ላክላቸው በሆስፒታልም በቤታቸውም በበሽታ የተኙ ወገኖቻችንን አላህ ጤናቸውን መልስላቸው ማንም አይታመም😢
Ammen ya rab
Amen
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@@foziamohammad2681 ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
Amen 🙏🙏🙏
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አምሮብሻል ከአይን ያውጣሽ ።በሕግዚያብሔር የታመነ ብፁህ ነው ይድናልም በርቺ የኔእህት
እግዚአብሔር በምህረቱ አሰበሽ ፣ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🌻🌻🌻፣ ሌሎች የታመሙትንም የአንቺ የመፈወስ ዕድል ይግጠማቸው፣ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው💕💕💕አምበሳ የከተማ አውቶቡስ👏👏👏 💎💎💎💎
ምን ዓይነት ጥንካሬና እምነት ነው በጣም አመስጋኝ ናት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሁሉ ተሰፋ ነው።
ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን አላህ ይሄን የሽታ ከአለም ያጥፋው።የበሽታ ደግ ባይኖርም ስለዚህ በሽታ ስሰማ ኡፍ እንዴት እንደምፈራ መጥፎ በሽታ።
በጣም እኔም ሲወራ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጂም ብየ ነው የምወጣ ከጓደኞቸጋር
የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ በማመስገን ውስጥ ያለውን ደስታና ጥንካሬ አሳይተሽናል
መስየ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እስክ መጨረሻ ይማርሽ ልጆችሽን እምትድሪ ያርግሽ ለብዙ ሰው ተስፋ እንድትሆኚ ነው ይረገሽ በጣም ቆንጆ🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌷🌷♥️♥️
ደስ ነው የምትይው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት አደረገልሽ እመቤቴ መጨረሽውን ታሳምርልሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ!!!!!!!! You are so positive person… የኔ እመቤት
በስመአብ ፅናትና እምነት እንዲህ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሌሎቹም በጭንቅ ላይ ላሉ ይድረስላቸዉ ምህረቱን ይስጥልን ።
መስዬ ፕሮግራምሽ አይጠገብም የኛ መልካም ዘመንሽ ይባረክ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ ልጆሽን ያሳድግልሽ ገና ልጆችሽ ን ድረሽ አርጅትሽ ረዥም ዕድሜን ፈጣሪ ይስጥሽ
የእግዚአብሔርን ምህረት ባንቺ ሰማነው እምነት ብቻ ተመስገን
ባርችዬ ነኔ ደግ የኔ የዋህ የኔ ሳቂታ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒአለም የእመብርሀን ልጅ አሁንም ጨርሶ ነቅሎ ያዉጣልሽ ልጆችሽንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ መሲዬ ከረጅም ጊዜ በኃላ እንዳያት ስላረግሽኝ ተባረኪ ስራሽ ሒወትሽ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
ይኔውድ እግዚአብሔርን እሚሳነው ነገር የለም ያመነ ይድናል ብርቺ
ወየው ዛሬ ገና የአገራችንን ዶ/ሮችን ሰታመሠግኝ ሰማሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን በሰላም ማረሸ ደሰ ይላል በጣም
እረ አሉ በተለይ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዶክተሮች ይለያሉ እጅግ መመስግን አለባቸው
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያደልልን አሜን❤️🙏🙏🙏😭
@ሉባባ ዩቱዩቢ እሽ
Egzisbher edmena tena ystesh Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏
መሲዬ መልካም ሴት እግዚአብሔር ሰላምሽን ይብዛልሽ እንኳን አደረሰሽ. አህቴ. እንኳን ጌታ አተረፈሽ እህቴ. እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ አበቃሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጨርሶ ምማርሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውስድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ልጆችሽን ይባርክልሽ ::
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ዕምነትሽ ድንቅ ነው ዕምነትሽ አድኖሻል ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ፡፡
ጌታ አምላክ የተመሠገነ ይሁን እህቴ እምነትሽ እረድቶሻል 🙏ብርቱ ነሽ 👏🌻😁🤗🤲💐🌻
አሜን ! አሜን ! አሜን ! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🙏🌻🌻🌻 💞💪
ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ባርያ ብርቱ ነሽ ጨርሶ ይማርሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰቦችሽን ያኑርልሽ በዙርያሽ ያሉትን ሁሉ
የአለሙ ጌታ ምን ይሳነዋል አንተ እኮ ለተጨነቁት ላዘኑት ቸር ደግ ሩህሩህ ነህ ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለኛም ለምኝልን በእውነት ምን እንደምን አላውቅም ከዚህ ክፉ በሽታ ስለዳንሽ ደስ ነው ያለኝ የጥቁር ቆንጆ ውብ ነሽ እህቴ 🙏❤
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እምነትሽ የሚገርም ነዉ ለኛም ትምህርት ነዉ
ጤናን የሚያክል ምንም ሀብት የለም።መሲዬ ድምፅሽን እርጋታሽን አቀራረብሽን ስወደው።
በጣም ጀግና ነሽ አላህ ሁሉንም ነገርይርዳሽ
እምነታች ንያድናል እንኳን ለዚህ አበቃሽ😇💕
በሁሉም ነገር ላይ ለማመስገን የተፈጠርሽ ሴት ነሽ እግ/ር ይባርክሽ
ፈጣሪ ደግ ነው እሱ ካለ ሁሉም ቀላል ነው እንካንም ፈጣሪ ማረሽ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን
ስለሆነው ነገር ሁሉ ፈጣሪያችን እግዚአብሔ ከቅድሥት ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገኑ ይሁኑ !!!ቤተሰብሽም ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን የዓምላካችንን ቸርነት አይተናልና ።
ባር ችዬ ፈጣሪ ይመ ስገን የኔ ሳቂታ !!
ከልዩም ልዩ ከብርቱም ብርቱ በስማም የልጆቹሽ እናት ያርግሽ የኔ ጠንካራ እናት የተደረገላትን ያመሰገነች ምርጥ እናት ረጄም እድሜ ይስጥሽ👍👍👍
ያድናል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አመስጋኝ ነሽ ትገርሚያለሽ ሁሉንም መልካም እንዳልሽ ጨረሽው እንቺም መልካም ብትሆኚ ነው እግዚአብሔር የልብን ያውቃል እመኑ በሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ
በጣም በብዙ ነገር ተፅናናሁ ማመስገንሽ ደግሞ እጅግ በጣም ነው ደስ እሚለው ሁሉ ተሰቶን ማመስገን ያቃተን ስንቶቻችን ነን መልካም አዲስ አመት ተባሪኪ አስተምረሽናል
እግዚያብሔር ይመስገን ምህረቱ በዝቶልሽ ዛሬ ላይ በመድረስሽ ከጐንሽ ስለነሩት ስለቤተሰብሽም ጌታ ይባረክ
ክብሩ ይሰፋ መድሀኒለም እንኳንም እማምላክ ማረችሺ የኔእህት ጥንካሬሺ ደስሲል በሰማም
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ
ፍልቅልቅ ሴት እምነትሽ እድኖሻል ድሮስ እግዚአብሔር አምኖ ማንም ያፈረ የለም እግዚአብሔር ይመስገን አመስጋኝ ነሽና ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ጀግና ሴትነሽ
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሲ በዚች ምድር ላይ ሰዊች የሚደርስባቸውን ህመም የተለያዩ ችግሮችን እንዴት ማለፍ እንደምንችል በጣም አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን እንድንማርበት ስላደረግሽን እናመሰግናለን የበረከት ሲገርመኝ የእህታችን ብርታት ፅናት እምነት በሚገባ ሰማነው እውነት ነው እግዚአብሔር የያዘ ሰው እናታች እመቤታችን ማሪያምን የተደገፈ እንደማያፍር እኔም በህይወቴ በሚገባ አይቼዋለሁ አልፌዋለሁ በየጊዜው እያለፍኩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከእግዚአብሔር በታች ቤተሰብ እና ጓደኞች በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ እየሰማን እያየንም ነው እባካችሁ ሁላችንም እንደዚህ መልካም ስራ እንስራ
እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ስራ ድንቅ ነው የኔ እህት እድለኛ ነሽ አመስገኝ መሆን እድለኛነት ነው ። መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስው።
አድናቂሽ ነኝ አሁንም እግዚያብሔር ካንቺጋር ይሁን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኔ ማር
ተመስጌን የዳዊት ኣምላኽ ውዴ ሁለተኛ ተፈጥረሻል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንልሽ ከውዶች ቤተሰቦችሽ ጋር
እግዚአብሔር ይህን አደረገ እልልልልልልልል
ይሄ የፈጣሪ ተአምር ነው ትረፍ ያለው ነብስ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ተመስገን።
አሜን ውዴ እግዚያብሄር መልካም ነው ጌታ ጨርሶ ይማርሽ
Wow Girum denk new ye Egziabher sera🙏. Des sil🥳🤗Enkuan des yalesh, fetsmo denesh degmo Egziabherin degmesh degagemesh lemamesgen yabkash🙏🌻🌾🌻🌾🌻🌾
የአምላክ ስራ ድንቅ ነው በተግዳሮችሽ ሁሉ ማመስገንሽ አንቺም ድንቅ ነሽ እራሴን በአንቼ ቦታ ሆኜ ሳስበው በጣም ከባድ ነው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
ከደዚህ አለ በሽታ አላህ ይሠዉረን አችንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ምን ይሳነዋል 🤲🤲🤲
ስታምሪ መሲዬ የእኔ ውብ ሴት እንኳንም አደረስን አደረስሽ መሲዬ የእኔ መልካም ቅን ሴት ሰወድሽ በጣም የእኔ ቆንጆ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነው እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ያልሽው ቃል በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ያልፋል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እናትነት ዋጋ አለው ፈገግታሽ እንዴት ደስ ይላል
አጅግ የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ በምንም አይነት ነገር ዉሰጥ ብንሆንም እግዚአብሔርን ማመስገን አንዳለብን ግን ልጅቱ እግዚያብሔር ፀጋ ሰትዋታል አሱም የማመሰገን አመሰግኝ ነች አንኳንም እግዚአብሔር ፍወሰሸ አሁንም አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ የሰጠሸን ፍሬ በጥበ ብ ያሳድግልሸ 🙏💕
እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና በጣም ጠካራ ላደረገሽ እግዝአብሄር ይመስገን
የኔ ጣፋጭ አምላክ እንድትመሰክሪ ነው ያኖረሽ። ታድለሽ በጣም አመስጋኝ ነሽ አይወሰድበሽ ለልጆችሽ ሺ ሁኚ
የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር🙏
Yana Kong tanks god👍👍👍🎉
Wow, most insurances even outside of Ethiopia doesn’t cover cancer treatment costs, your employer is really good 👍.
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው እመኑ ትድናላቹ፡፡ ላለው ይጨመርለታል የሚለው እንደዚህ አይነቱን ነው፡፡ ምስጋና ከሱጋ ላለ ማለት ነው አመስጋኝ ሰው ብዙ ነገር ይደረግለታል ይጨመርለታል ይበዛለታል ፡፡ አመስጋኝ ያርገን መድሀኒአለም
እውነት ነው አንቺ በእምነትሽ በሰውነትሽ በሞራልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ:: ከዛም በላይ በተፈጥሮሽም ንቁ ነሽ::ሃገራችን ውስጥ በየዋህነት የሚደረጉ የሰውን ሞራል የሚጎዱ የአነጋገር ሁኔታዎች በጣም አለ:: እንኳን በጤና ጉዳይ እንዲሁ በወሬ እንኳን የሚጠይቁት እና ምክር መስሏቸው የሚያወሩት ሁሉ የሚያደርጉት የሚያሳዝን ነው:: ግን ያለማወቅ በመሆኑ እንደአንቺ መቻል ነው::
Ayzohe 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝☝☝
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው እውነት ነው ካመኑ ይደርሳል አንቺም ጨርሶ ይማርሽ
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ይመስገን አሜን ፫
በስመአብ ምን አይነት አመስጋኝ ሴት ናት በፈጣሪ ተባረኪ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ
በጣም የሚትገርሚ እሴት ነሽ።ዝም ብየ ስመለከትሽ የሚግዚያብሔር መንፈስ ባንች ላይ ያለ ይመሥለኛል ።ለሌሎች እናትቻችን ምሣሌ እንድትሆኝ አምላክ ያመጣሽ ዋው ልዩ ፈገግታ ሀሤት የሚሞላ የጥቁር መላክ ነሽ።
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሆኖልሻ ስራው ድንቅ ነው 🌺🌺🌺🙏
አላህ ካልቆረጠብን እኮ ለሁሉም በሽታዎች መድሀኒት አለው
በዚች ልጅ ውስጥ እግዚአብሔር ምን ያህል ከፊትሽ እንደቆመ ነው የሚያሳየው ጥንካሬሽ አመስጋኝነትሽ ሁሉ አምላክ ስራውን ባንቺ ይታያል::
አሜን አሜን !!!!
Thanks so much for sharing your incredible story.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
የኔ እና ት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘውልሽ
መልካም ፡ ክርስትያን ፡ ነሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ❤
እግዚአበሔርርን ያመነ አይወድቅም ኦ አምላክ ሆይ እምነትን ጨምርልን እማ ፍቅር ምላጃሽ አይለየን
የተመሰገነ አምላክ ሁሌም ይመሰገን
የአምነን ነጋ አምላክ እግዚአብሄር እረድቶሻል ልዩ ልጅ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
በጣም የምገርም አስተማሪ የሆነ ታርክ ነው ያካፈልሸን ጀግና ነሸ እምነትሸ አድኖሻል እኛንም ከልብ የምናምን ና የምናመሰግንእንድሁም እናትናልጃ የተጨነቁትን ዳብሰው እንድፈውሱልን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ድንቅ ነው!! እንኳን ጌታ ረዳሽ
አቤት የመድሐኒያለም ምህረት እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን :: በዚህ ብቻ ሳይሆን በብዙ በሽታ የሚሰቃዩትን በምህረትህ በታምርህ አድናቸው ጎብኛቸው ጌታሆይ :: አንችም ጎበዝና ብርቱ ሴት ነሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፈጣሪ እስከመጨረሻው በደሙ ይሸፍንሽ እንዳመሰገንሽ ኑሪ ::
እመቤተን ጠርቶ ማንም ያፈሬ የለም ክብር ምስገና የጌታዬ ኢናት እንኳን እመቤቴ ራዳችሽ እህተዋ
እህቴ እኳን ደስ አለሽ ያንን ሁሉ አልፈሽ እግዚያብሄር ማመሴገንሽ ለሱ ምን ይሳነዋል እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ከነናቱ ክብር ምስጋና ይግባቸውና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እመብርሐን ከእነ ልጇ ክብር ምስጋና ይግባት ማን እንደ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ተመስገን👏
የእውነት ተመስጭ ነው ያድመጥኳት ጀግና ልብሽን ወደ እግዚአብሔር ካየሽ እግዚአብሔር ማሃሪ ነሽ እመቤቴ አሁንም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመቤታችን ይሁን
እድለኛ ነሽ አሜን አሜን አሜን
በጣም ብርቱ ሴት ነሽ የመጨረሻው ዶክተር ግን በጣም ነው የሚያናድደው ቀንጭሯል ይላል እንዴ ለነፍሰጡር ያውም ለበሽተኛ ከሱ በላይ እግዚአብሔር መኖሩን አሳየሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ጨርሶ ይማርሽ 🙏
የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር የረዲው ምስጉን ነው ። በማመስገንሽ በትዕግስት ከባዱን ፈተና ተወጣሽው ያንቺን ሕይወት ከፈጣሪ በታች ያተረፈው አንበሳ አውቶብስ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ። መሲ ይህ ትልቅ ትምህርት ለሌሎቻችን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ትንሺ ፀሎት የህይወት መብራት ነች በብዙ ፀልዩ እግዚአብሔር እውነት ነው መላእክት ፃዲቃን ሰማእታት እናቱም እመቤታችን ቅዲሥት ዲንግል ማርያም እውነት ናቸው ባናያቸውም የሚያዩን ከለመንን የሚረዱን ናቸው 💙💙💙💙💙💙
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
በጣም አስተማሪ የሆነ ታርክ ነው ያካፈልሸን ጀግና ነሸ እምነትሸ አድኖሻል እኛንም ከልብ የምናምን ና የምናመሰግን እንድንሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን 🙏
የኔ፡እህት፡በጣም፡አመስጋኝነሺ፡ሁሉንም፡ሰው፡ከአንደበትሺ፡ስታመሰግኝ፡ሰማሁሺ፡አያልቅበትም፡እግዚአብሔር፡እንኳን፡እመቴ፡እረዳችሺ፡ሳቂታነሺ፡ደስተኝነሺ፡
ባርችዬ የኔ ውድ እንዴት አምሮብሻል ገና ልጆችሽን ትድሪያለሽ እመቤቴ ምን ይሥናታል በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ የኔ ሥቂታ በርቺ 💕💕💕💕💕
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ይሁንልሽ
የስደት እህቴ 💚💛❤️
ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
..
የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
..
ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
..
የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
..
የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማ
ብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ
ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤️
Enamasegnalne sedategn naegnye ewnateme sehma ayrmola sedate ehawe 10 amata lawete yelme egzabher yemasegne selahulu nagare
ያአላህ ግጥሙ የኔ ወደም😭😭😔😔
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው!!! ደሞ የማመስገንን ጥቅም በተግባር ስለኣስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ !!!
እንዴት ያለ መታደል ነው እንዲህ ያለ ብርታት የእውነት በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ሁሌም ማመስገን ዋጋ አለው አሁንም ጨርሶ ይማርሽ ያመንሽው አምላክሽ ሁሌም አይለይሽ
አላህ ሆይ በካንሠርም በኩላሊትም በተለያዬ በሽታ የሚሠቃዩ የሠው ልጅ በሙሉ አላህ ፈውሱንለ ላክላቸው በሆስፒታልም በቤታቸውም በበሽታ የተኙ ወገኖቻችንን አላህ ጤናቸውን መልስላቸው ማንም አይታመም😢
Ammen ya rab
Amen
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@@foziamohammad2681 ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
Amen 🙏🙏🙏
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አምሮብሻል ከአይን ያውጣሽ ።በሕግዚያብሔር የታመነ ብፁህ ነው ይድናልም በርቺ የኔእህት
እግዚአብሔር በምህረቱ አሰበሽ ፣ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🌻🌻🌻፣ ሌሎች የታመሙትንም የአንቺ የመፈወስ ዕድል ይግጠማቸው፣ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው💕💕💕
አምበሳ የከተማ አውቶቡስ👏👏👏 💎💎💎💎
ምን ዓይነት ጥንካሬና እምነት ነው በጣም አመስጋኝ ናት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሁሉ ተሰፋ ነው።
ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን አላህ ይሄን የሽታ ከአለም ያጥፋው።የበሽታ ደግ ባይኖርም ስለዚህ በሽታ ስሰማ ኡፍ እንዴት እንደምፈራ መጥፎ በሽታ።
በጣም እኔም ሲወራ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጂም ብየ ነው የምወጣ ከጓደኞቸጋር
Amen 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ በማመስገን ውስጥ ያለውን ደስታና ጥንካሬ አሳይተሽናል
መስየ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እስክ መጨረሻ ይማርሽ ልጆችሽን እምትድሪ ያርግሽ ለብዙ ሰው ተስፋ እንድትሆኚ ነው ይረገሽ በጣም ቆንጆ🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌷🌷♥️♥️
ደስ ነው የምትይው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት አደረገልሽ እመቤቴ መጨረሽውን ታሳምርልሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ!!!!!!!!
You are so positive person… የኔ እመቤት
በስመአብ ፅናትና እምነት እንዲህ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሌሎቹም በጭንቅ ላይ ላሉ ይድረስላቸዉ ምህረቱን ይስጥልን ።
መስዬ ፕሮግራምሽ አይጠገብም የኛ መልካም ዘመንሽ ይባረክ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ ልጆሽን ያሳድግልሽ ገና ልጆችሽ ን ድረሽ አርጅትሽ ረዥም ዕድሜን ፈጣሪ ይስጥሽ
የእግዚአብሔርን ምህረት ባንቺ ሰማነው እምነት ብቻ ተመስገን
ባርችዬ ነኔ ደግ የኔ የዋህ የኔ ሳቂታ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒአለም የእመብርሀን ልጅ አሁንም ጨርሶ ነቅሎ ያዉጣልሽ ልጆችሽንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ መሲዬ ከረጅም ጊዜ በኃላ እንዳያት ስላረግሽኝ ተባረኪ ስራሽ ሒወትሽ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
ይኔውድ እግዚአብሔርን እሚሳነው ነገር የለም ያመነ ይድናል ብርቺ
ወየው ዛሬ ገና የአገራችንን ዶ/ሮችን ሰታመሠግኝ ሰማሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን በሰላም ማረሸ ደሰ ይላል በጣም
እረ አሉ በተለይ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዶክተሮች ይለያሉ እጅግ መመስግን አለባቸው
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያደልልን አሜን❤️🙏🙏🙏😭
@ሉባባ ዩቱዩቢ እሽ
Egzisbher edmena tena ystesh Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏
መሲዬ መልካም ሴት እግዚአብሔር ሰላምሽን ይብዛልሽ እንኳን አደረሰሽ. አህቴ. እንኳን ጌታ አተረፈሽ እህቴ. እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ አበቃሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጨርሶ ምማርሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውስድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ልጆችሽን ይባርክልሽ ::
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ዕምነትሽ ድንቅ ነው ዕምነትሽ አድኖሻል ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ፡፡
ጌታ አምላክ የተመሠገነ ይሁን እህቴ እምነትሽ እረድቶሻል 🙏ብርቱ ነሽ 👏🌻😁🤗🤲💐🌻
አሜን ! አሜን ! አሜን ! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🙏🌻🌻🌻 💞💪
ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ባርያ ብርቱ ነሽ ጨርሶ ይማርሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰቦችሽን ያኑርልሽ በዙርያሽ ያሉትን ሁሉ
የአለሙ ጌታ ምን ይሳነዋል አንተ እኮ ለተጨነቁት ላዘኑት ቸር ደግ ሩህሩህ ነህ ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለኛም ለምኝልን በእውነት ምን እንደምን አላውቅም ከዚህ ክፉ በሽታ ስለዳንሽ ደስ ነው ያለኝ የጥቁር ቆንጆ ውብ ነሽ እህቴ 🙏❤
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እምነትሽ የሚገርም ነዉ ለኛም ትምህርት ነዉ
ጤናን የሚያክል ምንም ሀብት የለም።መሲዬ ድምፅሽን እርጋታሽን አቀራረብሽን ስወደው።
በጣም ጀግና ነሽ አላህ ሁሉንም ነገርይርዳሽ
እምነታች ንያድናል እንኳን ለዚህ አበቃሽ😇💕
በሁሉም ነገር ላይ ለማመስገን የተፈጠርሽ ሴት ነሽ እግ/ር ይባርክሽ
ፈጣሪ ደግ ነው እሱ ካለ ሁሉም ቀላል ነው እንካንም ፈጣሪ ማረሽ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን
ስለሆነው ነገር ሁሉ ፈጣሪያችን እግዚአብሔ ከቅድሥት ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገኑ ይሁኑ !!!ቤተሰብሽም ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን የዓምላካችንን ቸርነት አይተናልና ።
ባር ችዬ ፈጣሪ ይመ ስገን የኔ ሳቂታ !!
ከልዩም ልዩ ከብርቱም ብርቱ በስማም የልጆቹሽ እናት ያርግሽ የኔ ጠንካራ እናት የተደረገላትን ያመሰገነች ምርጥ እናት ረጄም እድሜ ይስጥሽ👍👍👍
ያድናል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አመስጋኝ ነሽ ትገርሚያለሽ ሁሉንም መልካም እንዳልሽ ጨረሽው እንቺም መልካም ብትሆኚ ነው እግዚአብሔር የልብን ያውቃል እመኑ በሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ
በጣም በብዙ ነገር ተፅናናሁ ማመስገንሽ ደግሞ እጅግ በጣም ነው ደስ እሚለው ሁሉ ተሰቶን ማመስገን ያቃተን ስንቶቻችን ነን መልካም አዲስ አመት ተባሪኪ አስተምረሽናል
እግዚያብሔር ይመስገን ምህረቱ በዝቶልሽ ዛሬ ላይ በመድረስሽ ከጐንሽ ስለነሩት ስለቤተሰብሽም ጌታ ይባረክ
ክብሩ ይሰፋ መድሀኒለም እንኳንም እማምላክ ማረችሺ የኔእህት ጥንካሬሺ ደስሲል በሰማም
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ
ፍልቅልቅ ሴት እምነትሽ እድኖሻል ድሮስ እግዚአብሔር አምኖ ማንም ያፈረ የለም እግዚአብሔር ይመስገን አመስጋኝ ነሽና ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ጀግና ሴትነሽ
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሲ በዚች ምድር ላይ ሰዊች የሚደርስባቸውን ህመም የተለያዩ ችግሮችን እንዴት ማለፍ እንደምንችል በጣም አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን እንድንማርበት ስላደረግሽን እናመሰግናለን የበረከት ሲገርመኝ የእህታችን ብርታት ፅናት እምነት በሚገባ ሰማነው እውነት ነው እግዚአብሔር የያዘ ሰው እናታች እመቤታችን ማሪያምን የተደገፈ እንደማያፍር እኔም በህይወቴ በሚገባ አይቼዋለሁ አልፌዋለሁ በየጊዜው እያለፍኩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከእግዚአብሔር በታች ቤተሰብ እና ጓደኞች በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ እየሰማን እያየንም ነው እባካችሁ ሁላችንም እንደዚህ መልካም ስራ እንስራ
እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ስራ ድንቅ ነው የኔ እህት እድለኛ ነሽ አመስገኝ መሆን እድለኛነት ነው ። መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስው።
አድናቂሽ ነኝ አሁንም እግዚያብሔር ካንቺጋር ይሁን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኔ ማር
ተመስጌን የዳዊት ኣምላኽ ውዴ ሁለተኛ ተፈጥረሻል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንልሽ ከውዶች ቤተሰቦችሽ ጋር
እግዚአብሔር ይህን አደረገ እልልልልልልልል
ይሄ የፈጣሪ ተአምር ነው ትረፍ ያለው ነብስ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ተመስገን።
አሜን ውዴ እግዚያብሄር መልካም ነው ጌታ ጨርሶ ይማርሽ
Wow Girum denk new ye Egziabher sera🙏. Des sil🥳🤗Enkuan des yalesh, fetsmo denesh degmo Egziabherin degmesh degagemesh lemamesgen yabkash🙏🌻🌾🌻🌾🌻🌾
የአምላክ ስራ ድንቅ ነው በተግዳሮችሽ ሁሉ ማመስገንሽ አንቺም ድንቅ ነሽ እራሴን በአንቼ ቦታ ሆኜ ሳስበው በጣም ከባድ ነው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
ከደዚህ አለ በሽታ አላህ ይሠዉረን አችንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ምን ይሳነዋል 🤲🤲🤲
ስታምሪ መሲዬ የእኔ ውብ ሴት እንኳንም አደረስን አደረስሽ መሲዬ የእኔ መልካም ቅን ሴት ሰወድሽ በጣም የእኔ ቆንጆ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነው እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ያልሽው ቃል በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ያልፋል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እናትነት ዋጋ አለው ፈገግታሽ እንዴት ደስ ይላል
አጅግ የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ በምንም አይነት ነገር ዉሰጥ ብንሆንም እግዚአብሔርን ማመስገን አንዳለብን ግን ልጅቱ እግዚያብሔር ፀጋ ሰትዋታል አሱም የማመሰገን አመሰግኝ ነች አንኳንም እግዚአብሔር ፍወሰሸ አሁንም አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ የሰጠሸን ፍሬ በጥበ ብ ያሳድግልሸ 🙏💕
እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና በጣም ጠካራ ላደረገሽ እግዝአብሄር ይመስገን
የኔ ጣፋጭ አምላክ እንድትመሰክሪ ነው ያኖረሽ። ታድለሽ በጣም አመስጋኝ ነሽ አይወሰድበሽ ለልጆችሽ ሺ ሁኚ
የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር🙏
Yana Kong tanks god👍👍👍🎉
Wow, most insurances even outside of Ethiopia doesn’t cover cancer treatment costs, your employer is really good 👍.
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው እመኑ ትድናላቹ፡፡ ላለው ይጨመርለታል የሚለው እንደዚህ አይነቱን ነው፡፡ ምስጋና ከሱጋ ላለ ማለት ነው አመስጋኝ ሰው ብዙ ነገር ይደረግለታል ይጨመርለታል ይበዛለታል ፡፡ አመስጋኝ ያርገን መድሀኒአለም
እውነት ነው አንቺ በእምነትሽ በሰውነትሽ በሞራልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ:: ከዛም በላይ በተፈጥሮሽም ንቁ ነሽ::
ሃገራችን ውስጥ በየዋህነት የሚደረጉ የሰውን ሞራል የሚጎዱ የአነጋገር ሁኔታዎች በጣም አለ:: እንኳን በጤና ጉዳይ እንዲሁ በወሬ እንኳን የሚጠይቁት እና ምክር መስሏቸው የሚያወሩት ሁሉ የሚያደርጉት የሚያሳዝን ነው:: ግን ያለማወቅ በመሆኑ እንደአንቺ መቻል ነው::
Ayzohe 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝☝☝
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው እውነት ነው ካመኑ ይደርሳል አንቺም ጨርሶ ይማርሽ
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ይመስገን አሜን ፫
በስመአብ ምን አይነት አመስጋኝ ሴት ናት በፈጣሪ ተባረኪ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ
በጣም የሚትገርሚ እሴት ነሽ።ዝም ብየ ስመለከትሽ የሚግዚያብሔር መንፈስ ባንች ላይ ያለ ይመሥለኛል ።ለሌሎች እናትቻችን ምሣሌ እንድትሆኝ አምላክ ያመጣሽ ዋው ልዩ ፈገግታ ሀሤት የሚሞላ የጥቁር መላክ ነሽ።
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን