በሰው ሀገር ድፍት ብላ ቀረች 😥😭አይ ስደት ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢 በጣም ከባድነው በስደት ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
    መከረኛው እናት አባት በርበር እየጠበቀች😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @mami9842
    @mami9842 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪዬ ነፍሰዋን በገነት ያሰርፍ ጌታ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ በፈጣሪ ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል😢ልብ ይሰብራል😢ይህ ነገር የሚከሰተው ከስራ ብዛት ነው እኛ ስደተኞች ስራ ሲበዛብን ለተለያየ በሽታ ይዳርገናል ነፍስሽን ይማረው የኔ ከርታታ😢😢

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይከብዳል እህታችንን እንኳን ደህና ወቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን የኔ እናት የኔ ከረታታ ወታ ያልፍልኛል ብላ በጣም ይከብዳል

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭አይይይይ በጣም ያማል ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ከወጥቶ መቅራት ይማረን ነብስ ይማር ከባድ ነው ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔 አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @tube20134
    @tube20134 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢ወቶ ከመቅራት እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት ብክን ብክን እዳልን አድቀንኳን እረፍት ሳናገኝ መሞት በጣም ያማል አይ ቤተሰብ እደቅልፍ አድርጎበዛው ማሸለብ😢😢😢

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ፈጣር ጨርሶ ይማራት 😢 ዉይይይ እንኳን ደሔና መጣሽ እሕታችን ቤርች ዉዴ❤

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያስቀሰቺን በሰው ሀገር እንደተኛች ቀረቺው❤

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ወዴ ያአላህ የኔ ከረታታ አህት ምን ሆኘፈና ይሆን አላህየ አላህ ይጠበቀን ወተን ከመቅረት አህ ጌታየ😢😢😢

  • @Enat2721
    @Enat2721 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በጣም ያማል😢😢😢😢

  • @BirtukanGirma-p6b
    @BirtukanGirma-p6b 3 หลายเดือนก่อน

    Be ewunet yesezinel😢😢😢

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው የኔ ከርታታ😢😢😢

  • @AmenoNati
    @AmenoNati 3 หลายเดือนก่อน

    እባቱ እባክህ አምላክ ሃይ ወይን ከመቅረት ሰውን እግዚአብሔር ነብስሽን በእቅድ ያሳርፋት በጣም ያሳዝናል

  • @hayat2583
    @hayat2583 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም. ስላም ይብዝል እህት አንብብ. ደህና መጣሽ እህት በርቱ እህት ሀገርች ስላም ያድርግልን ያርብ አላህ በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰንቱን እናልማለን ስንቱን እናቅዳለን በሰላም ሀገርም መግባት ትልቅ ነገር ኀው አምላኬ ሆይ አንደወጣን አታስቀረን እባክህ😢😢😢 ያማል

  • @asttube7320
    @asttube7320 3 หลายเดือนก่อน

    Betam yasazinal lazih kentu alem mebalatachin zari iykoterin😢😢😢😢😢😢

  • @medhanit24
    @medhanit24 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ
    በጣም ከባድ ነው ወቷ ከመቀረት ፈጣሪ ይጠብቀን ነፍስ ይማር በጣም ከባድ ነው😢😢

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ አይይይይ ስደት የኔ ከርታታ ስቱን ሰው እደወጣ አስቀረው እፍፍ አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አይይይይ😢

  • @mersa12
    @mersa12 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ

  • @SindeTube
    @SindeTube 3 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ይሄን ስንት አቅዳ ስንት ተቸግራ ይሆን የሄደችው ድህነት የስራህን ይስጥህ ስንት ወንድም እና እህቶቻችን የበረሃ እና የባህር ሲሳይ ሆኑ እናቷ ባልኖረች ብዬ ተመኘሁ ህመሟ ሳስበው አመመኝ

  • @GenetAlety
    @GenetAlety 3 หลายเดือนก่อน

    Fexary wato kameqreti yetebiqan hiyewati endy nati😢😢😢

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ በጣም ያሳዝናል የኔ ከርታታ ነፍስሺ በአፀደ ገነት ትረፍ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም ሥለነበረቆይታ አዝናለሁ የመተዛዘን የመነፉፈቅ የመዋደድ ቀን ያጣልን ሁሉንም ሠላምና አድነት ፉቅር መተዛዘን ያብዛልን እያልኩ በዚሁ ልሠናበታችሁ

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን
    ልጆች እህታችን በጣም ከበድ ነው
    እግዚአብሔር ከነደዚህ አይነት ይሰውረን
    😢

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያኢላሂ

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam enkuwan denamexshi mamey bexamyasazen fexare hiye😢😢😢😢😢

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 3 หลายเดือนก่อน

    ወቶ ከመቅርት እግዛብሔር ይጠብቀን

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቀበጧየ ውደ በጣም ያሳዝናል ግን አልሞተችም እየተባለ ነው ሴትዩዋ ን ለመሸወድ ነው እንጅ አልሞተችም ይባላል አላሁ አለም

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 3 หลายเดือนก่อน

    nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu🥰

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከደዚ አይነት አደጋ ይሰዉረን በጣም ልብን ዬሚሰብር ነዉ

  • @Boonedha
    @Boonedha 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleeti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanumaan itti fufii hojeedhuu hojeetan waan bareeddaa argatu kanaafu jabaadhu namati tola wowowo

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ግን አድራሻዋ የትነው ተኝታ ሙታ ነውመሰል ያገኝቻት ዋነብሴ ማንምእኮ አያየንም ለቤተሰቦች መፀናናት ይስጣቸው ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @SEngidasew
    @SEngidasew 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር አይ እናት አይ ልጅ ሳያልፍ ወጥቶ መቅረት

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጂ ለነገ እናሰባለን እናልማለን ነገር ግን ሁሉም ነገር ከንቱ ነው😢

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selamish yibza wud inhachin inkuan selam metash ufffffff sidet 😢

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare
    @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው

  • @wryetube
    @wryetube 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን

  • @Meskicook
    @Meskicook 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ነብሷን ይማረዉ ስደት ክፋ

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa 3 หลายเดือนก่อน

    Azoshi😢😢😢😢😢

  • @እማፊቅሪ
    @እማፊቅሪ 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 3 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuufffff 😭😭 yaszinal betam

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher nebeseshin yemarehu leziche acher edeme enebalalen feker yelen bemin endeminemot anakem sew kentu new zaren maderachinn anahukem ayi sedet 😭😭😭😭

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ያማል

  • @kemir264
    @kemir264 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ስደት ብዙ እህትና ወንድሞችን አሳቶናል ያረብ

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw 3 หลายเดือนก่อน

    መሞት አይቀር ፈጣሪ አሟሟታችንን አሳምረው ነው የሚባለው😢

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 3 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ሰደት ኡኢኡፍፍፍ😢😢

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 3 หลายเดือนก่อน

    Sew kentu😢😢

  • @iuolia
    @iuolia 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @Burte2121
    @Burte2121 3 หลายเดือนก่อน

    Memot ayikerim gin abetu amlekechin le niseha fire abken bich😢😢😢 nefsowen egzihabihar yimerilin

  • @HanaDaniel-g3y
    @HanaDaniel-g3y 3 หลายเดือนก่อน

    uuuuuuuuuufffffffffffff😢😢😢😢

  • @ekramkasahun-o2b
    @ekramkasahun-o2b 3 หลายเดือนก่อน

    betam yasazinal alah yizelat besew hager woto kemekret alah yitebken

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 3 หลายเดือนก่อน

    አይ የኛ ነገር መጨረሻው አያምር ሚስኪን

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 3 หลายเดือนก่อน

    አይይየኛ ነገር😢

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 3 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii 😢uuuuufff bayyee nama gadisisa waqayyoon nagaan biyyaa kenyati nuha galchu jabadhu sanyii ofii biyyaa bahani biyyaa ormaati hafu rabii nuha olchu

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

    ዉይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢ወይሰደትሰንትአይነትአለዉ፣የኔእህትነፈሰሸንበደጊጉችጉንያኖረሸ፣የኔክረታታ፣ቤትሰብም፣መፀናናቱንይሰጣችዉ፣ወደየሀገሬልጀችወቶክመቅረትእግዚአብሔረይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eyerus-g7q
    @Eyerus-g7q 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እህቴ😂😂😂

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    صلم صلم بيشلوه ثلمش يبزلن رصك وشحد متلشكد😢😢😢😢😢😢

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    Noruu bagaa nagaan dhuftee uuufff 🥹

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 3 หลายเดือนก่อน

    nbes ymaerrr😢😢😢 effffffff

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 3 หลายเดือนก่อน

    Alen wede Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 3 หลายเดือนก่อน

    Nebsishin ymarew

  • @bluetubef
    @bluetubef 3 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ አለም ለዚም ተባልተን መኖራችን አይ

  • @njvip2886
    @njvip2886 3 หลายเดือนก่อน

    Wy sdet mechereshaw aeyamrm