ህዝቡን ሁሉ እባ በባ ያደረገዉ የሰርግ ጥፍር ቆረጣ በማህላባ የገጠር ሰርግ ማየት የናፈቀዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 ปีที่แล้ว +575

    ኑሮማ እርካሽ ነው ስደተኞቹ ልንመጣ ነው ስንላቸው ኑሮ ውድ ነው ትንሽ ስሪ ይላሉ 🤓

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 ปีที่แล้ว +58

    የወገኔ መያዝ በጣም አስጨንቆኛል በዱአ እንበርታ👍👍👍👍😭

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል።እኒመችም።ለንሱ።ሳላለቅሰቅርችአላቅም

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +161

    ማነው ከእኔጋ ቁራአን የሚቅራው

  • @ስደትትምሕርትቤቴ
    @ስደትትምሕርትቤቴ 3 ปีที่แล้ว +60

    ማነው እደኔ ዳቦ ሲቆረስ ይሰርቅ የነበረ በላይክ አሳዩኝ የገጠር ተወላጆች ብቻ ያሳለፈ ማነው ይቺን ታሪክ!!!💚💛❤

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 3 ปีที่แล้ว +193

    ወንድሜ በፈጠረህ አምላክ ለስደተኛ ወገኖችህ ድምፅ ሁን ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ እስር ቤት ማለቃቸዉ ነዉ እባካችሁ ኢትዮጵያ የገባችሁ ዩቱበሮች ተመካክራችሁ ድምፅ ሁኗቸዉ ለወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭

    • @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
      @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

      አወ ፍትህ ማለታችሁን አትዘጉ በየ ኮሜቱ ስር ፍትህ

    • @halimatube7942
      @halimatube7942 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @እውትያሸንፋልሀገሬ
      @እውትያሸንፋልሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 3 ปีที่แล้ว

      ነበር ወይ እኔማ አርሬ መሞቴነው በፕራክና በጭፈራ አላህ ይሂድኩም በስ ሰውኮ እራሱላይ ካልደረሰ የሠውን ህመም አይረዳም

    • @Mdmonir-lt7om
      @Mdmonir-lt7om 3 ปีที่แล้ว

      አወ ወላሂፍትህልእስረኞች

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 3 ปีที่แล้ว +132

    በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ አላማችሁን አስክቶ ለመሄድ ያብቃችሁ 🙏🙏 ያረብ ለእስረኞችም አንተ ድረስላቸው አለቁ😭😭😭😭😭

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሁላችንም በየትኛዉም ሚዲያ ኮሜንት ስንሰጥ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ብቻ ይሁን እነሱም ተሰቃዩ እኛም ሰላም አጣን

    • @مريم-و3م3م
      @مريم-و3م3م 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @Mdmonir-lt7om
      @Mdmonir-lt7om 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ፈትህለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @alhamdulillahalekulihall3292
      @alhamdulillahalekulihall3292 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @tube4562
      @tube4562 3 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @ሱሱፍቅርወሎገራገሩ
    @ሱሱፍቅርወሎገራገሩ 3 ปีที่แล้ว +107

    እኛ ሰርግ አላማረንም በስር ለሚሰቀዩ እህት ወድሞቸ ፍትህ ፍትህ እፍፍፍፍፍ

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 ปีที่แล้ว +60

    እስኪ ማነዉ የገጠር ልጅ ልቁጠራቹ አቤት ገጠር መወለድ መታደል ነዉ መልካም ትዳር ይሁንላቹ ዉዶቸ ቶፊቅ እናመሰግናለን አየ ትዝታ ብቻ በስደት ላገራችን ያብቃን ፈጣሪ አምላክ አይዞን ያገሬ ልጆች ሁሉም ያልፋን ራሳቹን ጠብቁ ዉድድድድድ አረጋችሗለሁ!!!

  • @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
    @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 3 ปีที่แล้ว +155

    💔💔😥😥😥😥ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን ለህትወቻችን በሳዉዲ በስርቤት ለሚሰቃዩት ፍትህ 😭😭😭😭😭💔

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +108

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹 ወይ ጉድ የነብዬችን መንግድ ተረሳ ነው

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 3 ปีที่แล้ว +29

    አይይይ ደስስ ሲል ሁሉም ባገር ያምራል በነፃነት እኛንም ለዚ ቀን ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @zed8341
    @zed8341 3 ปีที่แล้ว +62

    🍭 ቁርአን ለማወቅ አላማ ያለው ከበደን ለምትሉ ቤታችን ገብተው መጀመሪያ በማየት የተመቸው በላይክ ቁርአንን በቀላሉ በተጅውድ አብረን እናኽትም

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +28

    ኮመቶች አሥደሠታችሁኝ ፍትህ ፍትህ ለእሥረኞች ማለታችሁ ጫወታ ሳይሸነግላችሁ
    ኢላሂ ከጭንቅ ከሀሣብ ያዉጣን ፈረጃዉን ያቅርብልን
    የፍትህ ጩህታችን ወደአላህ ይሠማልን ፍትህ ከአላህ ነዉ

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 ปีที่แล้ว +1

      አወ እህት ወላሂ ጨዋታውምኮ እኛ ደህና ስንሆን ነው

    • @hayat.712
      @hayat.712 3 ปีที่แล้ว

      @@oumzki736 ሣህ ወላህ

  • @እውትያሸንፋልሀገሬ
    @እውትያሸንፋልሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +18

    የደላው ሙቅአነቀው አለችእናኒ
    እኛ መቼሰርግ አመረን የማረን
    ወገኖቻችን ከስርቤት ወተው የምናይበቀነው የናፈቀን የማስደስተን

  • @mhtaht9994
    @mhtaht9994 3 ปีที่แล้ว +26

    ቶፊቅ ስር ቤት ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው ድምፅህን በቻናልክ አሰማ አንተም አሏህ ብሎልህ በቅርብ ነው የገባሃው ወንድሞችህን አስታውሳቸው 😭😭😭

    • @ኢክራምየረሱልተከታይነኝ
      @ኢክራምየረሱልተከታይነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      ምናለለስዴተኞች ድምፅ ብትሆን ሰርግመቸናፈቀን. ወንዲምናእህቶቻችንእያለቁናእያበዱይገኛሉዲምፅሁኗቸውእባካችሁላአላህብላችሁ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +40

    አንድ አመት ቀረኝ ላገባነው መልካም ጋብቻ። እስኪላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ አበረቱኝ ለሰርጌልስራገንዘብ ክክክክ 🤗🤣🤣

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +76

    ፍትህ ለእስረኞች 😭😭

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 3 ปีที่แล้ว +14

    በሥደት የሚሠቃዩት ወንድሞቻችን በሀገራቸዉ ላይ እንደዚህ ለመደሠት ያብቃቸዉ ያብቃን 😭😭 😭

  • @sus2475
    @sus2475 3 ปีที่แล้ว +31

    ምን ነበር እስር ቤት የሚሰቃዩት ወንድሞቻችን እንድህ በሀገራቸው ቢቦርቁ አረ ያረብ ፍርዱን ቅርብ አድርግላቸው

    • @የረሱልወዳጅ-በ1ዘ
      @የረሱልወዳጅ-በ1ዘ 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአሏህ ያረብ ባአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ይሄም መከራ አልፎ ተርት ይሆናል ብይ በአሏህ ተስፋ አደርጋለሁ
      ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለስረኛች

  • @hgeyf4523
    @hgeyf4523 3 ปีที่แล้ว +6

    ሸጋለም ኑርይ ንቺ እንግዳፈሪ ወዴት ትሄጃለሽ አብድዋን ሳድሪ ያለው በጣም አስለቅሶኛል አይ ይኸ ሞት እየነጠለ እወሰዴ ጉርጓዱ ላይሞላ አፈሩ ላይልም እናት አታይም ወይ የልጇን አለም

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 3 ปีที่แล้ว +8

    ቶፊቅዬ በጣም እናመሰግናለን አብዱ ሰላም እንኳ ለዚህ ቀን አበቃህ እናትህንም ለጀነት ይበላት😥😥😥 ሚስኪኪኪኪኪኪኪን ውዷ መሀል አምባዬ ስወድሽሽሽሽሽሽ 🌹❤❤❤

    • @sswe6073
      @sswe6073 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 3 ปีที่แล้ว +20

    እዲህ እየደገሳችሁ እኛ እንምጣ ስንል ኡኡኡኡይ እዳታስብት ትሎናላችሁ ሆ ታደ የሚደገሰው በርዳታ ብር ነውደ ???? ፍረዱኝ እህቶቸ

    • @hayatmohammed9139
      @hayatmohammed9139 3 ปีที่แล้ว

      አትሞኝ ገዘብሾን ያዝ አዲርገሽ ሂዲ

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ 3 እህቶቼን ዳርኩኝ እኔ ያውም አዷ ተፈታ ድጋሜ ስታገባ ደግሜ ላኪ ሲሉኝ ላኩኝ አባቴን እዳይከፋው ብየ እኔ ግን በስደት ብቻየንኒካህ አሰርኩኝ ግን አልሀምዱሊላህ ከነሱ እኔ ደስተኛ ነኝ የአንድም ልጅ እናት ነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ሲያምሩ

    • @ስዴተኛዋባሌንናፋቂ
      @ስዴተኛዋባሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዩጵያዊት አው ውዴ ልክ ነሽ ስዴት ላይ ያሉትን እያስላኩ ነው የሚድሩት እንጅ እሄ ሁሉ ከየት ተገኝቶ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 3 ปีที่แล้ว

      ሚሥኪን በኛ ብር እኮ ነው ድግሰ በነገራችን ላይ ለቤተሠቦቻችን ከዚህ በላይ ይጠበቅብናል ግን አሉ ወረበላ ወድሞች አረ ስንት አለ እንዲህ ዘና እያሉ ሀገር የገባን ጊዜ ደመወዙ ስለሚቋረጥባቸው እንዴት እንዴሚጠለን

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +33

    እስቲ የቶፊቅን ሰርግ ለማየት የጓጓ 👍😍

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +22

    ለተጋቢወቹ መብሩክ ብለናል መልካም የትዳርዘመን ያላገባው ያግባ አላህይወፍቀው ያገባውም ይውለድ የተነፋፈቀ የተራራቀም በሰላም ይገናኝ አሚን እስርቤት ያሉትንም አላህይፈርጃቸው አተ ቶፉቅ ለስደተኞች በስርላሉ ድምፅሁን ባክህ ተሰቃዪ አላህ ይፈርጃቸው ወድምህቶቸ

  • @Alykocha2
    @Alykocha2 3 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ማነው እድህ ሁኖ ማግባት ያማረው✅✅👍👍👍

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 3 ปีที่แล้ว +7

    ኑሮ ተወዱዋል እያሉ ለኛ እደፈለጉ ይበትናሉ እኛስ ስደት እየሰለቸን ወተን ቀረን አያ አዱኛ😢😢

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ በሳኢድ ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኖቸው

  • @اللهوكيلالحمدالله
    @اللهوكيلالحمدالله 3 ปีที่แล้ว +36

    *ይሄ ሁሉ ሰው ሰለማውይ ሰለፍ ቢውጣ ለሳኡድ እስረኖች ፍትህ ፍትህ ሆኖ መንግስት ቱሎ ብሉ ሊሰማ ይችላል!!!!!!!!*

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      አይ ውዴ እነሱ የት ይሰማሉ መረጃውን እኛ24ሰአት ተጥደን ነው የምንውለው በነፃ ዋይ ፉይ አገራችን እደሚታወቀው የኢተርኔትና የመብራት ችግር አለ እደፈለጉ አይጠቀሙ እኔ አልፈርድባቸውም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +16

    ማን ነዉ ግን እንደኔ
    ከስደት ኑሮ ተገላግሎ ሀገሩ ገብቶ
    ጥሩ የትዳር አጋሩን አጋሯንአግኝቶ
    አግብቶ መኖር የናፈቀዉ።።።

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን
    @ራህመትአደምወለየዋእናቴን 3 ปีที่แล้ว +7

    ልጂ ቶፊቅ ዲምፅ አሰማ ለሳኡዲ እስር ቤት በፈጠረህ በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
    @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትክክ ለሳኡድ እስረኞች ወገኖቻችን ሁላችሁም ድምጽ ሁኑላቸው ዩቱበሮች እባካችሁ

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ቶፊቅ እናመሰግናለ በጣም ደስ ይላ ፈጣሪ ትታራቸዉን ባርኮ በእዲሜ በጤና ይጠብቃቸዉዉ ያንተንም ባማረ በደመቀ እንጠብቃለን ግን አደራ እዲጠራኚ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያ ነኚ😘😘😘💚💛❤

  • @aminaserbar4411
    @aminaserbar4411 3 ปีที่แล้ว +27

    እኛ የመዳም ቅመሞች የወጉናችን አስጨንቆናል
    ባክ ለወንድሞች ድምፆ ውንላቸው ይን አቆየው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +81

    አንተ ዙጥዙጥ ልጅነትህን ያልጨረስክ የስደትን ስቃይ ቀምሠኸዋል ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁን 🙄🙄🙄

    • @hassuniyoutube5849
      @hassuniyoutube5849 3 ปีที่แล้ว

      አይባልምፋሲካ

    • @ሀያትየገራጌቀብራራ
      @ሀያትየገራጌቀብራራ 3 ปีที่แล้ว

      እና ምን አሳደበሽ እሱ ድምፅ ከሆነ ዛሬ ይፈታሉ ያለሽ ማነው

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀያትየገራጌቀብራራ የኔ አቃጣሪ እወደድ ባይ ስድቡ እምኑ ላይ ነው

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว

      @@hassuniyoutube5849 ምኑ ነው የማይባለው መጀመሪያ በደንብ አንብቢ

    • @ሀያትየገራጌቀብራራ
      @ሀያትየገራጌቀብራራ 3 ปีที่แล้ว

      @@rukeyawollo675 አንቺ አትጃጃይ አርፈሽ ስራሽን ስሪ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +17

    አይይ ስደት በኩሽና አስቀረኝ 😥 በየ ሰርግ ቤቱ እዘጭ እዘጭ እወድ ነበር እኔም 😁😁 ለማንኛውም ቶፊቁ ልስደተኞች ወንድሞቻችን ድምፅ አሰማ እባክህ ፍትህ ፍትህ ተሰቃዩብን እኮ 😭😭

  • @Rወሎሀይቅ
    @Rወሎሀይቅ 3 ปีที่แล้ว +36

    የምር ቶፊቅ ፕራንክ ሚባል ነገር ይቅርብህ👈
    አንተም ሰደተኛ ነበርክ በሰደት ለሚሰቃዩትም ሚዲያህን ተጠቀምበት 🙄🙄🙄
    ለሰርጉ ለአቅማዳም አልደርሰኩም 😛😛

  • @tubejamilahassen8773
    @tubejamilahassen8773 3 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ የግጥር ትዝታ ተዘ ያለው እና ያሳልፈ በላይክ አሳዩኝ ክክክክክክ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከከ ወይኔ ደስስስ ሲል አንተ ቶፊቅ ግን በጣም ህፃን ነህ ለመሆኑ ኮፒ ራይት አይዘጋብህም እና ደሞ ሰደት ላይ ላሉ እህት ወንድሞችህም ድምፅም ሆን ያሳዝናሉ ዝም ብለህ አሸሸ ገዳሜ ዙጥ ዙጥ አታብዛ ለማንኛውም ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ አመሰግናለሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለሚስኪኖቻችን በሳኡድ ለሚሰቃዩ
    እህት ወድሞቻችን ወገኖቻችን
    እስኪ አንደ ድምፅህን አሰማላቸዉ ልጂ ቶፊቅ አታዞጥዙጥ የስደትን ኑሮ እያወከዉ

  • @ሀዩወሎየዋቀበጥ
    @ሀዩወሎየዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ አብድ ሰላም ወድሜ እናትህ ለይህ ሳያበቃት ተከራታ ቀረይ አብድየ መልካም ትዳር ያርግልህ የኔእ ወድም ዛሬእ ለፍታ አሳድጋህ ሳታይህ ቀረይ ከድጃ ኑርየ አላህ ይራሀምሺ

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 3 ปีที่แล้ว +8

    በስደት ያላቹሁ ጎደኞቸ ለሀገራቹሁ አብቅቶ ጥሩ ትዳር ተመኘውላቹሁ

  • @zuzutube3429
    @zuzutube3429 3 ปีที่แล้ว

    ኸድጃ ኑርዬ የእኔ እናት አሏህ ይዘንልሽ የልጅሽን ደስታ ሳታይ በመሞተሽ በጣም አዘንኩ አብዱ ሰላም መብሩክ ወንድሜ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 ปีที่แล้ว +17

    መብሩክ ለሙሽርሮች🥰🥰ፍትህ ለስረኞች ወገኖቻችን

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአሁን መረረኝኝኝኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደዝህ ነበር ያገባሁትዙሬ ላረብ ሰራወይኔ እሰተመቸ ይሁን ለበጎ ነዉ💞💞💞💞💞😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹😭👌

  • @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
    @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 ปีที่แล้ว +3

    አየ መሀል አባ ውብ ሆናለች ሀገሬ ናፍቆኛል ሀገር እስኪ በሰላም ሀገራችን እምንገባ ያርገን ዱአ አርጎ ለስሮኞች እህቶች

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል ወይ ያገራችን ዲባብኮ ሲምር
    ዲምፅ እንሁን እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን👌

  • @ዶርሀያትይቱብ
    @ዶርሀያትይቱብ 3 ปีที่แล้ว +12

    😭😭😭😭😭ፍትህ ለወንድሞቻችን ድምፀ እንሁናቸው አይ ዱንያ ግማሹ ያለቅሣል ግማሹ ይሥቃል ዱንያ ፈተናሽ መብዛቱ ያረብ ወንድሞቻችን ፈረጅልን

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 ปีที่แล้ว +3

    እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ
    ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።

  • @እውትያሸንፋልሀገሬ
    @እውትያሸንፋልሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +4

    ድምጣችን እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭☝️

  • @sswe6073
    @sswe6073 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድም እናትህ ይሄን ሳታይ በስደት ተንከራታ ሞተች አሏህ ይዘንላት አንተም ለዚህ ደረስክ አልሀምዱሊላህ

    • @tube-je9tz
      @tube-je9tz 3 ปีที่แล้ว

      የማነውጂ እህት መሀላአምባ ነን ግን አላወኴቸውም

    • @sswe6073
      @sswe6073 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-je9tz የ ከድጃ ኑርየ ልጅ ቅርብ ጊዜ ከሳኡድ ተመልሳ እንደሄደች ነው የሞተችው እማያቃት አይኖርም አሏህ ይዘንላትና

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ያገሬ ሰው ናፍቆኝ ነበር 😭 እናመሰግናለን ቶፊቅ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 3 ปีที่แล้ว

    ሀሰን ደስታ መለየት አቅቶኛል ተዉፊየ😭😭😭😭 እስር ቤት ላሉ ወንድም እህቶቻችን ዱአ አድርጉ

  • @imantube3729
    @imantube3729 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ደስ ሲሉ የሀይቅ ሰርግ ይመስላል ሙሽሪት ታድለሽ ክክክ እኔ በጣም ናፍቆኛል ከምር በሀገር ላይ ዘና ማለት አይ የኛ የማዳም ቅመሞች ዝም ብለን ማየት ሆነ መቸ ይሆን እንደዚህ ሆነን የምናገባው ግን ቆይ ኑሮ ውድ ነው አገር አትምጡ ይላሉ ታዳ ይሄ ጉድ ሰው እሯ የማዳም ቅመሞች ዝም ብለን እንግባ ወደ ሀገር ምንም ቢሆን በሃገር ያምራል

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว

      ለነሱ እርካሺ ለኛ ውድ እየተባልን ልጅነታችን በሰው ቤት ጨረስን
      እህቶች ማነንም አትስሙ በተለይ እደኔ ያላገባችሁ ያልወለዳችሁ ቁርጥ አድርጋችሁ ወደ አገር መግባት ነው ቤተሰብ ሰናማክር ትንሽ ስሬ ነው የሚሉት
      እና በራሳችሁ ወሰኑ
      እኔ በራሴ አለመወሰኔ ብዙ ነገር አሳጥቶኛ
      የ8 አመት ፍቅርኛየን ነይ በቃሽ መጠበቅ ሰለቸኝ ሲለኝ ቤተሰብ ሳማክር ትንሽ ስሬ ኑሮ ውድ ነው ሲሎኝ እሺ ብየ የነሱን ሰምቸ
      ፍቅሬ ጥሎኝ ሂደ
      አሁን ከቤተሰብም እርቂ እሱንም አጥቸ በብቸኝነት ህይወት አለሁ
      በራስ አለመወሰን ዋጋ ያስከፍላል

  • @yutub2543
    @yutub2543 3 ปีที่แล้ว +1

    አስጨፍር እኔስ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ አላህ ይህዲክ አኺ ዩቱብ አላህ በሚወደው ነገር ብሰራበት መልካም ነው ላንተ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +5

    ማን ነዉ እንደኔ ልጂ ቶፊቅን
    እነጁነይድን
    አነማሜን
    ይቅርታ መጠየቅ አለበት የሚል

  • @seid3218
    @seid3218 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ አገሬ ሙሉ በሙሉ ሠላምሽ ተመልሶ በስደት ያለነዉም በሰላም ለሀገራችን እንብቃ

  • @toybatube7941
    @toybatube7941 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሂድያውን እውቀቱን ይስጣችሁ ያረቢ

    • @aminaakmad6080
      @aminaakmad6080 3 ปีที่แล้ว

      ምን አጠፉ ቤገኛችሁበት ፍርድ አትስጡ ለራስሽ እማታረጉውን

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!

  • @ayimenseidthedamisours856
    @ayimenseidthedamisours856 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈንታው ምንግስቴን የሚወድ ብቻ ላይክ👌

  • @zebibatube170
    @zebibatube170 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ጥሪኝ ሀገሬ ሀገራችሁ የናፈቃች በላይ አሣዩኝ😍😍😍

  • @ፍፊይቱብ-ረ3ዠ
    @ፍፊይቱብ-ረ3ዠ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ መሀልአባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @f.8096
    @f.8096 3 ปีที่แล้ว

    ማነው ሙሽራው በአሏህ መግስቴ የማላቦች አዳማቂ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጅ ቶፊክ በጣም ነው የምናመሰግነው እንደዚህ አይነት ሰርግ ማየት ናፍቆኝ ነበር

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 3 ปีที่แล้ว

      አይ ቶፊቅ ይህ አልነበረም ባሆኑ ሳአት ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ላሉት እህት ወድሞ ቻችን

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 ปีที่แล้ว

    እርቀታቸውን ጠብቁ እንጅ አሪፍነው ማነሽ ነይ እንግባና ዲል ባለ ስርግ እንጋባ ሸቃሊትየ

  • @-tube7723
    @-tube7723 3 ปีที่แล้ว +5

    እህት ወንድሞች እናንተም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ይህ አካውንት የተከፈተው ለገዳም አባቶች ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ በማምላክ አይታችሁ እንዳታልፉ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳዉዲ አረብያ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻቺን 😢😢😢😢😢ዲምፅ ሁኑ እባካቺሁ መንግስት ቢሰማን

  • @meremamohammed520
    @meremamohammed520 3 ปีที่แล้ว +3

    እናቴእና አባቴንሰርግ ባለ ሰአት አድስ ልብስ
    ታልተገዛ ብዬ እቀወጠው ነበር የኔ ውዴ አባት
    መቸም እቢ አትለኝም ነበር

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይጠብቅልሽ ሁቢ

    • @meremamohammed520
      @meremamohammed520 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiamymotherlove7455 አሚን ማማዬ ጀዛካላህ ከይር ወያኬ በርች

  • @zenabzenab6032
    @zenabzenab6032 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ባሁኑ ሥአት እድህ ያለሠርግ ያለ አይመሥለኝም ነበር መብሩክ🥰🥰

  • @zeinabsaid4544
    @zeinabsaid4544 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለታሰሩ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭

  • @habibasied1547
    @habibasied1547 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጓደኛዬ እኳን ደስ አለሽ 🥰 ወንድሜም እኳን ደስ አለህ አብራችሁ ባልሆንም ደስ ብሎኛል 🥺🥰🥰🥰🥺

  • @የጊራናዋእማዬንናፋቂ
    @የጊራናዋእማዬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +8

    😂😂😂አንድም ሰው አላለቀሰም እኮ ቶፊዬ😍

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

      ههههههههه

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 3 ปีที่แล้ว

      እኳን አች የጊራናዋ😌እኔ አላወኳችውም ያገባው ያክሴቴ ልጅ ነው 😁ወላሂ በፈልግ ብፈልግ ከሙሽራው ውጭ ማንንም አላቅ እሱንም ባለባበሱነው

    • @የጊራናዋእማዬንናፋቂ
      @የጊራናዋእማዬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      ብጭርቅርቅ አሉብኝ እኮ እኔ ደግሞ ህዝቡን እምባ በባ ያረገው ሲል ምን ላይ ነው ብዬ አይ ቶፊ የስራክን ሴት ሲበዛ እኮ ይሄው ነው ሙሽራውንማ አንዴ ብቻ ነው ያየሁት😂😂

    • @ስዴተኛዋባሌንናፋቂ
      @ስዴተኛዋባሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@የጊራናዋእማዬንናፋቂ አረ ውዴዋ አልቅሰዋል መጨረሻ ላይ እያቸው የናቱንስም ሲያነሱ አይታሽም እንዴ በሻሽ አይናቸውን ሲጠርጉ

    • @የጊራናዋእማዬንናፋቂ
      @የጊራናዋእማዬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      የሙቀቱ ውጤት ከሆነ ብዬ ነው ውዴ😍😂

  • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
    @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስስስ ይላሉ✅✅✅👍👍👍
    ያማረ ትዳር ያድርግላቸው

  • @meramfentw3871
    @meramfentw3871 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
    😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😓😓😓

  • @jemila602
    @jemila602 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድሥ የሚል ባህላዊ ሠር ዋው ትዝታየን ቀሠቀሥከው ቶፊቅ አይይይ

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 3 ปีที่แล้ว +7

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ በማድረግ የነብያቶችን እና የሳህቦችን ታሪክ አብረን እንማማር

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 3 ปีที่แล้ว

    አየ በልጂነትህ ዙጥ ዙጥ እያልክ ኑረህየሣኡዲ ሥቃይ ታቃለህ እና ለወዲሞቻችን ፍትህ

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-س1ن
    @حسبنااللهونعمالوكيل-س1ن 3 ปีที่แล้ว +3

    እህ ኢላሂ ሂዳ ሰጣቸው ሚሰኪኑ የገጠርህዝብ አላህይሂድክ ልጂተውፊቅ ኢሄንእተላጥ ከመቀረፀ በምችለው ባሰተጠነቀክ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ይች አለም ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ለቅሶ እኔ በሾርጣ ተከበብቢያለሁ እንቅልፍ አጥቻለሁ እናንተ አዘጥዝጡ 🙈

  • @tube7500
    @tube7500 3 ปีที่แล้ว +8

    ግዜ በተሻሸለበት መሲንቆ ይዞ ጭፈራ ግዜው የሰርግ አይደለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስረኞች

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว

    ቶፍቅ በአላህ ለወገኖቻቸን ድምፅሁኑ ይሔንማየት አላማረንም አሁን😭😭😭😭

  • @zedofamilytebe1627
    @zedofamilytebe1627 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ኑሮ ርካሽ ነው ቢባል አያሳፍርም

  • @መዲዮቱብ
    @መዲዮቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ቶፍቅ በነታቹ በሰውድ እስር ለምስቃዩት ወንድም እህቶቸችን እንድረስለቻው ወላሂ ይጫቃል የነሱን ስቀይ መያት እጃ 😢😢😢😢😢😢

  • @ተስሊምስዴተኛዋ-ፐ3ደ
    @ተስሊምስዴተኛዋ-ፐ3ደ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰርጉን ባልቃወመውም ሂዴቱ አላህን ያስቆጣል ሳያቸው ብዙ ሙስሊሞች አሉ

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙሽሮች መብሩክ በአሁኑ ሰአት ግን ለኛ ሰርግናጭፈራ አይደለም የሚያስፈልገን መዞሩን ቀነስ አድርገክ ለስተኞች ድምፅ በመሆን አንተም የበኩልክን ተወጣ መቸስየስደትን ነገር ታውቀዋለክ በሰሞኑ እንኳ ቢያንስ ያገሮችህ ልጄች አብሮአደጎችክ የጊራና ልጆች ለቃቅመዋቸዋል እናሰበቡን አድርስ

  • @امعبداللهمنهجالسلف
    @امعبداللهمنهجالسلف 3 ปีที่แล้ว +3

    ❌❌❌❌አሁን በዚህ የመጣዉ ብር ቢቀርብህ

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ጥፍር ቆረጣ አስረዱኝ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ታምራላችሁ ቆይ ግን ኑሮ ተወዶን እያሉ ሰርግ ይደግሳሉ እንድት ነው ነገሮ እኔ ለሰርግ ሰንት ያሰፈልጋል ሰል 100.000 ሺይ ብር አሉኛ ሰርግ ያወጣችሁ ሹክ በሉኛ

  • @አብዱመሀመድ-ኈ2ፀ
    @አብዱመሀመድ-ኈ2ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ቶፊቅ ቃሉ ሒድና አገሬን አሣየኝ ናፍቆኛል አረጎባ ብለህሒድ መቸሥ መንገደኛነው ልብህ ውራጌም ሔደሀል 🌹😘❤በዚሁ አጋጣሚ ትውውቅ ይመጣል እንዳታልፍኝማ

  • @lilaqueen8765
    @lilaqueen8765 3 ปีที่แล้ว

    እህህህህ አይይይይ ቶፊቅየ በአላህ ፖርት 2 ካለ ልቀቅልን ስሞትልህ አብዱ ሰላም የኔ ውድ ወንድም መብሩክክ የኔ ጎረምሳ እንኳን ደስ አላህ

  • @jemu_jemilayoutube3069
    @jemu_jemilayoutube3069 3 ปีที่แล้ว

    አብዱ ሰላም አንተም አድገህ አገባህ መንግስቴ መቸም አታረጅም እኔንም ትድረኛለህ😍😍😍😍😍

  • @ሀንቾነኝየሀዩቲታናሽ
    @ሀንቾነኝየሀዩቲታናሽ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነለባቹ አዘጥዝጡ ወንድሞቻችን እስር ቤት እየተሰቃዩ😥

  • @hadiyaabdon2635
    @hadiyaabdon2635 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሀላቦይኩ ጨዋታ ይችላሉ ወዶቹ በተለይ ሆታ ጉበዝናቸው ኢትዮ እያለሁ በፊት

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ ለኦዴንስ ክብር አለህ ቪዲዬህ ጥርት ያለ ነው

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ እኛ ሀማም ጠርግን ብር እየላክን ይዴለቃሉ ። 😃😁😀ኑሮ እርክሶል በቅርቡ ኢጃዛ እሄዳለሁ

    • @ghg5788
      @ghg5788 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @fuvugfgv3555
      @fuvugfgv3555 3 ปีที่แล้ว

      @@ghg5788 ክክክ

  • @ዙዙነኝየመርሳዋ
    @ዙዙነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ያገሬ ልጆች ኡፍፍፍፍፍፍ ይህቀን እደት እደናፈቀኝ ግን መችይሆን

  • @ገራዶደሴ-ኈ1ቀ
    @ገራዶደሴ-ኈ1ቀ 3 ปีที่แล้ว

    እዴት እዳስጠላከኝ በነጁነይድ ምክንያት ዱዝ

  • @ፋፊየመርሳዋ-ሠ9ተ
    @ፋፊየመርሳዋ-ሠ9ተ 3 ปีที่แล้ว

    ወንዲሞቻችሁ በስርቤት፣የቤተሰብናፉቆት፣ውየራባቸዉ፣ውናንተእስባልት ታደምቃለህ፣ሰዉሲኖርነዉሀገር የሚያምረዉ ሰዉካለ ሀገያምራል፣ሰዉከሌሌ፣ሀገርየለም ፈትፍ ፉትፍህለወንዲሞቻችን.

  • @AT-oj5iq
    @AT-oj5iq 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀገር ትዝታ ግን የመዳም ቅመሞች በሸነው እኝምሀገር ገብተን አሰድዝህእምነገባው ላይክ አድርጉኝ ምርጦች

  • @Mediba-fr8ub
    @Mediba-fr8ub 6 หลายเดือนก่อน

    አይትዝታ😢 የዛሬን አይበለውና ነበርኩ አሁግን😢 አይይይይ ያገሬልጆች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሁሉም ነገር በሀገር ነው እሚያምረው እግዚአብሔር ሀገራችን ን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርገህ ከስጥም ከውጭም ጠብቅልን አሜንን