ገዳመ አስቄጥስ (ግብፅ) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk 18 วันที่ผ่านมา

    በረከታቸው ይደርብን😮😮😮

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በርከታቸው ይደርብን የኛስ እጣ ፈንታ ምንድነው በእንባ ነው የማየው በጸሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ

  • @tewabechbochera6582
    @tewabechbochera6582 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yesamalen betam des Yemil tariknw berketachew ayileyan

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት የስመልቹ አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እሄንን ውብ የገዳሙን ታሪክ ስላሳያችሁን ለአስጎብኝው ለተርጓሚው ወንድማችን ዲታቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሄር ይስጥልን እኛም ለእዚህ ህይወት በፅናት ያቆየን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አባቶች በርከታችን ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋርብይሁን አሜን

  • @dagizg
    @dagizg 11 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያስደስት ዘጋቢ ፊልም ነው:: የእኛም ገማዳት ትምህርት የሚቀስሙበት ሊሆን ይገባል እላለሁ፤ በእርግጥ በልማትና ራስን በመቻል የሚጠቀሱ እንደ ጌቴሰማኒ የሴቶች ገዳምና ሌሎቹም ገዳማትና አድባራት ቢኖሩንም ይበልጥ መጠናከሩ ግን አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ::
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዘጋቢ ፊልሙ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @brtigete1875
    @brtigete1875 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የቅዱሳኑ በርከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @todayethiopia1787
    @todayethiopia1787 11 ปีที่แล้ว +8

    እናንተም በዚያ ቦታ ላይ ተገኝታችሁ ይህን በረከት ስላካፈለችሁን አግዚአብሄር ይባረክ

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 6 ปีที่แล้ว +1

    ለዉላችዉም ፀጋዉን ያብዛልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረስን በእዉነት መንፈስን ያድሳል ልዩ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን፫

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣የአባቶቻችንአምላክ፣ይክበርይመስገን፣የአባቶቻችንእረደትበረከትይደርብን

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
    @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ 8 ปีที่แล้ว +4

    የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Ethio_Online_Business_2024
    @Ethio_Online_Business_2024 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን
    የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን
    አሜን
    እናንተም እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @ማያወደሰን
    @ማያወደሰን 5 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳኑ አምላክ ጌታእግዚአብሔር ፀጋበረከታቸውን በኛላይ ያሳድርብን አሜንአሜንአሜን

  • @addisayal7510
    @addisayal7510 8 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemaln Kekdusanu Redet Bereket Yakaflen Bewunet Amen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 ปีที่แล้ว

    Amen , Amen , Amen Egzyabhr yemesgen Kale hiwet yasemaln !

  • @mdnezam6168
    @mdnezam6168 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እንዲሁም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ashenafitube9654
    @ashenafitube9654 9 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አግልግሎታችሁን ይ ባርከው ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @asdfgazxcv7543
    @asdfgazxcv7543 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ያሳድርብን

  • @sosiethiopiawit1858
    @sosiethiopiawit1858 8 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin Egzaber edme Ena tenawu abizto yistilin yagelgilot zemenihin yarzimilin

  • @genetyitafer4655
    @genetyitafer4655 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን!!!የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።ለደጅ እንዲያበቃን እግዝአብሄር ይርዳን!!!

  • @እመንእንጂአትፍራ-ለ1አ
    @እመንእንጂአትፍራ-ለ1አ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን እናተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት

  • @እርጅኝድንግልማርያም
    @እርጅኝድንግልማርያም 8 ปีที่แล้ว +1

    Amennn kalehiwotn yasemaln

  • @የማሪያምልጅመሥኪ
    @የማሪያምልጅመሥኪ 7 ปีที่แล้ว +1

    የቅዲሣን አባቶቻችን በረከታቸዉ እረዴኤታቸዉ ይደርብን በምልጃቸዉ ከአምላክ ያማልዱን ለዘለአለም አሜን3

  • @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ
    @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ሙአዘ ጥበብ ዳን ኤል ክብረት በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @hdhnkhgjk1486
    @hdhnkhgjk1486 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalewet yasemalen

  • @mdnezam6168
    @mdnezam6168 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ 10 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አግልግሎታችሁን ይ ባርከው ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!!

  • @ጎዳሊያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዳሊያስእግዚአብሄርታላቅ 9 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን
    በርከታቸው ይደረብን

  • @አልሚየማሪያምልጅ
    @አልሚየማሪያምልጅ 10 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላአክትን ያስማሊን አሜን

    • @gjzhngjfch1697
      @gjzhngjfch1697 9 ปีที่แล้ว

      ث

    • @zebenaykidane7432
      @zebenaykidane7432 9 ปีที่แล้ว

      afrem

    • @ያለድንግልማርያምአማ-ጘ3ዀ
      @ያለድንግልማርያምአማ-ጘ3ዀ 9 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን አሜንንንንንንንንን በረከት ና ረዲኤት አይለየን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜንንንን

  • @kidusmikaelredate2109
    @kidusmikaelredate2109 7 ปีที่แล้ว

    amen amen amen yehulu semaetatochi beraketachew yideribin kale hiwet yasemalin

  • @workeyeawoke8699
    @workeyeawoke8699 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ከበረከት ላy ልኡል እግዚአብሄረ በረከት yብዛላቺሁ በታም ደስ ሲል።

  • @meskitube16
    @meskitube16 10 ปีที่แล้ว +8

    Betam des yemil tarik new filmunim aychewalew bereketachew ayleyen

  • @tiruyeselassielij600
    @tiruyeselassielij600 10 ปีที่แล้ว +2

    yekedusan berketachew yederben ye tewahedo beteseboche tebareku edemena tena yesetachu yagelgelot zemenachehun yebarekew Amen!!!

  • @አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ
    @አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን

  • @mhiretaebgoytom1184
    @mhiretaebgoytom1184 8 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @hamadabala140
    @hamadabala140 9 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሌሎች ገዳሞች ታሪክንም እንጠብቃለን

  • @hdhnkhgjk1486
    @hdhnkhgjk1486 8 ปีที่แล้ว

    amen kalewte yasemalen

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
    @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 8 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

    • @argashargash1506
      @argashargash1506 8 ปีที่แล้ว +1

      ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነውqwe

  • @hanichohanicho4514
    @hanichohanicho4514 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባቶቻችን በረከት ይድረሠን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 6 ปีที่แล้ว +1

    በረከቱ ይድርሰን

  • @qwe943
    @qwe943 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብር

  • @abramabi155
    @abramabi155 6 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @saramillion7470
    @saramillion7470 8 ปีที่แล้ว

    ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen kala hiwet yasemalin bareketachihu behulachin lay yidar

  • @tenatebru1779
    @tenatebru1779 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለደጁ ያብቃን እንዴት መንፈስን ያድሳል

  • @hayathayat9201
    @hayathayat9201 9 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ኀ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @negatphonetastic6167
    @negatphonetastic6167 9 ปีที่แล้ว

    bereketachewu yederbn betselotachewu yemaren amen

  • @sarunhailu567
    @sarunhailu567 8 ปีที่แล้ว

    amennnn betam dess yemil menifesin ywmiyadidesit gedam bereketachew yideribin

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 8 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sawdamuze6289
    @sawdamuze6289 10 ปีที่แล้ว

    Amennn amennn amennnnnn

  • @hiwetgebrearegawy965
    @hiwetgebrearegawy965 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማል

  • @saharonyemareyamleji7052
    @saharonyemareyamleji7052 9 ปีที่แล้ว

    egezaber hoyi hulem sile melkam nager ena sile nebsa enda asebi arageng adera

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይቱቧን ይጠብቃት

  • @negaalemaweke8042
    @negaalemaweke8042 8 ปีที่แล้ว

    amen

  • @menberezewge265
    @menberezewge265 10 ปีที่แล้ว +3

    Kele hewit yesemeln batam des ylel amesegnelew

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 6 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 6 ปีที่แล้ว

    Bereketachew yidresen

  • @meklitmedia-7453
    @meklitmedia-7453 10 ปีที่แล้ว

    the best song

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว +1

    EJYPT SINODOSE TENKARA MAYKFAFELE KEFAFAYEN YATFALEN EGZABHER AMENNNNNNN

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk 18 วันที่ผ่านมา

    😁😁😁😁😁

  • @badegechgutema7877
    @badegechgutema7877 3 ปีที่แล้ว

    Mesmur

  • @eritrealove1015
    @eritrealove1015 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwetn ysmaln yegedamu berket yderbn azojuw bertu

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 ปีที่แล้ว

    እነ ኣሸብር ጥፋት ኣጠፋ ከተባለ ማስረጃ ኣያስፈልጋቸውም ጨፍጭፈው ይገላሉ ጥፋት ካላጠፋም ችግር የለባቸውም ተደብቀው ጨፍጭፈው ይገላሉ

  • @FirsumSamual-kw5wo
    @FirsumSamual-kw5wo ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ነገር ግን jesus የሚል ቻናል አለ የኮፕቲክነው እዛ ብዙ ልንማርባቸው የመንችላቸው ፊሌሞችኖ እየተሰጎማቹ ብትለቁልን ብዬ እጠይቃለው ሐሳቤን የምትጋሩ መልእክት ጻፉላቸው

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 ปีที่แล้ว

    all about እናቴ እናቴን የምታክል ነገር ማድያት ፊትዋን የወረራት ቤተክርስትያን ውስጥ ማድያት እንዳለኝኝ ስትነግረኝ እናቴ ተከፋች እራሳቸው ማድያት ኣውጪ እራሳቸው ተሳዳቢ እንደዝች ኣይነትዋ ሴት ከዘመዶችዋ ልጆችዋን እነ ቢንያምን ይዛ ሃገርዋ ትገባለች

  • @The21Tarik
    @The21Tarik 9 ปีที่แล้ว

    sewyew kuankuachn atan sil .enante gin altefam ale. leminsinl. yeghan bota slehone new. 2 slegedamuma min gedam hone yehima .gatachn Eyessukiristos yalew ybatan bat menegega gedamnetoon stowal.

  • @berhanzebaaman6840
    @berhanzebaaman6840 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማለን ትንሽ ግን ታሪክ በታርክ መዝባት ኣለ ስለ ኣባ ገብረክርስቶስ (ዓብደልመስሕ) የነ ቤተሰብ ነው ኤርትራዊ ኖው የተወለደው ቦታ በ ሊባን ገዳም ኣቡነ ተክለሃይማኖት ዘወጌርቆ ኖው የመነኮሰ ገዳም ጸዕዳ እንባ ኣብነ ሰይፈሚካኤል ኖው እንደት ኖው ethiopiawi ሆኑ ታርክ መዝባት ገበን ነው የወሎ ተዋላድ ኣይደለም ኤርትራዊ በሓማሴን ክፍሊ ሃገር በሊባን ኣርባዕተ ሹሞታ ኖው የተወሎዶው

  • @ahmeedabadel2163
    @ahmeedabadel2163 11 ปีที่แล้ว

    Ethi4 opiate

  • @የሊቀመላእክትቅዱስሚካኤል
    @የሊቀመላእክትቅዱስሚካኤል 7 ปีที่แล้ว

    ሀኔ

  • @mdnezam6168
    @mdnezam6168 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 6 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን