No heroes in a civil war,a war among brothers and sisters! Efforts should be made to critical study the root causes, causalities and consequences and lessons learned and how to avoid such senseless war in the future.
ይሄን ደረቅ ሰውነትሽን ሸፍኚ:: ጠቃሚ ምግብ በደንብ ብዪ!! Use some milk products, consume lipid components of various kind of meat, eat red beans and peanut and so on. በዚሁ ከቀጠልሽ ነፋስ ይወስድሻል:: at least, ሰውነትሽ እንደ ሃሳብሽ ቀጫጫ መሆን የለበትም! We want you to live longer so that you can burn our mind by your BS more.
Lemehonu PP meche new mitilewin yalew? Yalalewin or wereket lay tenteltilo yekeren tsuf yetesera sira argew gin .....ayikebdim? Bedigami abalineto le Abin new or le PP.
This is a great intellectual , እጅግ በጣም የሚገርም እርጋታ ዕውቀት God Bless you Betty ዛሬ ጭጭ በሜዳሽ ነው ያንጫጫሽ ደሳለኝ ጫኔን አስተምረው ባክህ
ጀግና ግልፅ አስተማሪ ሚዘናዊ የሆነ አስተሣሠብ ነው በርቱ በሁለታችሁም በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሉም እንደ አንተ ምርጥ አስተሣሰብ ቢኖራቸው እንዴት ደስ ይል ነበር
የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዞ ለሀገሩ የሚዋደቅና
ግብፅ የተሰጠውን ባንዲራ ይዞ ህፃናትን የሚያርድ እንሰሳ ጋር የስምም የተግባርም አንድነት የለም
ፕሮፌሰር እጅግ በጣም የማደንቀዉ ሁሉን አቀፍ ለኢትዮጵያ የሚበጅ መካከለኛ ሀሳብ የሚያራምድ ሙህር ነዉ።
i like his reasoning, very much, thank you
1 ያለችን ኢትዮጵያ ሀገራችን የምትፈልገው ምሁር እንደዚህ አይነቱን ከሰፈርተኝነት ከብሄርተኝነት የፀዳ አመለካከት ያለው ሰው ስው የሚሸት ሰው ነው።
ክፉ አይንካህ ፕሮፌሰር 🥰
Great intellectually driven analysis!!!
Wow, this professor is brilliant and I wish other Amhara fundamentalists would take a lesson from him. Respect ✊
የአማራ ፖለቲካ መመራት ያለበት በእንዲህ አይነት ነገሮችን በሚገባ በሚረዳ እና በሚተነትን እንዲሁም ከጎረቤት ህዝቦች ጋ በሰላም ሊያኖር የሚችል አማራጭ ተራማጅ ሀሳብ ነው። ይሄን ምሁር በአማራ ምክር ቤት እንደኔ ማየት የናፈቀ
መታረድ ( ማረድ ) የሚለው ቃል normale ሆነ ማለት ነው ወገን ቃላት እንምረጥ እንጂ
ሰው ታረደእንዴትይባላል ከብት እንጂ
የሚያድ ይረዳችሁ
Gn iko wollega be Amhara ke 1nd bzu gzia hunual? Semtenal ayitenal
Betty you are right ✅️ 👏 place we are one human being we stand together for our country ❤️ 💕
🎉 Great interview Betty, በርቺ
Amazing person!
Congratulations
I am here to see Betty, isn’t she looking GORGEOUS ❤
በጣም
Yes, she has sexy legs !!!
"Equal distribution of poverty" i like it
እንኳን በሠላም መጣሽ ቤቲ 👌👌❤️💚❤️
No heroes in a civil war,a war among brothers and sisters!
Efforts should be made to critical study the root causes, causalities and consequences and
lessons learned and how to avoid such senseless war in the future.
I tried to capture a takeaway from his 38 min bla bla but I found no seed at all.
ምንም ነገር ካልገባህ አንተ ወደል አህ*ያ ነህ ማለት ነው።
I couldn't agree more!!!
Prof. Great respect!
አድርባይ ደረቅ አማራ:: ፅንፈኛ አማራ የለም:: አማራ እያለ ያለው ሕዝቤ በየቦታው አይገደል አይፈናቀል ነው::
Amazing betty konjo
ይሄን በክትግምባሩን ብሎ የሚደፋ አንድ ጀግና ሰዉ ይጥፋ አማራክልል በተለይ ጎጃም ይሄን ቆረቆንዳ ደንቆሮ ተከታትሎ መድፋት ነበር
I love you hair style today 😍 betty 💕
ቤትዬ ቆንጆ እወድሻለው ዛሬ ምርጥ ሰው መጣልና አድናቂው ነኝ ጀግናዬ ነው ሀቀኛ ሰው የተማረ
ይህ ሰው አድርባይ ደረቅ አማራ ነው:: ፅንፈኛ አማራ አለ ይላል በመሰረቱ የአማራ ፅንፈኛ የለም:: አማራ እያለ ያለው ሕዝቤ በየቦታው አይገደል አይፈናቀል ነው::
ቤት ፕሮግራምሽ ምን የምል ነው በዩቱብ እናም የtv ፕሮግራም ካለሽ አድናቅሽ ነኝ
Betty...too much editing....what are you cooking behind???????????
እከካም ደሃ የብልፅግና "ረዳት ፕሮፌሰር" ሽቅቅቱ ራሱ ገና እንዳለ ነው።
Welcome Eegumsaa yaannis
Bara hojii haatii Ummataaf irkoodha
Absolutely bety welcome
YOUR ARE HERO IN MEDIA
የአማራ ፖለቲከኞች ሲያወሩ አፈ ቀላጤ ናቸው ውስጣቸው ግን ክፉ ነው😭😭😭
Gzx Bety Beekumsii Eegumsaa gaafa xiiqii yoo sitti dubbataa maaltu Dhagaha yaada keessatti ijjis ìfaa
ሁለት ፀረ አማራና፣ይሄ ቀዥባራና የዐአዕምሮ በሽተኛ ምሁር ነው ብለሽ ማቅረብሽ ይገርማል!
ቃለመጠይቁን በእንግሊዝኛ እስኪ አድርጊውና እንያችሁ?
Dr. Abiy erasu yerson yahil medemerin yawekew almeselegnim. Lemehonu Ye Abin abal not weyis ye PP
Barchii
Welcome welcome bety koo 😍😍😍👍
Betty ; please next time when you talk ask him the meaning of " ETHIOPIAWINET " .
🤣🤣😂 ከሞትኩ ታሪክ ልሰራ ❓ በፎቶ ታሪክ 🤣🤣ቅማጫም ፣ ቅሪላ
የድላው ኡንቨርስty አስተማረ አሳስዘነኝ በእውቀቱ ትውልድ ማነፅ ስችል ጭራሽ ወንድሞቹን ልገድል የመጣው ተስፋ ከመቁረጥ ነው ለቤት ክርይ የማይተርፍ ደሞዝ አማሮት ብሞትም ለበተሰበ ላሳልፍ መቸም በመስገድ እን ጅ በመስራት አልሆነም ሎ ይሆናል ! ሆዳሙ ብልፅግና ይሄኔ ረስቶታል
General decision to discuss Seeraafi Heeraanis gzxArrabnii DrAbiyyii Ahmed injifannoo Yuniversity duraa Barsiisaa Barsiisaa yaannis waraanaa nyaataanis nafaa Nageenyaa
I bet Abiy and this guy are smoking the same drug
እሂን ባንዳ ሰውየ ከማላይበት ቦታ የት ልሂድ
Galatoomii betii
ቤቲ አበን እኮ ፈርሳል የብልግና ፈርፈሪ እየበላ ነው ይህ ሰውየ ለሚዲያ አይመጥንም አባሪው ኤኤጪጪጪ
here for betty 👌👌👌
እርግጠኛ ነኝ ቤቲ ሰውየው ላይ ሻፉሌ ብላለች
Jegna negh we decided.a hene le bighertegnoch, yastemaru enesu yechanubene
Wendemachene enamesgnalene
ቤቲ ሴቷ ሰይጣን
ይሄ ሆድ አምላኩ ተሽኮርማሚ እሡን ብሎ ምሁር!!!
Bethelehem , Belalem yale andin gezi party atgegnem, yeserqchuten, wesedut, yegdelachhutem gedalchual, sewn akolashtachehal, yehagerhabet yezerefacheut wesedut endeaddis ande belen enjemer tebelo bepoletica sewoch telemenu, behager shemagelewoch telemenu embi alu , ETHIOPIA laye yesrut gef besegam benebesem mekfel silalebachew , betebit bemenesasat yemayenkawen yesmen ezen betegnabet ARRRREDUT. YEHENEN MECHEM ANERSAWEM silzih Torenetun liqer yemayechel mohnun enem anchiem aweqenwal.
እንደዚህ አይነት ግልብ አድርባይ ለእንግዳነት የማይቀርብ አጭበርባሪ የአብይን ካልስ ይጠብ
ቤቲ ይኼ እኮ የዉሸት ሙህር ነዉ:: አንድም የሚጠቅም ሀሳብ የለውም::
Connection healthcare reform yaada mo'ataan qaama miiraatii equality of justice Mandiii Wallaggaa injifannoo hawaasaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa johar Muhammad injifannoo Feeneet Alamayyoo beektaree GzxBety
Tish bere 🐄
Beekumsii competition state Education siyaamaa Uumaa DrugIlkaaniin siyaasni seequun ifaaScience
ቤትዬ ሚጥሚጣየ ቅመሜ ኑሪልን
Hultachum dnkorowoch nachehu
ይሄን ደረቅ ሰውነትሽን ሸፍኚ:: ጠቃሚ ምግብ በደንብ ብዪ!! Use some milk products, consume lipid components of various kind of meat, eat red beans and peanut and so on. በዚሁ ከቀጠልሽ ነፋስ ይወስድሻል:: at least, ሰውነትሽ እንደ ሃሳብሽ ቀጫጫ መሆን የለበትም! We want you to live longer so that you can burn our mind by your BS more.
Indezi ayinet yetemare hulunim be ukul yemiyayi saw yabzalin
ቤቲ ፖሮፍ ስለለሚሉት የምታርፈዉ የለምጭጭ።
Betiye Musa adem ykrebln
Lemehonu PP meche new mitilewin yalew? Yalalewin or wereket lay tenteltilo yekeren tsuf yetesera sira argew gin .....ayikebdim? Bedigami abalineto le Abin new or le PP.
Beteye,subscribe arekushi,yen kecho
Medicine dhibeenis kayyoon of Caqasii Hidhiin wal'ansaa dhibamaa ardaa marii mallaszenawii gubateera gurruma ofii argituu arrabni dubbi dhiisuu Qalbiinis dubarttoonnii garaa/Obbolummaa answer Eegumsaa
Ilkaan barnootaa irkoodha Abukaatoo Arrabni humni dhageeffatu maaliif gurriis Eegumsaa Gzxbillisee Irraa deemnee qalbiin wal'ansaa dhibeen qabeenyaa dhalootaa
You absolutely beautiful
ምነው በጣም ተቆራረጠ ?
የሀገራችን የወቅቱ አደርባይ ሆድ አደር ምሁራን ሊቀመንበር
Fayyaan Humni dhageeffatu Nageenyaa DrugIlkaaniin Dubbisi DNA DNA ida'amuun officials Bultiinis Business
ቤቲ እረጋ ያለሰው ሆንሽብኝ ትዳር ያዝሽ እንዴ ቤቲ? ወይ ጉድ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ሆነች እኮ
ምን ይመስላል
Too much Editing😢😢😢
Define international duutii Ulfaatadha Akkamitti barsiiftee
ዛሬ ምክንያታዊ ሰው መጣ። ከትምክህት ቤተሰብ ትንሽ ሻል ያለ ሰው መገኘቱ አስገራሚ ነው።
የት አግተውህ ነው የምትሞተው ? እውነት ተወግቻለሁ እያለ ነው ?
Rifaatuu dhorkii rifeensii Ogeeyyiin fayyaan fagaatee activists Radioactive
kkkkkkk ሁለታችሁንም አዳመጥኳቹህ እኔ የሚመስለኝ ከተማረዉ ይልቅ ኢትዮ ዉስጥ ያልተማረዉ በዝቶል ::
ፕሩፍ ቤቴን ዛሪ አከበድክባት ግራ ገባት ዘላ እንካን ጥያቄ እንዳትጠይቅ ቀድመህ ጥያቄዋን እየመለስክ አጨናነካት።
ፕሮፌሰር ጀግንነት ነው መሞት ምን ያስደንቃል እንደ ቤት አይነቱ ምን ችግር አለባቸው ወያኔም ቢመጣ ተመሳስላ ምንሮ ትችላለች።
ዛሬ ደሞ ውበቱን አብዝቶብሻል። 😘
2.lola kaabaa km meeqa fagaatee Eegumsaa Dr Debratsion kijibanii lollis ifaa kan mooyamee
Hidhiin qabeenya dubbisuuf lubbugzx ijjis ida'amuun koottuu dhufee kijiba gonder yuniversity diinaa yeltesaka Tplf Barattootn
the PP guys don't explain PP like him, ....... he is more PP than the PP's
ምን አይነት ሀገር የሚያሻግር አስተሳሰብ እና እይታ ነው ትልቅ ክብር አለኝ እንዲህ አይነት ውይይት ነው ሀገርን የሚያሻግረው ሁሉም ህዝብ ቆም ብሎ ማሰብና ለሀገር አስቦ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ላይ አለበት ብሄሮችን አጋጭቶ ሀገርን ማሰብ ከባድ ነው ችግሮቻችንን መፍታት ያለብን በንግግር ብቻ ነው መሆን ያለበት.
Injifannoo says beelaa Eegumsaa?
Beekumsii dhibee? Humni dhageeffatu eenyutu dagataa =yaannis waraanaa Barsiisummaan ifaaScience ida'amuun mandisni seequun ifaa
Security council laftis riqicha midwifer
በሳል እና ምክንያታዊ ውይይት ነው።
ክክክክክክክ የጥልቅ ጥልቅ ተሀድሶ ተመቸኝ
ይህን የመሰለ በጣም በሳልና እርጋታን የተላበሰ ውይይት እስከ አሁን እኔ ቪዲዮውን ባየሁበት ወቅት 3% ብቻ ነው 👍 ያደረገው :: ይህ የሚያሳየው አብዛኛው ያየው ተመልካች በዚህ ጥሩ ትንታኔ ላይክ አለመስጠት ንፉግነት ብቻ ሳይሆን የማህበረሰባችን political polarization አመላካች ነው which by the way deeply concerning ! ረዳት ፕሮፌሰር You are my hero ! Please do not quote professor መስፍን ወ/ማርያም ! ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም እጅግ እርኩስና ፓለቲካዊ አቋሙ የዋዥቀ የወያኔ ዱላ ሆኖ ተቃዋሚውን የስድብ ቅርሻቱን ሲተፋ የነበረ የጥላቻና የትምክህት ምሳሌ አጉል አክብሩኝ ባይ ወራዳ ምሁር የነበረ ነው :: ይህ የቤቲ ቃለ-መጠይቅ ጥሩና ሁለተኛውን ክፍል እቀጥላለሁ :: 👍👍
ፕሮፌሰርን ለመተቸት የእውነትና የእውቀት ሰው መሆን ይጠይቃል ከቻልክ ሀሳባቸውን ጠቅሰህ ተች
የውጭ ጣልቃ ገብነት 20 ግዜ የምትለው እንዴት አይነት አረመኔ ነህ ? አንተን ብሎ የተማረ ጭቃቀንህን ጠብቅ
Ka'umsaa waraanaa hawaasaa??? No distance from government Eegumsaa kkkkh
ቤቲ አንቺ ግንብሔርተኝነትን ትደግፋለሽ!ትወጃለሽ? አንዳንዴ ስታጥላሊ አንዳንዴ ስትደግፊ??
በኦሮምኛ ዘረኛ ማለትና ብሄርተኛ ማለት ምን ማለት ነው? ቤትዬ
L
Israel +Ethioforrum galii Du'aa barsiisuuf Beekumsii humna baratuu hawaasaa Nageenyaa dhibeenis ykn Dubbifnee duutis diinaa yeltesaka Tplf fi minikiin diina karatti maraatee du'aa beeknee lola seenee fannoo ittisaa gurruma Ofituu hinarginee ida'amuun BiranuuNagga kkkkkk lollis ifaa. Duutis barnootaa ifaa Beekumsii Dirqamaa
Dememer is not philosophy
Weregna
ገራሚ ኢትዮጵያዊ ምሁር
Ante Ye OLF enba hun ende bettyyy
አንች መሠሪ ባንዳ ጎጃምንም አማራንም አትወክልም ከርሳም ተላላኪ ካድሬ
I hate this wome. Resist Gala.