ይህ የተለየ ነው EH@1235 code Fascinating villa house for sale in Ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- CCD’s self-sufficient gated community development consist of 2200 quality villas,1000 apartment units and 1000 Small houses for middle income family, Specialized Shops, shopping center, School, Five star hotel, hospital, Clinic, An 18 hole PGA standard golf course, Cinema, Supermarket, Spa, Gym, Clinic, Bank, offices , children game zone and convention center
#ermisactor
#ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses #ቤትለእንቦሳ #የብርነገር #ዐውደቢዝነስ airbnb in addis ababa, Guest house, in Addis Ababa Ethiopia
የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
+251 944 36 59 59
+251 904 04 60 50
website - www.ermitheethiopia.com
🔷 ራዕይ
የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
🔶ተልእኮ
ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
🔻 እሴቶች
o ታማኝነት /integrity
ትብብር /collaboration
መረጋጋት/Calmness
የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
Ermi The Ethiopia
P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
Phone: - +251 944 36 59 59
#ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
TH-cam / ermiasfkade
Talgram--- t.me/ermitheethiopia
Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና .
Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
Instagram --- ermi_the_ethiopia ermitheethiopi...
ሊሸጡ የሚፈልጉበትን ዋጋ መናገር በጣም አስፈላጊ ነው። ዋጋውን ሳያውቅ ማን ለመግዛት ያስባል?
Hey come on men,the house is gorgeous, why don't u list with a price?
በጣም ያምራል
Wow beautiful 🤩❤️
Great 👍 house
ደስ የሚል ቤተ ነው ነገር ግን መብራት እና ውሃ በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የሚመጣው?
ትክክል 😂
ጋደኛየ እዛ አከባቢ ትኖራለች ግዴታ ጀሬነተር ያስፈልጋል@@AD-fr3fh
@@AD-fr3fh😂😂
ቆንጆ ቤት ነው ከምር ሰፊ ዋጋው ስንት ነው?
Lege Taffo CCD.
የስውን አስተያየት ታነባለህ የምታስተዋዉቀው ለሰው ነው ዋጋውን ግልጽ
Please price and location?🙏
ዋጋ ዋጋ ስንት ነው?? 😅😅
አድራሻው የት ነው ኮሊደሩስ ያፈረስዋል ወይስ እንዴየት ነው ሙሉ መረጃ ይነገረን ወገን
አሁን መግዛት ያስፈራል መፍራት ነው ኮሪደርን
እባክህ ውጋውን ንገረኝኝኝ
መጎብኘቱ ብቻ ምን ዋጋ አለው...?
ዋናው ቤት ያረፈበት ስፋቱ ለምን አልተጠቀሰም...?
ዋጋውስ...?
ዋጋው በካሪ ስንትነው ? ቤቱ ቆንጆ ነው 😅ግን ዋጋውን መናገር ያልፈለከው ችግር አለበት እንዴ ?
How much is the price?
CDC አደለእንዴ የፈለገው ቢሆን ዋጋ መግለፁ ያቸግራል?
ቀሽም ነገር ነህ:: ዋጋን አትናገርም?
What's the price? ????
How much does it cost, does it has bank systems
Risky area Most farmers in the area are claiming back their land from delala. Most of the homes were listed for 10 to 15 million birr during Tigray war. Now, some OPDO cadres live there!
ቤቱ መች የተሰራ ነው ? አሮጌ ሞዴል ነው ዋጋውስ ስንት ይባላል ? አጠቃላይ ካሬ 1000 ከሆነ ቤቱ ስንት ካሬ ላይ ያረፈ ነው ?
16 አመት ካንትሪ ክለብ የተባለው ኮምፓውንድ ውሥጥ የመጀመሪያ ከተሠሩት ቤቶች ውስጥ ነው የዛኔ 3.7 ሚሊዮን ብር መሸጫው
@@lishansesero5169 በግምት 40 ሺ ይሆናል?
It is not for sell!
Waw
ኢትዮጵያ ቤት ከተገዛ ይሄ ነው የወደፊት ህልሜ ከእግዚአብሔር ጋር ኤርሚየ በረጂም ጊዜ ክፍያ አይሸጥም?56 ሚሊየን ብለውኝ ነው ነበረ
What's the price
ይከራያል?
መታጠቢያ ቤት ነዉ እሚባለዉ ንፅህና ቤት ሸንት ቤት ሰርእእአት ያለዉ ትሁት እአማርኛ እአይደለም
😂 ንፅህና መጠበቅያ lol ዛሬ ነው እንዴ ቃሉን ያወከው? It is rather called መታጠብያ ቤት if you want to say it in Amharic.
Leke eko new
@@andnetzelekew9479 እስኪ በአማርኛ ፃፍ lol
ደሀ አርፈህ ቤቱን አታይም
@@ethiomusic940 እኔማ ልገዛ እያየሁ ነው:: አንተ ነህ ለእይነ ስጋ የተሰየምከው::
ለገጣፎነዋ ችግሩ
ዋጋውን ንገረኝ እገዛዋለሁ
ጥሪው ስንት ነው?
ዉይ ኤርሚ የት ነወ ሥንት ነዉ
Tafo, no one will go tafo
I will not take it for free. It is in ormiya. There is no security there.
ሰከር አልከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😏