ምርጥ የቢዝነስ ካርድ በቀላሉ እንዴት እንሰራለን? |best Business Card design |aschu graphics| Photoshop tips

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ተጨማሪ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?
    እንግዲያዉስ አዶቤ ፎቶሾፕን ከእኛ ጋር (በነፃ) ይማሩ
    ቢዝነስ ካርድ፣ ብሮሸር፣ ስቲከር፣ የእቃ ላይ ማሸጊያዎች መፅሐፍት፣ ባነር፣ ዲጂታል የሆኑ ስዕሎች ፣ ለአኒሜሽን ወይም ለሌላ የሚሆኑ ግብአቶችን መስራት ለሚያልሙ ሁሉ።
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
    / @aschugraphics31
    ስለ አዶቤ ፎቶሾፕ ቱልስ ማወቅ ከፈለጉ
    • Best Photoshop Tutoria...
    ለዩቱብ ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ይህ ቪዲዮ ከተመቻችሁ like አዳዲስ ቱቶሪያሎችን እንዲደረስዎ የደወል ምልክቱን ይጫኑ
    እነዚህን ቱቶሪያሎች|ስልጠናዎች| ብትማሯቸዉ ይጠቅሟችኋል፡፡
    ___________ you may also like _____________

ความคิดเห็น • 37

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ እውነት የሚገርም ስራ ነው ያሳየህኝ ተመስጬ ቀረሁ እኮ ይሄ የሰራህበት እጅህ ይባረክ

  • @afishow
    @afishow 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አስቹ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጣም የሚጠቅመኝ ትምህርት ነዉ ያገኜሁት አመሰግንህ አለሁ

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሜና እስፈላጊ ትምህርት ነው ልጄ ተባረክልኝ

  • @betitube12
    @betitube12 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምህ ይብዛ ውንድሜ ቆንጆ ትምህርት ነው እናመስግናለን thank You For Shering

  • @rozitube2054
    @rozitube2054 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ወንድም ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠከው እናመሰልናለን ስላስረዳከን

  • @MDiE-Y-BORENWA
    @MDiE-Y-BORENWA 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመስግናለን ወዲሜ ጥሩ ትምህረትነው ሀገራችንን ስላም ያረግልን ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚስቃዮ ውገኔ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለን ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏

    • @mekdemayu
      @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว

      @@AschuGraphics31 በሚገባ ❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዛሬ አዲስ ቀን ነው እንዴት አደርክ አስቼ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት በጣም ናቸው

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ወንድምዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን እናሕዝባችንን ይጠብቅልን እመብሃን የታሰሩትን ታስፈታልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍👍

  • @hanayoutube4214
    @hanayoutube4214 2 ปีที่แล้ว

    አስቹ ዋውውውውውውውውው በርታልን ወንድማችን በጣም ወድጀዋለው ስራህን
    ብዙ ነገር እጠብቃለን ገና

  • @Dinatube181
    @Dinatube181 2 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ይብዛ ወድሜ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ፈትትትትትትትትትትትትትህ በስውዲ እስርቤት ለሚስቃዩት

  • @habsahabsa133
    @habsahabsa133 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቹ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @endristube
    @endristube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዝህ ቤት ይሁን በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እኔ በራሴ በኩል የምሰጥክ አስተያየት ቢኖረኝ እንደዝክ አይነት ስራወችን በምትሰራ ሰአት ጎላ አድርገህ ለማሳየት ሞክር በጣም ሀሪፍ ነው ለማጉላት ሞክር እላለሁ

  • @enatmedia-
    @enatmedia- 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት አስቹ ወንድሜ ። ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየኽን ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህይብዛልን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣምአሪፍነወእኑመሰግናለንዉንድሜ
    ሰላምለሀገራችን ፍትህ

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ዋውውውውው ምርጥ ትምህርት እናመሠግናለን

  • @GoteTube
    @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም. ከዚህ ቤት ምርጥ አስራር። ጥሩ ትምህርት የሚገኝበት ጠቃሚ ነው በጣም ከልብ።እናመስግናለን ውዱ ወንድሜ

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 ปีที่แล้ว

      @@AschuGraphics31 yenanetem

  • @zabshdagne2037
    @zabshdagne2037 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ አሹ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 2 ปีที่แล้ว

    wawoo it's amazing talent. thank you bro sharing for this idea.

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 2 ปีที่แล้ว

    Egxabhre yemesgn selamihan yibzalign wendem alem andet naha enkuan baselam mexah wowww betam arif timirtaa naww thanks so much

  • @shambal2624
    @shambal2624 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቤትሰብ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ወድማቺን አሾየ አይዞህ ካተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-wj6nf6ig3w
    @user-wj6nf6ig3w 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ወንድም
    አብሽር አብረን በትግስት ወደ ፊት ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @adanedagne4934
    @adanedagne4934 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው

  • @fikirbabtube8735
    @fikirbabtube8735 2 ปีที่แล้ว

    አስቹ ዋውውውው

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ደስ ይላል

  • @mesihabeshatube4544
    @mesihabeshatube4544 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam www bexam dese yemili neger new yasayehih bexam temechitonyal wwww bexam bexam arif new 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube2916 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen berta 👍😘😍

  • @Abbeetube
    @Abbeetube 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam wude

  • @masotube5939
    @masotube5939 2 ปีที่แล้ว

    Salem lzi bet wowo des yemi asrar now applksh menden gen algebn yamira asru

  • @hiyotmedia21
    @hiyotmedia21 2 ปีที่แล้ว

    Salam wademachin

  • @aykelyimer123
    @aykelyimer123 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩ ወንድምና እህቶች

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ወንድም አብሽር አብረን በትግስት ወደ ፊት ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን