#የቃሉ_ውበት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
- የስብከተ ገና
አንደኛ ሳምንት
የሉቃስ ወንጌል
21፡ 25-28፣ 34-38
25 «በፀሐይና በጨረቃ፥ በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ በመረበሽ ይጨነቃሉ። 26 የሰማያት ኀይላት ይናወጣሉ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም ላይ የሚመጣውን ከመጠበቅ የተነሳ ይደክማሉ፡፡ 27 በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኀይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። 28 ይህም መሆን ሲጀምር ጊዜ መዳናችሁ ቀርቦአልና ቁሙ ቀናም በሉ።»
34 ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ኑሮም በማሰብ እንዳይዝል ያቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ! 35 በምድር ሁሉ ላይ የሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና። 36 እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ እየጸለያችሁ ሁልጊዜ ትጉ።»
37 ዕለት ዕለትም በመቅደስ ያስተምር ነበር፤ ሌሊት ግን ደብረ ዘይት ወደምትባል ተራራ ወጥቶ ያድር ነበር። 38 ሕዝቡም ሁሉ ይሰሙት ዘንድ ማልደው ወደ መቅደስ ወደ እርሱ ይመጡ ነበር።
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kibre Hulu lasuyihun 🙏Aba Tsegwun yabizali amasginalu ⛪📖🤲🍇🍇🍇🙏
❤❤❤❤
እናመሰግናለን ክቡር አባ እስራኤል❤❤❤
የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤
አባ እናመሰግናለን በደንብ በካቶሊክ ትምህርት አስተምህሮ ይበርቱ በጣም ያስፈልገናል።
aba Tebarekulin beyegizew endezi ayinet timhirtoch yasfeligunal!!!
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ
በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ እየጸለያችሁ ሁልጊዜ ትጉ።