God bless your soul M. General Hussen . He passed away but His amazing History and scarfired for Ethiopian people for 17 years bloody war with Shiba is unforgettable in Ethiopia people heart for ever!! Rest in peace our hero!!! When I listening the former of Ethiopian army during the Darge, my heart is feeling sorrow because they scarfired for so many years at battlefield but they failed because of some Corrupted generals in the army, personell and Banda people in Ethiopia who helped shabia and Wayne. They were supported those enemies.
@@Isee-rv9um I did not read the book ,but He /Hussein asked/ordered-gave him an orders to prepare to go with him at the last moment Wednesday ? Thursday 23/05/91,but Ato Eshak Tsegay said /left his home with out telling even his guards he quoted Hussein sent some security /soldiers to take him. I am not sure if Hussein mentioned Ato Eshak /E/I ssac in his book . But Issak Tsegay wrote/published Book by Tigringa *መንበር አብ ረመጽ * and he made interviews at ones at least in four parts even his interviews translated in to Amharic. -Essac Tsegay interview by Shida Tv. 2021 It is very informative mainly /included about Mengstu ,the Generals and about his closest work colleague/ Hussein Ahmed until the last day ,hideout ,drama .
God bless your soul M. General Hussen . He passed away but His amazing History and scarfired for Ethiopian people for 17 years bloody war with Shiba is unforgettable in Ethiopia people heart for ever!! Rest in peace our hero!!! When I listening the former of Ethiopian army during the Darge, my heart is feeling sorrow because they scarfired for so many years at battlefield but they failed because of some Corrupted generals in the army, personell and Banda people in Ethiopia who helped shabia and Wayne. They were supported those enemies.
አይ ልብ ወለድ ስለ የኤርትራ ህዝብና ስለ ኤርትራዊነት ሲጻፍ ስታወሩ የሌለ ትርግት ስለ አንድነት ተብሎ እንቆቁልሽ ።
እኛም ትንሽ ስለ ሀቁን እንበል/እንጻፍ እንጂ ፥ በየ መንደሮች እና በከተማ የነበረ ያለው የኤርትራ ህዝብ ለኤርትራዊነቱና ለነበረው ትግሉም በድብቅና በገሀድ ይተባበር ይሳተፍም ነበር ማንም ዘማች/ጀረረረናርር ወይም የታጠቀ ያልታጠቀ መጥቶ ቢያናግረው አዎ አንድ ነን ቡዙ የሚያመሳስለን ነገር አለ ብለው ነው የሚያሞኙት ፣ መረጃም ለታጋይ ወንድሞቻቸው ለልጆቻቸው ያቀብላሉ ።
ጌታቸው ናደው ፣ ዳዊት ፣ ረጋሳ ።፣ ተፈራ ወንዴ መርእድ ሑሴን ደምሴ ካሳየ አራጋው ወዘተ ፥ ብቻቸውን በሰው አገር መቆየት ስለማይችሉ በአጠገባቸው የነበሩ ኤርትራውያን ሀላፊዎች ይሰለሉ ነበሩ በረጅም ርቀት ይሁን በቅርብ አብዛኛው እንቅስቃሴአቸው ይታወቅ ነበር ።
ኤርትራዊ ጀነራል ጎይትኦም 1960+፣ አስተዳዳሪ.. ብ/ጀነራል አፍወቂ ወልደሚካኤል ፣ አቶ ሳልሕ የትራንስፖር ሀላፊ የነበረ ፣ የአስመራ ከንቲባ አፍወርቂ ተኽለ ፣ የዜና ሀላፊ ሙሴ በኺት የአስመራ ኢሠፓ ሀላፊ መብራህቱ ለባሲ ፣ የህዝባዊ ሠራዊት ሀላፊ ተ መዓሾ ፣ የኤርትራ አስተዳዳሪ አቶ ይስሓቕ ጸጋይ እነዚህ ሁሉም ኤርትራውያን ለኤርትራ ሰርተዋል ።
ጀነራል ጎይትኦም በ1975+ ከታወቀ በኃላ ወደ ሱዳን -አሜሪካ ሄደ ። ሙሴ በኺት በ1989 ለሰላም ንግግር ተልኮ ወደ ትግል ተቀላቀለ። አፍወርቂ ወልደሚካኤል በ1989 በመፈንቅለ መንግስት ተብየው በደህንነት ተገደለ ። እነ ተ መዓሾ ፣ መብራህቱ ለባሲ ይስሓቕ ጸጋይ በግንቦት 24/05/1991 በነጻነት ቀን ወንድሞቻቸውን ተቀበሉ የስራቸው ውጤትም አዩ ።
N.B :-ለ አቶ ይስሓቕ ጸጋይ የኤርትራ አስተዳዳሪ የነበረ አቶ ሑሴን በአርብ 24/05/1991 እንሂድ ሄሊኮብተር አዘጋጅቻለሁ ብለው ነበር አቶ ጸጋይ ግን ተደብቄ ወንድሞቼ ታጋዮች በክብር መቀበል ይሻለኛል ብሎ ዘመድ ቤት ተደበቀ እናም ማንም አልነካውም ሂወቱን በክብር በአገሩ መኖር ቀጠለ አልሸሸም አልተደበቀም ትብብሩን ቀጠለ። አሁንም በሂወት አለ፣ ቡዙ ቃለ መጠይቅም ያደርጋል ።
N.B:- አቶ ይስሓቕ ጸጋይ የህብ ገንዘብ ከኤርትራ እንዳይ ወጣ ከለከለም ከኤርፖርትም ገንዘብ የተጫኑ ትላልቅ የጭነት መኪኖች ከሚያዝያ 1991-እስከ ግንቦት መለሰ /ይመልስ ነበር ።
አስመራም ከ በመሸሽ የነበረ ጦር እንዳትነካ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል ።
The Great በዓሉ ግርማ/Ex:-Oromay Book Said many things direct or indirect and wisely about Eritrea , Eritreans ,Eritrea's History and about the struggle ,the unnecessary conflict between Eritrea and Ethiopia etc..wisely even in depicting many names or officials .
በዓሉ ግርማ በ1982+:- በኦሮማይ መጽሓፍ መታጠቅ ይነሰን !
ሰላም ናፈቀኝ ።
በዓሉ ግርማ ስለ የኤርትራ ታሪክና ችግር ስለ ትግል ጦርነት እና ውድመት ብዙ ነገሮች ጠቁመዋል ጽፈዋል መክረዋል ። ኤርትራውያን በከተማ በገጠር በሜዳ/በግንባሮ በተቀነባበረ ይታገሉ እንደ ነበሩ ብዙ ሚስጥር ያውቁ እንደነበሩ በዓሉ ግርማ በኦሮማይ መጽሓፍ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ነገረ መከረ መስዋዕትም ከፈለ። ፦ ታስታውሰኛለህ ካላስታወስከኝ ግድ የለም ጸጋየ/በዓሉ ተኝተዋል ።ነበርኩ እኖራለሁ አለሁ ..
እንደ አማን ዓንዶም እንደ ዳዊት ወ/ገርጊስ ፣ እንደ እነ ጀነራል ፋንታ በላይ ፣ ጀነራል መርእድ ፣ ጀነራል ደምሴ ..
በዓሉ ፦ የታሪክ ሽምያ ደግ አይደለም።
የኤርትራ ችግር በሰላም እንጂ በጦርነት አይፈታም።
ሰላም መረጋጋትና አንድነት ለኢትዮጵያውያን ጎረቤቶችን ።
Thank you. ,. Do you know if general Husain ever say / write anything about "Ato Eshaq Tshegai , ? It would be very interesting to know what he said.
It's amazing to hear from people like you. You have a good memory. I don't even remember what I ate this morning. Thank you
@@Isee-rv9um I did not read the book ,but He /Hussein asked/ordered-gave him an orders to prepare to go with him at the last moment Wednesday ? Thursday 23/05/91,but Ato Eshak Tsegay said /left his home with out telling even his guards he quoted Hussein sent some security /soldiers to take him.
I am not sure if Hussein mentioned Ato Eshak /E/I ssac in his book .
But Issak Tsegay wrote/published Book by Tigringa *መንበር አብ ረመጽ *
and he made interviews at ones at least in four parts even his interviews translated in to Amharic. -Essac Tsegay interview by Shida Tv. 2021 It is very informative mainly /included about Mengstu ,the Generals and about his closest work colleague/ Hussein Ahmed until the last day ,hideout ,drama .
Shabiya 1991 gc yeseraw gf tenegro ayalkm le sra ena beteleyayu mknyatoch asmera yeneberu civil Ethiopiayawn ke hzbu gar hono habt nbret genzebachewn ybas blo ye werq trs yastekelutn yegna nbret new eyalu awlqew wesdewal civil yewetader betesebochn reshnewal yetor gudategnochn chefchfewal asmera hospital wst...bemizegenin huneta sdetegnochn meda lay asfrew terara lay pkm temdew chda argewachewal....wede sudan be meshesh lay yeneberewn huletegnaw abyotawi serawit be defeta lichefechfu mokrew jegnaw hu a se yale meri bikerum wagachewn setuachew wedehuala ashshtowachewal...ye kedmo ye Ethiopia serawit ketemawochn aqaxlu awdmu bibalum enesu gn ftsum displine betemolabet wey yaleagbab anditm habt alawedemum ke shabiya belay new le Eritrea property care yaregut ehen erasu hzbum ymeskral
@@Zedo_7
ለምን ከ1950+--1991 ወደ ኤርትራ ሄዱ መጡ ነበሩ ነው ዋናው ምክንያት ጥያቄ እና መልስም እዛ አለ።
ከነ መሪዎቻቸው አብዛኞቹ ሁሉምም በሚባል ደረጃ ለስራ ለሲቪል ንሮ ለመኖር አልነበረም በኤርትራ የነበሩ ፦ ፖለቲካዊ ወታደራዊ እና ለደህንነታቸው ያቆሙት ድርጅቶች ናቸው እዛ የነበሩ ሊፈርስ እና የተቀሩም መውጣትም የነበረባቸው ። እንጂ አሁንም በኤርትራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ እንዲያውም ዘፋኞች፣ አክቲቪስቶች እንደ ተስፋይ መንገሻ ፣ ማሞ አፈታ..።
ብዙ የእነ አስር አለቃ ሑሴን ወደ ሱዳን የመሸሽ ምክር ያልተቀበሉና ያልቻሉ የነበሩና የቀሩ የወታደር ቤተሰቦችና ልጆችም ምንም አልሆኑም ።
Kikiki የሞተ ዘመድ የላችሁም እንደ it was over.ተበራበሩ ciao finita la partita.
በእውነት ግን ታሪኩ ራሱን ጀነራሉ ጽፈውት ከሆነ በጣም ኣሳፋሪ ተራ ውሸት ብቻ ሳይሆን ዝብርቅርቅ ያለ ነው።
Ye ethiopian jegnoch mechem anresachehum , keber le kedemo jegnoch serawit!!!!
ኣንረሳችሁም?
የት አሉ የ ደርግ ሰራዊት? ለምንድነው ላለፉት 33 ዓመታት በመንገድ ዳር ለማኝ ሆነው ሲኖሩ ያላስታወስካቸው?
wushetam yalhone tarik taweraleh meshenef mamen rasu jegninet neew
Gin mesehafun muluwen gese bihon dese yilegnal
Fesam
ታሪካቸው ሁሉ በውሸት የተሞላ
ውሸታም ከሱዳን ከሳውድ አረብ መሳርያ አግኝቶው ይላልን ሳያፍር። እየኛ ከናንተ የማረክነው መሳርያ ነው የተጠቀምን በትግርኛ " ንጸላኢ ብጥይቱን ብብተረቱን" ማለት " ለጠላት በጥዩቱና በመሳርያው " በምል መፈከር ነው የአፍዓበትን ምሽግ ናደው እዝ ያፈረስንው
ወረኛ