ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼው በጣም ነው የወደድኩት ስሙ ብዙም አያሳስበኝም ግን በጣም የሚጣፍጥ ነው! መልካም ስራን ማበረታታት ደግሞ ከእኛ የሚጠበቅ ነው
መአዝየ ስወድሽ እኮ አዲስ ተመልካችሽ ነኝ ❤🙌👏👈
Sweet back with Another quality video👌🏾
Meaziiii silayehush des bilognal...and I like the fetira...yagerachin migib
ምርጦች ናችሁ ውጪ መሆናችሁ ሃገራችሁን አላስረሳችሁም 👍👍👍
Meaziyee balemyanesh. Zare nw yhen videoshn yayehut ena serchew betam nw ywededkut. Tebarki
በለው አረ እናቴ ባየችሽ በጣም ነው የምትቆጣው አንች እያሰራሽ ያለሽው ትንሽ ሙጠበቅ ይመስላሊ ፈጥራም ሙጠበቅ እንደዝህ አይሰራም ሙጠበቅ በስሱ ከዳመጥሽ በሀላ። እንቁላሉን ታረግና ታጥፍዋለሽ። ወይም ምጣዱላይ። እያለ ይታጠፋል ለማንኛውም። መሞኮሩ ጥሩነው በሌላ ጊዜ በደብ ትሰሪያለሽ በርች
እሺ መአዚ ሰላምሺ ይብዛልኝ ጎራ በይልኝ እንኳን አደረሰሽ
You are always my baby. I see you opened your first franchise and that is excellent. You should put spaghetti on the menu.
በጣም ቆጆ ነው እሰረዎለሁ በረች
ወጣወጡ ነው የሚሳካልሽ ቂጣው ብዙም አይደለም እጅሽን እዳያበላሽብን አደራ
🙄🙄👍👍 Bravo
Meazi next show us how to make baklava ...good job
Wow Betame Arife Demeresalhue Demerne add Argine Konjo
አሪፍ ነው በርቺ ማሬ
Fetira endezi newu ende??Gen betam arif newu serechewu lijoche wedewutalThanks belewal
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ነው በርቺ አይቼ ቤተሰብ አርጌሻለሁ አንቺም ወደኔ ጎራ ብለሽ ቤቸሰብ ሁኚ
የኔ መዓዚ አላህ ያክብርልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምን ያህል እንቁላል ነው የተጠቀምሽው
እጅሽ ብርክ ይበልልኝ ባለ ሙያ ውድድድድ ነው የማረግሽ 😘😘😘
Berchi gobez l application it keeps going
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ባለሙያ እዴ ሰርቼ ነዉ እምበላዉ
ማሻል
Tebareky ejish yiberk
ጥሩነዉ
ሰንት እንቁላል ?
You are number one 👍
መጀመራያ እንቁላሉን ከላይ እንደጨመርነው ከላይ ሌለ ቂጣ ባረግበትሥ
ይቻላል ውዴ እሳቱን ቀነስ አድርጎ ማብሰል
ያምራል በርች
Wow መዓዚዬ ጥያቄየን ስለመለሽ ኣመሰግናለው ብሩክ ነሽ😍😍🥰🥰😘😘
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔ ነይ
@@medanetdibaba8183 ማማዬ እንመጣለን እሽ ብቻ ጥሩ ነገር አቅርቢልን
ፈጢራ በአራት አይነት ተደራርቦ ይዳመጣል እየተደጋገመ ።
Betam yastelal Aserarsh
ችዝ አድርጊበት አሪፋ ነው አድናቂሽ ነኝ ዋው ነው ሰርቸው ነበር ችዝ ጨመርኩበት
Good job going on.
The best fetira breakfast spot is in piassa I go there at least 5 times every year when I fly back home 🇪🇹
Piyasa where
wow
በታም ጉበዝ በርች
ኣንደዚሁ ነው የሚያሰፈልገን
እረ ማዚ ፈጣሪ እኮ በካፊ በማርና ከቁላል ነዉ ሚሰራዉ ያንቺ ግ ን ተለየብኝ
Fine. Thanks. Khartoum
Wow
ዋዋዋዋ ኑሪልን
Ejeshi yebark eheta balshebet selamshi yebza 💗💗💗💗
ስራሽን እወደዋለሁ ይሄ ግን ፍጤራ ሳይሆን ሙጠበቅ ነው
Rania Yusuf አረ ባክሽ ሙጠበቅ አይደለም። ብሎም ፈጢራም አይደለም
እናመሠግናለ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለአንቺም ለተከታዬችሽ ከርእሡ ወጣ ያለ ነው ፒዛ ሥጋግር የውሥጠኛው ቶሎ ይበሥልና ይርብኛል እባካቹ አመሠግናለሁ
zizo mehdi የእሳትን መጠን ቀንሽ ወይም ሊጡን አብስለሽ ችዙን ትንሽ ቆይተሽ ነስንሽ በመሀል እይው ወይም ሰአቱን አታብዥ
ሱካሩ ነጭ ቢሆን ቾግር አለው ?
ችግር የለውም
Thank yene konjo 🇪🇹💚💛❤💋💋👌😋😋
በማር ነው የምወደው
እጅሽ:ይባረክ:ጎበዝ:በርቺ
Tebrkiln wudye
እንኳን ደስ ያለሽ
ዋውባለውያነሺ
Thank you so muh , you are great.
Mesallhe
Ang sarap sis pag maloto
ቤተሰብ እንሁን እና በጣም ቆንጆ ነው
ማዚዬ የኔ ውድ ስልክ ቀይሬ ጠፋሽ
ወወወወ ውድ
አበሳአ ነሽ በዉነት
Sweet its seems similar Omelet? Yes or no?Thank u v. Much for sharing ur experience proud of u💚💛❤ተባረኪልን አሜን🌹🇪🇹😷Take care.😘
ሰላም እንዛመድ በቅንነት
👍👍👍👍👏👏👏
Teru new brch
I like it
Junta yegebaw yanchin mgb lemeblat nw
ማአዚየ ስራዎችሽን እወድልሻለሁ በርቺ እምታሳይኝን ሁሉ ብሞክር ብየ እመኛለሁ
ይቅርታ ሙያሽን ለማንቋሸሽ እንዳይመስልብኝ:: ነገር ግን እንደዚህ ዓይነት ፈጢራ አላየሁም በተለይ የመጀመሪያው ዓይነት ምናልባት እንደፈለከው መስራት ትችላለህ ልትይ ይሆናል ቢሆንም ግን ምን ጊዜም አንድ የምግብ አይነት ሲሰራ የራሱ የሆነ ማንነት ኡሉው ያንን ያለቀቀ ቢህን ደስ ይላል:: ለምሳሌ ክትፎን ብንወስድ ውስጡ ቃሪያ እና ሽንኩርት ብምጨምርበት ክትፎነቱን አሳጣነው ማለት ነው:: እንደዛ ለማለት ብዬ ነው:: ከዛ ውጭ በርቺ!!!!
Zelalem Dille ክትፎ በቃሪያና በሽንኩርት አልሰማህም ገርጅ አካባቢ ጎራ በል እኔም ቻናል ላይ ሰርቻለሁ ይሄ ፈጢራ ሀረር ውስጥየሚሰራ ነው።
ይሄማ ምኑን ክትፎ ነው ዱለት በይው እንጅክትፎ ሲባል ትክክለኛ ክትፎነቱን መያዝ ነው ያለበት አለበለዚያማ ምኑን ክትፎ ሆነ::
እኔም እንደዚህ አይነት ፈጢራ አይቼም ሰምቼም አላቅም
@bahlie ሰላም ላንቻ ይሄን ቂጣ ሰርቼው (ሞከሬው) እንዴት እደወደድኩት አንደኛ ግዜ አይፍችብኝ ሌላው ልቾቼ ስለወደዱልኝ ፣በጣም አመሱግናለሁ ፎቶ ብልክልሽ ዱስ ባለኝ ግን እንዴት እደምልክልሽ አላውቅም እንጂ ፎቶ አንስቼው ነበር።
አመሰግናለሁ። Instagram ላይ Meaza_worku ላኪልኝ
በጣም ቆንጆ ነው ግን ፈጢራ አይደለም የሚባለው ይህቄጣ በእንቆላል ነው የሚባለው ፡፡ የሳውዲ፡የሞሮኮ፡የየመን፡እንዲሁም የኢት፡ ሌላውእን ደ ሀገሩ ስሙም ም ይለያያል እሺ፡፡
Can’t wait to make this!
Anyone tell me this dish's name?
Fetira aydelem yenekonjo
👍👍👍🤲🤲🤲
በሀልዬ ወደቤቴ ጎራበይ በዛውም እፈልግሻለሁ
ከኔጋ ፆም ሲፈታ እንገናኝ👍👍
Waw 👍🇨🇬 gobeze
እህቱ : የፈጢራ ባለቤት ሀረሪዎችን ጋብዘሽ ብታሰሪ በተሻለ ነበር: ካለባለቤቱ ነው ነገሩ:
ያለቺው እኮ ካናዳ ሀረሪዎችን ከየት ታምጣቸው ወይ ጠቁማት ዩቱበሮች ካሉ
How come this fetera🤔
Waw Fetera Sira new 😭😭😭😭
Hahaa
@@meyraaabdi253 Min larg bilesh new MareFetira endezih aynet aserar aydelem
Interesting.
I like it 👍👍
menew ehete yemnchelewen ye agerachen bahel beneseraw yesew ager muya banabelashe
ፈጢራ አደለም የሚባለው ይሄ ፈጢራ አንዴ አደለም የሚዳመጠው ፈጢራ ወደአራት አምስት ግዜ ቅቤ ወይም ዘይት እየቀባሽ ዳምጠሽ ነው እርሾ አይገባም ውሀ ፔኪንግ ዘይት ጨው በቂ ነው
Senayit Tekleberehan እሱ መለዋ ይባላል
ትክክልነሽ.ውዳፈጢራእደዚህአይደለም
ንገሪልኝ ጎሽ
ልክነሽ ግን እሱዋም እርሾ አልጨማረችም
Wow it looks delicious.
በርቺ ♥
Minim ayamrim welahi
Ereee Fetira endezi aydelm
Why u put half an hour
Fexiraw.beiniqulal.yeserashiw.tikikile.ayidelem.kearebochu.yutubi.layi.bedenib.temari.
ማሻእላሕ
keep goin
Adnaqish neg berchi
Greetings, የመከለሻ ቅመሞች ከአገር ቤት ሰው አመጣልኝ ግን በምን ልፍጨው
ክክክክ እረ አንሸዋወድ ሲስቱ እሄ ፈጢራ አልሽው የማታቂውን አትስሪ ባይገርምሽ እኔ ስሟሌ ቤት ስት አመት ሰራሁት ወላሂ ሱስ ነው ሚያሲዘው ሲጀመር የሳቡሳ ቂጣ አርግሽው አይዳመጥ ሀቢቢቲ
እንዴት ነው የምሠሪው
እኔማ እንደዚ ቀላል ነዉ ብዬ ነበር አልችልበትም እንደዚ አይደለም እንዴ እስቲ አካፍይኝ ሁቢ ሙያሽን እንዴት ነዉ ሚሠራዉ
Thank you 🙏
መጥሻዉን ቡትለዉጪው
የፈጢ ራ ቂጣ አንደዚህ አይሰራም ትክክል አይደለሽም ሰውን አታሳስቺ
ፈጢራን ወጋሽው እቱ
Fexira.aserare.atichiyim.silezih.youtob.wesxi.gibina.kearebochu.temari
ያደኩበት እጀራ በወጤ ምን አለኝ ቂጣነኩን ለናንተ ትተናል
እጀራ እኮ ጥቅም የለዉም
ክክክክክ እውነትብለሻል
Mashaallaah
th-cam.com/video/8cNn-QfD27I/w-d-xo.html
Thank you...
ይሄኮ መአሱም ነውጅ ፈጢራ አይደለም
ትክክል
ፈጢራ እየተደራረበ እየተቀባ የሚዳመጠው ነው?
በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼው በጣም ነው የወደድኩት ስሙ ብዙም አያሳስበኝም ግን በጣም የሚጣፍጥ ነው! መልካም ስራን ማበረታታት ደግሞ ከእኛ የሚጠበቅ ነው
መአዝየ ስወድሽ እኮ አዲስ ተመልካችሽ ነኝ ❤🙌👏👈
Sweet back with Another quality video👌🏾
Meaziiii silayehush des bilognal...and I like the fetira...yagerachin migib
ምርጦች ናችሁ ውጪ መሆናችሁ ሃገራችሁን አላስረሳችሁም 👍👍👍
Meaziyee balemyanesh. Zare nw yhen videoshn yayehut ena serchew betam nw ywededkut. Tebarki
በለው አረ እናቴ ባየችሽ በጣም ነው የምትቆጣው አንች እያሰራሽ ያለሽው ትንሽ ሙጠበቅ ይመስላሊ ፈጥራም ሙጠበቅ እንደዝህ አይሰራም ሙጠበቅ በስሱ ከዳመጥሽ በሀላ። እንቁላሉን ታረግና ታጥፍዋለሽ። ወይም ምጣዱላይ። እያለ ይታጠፋል ለማንኛውም። መሞኮሩ ጥሩነው በሌላ ጊዜ በደብ ትሰሪያለሽ በርች
እሺ መአዚ ሰላምሺ ይብዛልኝ ጎራ በይልኝ እንኳን አደረሰሽ
You are always my baby. I see you opened your first franchise and that is excellent. You should put spaghetti on the menu.
በጣም ቆጆ ነው እሰረዎለሁ በረች
ወጣወጡ ነው የሚሳካልሽ ቂጣው ብዙም አይደለም እጅሽን እዳያበላሽብን አደራ
🙄🙄👍👍 Bravo
Meazi next show us how to make baklava ...good job
Wow Betame Arife Demeresalhue Demerne add Argine Konjo
አሪፍ ነው በርቺ ማሬ
Fetira endezi newu ende??
Gen betam arif newu serechewu lijoche wedewutal
Thanks belewal
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ነው በርቺ አይቼ ቤተሰብ አርጌሻለሁ አንቺም ወደኔ ጎራ ብለሽ ቤቸሰብ ሁኚ
የኔ መዓዚ አላህ ያክብርልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምን ያህል እንቁላል ነው የተጠቀምሽው
እጅሽ ብርክ ይበልልኝ ባለ ሙያ ውድድድድ ነው የማረግሽ 😘😘😘
Berchi gobez l application it keeps going
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ባለሙያ እዴ ሰርቼ ነዉ እምበላዉ
ማሻል
Tebareky ejish yiberk
ጥሩነዉ
ሰንት እንቁላል ?
You are number one 👍
መጀመራያ እንቁላሉን ከላይ እንደጨመርነው ከላይ ሌለ ቂጣ ባረግበትሥ
ይቻላል ውዴ እሳቱን ቀነስ አድርጎ ማብሰል
ያምራል በርች
Wow መዓዚዬ ጥያቄየን ስለመለሽ ኣመሰግናለው ብሩክ ነሽ😍😍🥰🥰😘😘
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔ ነይ
@@medanetdibaba8183 ማማዬ እንመጣለን እሽ ብቻ ጥሩ ነገር አቅርቢልን
ፈጢራ በአራት አይነት ተደራርቦ ይዳመጣል እየተደጋገመ ።
Betam yastelal Aserarsh
ችዝ አድርጊበት አሪፋ ነው አድናቂሽ ነኝ ዋው ነው ሰርቸው ነበር ችዝ ጨመርኩበት
Good job going on.
The best fetira breakfast spot is in piassa I go there at least 5 times every year when I fly back home 🇪🇹
Piyasa where
wow
በታም ጉበዝ በርች
ኣንደዚሁ ነው የሚያሰፈልገን
እረ ማዚ ፈጣሪ እኮ በካፊ በማርና ከቁላል ነዉ ሚሰራዉ ያንቺ ግ ን ተለየብኝ
Fine. Thanks. Khartoum
Wow
ዋዋዋዋ ኑሪልን
Ejeshi yebark eheta balshebet selamshi yebza 💗💗💗💗
ስራሽን እወደዋለሁ ይሄ ግን ፍጤራ ሳይሆን ሙጠበቅ ነው
Rania Yusuf አረ ባክሽ ሙጠበቅ አይደለም። ብሎም ፈጢራም አይደለም
እናመሠግናለ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለአንቺም ለተከታዬችሽ ከርእሡ ወጣ ያለ ነው ፒዛ ሥጋግር የውሥጠኛው ቶሎ ይበሥልና ይርብኛል እባካቹ አመሠግናለሁ
zizo mehdi የእሳትን መጠን ቀንሽ ወይም ሊጡን አብስለሽ ችዙን ትንሽ ቆይተሽ ነስንሽ በመሀል እይው ወይም ሰአቱን አታብዥ
ሱካሩ ነጭ ቢሆን ቾግር አለው ?
ችግር የለውም
Thank yene konjo 🇪🇹💚💛❤💋💋👌😋😋
በማር ነው የምወደው
እጅሽ:ይባረክ:ጎበዝ:በርቺ
Tebrkiln wudye
እንኳን ደስ ያለሽ
ዋውባለውያነሺ
Thank you so muh , you are great.
Mesallhe
Ang sarap sis pag maloto
ቤተሰብ እንሁን እና በጣም ቆንጆ ነው
ማዚዬ የኔ ውድ ስልክ ቀይሬ ጠፋሽ
ወወወወ ውድ
አበሳአ ነሽ በዉነት
Sweet its seems similar Omelet? Yes or no?
Thank u v. Much for sharing ur experience proud of u💚💛❤
ተባረኪልን አሜን🌹🇪🇹😷
Take care.😘
ሰላም እንዛመድ በቅንነት
👍👍👍👍👏👏👏
Teru new brch
I like it
Junta yegebaw yanchin mgb lemeblat nw
ማአዚየ ስራዎችሽን እወድልሻለሁ በርቺ እምታሳይኝን ሁሉ ብሞክር ብየ እመኛለሁ
ይቅርታ ሙያሽን ለማንቋሸሽ እንዳይመስልብኝ:: ነገር ግን እንደዚህ ዓይነት ፈጢራ አላየሁም በተለይ የመጀመሪያው ዓይነት ምናልባት እንደፈለከው መስራት ትችላለህ ልትይ ይሆናል ቢሆንም ግን ምን ጊዜም አንድ የምግብ አይነት ሲሰራ የራሱ የሆነ ማንነት ኡሉው ያንን ያለቀቀ ቢህን ደስ ይላል:: ለምሳሌ ክትፎን ብንወስድ ውስጡ ቃሪያ እና ሽንኩርት ብምጨምርበት ክትፎነቱን አሳጣነው ማለት ነው:: እንደዛ ለማለት ብዬ ነው:: ከዛ ውጭ በርቺ!!!!
Zelalem Dille ክትፎ በቃሪያና በሽንኩርት አልሰማህም ገርጅ አካባቢ ጎራ በል እኔም ቻናል ላይ ሰርቻለሁ ይሄ ፈጢራ ሀረር ውስጥየሚሰራ ነው።
ይሄማ ምኑን ክትፎ ነው ዱለት በይው እንጅ
ክትፎ ሲባል ትክክለኛ ክትፎነቱን መያዝ ነው ያለበት አለበለዚያማ ምኑን ክትፎ ሆነ::
እኔም እንደዚህ አይነት ፈጢራ አይቼም ሰምቼም አላቅም
@bahlie ሰላም ላንቻ
ይሄን ቂጣ ሰርቼው (ሞከሬው) እንዴት እደወደድኩት አንደኛ ግዜ አይፍችብኝ ሌላው ልቾቼ ስለወደዱልኝ ፣በጣም አመሱግናለሁ ፎቶ ብልክልሽ ዱስ ባለኝ ግን እንዴት እደምልክልሽ አላውቅም እንጂ ፎቶ አንስቼው ነበር።
አመሰግናለሁ። Instagram ላይ Meaza_worku ላኪልኝ
በጣም ቆንጆ ነው ግን ፈጢራ አይደለም የሚባለው ይህ
ቄጣ በእንቆላል ነው የሚባለው ፡፡ የሳውዲ፡የሞሮኮ፡የየመን፡እንዲሁም የኢት፡ ሌላውእን ደ ሀገሩ ስሙም ም ይለያያል እሺ፡፡
Can’t wait to make this!
Anyone tell me this dish's name?
Fetira aydelem yenekonjo
👍👍👍🤲🤲🤲
በሀልዬ ወደቤቴ ጎራበይ በዛውም እፈልግሻለሁ
ከኔጋ ፆም ሲፈታ እንገናኝ👍👍
Waw 👍🇨🇬 gobeze
እህቱ : የፈጢራ ባለቤት ሀረሪዎችን ጋብዘሽ ብታሰሪ በተሻለ ነበር: ካለባለቤቱ ነው ነገሩ:
ያለቺው እኮ ካናዳ ሀረሪዎችን ከየት ታምጣቸው ወይ ጠቁማት ዩቱበሮች ካሉ
How come this fetera🤔
Waw Fetera Sira new 😭😭😭😭
Hahaa
@@meyraaabdi253 Min larg bilesh new Mare
Fetira endezih aynet aserar aydelem
Interesting.
I like it 👍👍
menew ehete yemnchelewen ye agerachen bahel beneseraw yesew ager muya banabelashe
ፈጢራ አደለም የሚባለው ይሄ ፈጢራ አንዴ አደለም የሚዳመጠው ፈጢራ ወደአራት አምስት ግዜ ቅቤ ወይም ዘይት እየቀባሽ ዳምጠሽ ነው እርሾ አይገባም ውሀ ፔኪንግ ዘይት ጨው በቂ ነው
Senayit Tekleberehan እሱ መለዋ ይባላል
ትክክልነሽ.ውዳፈጢራእደዚህ
አይደለም