-🙏🔴 ሊታይ የሚገባው ድንቅ ጊዜ ርዕስ-ከእናንተ ጋር ያለው ማን ነው ? እጅግ ድንቅ ህይወት ለዋጭ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 172

  • @aromab6357
    @aromab6357 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Praise God.....Bebizu tebarek ye egzhaber sew....am sooo blessed 🙏🙏🙏

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 eleleleleleleleelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelleleleee

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ ጋር ነው ትምክህቴ እግዚአብሔር ነው ከሱ መገኘት የተነሳ ከሳሾቼ በጌታ በእየሱስ ስም ወደቁ ተበተኑ ሃሌሉያ እየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ዙሪያዬን የከበቡኝን ክፉዎች ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሁሉን የሚያይ የሚሰማ እግዚአብሔር አምላክ አሁን በዙፋኑ ላይ አለ የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አምላክ በሚያስፈልግህ ሁሉ አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክህ እወድሃለሁ

  • @almaztsgay3093
    @almaztsgay3093 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤

  • @askalnigir8462
    @askalnigir8462 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen tabereki

  • @emuye10
    @emuye10 3 ปีที่แล้ว

    Amen Egziabher ke negna gar new eleleleleleleelelelelelelelelelelelelele

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 3 ปีที่แล้ว +3

    Woww amazing preaching thanks lord amen Amen Amen 🙏🙏😍😍😘❤️

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen keber legzabeher yhuen halelueya yegzabher sewe nebey Jeremiah Egzbaher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @Aten-xx9it
    @Aten-xx9it 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank you Jesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🔥🔥

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    Amen JESUS CHRIST IS LORD OF lords!!
    ALMIGHTY GOD IS WITH ME/YOU/ALL.

  • @zenazena8925
    @zenazena8925 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እመካለው ከአጠገቤ ያለው እግዛቤሄር ነው አሜን

  • @elatamanzghi8540
    @elatamanzghi8540 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen egzabhre ale

  • @hanahana445
    @hanahana445 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ቃል ያለው አየወድቅም!!!!
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnn egziyabher kene gar new🙏🙏🙏🙏 egziyabiher ke Ethiopia gar ale haleluyaaaa,simu yibarek neby erimi tebarek

  • @tamirattadesse2287
    @tamirattadesse2287 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ!!
    አንተ የምታስተምር ትምህርቶችን በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ።
    የመጨረሻ ዘመን ትምህርቶችንም አስተምረን

  • @genetadmasu3746
    @genetadmasu3746 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው

  • @SintuAmem
    @SintuAmem ปีที่แล้ว

    Halleeluyaa halleeluyaa halleeluyaa halleeluyaa halleeluyaa halleeluyaa

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር አለ።
    የጠላት ተንኮልና ፍላፃ ስላላገኘኝ።
    አሜን መገናኘት ይሁንልኝ
    አሜን መነካካት ይሁንልኝ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️

  • @tseganeshdesalegn-rd7yj
    @tseganeshdesalegn-rd7yj ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 3 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር እደረሳሎ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว

    የእግዝአብሄር ሰው ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ አአአአሜን አአአአሜን እየሱሴ ፍርሃትን ከውሰጤ አውጣ አምላኬ አሳርፌኝ አሜን

  • @Zemen233
    @Zemen233 ปีที่แล้ว

    Amen Eyesus Geta new . Egziyabhair abroge aleeee

  • @rozaabdu2263
    @rozaabdu2263 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 3 ปีที่แล้ว

    Eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel

  • @hanateklemariam7645
    @hanateklemariam7645 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ይባርከው ።

  • @kisanetasefaw297
    @kisanetasefaw297 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen yegzeber sew

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አብሮኝ አለ
    እግዚአብሄር አብሮኝ ሲሆን ያልታሰበ ነገር ይሆናል
    የተዛባ ነገር ስርአት ይይዛል
    አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!
    ጌታ ይባርክህ ነብይ ኤርምያስ ።

  • @kalkidand1981
    @kalkidand1981 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Halelujahh

  • @frehiwot7996
    @frehiwot7996 3 ปีที่แล้ว

    Amen and amen 🙏

  • @seblehaile5533
    @seblehaile5533 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚያሄር ከተገፉት ጋአለ

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @biyyakeenyayaddugooftaadar5161
    @biyyakeenyayaddugooftaadar5161 3 ปีที่แล้ว

    Amen Ameen Ameen Ameen Ameen AmeenAmeen

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 8 หลายเดือนก่อน

    በየሱስ ስም ኣሜንንን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabher abirogn.ale 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 ปีที่แล้ว

    Prophet Jeremiah ❤

  • @SintuAmem
    @SintuAmem ปีที่แล้ว

    Ameen AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN eebbiifamaa eebbiifamaa❤❤❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว

    መንፈሰ ቅዱሰ thank you amen holyspirit thank you

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.💔❣️❣️❣️❣️❣️🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asaminewgetachew4320
    @asaminewgetachew4320 2 ปีที่แล้ว

    Emmanuel!!! God is with Us!!!

  • @biranahashtefese1039
    @biranahashtefese1039 3 ปีที่แล้ว

    Amen tabarakiii

  • @mikiyasdemstru1680
    @mikiyasdemstru1680 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡እግዚሐብሔር፡አለከኛጋር፡

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 3 ปีที่แล้ว

    Wow zemenehe hulu yibarek ewonet new egziyabeher kene gare Selene really awarage adebabayi tewarede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @حيهاحيها
    @حيهاحيها 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @emuye10
    @emuye10 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen yebarek!!

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል ኣሜንን

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Hallelujah
    Tbrk bebizu yeegzabiher sew

  • @senumeda9779
    @senumeda9779 2 ปีที่แล้ว

    Amennn amennn amennn 🤲🤲🤲🙏

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንን ሃለሉያ እግዚአብሔር ከኔ ጋራ ነዉ ኣሜንንን

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 3 ปีที่แล้ว

    This is mine I recieved it
    God bless u prophet Ermias 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይ! ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን

  • @asmarinakifle5604
    @asmarinakifle5604 3 ปีที่แล้ว

    Amen🙋🏽‍♀️

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Jesus is with me🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว

    Geta abezeto yechemerbehe kibatu yebezalehe tebark

  • @workneshdefeir8975
    @workneshdefeir8975 3 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekelegh 🙏

  • @zufanewubeshet3049
    @zufanewubeshet3049 2 ปีที่แล้ว

    Amen grta abrong ale

  • @emuye10
    @emuye10 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher ke ene gar selehone mezenetatel tekarete elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele

    • @emuye10
      @emuye10 3 ปีที่แล้ว

      Egziabher ke ene gar selehone legezu yemayechelu tenberekeku uuuuuuuu

    • @emuye10
      @emuye10 3 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuuu ewenet new yetekelekelew hulu yekelekelew Ersu Amlakachen Egziabher new elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 3 ปีที่แล้ว

    የኔነዉ ይሄ መልእክቱ ተባረክ ነቢ ኤርምያስ ዘመንህ ይባረክ

  • @dalalidalal322
    @dalalidalal322 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይ እርዳኝ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW Amazing እግዚኣብሔር ስላለ ኸሞት አመልጣለሁ !!! አሜን በሂወቴ እግዚኣብሔር ስላለ !!!!Amen I Received in the the Name lord Jesus Christ !!! ስወድኽ እኾ Prophet 🇪🇷🇺🇸

  • @amanuelzerabruk5306
    @amanuelzerabruk5306 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnn🙏💕💕💕💕🙏💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን
    እኔ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል

  • @bilisemitiku5276
    @bilisemitiku5276 ปีที่แล้ว

    Amen menfes kedus yerdany betam ferahat wust neny

  • @dalalidalal322
    @dalalidalal322 3 ปีที่แล้ว

    Tebarkii

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ የእግዚአብሔር ሰው እኔ ምን እንደምልህ አላቅም እግዚአብሔር አምላክ ግን ካንተ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን እረረረረረረረረረረረረ አሁን ቅባቱ ሞገሱ ክብሩ ሥራው በኃይል ይገለጥብህ ይስራብህ እየሱስ ለዘለዓለም ያድናል ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት አሜን

    • @redamahmood2993
      @redamahmood2993 2 ปีที่แล้ว

      የእዚአብሔር ባርያ አገልግሎት ህንስሰማበጣም እታደሳለውአረ አሁንም ፀጋይጨምርልህ በአካል መጥቼ ለመገልገል ጌታይርዳኝ

    • @redamahmood2993
      @redamahmood2993 2 ปีที่แล้ว

      ዉይ ተባረረ

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @akilatabisari
    @akilatabisari ปีที่แล้ว

    አሜን ተቀብያለዉ

  • @tigist1458
    @tigist1458 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏፡ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏!

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 3 ปีที่แล้ว

    🌹ቃለ ሕይወትንም ያሰማልኝ 🌹
    🌹AMEN🌹

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ትዕግስትተረፈ
    @ትዕግስትተረፈ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙌ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነባይ አርምያስ🙏😍

  • @netsamelka9785
    @netsamelka9785 ปีที่แล้ว

    Geta eysous kerstos abezrto yebarkek menfse keduse huleme kantegare newe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilenzerit5093
    @bilenzerit5093 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeen ! If God is with us who can be against us??! No one!!!! Amennnnn geta hoye yemesegen ❤️❤️❤️ Elelelewlel

  • @martakaza705
    @martakaza705 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmenAmen❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋

  • @ethiopialove6084
    @ethiopialove6084 3 ปีที่แล้ว

    AMEN tabareki

  • @bilenzerit5093
    @bilenzerit5093 3 ปีที่แล้ว +1

    Man of God your teaching is truly is from Holy Spirit!!! I watched all your preaching Repeatedly but yet it’s always like new! Every time you preach…… you always have a powerful msg. Filled with hope, strength, Empower, Fulfillment, Assurance…..! May God bless you n your family!! May He continue to use you mighty! I pray one day I get to come in person and feel the presence of our Lord Jesus Christ ❤️ tebarekkkkk ! Geta semu le zelalem yebarekkkkk

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ነዉ

  • @bezeeselame9437
    @bezeeselame9437 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ab

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 3 ปีที่แล้ว

    Shalomi

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልታ ሆነብኝ በየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 💚💛❤🇪🇹🇫🇷

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว

    ከአጠገበ ያለዉ እግ/ር ነዉ

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም እሴይይይይይ እልልልልልልልልል📖🌷🌻🌹🇪🇹🙌🏃🇱🇧👂 መዝሙር 124:1 📖👈

  • @biranahashtefese1039
    @biranahashtefese1039 3 ปีที่แล้ว +2

    1 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፡-
    2 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥
    3 ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤
    4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤
    5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።
    6 ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።
    7 ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
    8 ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።
    'መዝሙረ ዳዊት 124:1-2-3-4-5-6-7-8'

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 3 ปีที่แล้ว

    Ameeen🙏🙏📖📖📖😍😍

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብርና ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን ጌታችን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mmmssss1620
    @mmmssss1620 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 ปีที่แล้ว

    Yihma lene new

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 3 ปีที่แล้ว

    AMEEENN

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 3 ปีที่แล้ว

    🌹👏Amen👏🌹

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 3 ปีที่แล้ว

    God please help me to come to church to worship Jesus'

  • @ghghh277
    @ghghh277 3 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታ ነው