ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ermiasT tibarku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bertu gobezoch nachu igziaber yibarkachu ermi
ተባረኩ
ምእምናኑ የሚጠቅመውን ገድል መያዝ ይችላል ለምትለው ለህይወት የሚጠቅም ምን አለውና ጳጳሶቹ መፅሀፍ ቅዱሰ የሚሰበክበት ጴንጤ ጋ እንዳትገቡ እያሉ ያወግዛሉ በቤታቼው ያለው ገደል የሚከት የውሼት መፅሀፍ እንዳይጋለጥባቼው በኦርቶዶክሰ ኢየሱስ ቢሰበክ ማን ይወጣ ነበር ከወር አሰከ ወር ድገሙ በጉያችሁ በቦርሳ በትራሰ ሰር አርጉ የሚባሉት የየድግምት መፅሀፎች ናቼው እኔ ለዚህ ኦርቶዶክሰ ጥያቄ አለኝ ሰለ ጌታ ኢየሱስ ቃል እውነት ሰለ ማዳኑ ሰራ መሟገት ነው ህይወት የሚሰጥህ የጌታ ኢየሱስን የማዳን ሰራ ክደው እኛ ነን የምናድነው ኢየሱስን ካዱ ሰለሚል የድግምት መፅሀፍ መከራከር ነው ህይወት የሚሰጥህ? ህሊናህ እያወቀ ለሀይማኖትና በሰው ዘንድ ያለህን ክብር ለማጣት አታድበሰብሰ ኢየሱሰ ብቻውን ያድናል በል ዘላለምህ ያምራል ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ ሰም ይሄን አመቻማች መንፈሰ የፈረሰ ይሁን 🙏
የ ትኛው ጳጳስ ነው ጴንጤ ጋር መፅሐፍ ቅዱስ አለ ያለው😂😂😂😂😂😂😂 እንደው bad image ለምፍጠር መፍጨርጨር 😊😊
የትኛው ጳጳሰ ነው ያለው የምትለው አትሂዱ ማለት እውነቱን አውቀው ከጬለማ እንዳይወጡባቼው አይደልዴ አንተሰ ምን ጠፍቶህ ያው አዚም ሰለተደረገባቾሂ አይታያችሁም ግን ከናንተው ውሰጥ እግዚአብሄር የሚወደውን እዬጠራ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏
Aye man መሰረታዊ የ ክርስትና ትምህርት ክደ ቀኖና ላይ መንጠልጠል esti at first glance believe in1 ጥምቀት 2 ቁረባን 3 ንስሃ....then we will discuss on this . Demo Akilil እንዳለው መሰረታዊ የክርስቶስ ትምህርትን ከጣሰ እንኳን አንተ እኛም አንቀበለውም ። period mnm የሚያወዛግብ ነገር የለውም
ቤትክርስትያን እኮ መምሪዋ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው መሆን ያለባት መሰረቷ ክርስቶስ ብቻ ነው
🎉
ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ታነፀች እንጂ የእግዚአብሔር ቃል በቤተክርስቲያን ላይ ታነፀ እንዴ? ወዴት ወዴት !
ቤተክርስትያን በክርስቶስ ተመስርታለች፣ መጽሀፍ ቅዱስም ለቤተክርስትያናት የተጻፈ መመርያ ነው፣ ከቤተክርስትያን ውጪ ያለ ትርጓሜ ለችግር ያጋልጥሀል
እንዴ ገድላትና ድርሳናት የሃሳብ ስህተት ካለ አንቀበልም ከማለት ለምን ቤ/ክ ኢዲት አድርጋ አታወጣም? ለምን ሰብስባ አታስቀምጠውም? ለምን እንደ ቅዱስ መፅሃፍ በወርቀ ዘቦ ጨርቅ ተሸፍኖ ለምን እንሳለመዋለን? አፍሬያለሁ😭😭😭
Ermy he knows the truth ,he scared to face so called of Abatoch
አክሊል እባክህ በደንብ መልስ ሁሊም ጊራ ነው ይገባን ለምን ራሽ ሆንክ መልስ መስጠት ያስፈልጋል ይህ ሁሉመጸፍ ከየት ነው የመጣው የዘመና በሽታ ነው እስከ አሁን ግራ እዝብ እንዴት ለእዝቡ የሚያስተምርት እንዴት ነው የሚያሳውቁት በጣም የሚያሳፈሩት እሱ ገና አላውቀውም ገና ሊያጠና የዘመናት በሽታ ጌታ ይባርቹ ነው የምላው ጅሮ ያለው ይስማ ያምልጥ መጽሐፈ ቅድስ የንብቡ እየሱስ በቂ ነው እውዳችዋለው በጌታ ፍቅር ባይ
መፅሀፏ ቅዱስን በቤተክርስቲያን መነፅር ነው የማየው ሲል ልክ ነው እኔ ግን አልገባኝም ቤተክርስቲያን በመ/ቅዱስ መነፅር መታየት አለባት በእግዚአብሄር ቃል ማለት ነዉ
ኤርሚያስ ግን ለምንድነው ማድመጥ የሚያቅጥህ? አፍ እንጂ ጆሮ የለህም
Necessary topic meshfgna word kkk
ኦ ወንድም አኬ ግድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተጻፉ መጻሕፍት ናቸው ትላለህ። ነገር ግን እነኚህ በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፉ ግድላትና ድርሳናት ስህተት ልገኝባቸው ይችላል ትላለህ። እንደዚህማ ከሆነ እግዚአብሔር ይሳሳታል ማለት ነው። ግን እግዚአብሔር ጻድቅ ነው። ዕዝ. 9፥15፤ 1 ሳሙ. 2፥2።
ገድላት ሰለሚታመኑ እኮ ነው ምእመናኑ ከመፅሀፍ ቅዱስ ይልቅ ስለነኚህ ነዉ የሚያዉቁትም የሚከራከሩትም
አራ አኬ ተዉ ምኑን ከምን ጋር ነዉ የሚትነጻጽረዉ ዉሸት ታምረ ማርያምን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር???!
ለኦርቶዶክስ የውሸት ድርሳናትና ገድላትን ከመቀየር መፅሐፍ ቅዱስን መቀየር ቀሏታል።እነ ነውር ጌጡ
Ackle knows ermiyas is right, but he is going to be in trouble if he admits. 😂😂😂😂
😂😂😂 aye ermiyas eski degmchu semut
kkk
ከወጣ በኃል ይለፈልፋል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Out of topic
Aklilu metsehaf ke englizegna wede amarigna sititeregum yewiche hassab terguami litameta nuw?le Egziabher kenae hunu orthodox please.kifu astemrioch sew hulu fitun ke Egziabher endianesa tsere kiristos nuw aklilu yemelesew.
ermiasT tibarku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bertu gobezoch nachu igziaber yibarkachu ermi
ተባረኩ
ምእምናኑ የሚጠቅመውን ገድል መያዝ ይችላል ለምትለው ለህይወት የሚጠቅም ምን አለውና ጳጳሶቹ መፅሀፍ ቅዱሰ የሚሰበክበት ጴንጤ ጋ እንዳትገቡ እያሉ ያወግዛሉ በቤታቼው ያለው ገደል የሚከት የውሼት መፅሀፍ እንዳይጋለጥባቼው በኦርቶዶክሰ ኢየሱስ ቢሰበክ ማን ይወጣ ነበር ከወር አሰከ ወር ድገሙ በጉያችሁ በቦርሳ በትራሰ ሰር አርጉ የሚባሉት የየድግምት መፅሀፎች ናቼው እኔ ለዚህ ኦርቶዶክሰ ጥያቄ አለኝ ሰለ ጌታ ኢየሱስ ቃል እውነት ሰለ ማዳኑ ሰራ መሟገት ነው ህይወት የሚሰጥህ የጌታ ኢየሱስን የማዳን ሰራ ክደው እኛ ነን የምናድነው ኢየሱስን ካዱ ሰለሚል የድግምት መፅሀፍ መከራከር ነው ህይወት የሚሰጥህ? ህሊናህ እያወቀ ለሀይማኖትና በሰው ዘንድ ያለህን ክብር ለማጣት አታድበሰብሰ ኢየሱሰ ብቻውን ያድናል በል ዘላለምህ ያምራል ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ ሰም ይሄን አመቻማች መንፈሰ የፈረሰ ይሁን 🙏
የ ትኛው ጳጳስ ነው ጴንጤ ጋር መፅሐፍ ቅዱስ አለ ያለው😂😂😂😂😂😂😂
እንደው bad image ለምፍጠር መፍጨርጨር 😊😊
የትኛው ጳጳሰ ነው ያለው የምትለው አትሂዱ ማለት እውነቱን አውቀው ከጬለማ እንዳይወጡባቼው አይደልዴ አንተሰ ምን ጠፍቶህ ያው አዚም ሰለተደረገባቾሂ አይታያችሁም ግን ከናንተው ውሰጥ እግዚአብሄር የሚወደውን እዬጠራ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏
Aye man መሰረታዊ የ ክርስትና ትምህርት ክደ ቀኖና ላይ መንጠልጠል esti at first glance believe in
1 ጥምቀት
2 ቁረባን
3 ንስሃ....
then we will discuss on this . Demo Akilil እንዳለው መሰረታዊ የክርስቶስ ትምህርትን ከጣሰ እንኳን አንተ እኛም አንቀበለውም ። period mnm የሚያወዛግብ ነገር የለውም