ለሚ የተንቢ ከቡታጀራ ድረስ መጥታ ቶፊቅን አገኘችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 3 วันที่ผ่านมา +305

    ግንኮ ወላሂ እኛ አረብ ሀገር ሰርተን እምናቅ ሰውች ሰው ጋ ለመግባባት ጎበዙች ነን ❤ እደምታዩት ዩተቢ እና ሶፊ ለመጀመራያ ግዜ የተገናኙ አይመስሉም የተቢ ትለያለች ምርጥ እህት ናት ወላሂ እምትሉ ላይክ አድርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @عبدالغنيالبلوشي
      @عبدالغنيالبلوشي 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤tkkl🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 วันที่ผ่านมา +1

      የተንቢ የሞቀበት አጨብጫቢ የቀዘቀዘን ቤት አታሞቅም😂😂😂😂😂 የት ነበረች እስከዛሬ በትኩሱ ጸባቸው ለመሸቀል ዱቅ አለች😅😅😅

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ እህቶቸ 😍

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንesaye wergna

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 3 วันที่ผ่านมา +14

    ወይኔ ይህች ልጅ ያረብ በጉጉት ሰማኋት ሀቂቃ አላህ ሂድያ ይስጥሽ የኔ ውድድድድድድ❤

  • @የሳቅጎጆTube
    @የሳቅጎጆTube 3 วันที่ผ่านมา +758

    ሶላት ደረሰ ጨርሸ ሳላየዉ ላይክ አርጉኝ ተመልሸ እንዳየዉ🙊🤣

    • @avip1257
      @avip1257 3 วันที่ผ่านมา +15

      ለካ ወደደ ልጀም ያያል እደዚ አይነት ቪድዮ😂

    • @فاطمهعبدالكريم-ن2ج
      @فاطمهعبدالكريم-ن2ج 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂​@@avip1257

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @HibaYouTube
      @HibaYouTube 3 วันที่ผ่านมา +8

      ያስኖ በዚህም አለክደ 😂😂😂😂

    • @ZemuyeDegu
      @ZemuyeDegu 3 วันที่ผ่านมา

      ከከከከ የተመታህ

  • @ሲታመሰቆዋ
    @ሲታመሰቆዋ 3 วันที่ผ่านมา +36

    የመፅሀፉ ስም ንገሩን እኛ አረብ ሀገር ያላን ሰዎች ገዝተን ልናነበው የሚስማማ ላይክ አድርጉ 👍

    • @EmuAbdullah-di8mb
      @EmuAbdullah-di8mb 3 วันที่ผ่านมา

      ለአለማቱ እዝነት

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 3 วันที่ผ่านมา

      ለኔ ላኪሉኚ ከናዳ ነገ እህቴ

    • @Tigistdemeke-tr5wq
      @Tigistdemeke-tr5wq 2 วันที่ผ่านมา

      Hulum qur'an wust Ale yelele neger yelem wellahe gin egna tetenewal subhan Allah 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tigistdemeke-tr5wq
      @Tigistdemeke-tr5wq 2 วันที่ผ่านมา +1

      Qur'an eyandandu hewotachin bemin Ayinet hunetam binihon min madreg endalebin Askemitotal 👈👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @HaHam-w5p
      @HaHam-w5p วันที่ผ่านมา

      ​@@Tigistdemeke-tr5wqnwe gne tergume selhone asefelage nwe

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 วันที่ผ่านมา +538

    ሶፊን 100k" እናስገባት ያላ 👍👍

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 วันที่ผ่านมา +8

    ለሙየ ላች ቃል የለኝም በተላይ ለሶፊ ስጦታውን ስትሰጫት እደት ደስ እዳለኝ የኛ አስተዋይ. እደምታስታርቄቸውም ተስፋ አለኝ❤❤❤

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን 3 วันที่ผ่านมา +132

    የተቢ እካ የእውነት ለሆን ነገር ወድሀል አትልም ጎበዝ ናት

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም ጎበዝ ነች የምር

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ለሆነ ሳይሆን ሞቅ ሲል ለማጨብጨብ

    • @TobiTube9
      @TobiTube9 3 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር ቶፊቅ አንድም የጠየቀኝ የለም ስላለ ነው የመጣችው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 วันที่ผ่านมา +7

    ወይኔ ወላሂ ለሚ የምታወራው ያስቃል እኔ ራሱ የመዳምን የከህረባ እቃ ፈጀሁባት አይገልፀውም ደግነቱ መጀመርያ ደህና ሰወች ናቸው በተለይ የዱሮወቹ አረቦች በጣም ጥሩ ነበሩ
    ሶፊ የለሚን ስጦታ በደንብ አንብቢ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      አለምየ ደምሪኝ❤🎉❤🎉

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 3 วันที่ผ่านมา

      @@Zehara9 ተደምረሻል

  • @Gurage4
    @Gurage4 3 วันที่ผ่านมา +203

    የተቢ እኮ ትለያለች❤❤ አሰታርቂአቸው ምቀኛ ይቃጠል ሰወዳቹ ደምሩኝ❤🇪🇹

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ 😍

    • @zed8332
      @zed8332 3 วันที่ผ่านมา

      አወ ማርያምን በተራቁ❤❤

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 3 วันที่ผ่านมา

      አስታረቅሻቸው ያልሽ መስሎኝ ደነገጥሁ😢😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @SaneyaY
    @SaneyaY 3 วันที่ผ่านมา +9

    የተንቢ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እኛም አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 3 วันที่ผ่านมา +285

    የተቢ እኮ እውነት ለሆነ ነገር ወደሖላ አትልም ለድርማ ድሞ ቦታም የላት ጎበዝ ናት

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 วันที่ผ่านมา +7

    ለሚ ምርጥ ሠወ የሠውን ሀይማኖት የምታከብሪ ያችንም የምታሥከብሪ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ያቆይሽ

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 วันที่ผ่านมา +140

    የተቢ ምርጥ ልጅ ናት እንደሌሎቹ አስመሳይ አይደለችም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 3 วันที่ผ่านมา

      እባክሺ አሥመሣይ ናት ቀድማ የምታውቀው ተውፊቅን አልነበረም ልታሥመሥል ነው ቀድማ እሧ ጋ የመጣችው

    • @Enniali
      @Enniali 2 วันที่ผ่านมา

      99 gabeto nebar 100 arekuti eski enenim damerugn🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊስ❤❤❤

  • @የእዣገረድቲዩብ
    @የእዣገረድቲዩብ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ የመጀመርያ ኮሜንት ስፅፍልሽ እኛ ጠካራ መሆን አለብሽ ከሄደው አታልቅሺ እንባሽን እራሱ ማሳየት እራሱ የለብሽም❤❤❤ በተረፈ ጠክሪ

  • @NorOne-nk5bn
    @NorOne-nk5bn 3 วันที่ผ่านมา +88

    የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና100k እናገባት የምትሉ 👍❤

  • @ZaynabAsuab
    @ZaynabAsuab 3 วันที่ผ่านมา +35

    የቲቢዬ የምውደውን እስልምናዬን ተመኝሁልሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ወደ እውነተኛ እስልምና ያምጣሽ በጣም ጥሩልጅ ነሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา +1

      ዜድየ ደምሪኝ

    • @JamelaJamela-ti5yv
      @JamelaJamela-ti5yv 3 วันที่ผ่านมา +5

      ጅል ክርስቲን መጥፎ ነው ያለሽ ማነው የኔ እምነት ብቻ ነው ትክክል አትበይ የሰውን እምነት አትናቂ

    • @ZaynabAsuab
      @ZaynabAsuab 3 วันที่ผ่านมา +3

      @@JamelaJamela-ti5yv ያው በክርስትና ላይ ከሞትህ የዘላለም እሳት ነህ ወደድህም ጠላህም እውነታው ይህ ነው

    • @ZaynabAsuab
      @ZaynabAsuab 3 วันที่ผ่านมา

      @@JamelaJamela-ti5yv ጅሉ አንተ ነህ ብታቀው ይገባህ ነበር እኔ ለየተንቢ በፍፁም እሳትን ስለማልመኝላት ነው በጣም ጥሩልጅ ናት አስተዋይ ብዙ ዩተበሮች አሉ እንደሧ ጀግናሴት አላይሁም ሁሉም የይቱብ ይቱበሮች ተለቀቅመው ባንድ ቢሆኑ የሷን ግማሽ እኳን አይሆኑም አንድም እረ ወንድ እንኳን አይወዳደራትም ብል ማካበድ አይሆንብኝም አሁንም ወደፊትም እስልምናን እመኝላታለሁ ይተብዬ አከብርሻለሁ እንደውም ሀገር ስገባ የፈጣሪ ፍርድ ከሆነ የቤት ማተሪያዎችን ከሷ ነው የምገዛው

    • @HAYkELMoHAMMED-op6dl
      @HAYkELMoHAMMED-op6dl 3 วันที่ผ่านมา

      እሻአላህ

  • @SeadaAhmed-b3l
    @SeadaAhmed-b3l 3 วันที่ผ่านมา +192

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የተንቢ❤❤❤

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 3 วันที่ผ่านมา +33

      እናተን ይምራቹሁ እሷ እውነተኘውን መገድ ነው የያዘቸው

    • @lamlam6575
      @lamlam6575 3 วันที่ผ่านมา +15

      እናተ ኑእውነተኝውን መገድ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 วันที่ผ่านมา +11

      አችን ይምራሺ

    • @madenam830
      @madenam830 3 วันที่ผ่านมา +3

      አሏህ ይምራት😢

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@lamlam6575እዉነተኛ መንገድላይነን እኛ የማይሞት የማያንገላጅ የማይወልድ ያልተወለደ አንድአላሕን ነዉ የምንገዛዉ አልሐምዱሊላሕ

  • @temutube6321
    @temutube6321 3 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ ለምየ ቃላት ያጥረኛል ። እንድህ ያለ ጓደኛ ማገኘት በጣም መታደል ነዉ ። ማንበብ የሚወድ ና ማንበብ ሰዉን ምን ያህል እንደሚቀየር የሚያዉቅ ጓደኛ ማገኘት ትልቅ ስፆታ ነዉ ለምየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደምታስታርቂያቸዉ ተስፋ አለኝ ።

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ማርየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 3 วันที่ผ่านมา +65

    የመዳም ቅመሞች ከክፉ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ጨንቆኛል ያለሁት ቢሮ ላይ ነው በሰላም ሃገሬ እንድገባ.ሙስሊም የሆናችሁ በዱባችሁ ክርስትያኖች. በጸሎታቸው እርዱኝ እባካችሁ😢😢😢

    • @Bent-Eslam
      @Bent-Eslam 3 วันที่ผ่านมา +2

      Allah Beselam Lanat Ageresh Yabkash 😢

    • @ፈትያ
      @ፈትያ 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን🤲🤲🤲

    • @abigiy
      @abigiy 3 วันที่ผ่านมา +3

      እመብርሀን ትጠብቅሽ እማ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤😊

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ የኔናት አላህ በሠላም ያሥገባሽ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውደ አይዞሽ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ለሚዬ ከቻልሽ አስታርቂያቸው እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋቸው የምር ሰላምን የሚነሳ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ሰላማቸው ይመልሳቸው🙏🙏🙏ጸሎቴ ነው

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 3 วันที่ผ่านมา +425

    ሶፊዬን 100K እናስገባት የምትሉ

    • @youtubeፍይዛ
      @youtubeፍይዛ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZebibaEndris-ht2dm
      @ZebibaEndris-ht2dm 3 วันที่ผ่านมา +5

      አዎ በናታች እናስገባት ሸር እናርግ

    • @hayfayoutube7281
      @hayfayoutube7281 3 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ በዚህ መልካምነትሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @fafi21-d8s
      @fafi21-d8s 3 วันที่ผ่านมา

      @@hayfayoutube7281 አሚን እሽ ዉድ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@hayfayoutube7281እንተጋገዝ

  • @የBini
    @የBini 3 วันที่ผ่านมา +16

    ቶፊክ እውነት አትለያዩ በሀይማኖታችሁ ኒካ የሚባለው አስራችሁ ኑሩ 😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ሂዊቾየ ደምሪኝ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 วันที่ผ่านมา +101

    ራሴን አጠፋለሁ ያልኩሽ ስትል ሰማው ሊበል ሶፊ ማመኛት ለራሱ ትልቅ ወንጀል ነው አላህ ይቅር ይበልሽ 😢😢❤

    • @adan1376
      @adan1376 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢በጣም ግን ተጉድታለይ 😢

    • @የBini
      @የBini 3 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ከባድ ነው በርግጥሀፂያት ነው ግን ዝች አለም ስቃይ ለመላቀቅ ስንል😢😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 วันที่ผ่านมา +1

      ባዉኑአደለም በ ባለፈዉነዉ ማሪናን የተነቀሳትግዚነዉ

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ግን በመትውጀውሰውስትግፊበዛላይየሚዲያ ስውስትሆን ጫናው ክባድነውያስበላልግንሁሉምያልፋል😢😢😢😢

  • @amhara74
    @amhara74 3 วันที่ผ่านมา +5

    ለሚ አስታሪቂያቸው እባክሽ ሰይጣን ይፈር😢😢😢❤❤❤❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 3 วันที่ผ่านมา +100

    ለሚ ጀግና ነሽ አላህ ሒድያ ይሰጥሽ ቅድስ ቁረአን ማለት ትልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ ❤❤❤❤ሶፉ ሀራም አለይክ የምን እራስ ማጥፋት አላህ የማይፈቅደዉን ነገር ፈኪ ሰላም ተመለሽ የኔ ዉድ ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @zurettube638
      @zurettube638 3 วันที่ผ่านมา +1

      ለሚ አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 วันที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 3 วันที่ผ่านมา +27

    የትቢት❤አቦአልችህ❤ሂዳያይስጥሽ አሏህ❤እስልምናንይወፍቅሽ ያረብብብ❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 3 วันที่ผ่านมา

      የጉድ ሀገር አሉ

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 วันที่ผ่านมา +1

      ያያችሁትን ሁሉ በግድ ስለሙ😅😅😅😅😅😅 ትገርማላችሁኮ

    • @حسابخاص-ق8خ
      @حسابخاص-ق8خ 3 วันที่ผ่านมา

      ልቦና ይስጣችሁ በግድ ኑ አይባልም

    • @RedmiA2plus-bi4ij
      @RedmiA2plus-bi4ij 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @sabitamohammed2011
    @sabitamohammed2011 3 วันที่ผ่านมา +46

    ለምለምየ የኔ ናት አላህ ሒድያን ይስጥሽ ዱአ አድርጉላት የመፅሀፉን. ስም ንገሩኝ

    • @SumeyaHeru
      @SumeyaHeru 3 วันที่ผ่านมา +5

      ለአለማት እዝነት የረሱል የህይወት ታሪክ አንድ በአንድ በደብ የሚያብራራ መፅሀፍ ነው

    • @zahrakamal6584
      @zahrakamal6584 3 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @asqw6481
      @asqw6481 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@SumeyaHeruየመፅሀፉ ስም ንገሪኝ

    • @sumeyaa590
      @sumeyaa590 2 วันที่ผ่านมา

      @@asqw6481የዓለማት እዝነት

  • @ወተትሜድያሂቡ
    @ወተትሜድያሂቡ 3 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ደስ ይላል የቲቡ የስደት እህታችን ኮፍደሳ መልካምነታ እወድላታለሁ ጠካራ እንሁን እህቶቸ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠን 😢❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወተት ሚድያየ ደምሪኝ❤

    • @ወተትሜድያሂቡ
      @ወተትሜድያሂቡ 2 วันที่ผ่านมา

      @@Zehara9 እሽ ነይ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 วันที่ผ่านมา +53

    የsofin ጥንካሬ የምዎድ like ጎበዝ በርች 👌💪👍❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Murida-hb5so
    @Murida-hb5so 3 วันที่ผ่านมา +51

    ለሚዬ አላህ ሂዳያን ይወፍቅሽ የምር ምጥሰውነሽ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 วันที่ผ่านมา +156

    የኔን ኮሜንት ለምንድነው ላይክ የማታረጉት ላይክ አርጉ😂❤

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ ስሞት 😍

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ እማይበጅሽ❤😂​@@መሲYtob

    • @Zebura-d5v
      @Zebura-d5v 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሄው ላይክ ሳይሆን ሰብ አድርጌሻለሁ ውዴ

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 3 วันที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክ

    • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
      @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ😂😂😂😂

  • @LubabaHassan-b6k
    @LubabaHassan-b6k 3 วันที่ผ่านมา +25

    ለምለም እስልምናን ይወፍቅሽ በዚህ ጥሩነትሽ አላህ ግድያ ይስጥሽ

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 3 วันที่ผ่านมา +3

      ከቻልሽ ኢዲት አድርገሽ ፊደሏን አስተካክያት

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 3 วันที่ผ่านมา +4

      ሂዳያ በይ አወ ስለምትወጃት ትልቅ ነገር ነዉ የተመኘሽላት ግን ፊደሉን አስተካክይ

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሙስሊሞች እኮ በቁማችሁ የሞታችሁ ናችሁ🤮🤮ያያችሁትን ሁላ ስለሙ ማለት አይደብራችሁም

    • @جميلهعبدالقادر-ك3ر
      @جميلهعبدالقادر-ك3ر 3 วันที่ผ่านมา

      ⁠jel man asgededesh enchet amlaki

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 วันที่ผ่านมา

      አይ አዳድ ሙስሊሞች ክክክ😅😅😅😅 ታስቁኛላችሁኮ

  • @makkahassen1919
    @makkahassen1919 3 วันที่ผ่านมา +31

    ለሚ መልካም ሰዉ ነሽ ነገር ግን ሶፊ አሏህን ፍሪ እሷ የመቀረበችዉ ሀሳብ አሏህ ጋር ያጣላሻል ማለቴ መስቀልን አብረን እንድናከብር ስላለች ነዉ እንጂ ሌላ አይደለም ለምዬ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ። ሁሌም ስታለቅሺ አትኑሪ አሏህን የሚፈራ የ ትዳር አጋር ይወፍቅሽ እና አስሬ እሱ ጋር እየተመለስሽ አታልቅሺ እሱ አይሆንሽም ያለሽበት ህይዎት ጥሩ ነዉ። ቀጠይበት በዓልን ደሞ ከነሱ ጋር አታክብሪ

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      ድምሩኝ ❤️

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 3 วันที่ผ่านมา

      ሐምን አታክብሪ ትያለሽ ሙስሊምና ክርስትያን ሆነንእኛም የነሱን ኢድ እያከበርን እነሱም የኛ እያከበሩ ነዉ እዚህ የደረስነዉ በየሐይማኖታችን ተከባብረን ላለነዉ ሰዎች እንዲህ አይባልም ፍቅራችንን የምንገላሀፅበት ነዉ ሐሳብሸን ቀይሪ አታክብሪ አይባልም እህቴየነሱን ደስታ ልትጋራ እንጂ ሐይማኖቷን ልትቀይር አትሔድም አታስቢ

    • @makkahassen1919
      @makkahassen1919 3 วันที่ผ่านมา +4

      @@astergeberemichael7237 ሀይማኖት የማይፈቅደዉን አታድርጊ ማለት የነሱን ሀይማኖት አታክብሪ ማለት አይደለም ለሰዉ ብለሽ ፈጣሪ የማይፈቅደዉን ትሰርያለሽ እንዴ አንቺ ቆይ ? እኔ አሁን አንድ ኪርስቲያን ጎረቤቴ ብትሆን በጣም የምንቀራረብ ብንሆን በዓሏን ሄጀ አላከብርም ወላሂ ነዉ የምልሽ ያ ማለት ደግሞ ሀይማኖቷን አለማክበር ሳይሆን ሀይማኖቴ ስለማይፈቅድ ነዉ እኔም እንደዛዉ ሀይማኖቷ የማይፈቅድ ነገር ከኔ ጋር ስሪ አልላትም እናም ለዛ ነዉ ያልኳት እንጂ የማንንም ሀይማኖት በጣም አከብራለሁ ከፍጡር ፈጣሪን አስቀድሚ ።

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 3 วันที่ผ่านมา

      ​@makkተመልሷላታል ahassen1919

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፍዬ የኔ እናት በርቺ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ ውደፊት ነው ከዝህ በህዋላ 🥰
    አንዴ የተደፋ ውሃ አይታፈስም 🥰🙏🙏

  • @Alhammduliah
    @Alhammduliah 3 วันที่ผ่านมา +30

    ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ከውድቀት በሓላ መነሳት አለ ሶፊ ወደፊት👍💪

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ደምሪኝ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቢታረቁ ደስ ይለናል በማርያም ለሙ እሚፋቀሩ ከሆነ😢❤❤❤

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j 3 วันที่ผ่านมา +34

    የተንቢ የምር ምርጥ ሰዉ ነች የምትሉ እስኪ like👍👍👍

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @YesufEdris-o1q
    @YesufEdris-o1q วันที่ผ่านมา

    ሶፊን ግን በጣም ነው የምወዳት ውስጧ የዋህ ነው ደሞ አፍቃሪ ናት የኔ ጥሩ አሳቢ ላይክ ስጭኝስኪ ደስ ይበለኝ ደሞ የቶፊቅ አገር ልጅ ነኝ

  • @LoleyEtophia-yg3wn
    @LoleyEtophia-yg3wn 3 วันที่ผ่านมา +36

    ሰሉ አለ ነቢ 😢አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ፈቲየ ደምሪኝ

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 3 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 3 วันที่ผ่านมา +4

    የመዳም ቅመ ሞችየ አላህ ጥሩ ባል ይስጣችሁ ከስደት መልስ🤲🤲 ስወዳቹ 1ሺ አስገቡኝ የኔ ቅኖች

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 วันที่ผ่านมา +135

    ሶፉዬን በፍጥናት 100 K እናስጋበት ያምትሉ ለይክ😢😢ዬት ነቹ ያሶፉዬ ወዳጆች😊😊🎉🎉❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 วันที่ผ่านมา +2

    የተቢ ምርጥ ስው አላህ ሄደ ያይስጣት

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 วันที่ผ่านมา +22

    ሶፊ የኔ ጀግና በርችልኝ ሁሊም ወደፊት
    ሶፊን ሳቅ በሳቅ ላርገቻት በሙሉ አላህ ቤታቹ ሁሉም ነገራቹ ይሳቅ ይሙቅ💪💪🙏🙏

  • @Hikuti519
    @Hikuti519 3 วันที่ผ่านมา +6

    እስኪ አላህ ሂዳያ እንዲሰጣት ዱአ አድርጉላት

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      እህት ደምሪኝ

  • @ጎጃሜዋTUBE
    @ጎጃሜዋTUBE 3 วันที่ผ่านมา +33

    ብዙ ስደተኝ የሆን ሰወች ተምሳሌታችን ልናደርጋት የምትገባ ጀግና ሴት ነች የተንቢ ጀግና አድናቂሸ ነኝ ሶፊ ፈኪንም ጠርተሽ ተልምዶ ታካፍላቸሁ እንደሷ ጀግኖች ሁኑ 100k አስገቦት እኝንም አበረታቱን እኝዉ ለኛዉ ምርጥ ቻሌንጅ💪💪💪💪💪💪💪

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ጎጃሜዋ ደምሪኝ እህቴ❤❤🎉❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔማር ለሙየ ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሺ ከነ ቤተሰቦችሺ ያረብ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 3 วันที่ผ่านมา +73

    እሱ መጀመራ እደጠላ ነበር አሁን ስትነሳ ነው እዴ በቃ ተውት ደል ሴት ልጅ❤❤

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 วันที่ผ่านมา

      ደደሁራ ምትመስላለች ዝበይዝምያርግሽ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 3 วันที่ผ่านมา

      እተረቀለሉ አነተ ተፈረለቹ ኩፈ አትነጋሩ

  • @FelekeHaili
    @FelekeHaili 3 วันที่ผ่านมา +1

    የተቢ ምርጥ ልጅ ናት የእውነት ለሆን ነገር ውሀል አትልም❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 3 วันที่ผ่านมา +117

    አላህ ሆይ ለሚን ሸሀዳ ወፍቅልን ያረብ

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 3 วันที่ผ่านมา +2

      አሚንያረብ

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

    • @ameenahali1891
      @ameenahali1891 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንን😢😢😢

    • @beletuadise
      @beletuadise 3 วันที่ผ่านมา +5

      ሲያምርሽ ይቀራል😏🤣

    • @madenam830
      @madenam830 3 วันที่ผ่านมา +1

      ያረቢ አሚን😢😢😢😢

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ሂድያውን ይወፍቅሽ ለሚ አያያዝሽራሡ በንፅህና ማሻአላህ ለ7አመትያክል ጎበዝ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 3 วันที่ผ่านมา +26

    ለሚዬ እኮ በእውነት ነገር ድርድር አታቅም የኔ ጀግና አግኚውና ተነጋገሩ 🎉

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ 3 วันที่ผ่านมา +18

    የተንቢየ አሏህ እሰልምናን ይወፍቅሸ ምርጥ ሰወነሸ

    • @ናርዶስTube-p1e
      @ናርዶስTube-p1e 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂 በህልምሽ መሆን አለበት

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 3 วันที่ผ่านมา +1

      😁😁😁😁😁😁ከብረሃን ወደ ጭለማ

    • @ናርዶስTube-p1e
      @ናርዶስTube-p1e 3 วันที่ผ่านมา

      @@KelemEshetu-ju3pl ቀላል ጨላማ ክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂ጉድ

    • @ነኝጎንደሬ
      @ነኝጎንደሬ 3 วันที่ผ่านมา

      @@KelemEshetu-ju3pl ከጨለማ ወድ ብርሃን ነወ የተመኘወላት አንቸንም እመኝልሻለወ

  • @ARBH-degeneshe
    @ARBH-degeneshe 3 วันที่ผ่านมา +35

    ሶፍያን 100k እናስግቡት የምትሉ 👌🥰🥰🥰💞💞

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለምዬ ጀግና ነሽ እውነት ቃላት የለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 วันที่ผ่านมา +37

    ለምዬ የኔ ጀግና😢 ቅንነትሽ የኔ የዋህ
    መሰሎችሽን ያብዛልን

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ 😍

  • @JamelReshid
    @JamelReshid 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ለሚ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
    ለስም ሙስሊም ለስም ክርስትያን መሆን ብቻ አይደለም አንብቡ የአደም ልጆች 😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ አለሁ በሉኝ እስኪ

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 วันที่ผ่านมา +13

    የተንቢ ሳታስታርቂ እዳትሄጂ ይታረቁ ሶፊም ቶፊቅም ምርጥ ልጆች ናቸው መለያየት የለባቸውም

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

    • @ሪቾ-ሐ4ዀ
      @ሪቾ-ሐ4ዀ 2 วันที่ผ่านมา

      ኧረ በአላህ ይቅርባት ሁሌም መግባት መዉጣት ሁሌ መሰበር ይበቃታል ራሷን ትሁን ከአሁን ቡሀላ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 วันที่ผ่านมา +1

    የትንቢ የኔ መልካም የኔ አሰተዋይ ምረጥ እህት አንቺን የወለዱ ቤተሠቦቺ❤❤❤❤❤❤❤ ሺ አመት ይኑሩ

  • @seidakedr
    @seidakedr 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚዬ ማሻአላህ አላህ ቀጥኛውን መገድ ይምራሽ ❤❤

  • @Haymitube8623
    @Haymitube8623 3 วันที่ผ่านมา +13

    ለምሌ የኔ ውድ ሀቂቃ አንደኛ ስጦታው ደሞ የሚገርም በአሁን ሰዓት ለሶፊ የምያስፈልገት ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹💞💞💞💞💞

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 วันที่ผ่านมา +7

    ለምለም አሏህ ሂድያ ይስጥሽ በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ነሽ ዋው ተመችተሽኛል

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 3 วันที่ผ่านมา +52

    ለሚዋ እኔ እወድሻለሁ የክርስቲያን ባእል እንዳናከብር ታዘናል ስለዚህ ሙስሊሞችን አትጥሩ ሙስሊሞችም ተናገሩ አላህን አታምፁ አትሂዱ እኔ ክርስቲያን ጎረቤቶች ነበሩኝ አይፈቀድልንም ስለማልመጣ አትጥሩኝ አልኳቸዉ አላህ ይስጣቸዉ አይጠሩኝም አልሄድም አይቆጡም ስለዚህ ሙስሊሞችም ተናገሩ በግልፅ

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
      @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክልነሺ ግንእነሲንመዉደ ድይቻላልእደ ?

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀላ አይቻልም መጋደድብቻ ይቻላል

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 วันที่ผ่านมา

      ​​@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ እነሱንመውደድ አይቻልም ምክኒያቱም በአላህእና በነብዩ አያምኑም
      ግን ሙስሊሞች ድበር አልፈዋል
      ግን በመልካምነገር መኗኗርእችላለን

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው እኛ ሙስሊሞች ከሁለት ኢድ/ባአል ውጭ ምንንም እንድናከብር አልተፈቀደልንም እንኳን ማክበር እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይቻልም እና ሙስሊሞች ሆይ አሏህን ፍሩሩሩሩሩሩሩ

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሙስሊሞች ኑ ወደ ሀሩን ሚድያ ሀሩን የሙስሊሞች ድምጽ ነዉ ኑ የአላህን ፍራቻ በመላበስ ሸይጧንን አሸንፋችሁ ኑ

  • @fatmafatama5789
    @fatmafatama5789 3 วันที่ผ่านมา +23

    ዛሬ አደኛ ነኝ ለይኩኝ ሶፊየ የኔ ጀግና ትለያለሺኮ 🎉🎉🎉🎉🎉 በርችልኝ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፋፊየ

  • @AbdiLaziz-z2l
    @AbdiLaziz-z2l 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰለም ገይስ ለሙ በጠም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ግን ብታስታርቅየቻው በጠም ነው ደስ የምለኝ የምር ታገብቶ ከነባሩ መለያያት ከባድ ነው ለሙ ከስታራቅሽየቻው አ50ሺ ብር እልክላቹወለሁ

    • @HawaHawa-tu6mw
      @HawaHawa-tu6mw 3 วันที่ผ่านมา

      ኢሻአላህ አላህ ኸይር ያረግወ

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 3 วันที่ผ่านมา +21

    ሁሉም አደኛነኝ ይላል ማነውሁለተኛ በቃኔ ሁለተኛልሁንላችኩ😢😢😢😢

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረበሣቅ😅😅😅😅😅😅😅

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የተቢ ግን በምን ቃል ነዉ ምትገለጪዉ ❤❤❤❤ እስልምናን እራሱ ጠቅቃ ምታቅ

  • @BintbabaBintbaba
    @BintbabaBintbaba 3 วันที่ผ่านมา +39

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንቺንም አላህ ሂድያ ይስጥሽ ምርጥ ጓደኛ እንደዚህነው❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา

      ያባቷ ንግስት ደምሪኝ

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 3 วันที่ผ่านมา +2

    የትቢዬ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የኔ አሥተዋይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 3 วันที่ผ่านมา +22

    ሱፊን 100kእነስገባት የምትለው 🎉🎉🎉

  • @ሀቅንጅሰወችንአትከተሉየባ
    @ሀቅንጅሰወችንአትከተሉየባ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለሚ ግን አላህ ሂድያ ስቶሽ ሰልመሽ ባይሽ በጣም ደስ ይለኛል ለቤተሰቦችሽም ላንቺም እስልምናን ይወፍቅሽ ድአ አረግልሻለሁ

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 วันที่ผ่านมา +18

    የኔ አስተዋይ ❤ የተንቢ የሴቶች ጀግና ሶፊ ዛሬ የተሰጠሽ የህይወት ዘመን ትልቁ ስጦታ ነው የተንቢን ከምልሽ በላይ አመስግኛት ምን ብዬ እንደምገልጻት አላኦውቅም ወላሂ ባለፈው እያለቀስሽ በፖሰትሽው ቪዲዮ ላይ አንድ እህቴ ይሄንን መጽሃፍ ልትልክልሽ አድራሻዋን ፈልጊልኝ ብላኝ አድራሻሽን ብዬሽ ነበር አልመለሽም ለማንኛውም ግን በቃ የተንቢ ቀድማታለች የተንቢ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ኢትዮጵያ ስመጣ ማግኘት የምፈልጋት የመጀመሪያዋ ሴት አንች ነሽ ❤

    • @JemalAmaneAmane
      @JemalAmaneAmane 3 วันที่ผ่านมา

      የመፃፉ እርስ ምንድነው

    • @JyfgcJddt
      @JyfgcJddt 3 วันที่ผ่านมา

      የመፀሀፎን ስም ንገሪኝ እህቴ

    • @FatumaOmer-m7
      @FatumaOmer-m7 2 วันที่ผ่านมา

      @@JyfgcJddt ለአለማት እዝነት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሉ ታሪክ ነው በጣም ምርጥ መጽሃፍ ነው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለለሙ አላህ ሂዳያ እደሰጣት ዱአ አርጉላት የኔውድ በዚህ መልካምነቶ እስልምናን ቢወፍቃት ያረብ❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 วันที่ผ่านมา +41

    የተቢ ግን በደብ አብቢ ወላሂ ሂደያውን ተመኜውልሽ እንሻአለህ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 3 วันที่ผ่านมา

      ሰው የሰውን ሃይማኖት ካከበረ ይሄ ነው ምኞታችሁ ክርስትናን ያወቀ የእናንተ ሲሆል ነው እንኳን ለመቀየር

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@MeskeremMeta-oq2if ሰው ለሰው ሚመኘው ለረሱ የሚወደውን ነው እስልምነ ደሞ ትክክልም እምነት ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@sajdjvaihhe3364ሁሉም የሚከተለውን ህምነት ወዶና ፈቅደ ነው እሳም እምነታን ከማንም በላይ ትወዳለች

  • @islamic.channel9990
    @islamic.channel9990 2 วันที่ผ่านมา

    ለሚየን በጣም ነው የምወዳት ስፍየንም እወዳታለሁ
    ለለሚየ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እድመራት ምኝቴም ዱኣየነው ያረብ❤❤❤

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc 3 วันที่ผ่านมา +39

    እኔምልሽ ሶፊ አሁን አላህ ካስታረቃችሁ አብራችሁ ከሆናችሁ የሴት ምክር አትስሚ አብዘሀኛዉ ሴቶች ትዳር አይፈልጉም እና ብዙ ጎደኛ አታብጂ አታማክሪ ቶፊቅ እኛ እናቃዋለን በጣም የዋህ አዛኝ ልጂነዉ ወዴመጥፎ የሚወስዱት ጎደኛ ናቸዉ እና አችም እሱም ጎደኛ ምረጡ ደሞ ላይፋችሁን ሚዲያ አታዉጡ ምከሪዉ ታገሽዉ ጎደኛ እዲመርጥ አርጊዉ አሁን ሁለታችሁ ላይ የመታረቅ ሀሳብ ካለ በራሳችሁ ታረቁ ሴትጎደኛ ምቀኛናቸዉ ባች ሄወት ሁለየም ያገባናል ማለት ይወዳሉ እኮን እደዚህ ሁለየ እየተጣላችቱ አይደለም ባትጣሉ በፍቅር ብትኖሩ እራሱ ማዉራት ይወዳሉ አሁን እራሱ ካችም ከሱም እዲትታረቁ የማይፈልጉ ሴቶች አሉ የነሱን ወሬ አትስሚ ትንሽ ስትጣይ ሚዲያ መተሽ አታልቅሽ ለቅሶሽንም ደስታሽንም በቤትሽ አርጊ እኮን ሚዲያ እጎደኛፊት አታልቅሽ ማንንም አታማክሪ ሰዉ ባማከርሽ ቁጥር የተለያየ ሀሳብ ስላለ ላችሂወትሽ ላይ ጥሩ አይደለም

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 วันที่ผ่านมา

      እውነት ብለሻል ቢታረቁ ደስ ይላል ጥል የሰይጣን ስራ ስለሆነ

    • @Ru45-h6l
      @Ru45-h6l 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እኔ ሰዉ በማማከር ነዉ የሚወዲኝን የሚሳጣኝ ሁሌ 😢

    • @iehsu
      @iehsu 3 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 3 วันที่ผ่านมา

      @@Ru45-h6l አችእራስሽ መወሰን አለብሽ ማገናዘብ አለብሽ ያሰዉ ላችይሆናል አይሆንም አችነሽ የምታቂዉ በምታወሪበት ሰአት ጎደኛ ሴቶች በተለይ ትዳር ላይ መጥፎ አመለካከት አለን አይሆንም አይሆንም ነዉ የሚሉት አች መጠከር አለብሽ

    • @Ru45-h6l
      @Ru45-h6l 3 วันที่ผ่านมา

      @@Sare-wc7sc እሺ ዉደ እሞክራለሁ እየሄድኩ አዉሪ አዉሪ የሚለኝን መንፈስ ምን እንደማደርገዉ አላቅም

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለሙየ አስታርቂያቸው 😢❤❤ሶፊ ታረቁ ጠላት እርርር ይበል 🔥

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 3 วันที่ผ่านมา +22

    ደምሩኝ ያጀማአ 13 አመት የመዳም ኩሽና ሰለቸኝ እና ዩቱብ ከፍቻለሁ 😢😢

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ በርች

    • @alamaa-ro4gt
      @alamaa-ro4gt 3 วันที่ผ่านมา

      እፍፍፍፍ ጀግናነሺ የምር እኔ3 ደከመኝ😢

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 3 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዶቼ ወላሂ ጎበዝ ነበርኩኝ ዘንድሮ ግን ተሸነፍኩኝ ደከመኝ ቤተሰቤ ቤተሰቤ ስል እድሜን ሴትነቴን ጉልበቴን አቃጠልኩ. 2004ግንቦት ወር ነው ከሃገር የወጣሁን ቤተሰቤ የተቃና ሂወት ላድርግ እንጂ ለራሴ ምንም አላደረኩም ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
      አመሰግናለሁ ውዶቼ እናንተም በርቱልኝ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 3 วันที่ผ่านมา +2

    እሰኪ ቶሎ ብለን ሶፊ 100K እናሰገባት የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰታቹሁ እሰኪ ፕሮፈይሌን ተጨናቹሁ 100k አሰገቡኛ

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 3 วันที่ผ่านมา +11

    የተንቢ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ነሽ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 วันที่ผ่านมา +1

      ነኢማየ ደምሪኝ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 3 วันที่ผ่านมา +10

    ለሙ አሰታርቀሺ መክረሺ ተሰተካክለው እንዲኖሩ ሞክሪ አንቺ ጀግና ነሺ ከአንቺ ብዙ እንማራለን

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 3 วันที่ผ่านมา +13

    ስብሀን አላህ ለሚ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያርብ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rgh7403
    @rgh7403 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምሺራሺ❤❤❤

  • @Umukawser
    @Umukawser 3 วันที่ผ่านมา +24

    ለሚዬ የተፈጠርንበት አላማእማ አሏህን በብቸኚነት ለበገዛት ነው አንች አንብበሽ ወደቀጥተኛው ምገድ እንድትመለሽ ነበር ገዝቶ የሰጠሽ

    • @EeEee-y9v
      @EeEee-y9v 3 วันที่ผ่านมา

      የመፀሀፊን ሥም ካወቅሽው ጠቁሚኝ

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 3 วันที่ผ่านมา

      የመፃፉ ስም ምንድነዉ

    • @ናርዶስTube-p1e
      @ናርዶስTube-p1e 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂አልቀረብሽም በይ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 3 วันที่ผ่านมา +11

    ለምለም አላህ ሂዳያው ይስጥሽ ግን ፈኪ ናፍቃኛለች የአላህ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 วันที่ผ่านมา +20

    ሶፊዬዬ የኔ ቅመም ልክ እንደ ለሚ ጀግና ሴት ሁኚ ለሚ የሴቶች በላይ እንኳንም ሄድሽ ወደ ሸገር አግኚው ለሚዬ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ ይህ መጽሀፍ ለሶፊ በጣም ይጠቅምሻል አንብቢው

    • @መሲYtob
      @መሲYtob 3 วันที่ผ่านมา

      እህቶቸ ደምሩኝ

  • @Bezabezi6558
    @Bezabezi6558 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፌዬ የሚያስገርም ዉበት እኮ ነዉ ያለሽ ሁሌም ደስታ አይለይሽ❤❤🙏👍

  • @Haww1992
    @Haww1992 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሱብሀንን አሏልህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሁአክበር

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የተቢያ እህቴ ይቅርታ ለምልሽ ነገር እህቴ ያተቢ ለምን ያኦርቶዳክስ መፀሀፍ ቅድስ አታነቢ ማለቴ ያራስሽም ሀማኖት በጣም ደስ ያሚሉ ያሚያፅኖና መፈስን ያሚያድስ አሉሽ ስለእግዚአብሔር ኦርቶዶክስም ለማወቅ ሞክሪ ጣሪ አደራ

    • @ናርዶስTube-p1e
      @ናርዶስTube-p1e 3 วันที่ผ่านมา

      ምን የኛወቹ ኮ አሽቃባጭ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ውድ ለሙዬ ትለያለሽ ሁሌም ከእውነት ጎን ናት❤❤❤የምወድሽ ልዩ❤❤

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለሚዬ ሶፊ በጣም የዋህ ልጅ ነች በጣም ጥሩ ሰወች ደግሞ ቶሎ ነው ምንሰበረው የራሳቸውን መልካምነት እንጂ የሰወችን ክፋት አናስብም በተለይ አረብ ሀገር የኖርን ልጆች ሲበዛ የዋሆች ነን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 วันที่ผ่านมา +9

    ለሙ ወላሂ ልዩ ነሽ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @RrRr-tg7pb
    @RrRr-tg7pb 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱመካነኝ ሶፊ እኔ እከሀባው ጋርነኝ ንገሪን. እዛው ነኝ🍓🍓🍓🍓

  • @BiqiltuuOroshow
    @BiqiltuuOroshow 3 วันที่ผ่านมา +5

    Yetnb በጣም ጠንካራ ሴት እወድሻለሁ።❤❤❤❤❤

  • @ZahraAl-j1r
    @ZahraAl-j1r 3 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያ ኮሜት ስፅፍ ትልቅ ስጦታ ነዉ የተሰጠሽ በአግባቡ አብቢዉ እሷንም ሂዳያ ይስጣት እንደምትሰልም እጠራጠራለሁ

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 3 วันที่ผ่านมา +35

    ለምለም አሏህ እስልምናን ይወፍቅሽ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ አሏህ እሱ የወደደውን እና የፈቀደለትን ነው ሂድያ የሚሰጠው ሙስሊም ሆነሽ የምትሞቺ ያድርግሽ

    • @BelynshGirma
      @BelynshGirma 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @AminaAli-tv7ou
      @AminaAli-tv7ou 3 วันที่ผ่านมา +2

      ያረቢ አላህ ይምራት

    • @beletuadise
      @beletuadise 3 วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ የራሳችሁ ኑሩት እሩጣችሁ ከሀይማኖት ፊጥም አትበሉ 😏🤔

    • @HaymanotSyum
      @HaymanotSyum 3 วันที่ผ่านมา

      😅😮😅😅😅😅እውነትሽን ነው

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 3 วันที่ผ่านมา +1

      አይደል😂😂😂😂😂 እኔኮ ይገርመኛል እደሙስሊም አሺቃባጭ የለም የምር

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 3 วันที่ผ่านมา +3

    የተቢ አላህ ቀጥተኝዉን መንገድ ይምራሽ

  • @Zenet-i9n
    @Zenet-i9n 3 วันที่ผ่านมา +10

    ዋው ሶፊ እስኪ የምትወዱ አሳዪኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 2 วันที่ผ่านมา

    ለምየ ጀግና አላህ ቀጥተኛዉን መንግዲ ይምራሺ እህት አለም እጂግ በጣም መልካም ሰዉ ነሺ እና እሰኪ የመፀሀፉን ሰም ንገሪኚ እህት አለም❤❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሶፊ በርችልን ጠክረሽ ስቀሽ ነው ማየት እምንፈልገው ግን ፊኪ የት ገባች ጠፋችን እኮ በሠላም ነው