ከ ከዝኔ አረገዝኩ😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • In this video we read the stories that has been sent from our subscribers.
    We reflected our opinion on it and we would like to hear your comments too.
    Don’t forget to like subscribe and share.
    Please use VPN while watching this video

ความคิดเห็น • 238

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 10 หลายเดือนก่อน +132

    እናቴን ለማን ትቼ እመጣለው አለ ስትል በጣም ስትስቁ ውስጤ ቅጥል ነው ያለው እናቱ ታማሚ ብትሆንስ ከእናቱ መራቅ ያልፈለገበት ምክንያት ይኖረዋል መተኪያ የሌላት እናቱን ልቧ ሁለት ቦታ ለሚረግጥ ሴት ሲል ይተዋት ነው የምትሉት

    • @hanasharew8221
      @hanasharew8221 10 หลายเดือนก่อน +2

      Men honeshel enatu men endehoneche eko yetenagerew negr yelem demo lejetuan betam yewekesshat alemseleshem

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 10 หลายเดือนก่อน

      @@hanasharew8221 ከታሪኩ እንደተረዳሁት ልጁ የስራ ሰው ነው እሷ ውጪ ሆና እሱ ሀገር ሆኖ ገንዘብ ልኮላታል ጥሩ ስራ አለው ማለት ነው ከእናቱ እጅ የሚጠብቅ አይነት ወንድ አይደለም ከእናቱ እርቆ ከሀገር ወጥቶ መኖር ያልፈለገበት ምክንያት አለው ሲቀጥል ልጅቷ ገና ምርጫ ላይ ናት እንጂ ፍቅር የለባትም እድሜዋ ሳይሄድ የሚያገባትን ወንድ በመፈለግ ላይ ናት ለእንደዚች አይነት ሴት ደግሞ እናቱን እስከመተው የሚያደርስ መስዋት መክፈል ሞኝነት ነው ቺት እንዳደረገችበት አላዳመጥሽም መሰለኝ

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f 10 หลายเดือนก่อน +5

      ደሞ ሳቅ ያበዛሉ

    • @FevenAssefa-ny9zs
      @FevenAssefa-ny9zs 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@semiraabdo7080ቤቷ የጋበዘችው ቀን መሰለኝ ተሳሳምን ያለችው ከዛ ያለፈ ነገር እንዳደረጉ በታሪኩ አልተገለፀም አጋጣሚም ሊሆን ይችላል ነገር ግን ልጅቱ ያን ያህል አቅሎን የሳተች አይመስለኝም ግን ሌላ ሰው ማሰቦ በራሱ ችት ነው ትክክል ነሽ

    • @selamdemeke1016
      @selamdemeke1016 6 หลายเดือนก่อน

      Eko

  • @blackqueen8664
    @blackqueen8664 7 หลายเดือนก่อน +6

    I like how smart leyu is. She always try to dig deep and understand it. Usually people will have the same ideas but you always understand the root of the problem and get a good solution. I I like her mind set. Very smart lady.

  • @bizuasenak
    @bizuasenak 10 หลายเดือนก่อน +17

    ለምንድነው በሰው ታሪክ የምትስቁት እናንተን ሰው አክብሮ ይልክላችሁላሁ ትገርማላችሁ ክብር ይኑራችሁ

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 9 หลายเดือนก่อน +8

    ከባለታሪኳ ይልቅ የናተ ሣቅ ነው የሚያሰቀኝ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርሽ ድንበር ተሻጋሪ ነው አልሽ ልዩ እረ በሳቅ 😂😂😂 ደስ ትላላቸሁ

  • @fenotyb
    @fenotyb 10 หลายเดือนก่อน +43

    ቪድዮዋቸውን በVPN እያየን ይህንን ቻናልና እነዚህን beautiful & smart girls support ብናረግስ ሰዎች 🥰🥰🥰😍😍😍

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 10 หลายเดือนก่อน +5

    የመጨረሻ ባለ ታሪካችን አይነ ጥላ ነው የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርቶችና ገጠመኝ አዳምጭ በሏት

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 10 หลายเดือนก่อน

      Malet 😢

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p 10 หลายเดือนก่อน

      @@saronmichael3835 እዛ ላይ ሁሉንም ነገር ታገኛለች መምህር ተስፋየ አበራ ብላ ሰርች ታደርግ

  • @ephrataleulseged4689
    @ephrataleulseged4689 10 หลายเดือนก่อน +20

    Third girl, I'm sorry about what he did. Don't be mistaken he is a predator and he abused you. What's best to do is try to get another place to live and get away from him. Try to get counseling . Ayzosh, my heart breaks for you, i wish you all the best

  • @Wiliya22
    @Wiliya22 10 หลายเดือนก่อน +12

    Finally መጣቹ 🎉🎉😂❤❤love you guys በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር❤

  • @ermiaskitaw8927
    @ermiaskitaw8927 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው የምትደብሩት እያነበቡ መገልፈጥ ምንድነው ደግሜም አላያችሁ

  • @RahelAlemayehu-fq6gy
    @RahelAlemayehu-fq6gy 9 หลายเดือนก่อน +6

    I love u both of u guys, u r very matured at the same time funny👍

  • @user-up8d
    @user-up8d 10 หลายเดือนก่อน +8

    የሚገርመኝ በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ የምትሉ ሰወች
    መገልፈጥ እንድህ አርጎ በጣም ነዉ የሚያስጠላቢቹ

  • @user-dr4of3vh9i
    @user-dr4of3vh9i 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውዶች በጣም ነው ደስ ምትሉት ግን ተረጋግታቹ ለጥያቄያቸው መልስ ብትሰጡ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ታሪኩን እንዳይነግሯቹ ታደርጋላቺ

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 9 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂 ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለተኛዋ ድጋሚ እንዳትጎጂ ከፈለገሽ በስርዓቱ ያግባሽ እንደምትወጅው የምትገልጭለት አብረሽው በማደር አይደለም። የሚወድሽ ከሆነ ያክብርሽ። ደግሞ ለምን በድብቅ ያገኝሻል? ራስሽን አስከብሪ በቀላሉ አትገኚለት። በስርአቱ አውሪው ራስሽን ከጅምሩ አታርክሺ። ከፈለገሽ በክብር ያግባሽ ራስሽን ጠብቂ ካልፈለገ ይቅር ።

  • @HerChannel373
    @HerChannel373 10 หลายเดือนก่อน +8

    No about the last story…. I personally ghost people due to my own problems. I have ghost a guy who I like sooo much cuz I couldn’t dig him into my problems at that moment. So she may not be ghosting you because she doesn’t want you! Give her a time and try to reach her out for the last time atlist!

  • @wubalemmetadel2380
    @wubalemmetadel2380 10 หลายเดือนก่อน +3

    Mahi your very smart keep it up.
    The first history, I would say take the second one. For a lot's of reasons

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 10 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ እናንተ ልጆች እንዴት እንምወዳችውኮ የምር ❤❤❤❤❤❤

  • @sarusari4733
    @sarusari4733 10 หลายเดือนก่อน +9

    sew eko chenkot enditamakrut adel ende story yemiliklachu, Benatachu silefeterachu besew mud atiyazu atisaku, just amakru enji ,story yelakelachu sew eko betam yidebrewal endi mud eyeyazachu sitisasaku, just for commenting u that, thanks

    • @JerryWondye-fv7fj
      @JerryWondye-fv7fj 2 หลายเดือนก่อน

      Actually enesu eko miskut benesu tarik sayhon be story w lay rasachew yerasachwn hasab eyasebu share eyaregun new enji I don't think that they're joking or smth.

    • @JerryWondye-fv7fj
      @JerryWondye-fv7fj 2 หลายเดือนก่อน

      Ena demo yenesu explanation new miyaskachew I thought that is .

  • @HanaAmosa-hh6xb
    @HanaAmosa-hh6xb 8 หลายเดือนก่อน +4

    Mahi betam matured nesh mikirsh betam new des milew

  • @Hayat1234_
    @Hayat1234_ 10 หลายเดือนก่อน +122

    Pray for palestine🇵🇸

    • @Nejat197
      @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน +4

      🤔🤔

    • @bettyaddisethiopia8537
      @bettyaddisethiopia8537 10 หลายเดือนก่อน +8

      😂😂😂እውነትህን ነው?😂😂😂😂

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 10 หลายเดือนก่อน +11

      why didn’t you pray for tigray and amhara. ye areb gered sehan atabi hulu dedeb ensisa

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 10 หลายเดือนก่อน +13

      pray for Ethiopia

    • @Nejat197
      @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน

      @@habeshamereja9267 አቤት ጭንቅላት ይሄ ሁሉ ስድብ 🤔

  • @Evax814
    @Evax814 10 หลายเดือนก่อน +26

    The 3rd story gin it was sensitive the girl was talking about SA and y’all laughing about it is a little bit insensitive 😢

    • @user-sm4go4tc2c
      @user-sm4go4tc2c 10 หลายเดือนก่อน

      They won't listen bro we are here for the funsiez and laughs ofc but sometimes you have to be sensitive ende mashashal albachw

    • @plupanda-te8ef
      @plupanda-te8ef 5 หลายเดือนก่อน

      where is the SA? she was in love with him eko

  • @melkam5005
    @melkam5005 10 หลายเดือนก่อน +4

    So for the third one he SA her since she was a child which is grooming, it is his fault he literally SA her and he lead her to that feeling. This affect her mental health and everything. He did SA her without her will and since she was a child. I agree with what leyu said.

  • @Boy-grr4papa
    @Boy-grr4papa 4 หลายเดือนก่อน +2

    Beka Debrahatal part😂😂

  • @RakebLul
    @RakebLul หลายเดือนก่อน

    Okay i really love u guys and i wanted to share u story but cant find ur personal page

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ልጆች ቆንጆዋች ናችሁ ሳቃቹ ያዝናአናኛል ግን ግን እናንተን እያወፈራቹ መሰለኝ ❤❤❤

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 10 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ቶሎ ፀበል ግቢ ምንም እንበል በጣም ነው የሚሰፍረው

  • @brighttomorrowlearningtube5052
    @brighttomorrowlearningtube5052 10 หลายเดือนก่อน +10

    ማሂ ና ልዩ የኔ ውዶች አንዳንዴ weird story ይኖራል like (ከዝኗን የምትወደው) አይነት ብትችሉ ቀድማቹ አንብባቹ መርጣቹ ብታቀርቡ!❤❤

    • @KalabmesfinKal
      @KalabmesfinKal 4 หลายเดือนก่อน

      Yeah she's right be careful girls we love you

    • @Bete-el
      @Bete-el 3 หลายเดือนก่อน

      Why? men like this should be exposed! Stop trying to protect abusers like this.

  • @eyrusi
    @eyrusi 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉዶች እንዴት እንደ ምወደቹ ብተዉቁ ካፍቶኝ ካሆኔ የ ነንታን ፖሮግረም ሰይ ሁሉን እረሰለ በሪቱ ❤❤

  • @rahelfetsum-lq7jq
    @rahelfetsum-lq7jq 5 หลายเดือนก่อน

    “I’m sorry we have to judge “😂😂😂😂

  • @eutimjv
    @eutimjv 10 หลายเดือนก่อน +5

    ከታሪኩ ሳቃቸውን ነው የሚያስቀኝ😂

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 10 หลายเดือนก่อน +9

    ለናተ ሰው ብሎ ታርክ የምናገረው ሰው ይገርመኛል በሰው ቁሱል መቀለድ ነው ሆሆሆሆሆ

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 9 หลายเดือนก่อน +1

    For the last ትጠመቅ (አይነ ጥላ አለባት )

  • @hiwi99
    @hiwi99 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምክር በዝቶብን ደነዘዝን 🤷‍♀️

  • @selamfikre6595
    @selamfikre6595 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ene’ko migermegn hasabachn mimesaselew ngr ena u guys are so funny😂😂😂 jemrachu eskemichersu enbaye teb eskil miskew ngr 😃😃😃

  • @linaabesha6428
    @linaabesha6428 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዶችን ነበር ቺት በቀላሉ ያረጋሉ ብዬ የማስበዉ ይሄ ቻናል ግን አይኔን ከፈተልኝ ሆ

  • @user-sm4go4tc2c
    @user-sm4go4tc2c 10 หลายเดือนก่อน +3

    Plus demo eyalfachu nw ende mesmut?she said dro ensu ga setga enklfen sentga yenkakag nber?ke lijntwa jemero he messed her up in the head ..gena nekakag setel the normal reaction of me yasdngtal but liyu was laughing mndnw ?yamachhual seriously

  • @BetelhemSolomon-hj8bb
    @BetelhemSolomon-hj8bb 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mahhhhi i love u betammmm❤❤❤

  • @nanialex3203
    @nanialex3203 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው የምትመቹኝ ሰዎች❤❤ በተለይ ልዩ 😂😂😂

  • @furtunaberaki7376
    @furtunaberaki7376 10 หลายเดือนก่อน +1

    Konjowoch...❤❤❤
    Mahiye siwedish yen konjo.

  • @saronseyoum7903
    @saronseyoum7903 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mahiiii saksh des yilal i love you

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልዬ ጀግነነሸ ትክክል ውሸማነሸ ምድነሸ ባለጌነው ልጅው

  • @ruthfetalekebebe4890
    @ruthfetalekebebe4890 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😮😮🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
    እንዴት ነዉ እንዳዝ እግዚአብሔርን መበደል የቀላለን አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 10 หลายเดือนก่อน

    እመጣ ነበር ቤታቹ ባጨርሱት የመጀመሪያው ታሪክ ላይይይ❤😂😂😂😂

  • @fekere2023
    @fekere2023 10 หลายเดือนก่อน

    Ye mechereshaw story lay min tize alegn In America there is a radio station called
    scond date update yemil endesu btjemrut arif new😊

  • @Worldofcolor27
    @Worldofcolor27 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂edmi ለናተ ሴት maመን techalhu👐🫶🫶🫶ወንደላጤ life forever 😂😂😂

  • @beemnetadugna8778
    @beemnetadugna8778 9 หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሱን ይሄን ማረግ አልነበረባቹም😢 ክፈቱኝ ክፈቱኝ አይልም።

  • @bethlehemyalew7482
    @bethlehemyalew7482 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈርቻለሁሁሁ ሁሉ ሰው ፈርቶል😂😂😂

  • @user-uo7ez1zt3v
    @user-uo7ez1zt3v หลายเดือนก่อน

    ስትታዩ ቆንጆዎች ናችሁ ታምራላችሁ፡፡ በዚህ ቁንጅናችሁ ላይ ውፍረታችሁን ትንሽ ብትቀንሱ የበለጠ ውብ ትሆናላችሁ፡፡

  • @abeselomtola-fm6cz
    @abeselomtola-fm6cz 2 หลายเดือนก่อน

    Bareche chgerachewn mengerushe eko mood endetyzbachew adelem

  • @luhanaberhanu-il1dc
    @luhanaberhanu-il1dc 10 หลายเดือนก่อน

    Beka wedachualew wwwwww mariyamn begeta ande anagrugn😐😐beka yene aynet friendship new yalachu even we'r younger gn beka ufff yene abeboch i luv luv u betam i wish in person bagegnachu

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ግን ምትስቁበትን ነገር ምረጡ

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 10 หลายเดือนก่อน

    for 3rd question, amanuel molla biloal mengist? tefro melak new beshitegna

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 5 หลายเดือนก่อน

    በሰው ህይወት ውስጥ ብዙ ነገር ይፈጠራል አስፍተን እንይ

  • @eutimjv
    @eutimjv 10 หลายเดือนก่อน

    ይታዘባታል እንጂ ነገም በእኔ ይላል አይደለም መታዘብ

  • @MerhawitGmikael
    @MerhawitGmikael 3 หลายเดือนก่อน

    ልዩ እንደስምስ ልዩ ነሽ

  • @BetselotAsrat-tc5pv
    @BetselotAsrat-tc5pv 4 หลายเดือนก่อน +2

    You guys that is not fair laughing at people story who needs your advice nah liyu and mahi stop it

  • @Artofmine1
    @Artofmine1 4 หลายเดือนก่อน

    yemir sttastelu sew yasalefewn asazagn tarik eyashofachu stanebu bidebedbachu hulu des yilegn neber eechh

  • @jowargetahun1054
    @jowargetahun1054 10 หลายเดือนก่อน +1

    Andu story sile ene nbr libal...😢

  • @alexsolomon-fl6nf
    @alexsolomon-fl6nf 2 หลายเดือนก่อน

    ከአእምሮ በላይ ነዉ ግዜዉ ከፍቷል

  • @abeselomtola-fm6cz
    @abeselomtola-fm6cz 2 หลายเดือนก่อน

    Atechakulu majerya anbebachu chersu

  • @mercyabate2440
    @mercyabate2440 4 หลายเดือนก่อน

    Endat Endemetameru ❤❤❤❤❤❤

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 10 หลายเดือนก่อน

    Pray for both Israel and Palestine......no need of war

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-5100 10 หลายเดือนก่อน +1

    The lady in the third story - she need therapy she need to see psychologist sorry !

  • @hanamersha
    @hanamersha 10 หลายเดือนก่อน +3

    Mahi❤

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 8 หลายเดือนก่อน

    the last giril...ohh i feel u i feel like that too

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 10 หลายเดือนก่อน +1

    Weshema nesh becha😂😂😂😂😂😂 likeka new enji aye boys 😂😂😂😂😂, are u guys Muslim from ur cousin if not gen go to tsebel dear that’s might be evil sprit 😢. Mahiye love ur opinion hode keep it up, love u both 💜

  • @user-cj6zr2fy2o
    @user-cj6zr2fy2o 10 หลายเดือนก่อน +1

    for the first story you guys forgot to tell her she cheated.

  • @rebele521
    @rebele521 10 หลายเดือนก่อน +2

    please saqachun lemeqoxaxer mokru

  • @TadelechTadu
    @TadelechTadu 9 หลายเดือนก่อน

    Bemejemryaw story lay.... enatun tto memtat emichl kehone endene ksu gar btketyi yshalal weym demo anchi memtat mtchyi kehonem tru new kesu garm discuss argu... yemaysmama kehone gn ke 2tegnaw gar mehon yshalshal bay negn

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 10 หลายเดือนก่อน +1

    አገር ውስጥ 1 ከሀገር ውጪ 1 ኸረረረ የሀብት ክፍፍል ፍትሀዊነት ግን 😂😂😂😂😂😂

  • @alemtsehaykuma3511
    @alemtsehaykuma3511 10 หลายเดือนก่อน +1

    Girl you need a psychologist...you are not at fault, you are seriously abused since childhood and encountered mental problem😢 May God be with you.

  • @lidaEsayas
    @lidaEsayas 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam nw mitimechugn tarik share lemareg bemindinew mlikilachihu

  • @kiyaenyew8056
    @kiyaenyew8056 10 หลายเดือนก่อน +4

    Am looking like a fool on the street laughing with u guys. Ferchalhu ferchalhu................ I can't leyu with ur goofy ass😂😂😂😂😂😂😂

  • @bamlakalemseged3205
    @bamlakalemseged3205 10 หลายเดือนก่อน

    3rd story is heartbreaking!

  • @dagmawitmulugeta8818
    @dagmawitmulugeta8818 10 หลายเดือนก่อน +10

    YOUR LAUGH IS CONTAGIOUS😂😂😂 😍

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማያ የሆነ ነገር ውስጥ ነሽ🤣🤣🤣🤣ደስ የምትሉ ልጆች

  • @yordanosnegussie1006
    @yordanosnegussie1006 4 หลายเดือนก่อน

    Ya two are a vibe

  • @user-uo5px8sm8g
    @user-uo5px8sm8g 10 หลายเดือนก่อน +1

    I don't get it. Why are you guys laughing? Someone is telling you, that they've been sexually abused by a family member.

  • @sosiabule7778
    @sosiabule7778 10 หลายเดือนก่อน +1

    Uletegnaw story ke zemed ke wendem ga endi margew ye beteseb zar new, enesu ayakum yehonal enji so tsebel mehed alebachew that is not love ye zar menfes nw

  • @hayatmuhammed9218
    @hayatmuhammed9218 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስልምና ለዚ ነው cousinoch ባዳ ናቸው የሚለን

  • @Two_africa
    @Two_africa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mahi what is going on today 😂mean cute laugh and interesting wergna honshal

  • @SinboShuferi-qm1co
    @SinboShuferi-qm1co 10 หลายเดือนก่อน +1

    Samentun mulu stebkachu nbr pls endi atetfu😢

  • @edenmesfin481
    @edenmesfin481 9 หลายเดือนก่อน

    mn lay nw malak menechilawe i have story to share too please

  • @user-es7hx4ck9l
    @user-es7hx4ck9l 5 หลายเดือนก่อน

    ያሥቃል ሥታሥጠሉ

  • @RomanSiraj-vy1kt
    @RomanSiraj-vy1kt 8 หลายเดือนก่อน

    3rd story i think its too late she said emergency 🥺🥺🥺

  • @hussenbabaso1085
    @hussenbabaso1085 4 หลายเดือนก่อน

    ሰቅ፡አታብዙ፡እንጅ፡ጎበዞቾ፡ነቹ

  • @mahletfente340
    @mahletfente340 10 หลายเดือนก่อน

    ዘውዶችዬ የማማክራችሁ ጉዳይ ነበረኝ ግን personal acc ወይም ለናንተ መላክ የምችለው እንዴት ነው Please answer for me

  • @user-ln6tx8gt8f
    @user-ln6tx8gt8f 10 หลายเดือนก่อน +1

    My loveliest ppls❤❤

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጎበዝ

  • @meronyesma5906
    @meronyesma5906 10 หลายเดือนก่อน

    The first story....i think your focusing small on not being alone eko clearly kehuletum ga yehonshiw situationu silasgededesh nw esti think outside z box eza yehedshiw lememar nw so do that keza demo don't pressure urself please eza yalew sewyem silefelegesh nw miredash anchi demo yetrmechesh sew silelesh nw....just ask urself um i lonely or i need this people in my life milewn...

    • @meronyesma5906
      @meronyesma5906 10 หลายเดือนก่อน

      Z second one is a fuck boy leave

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 10 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ ሰይሆን ሰቃቹ የስቀል😂

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቦታ መቀያየር😂

  • @HilinaKefyalew-vp9fy
    @HilinaKefyalew-vp9fy 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ye hulum sew tarik anid new ede

  • @Richoo914
    @Richoo914 4 หลายเดือนก่อน

    Sakachihu yigabal❤❤❤

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 4 หลายเดือนก่อน

    ከዝን ምንድነዉ ?

  • @Anisa.Fafi.
    @Anisa.Fafi. 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴትናችሁ ሳቃችሁ በዛ 😊ግደሉኝ እኔ የቆሰልኩበትን ግንኙነት ለናንተ ሙድ መያዣ አልናገርም ደፋሮች😅

    • @Mercyeshet1221
      @Mercyeshet1221 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅yemr yenem hasab new

  • @user-es7hx4ck9l
    @user-es7hx4ck9l 5 หลายเดือนก่อน

    አሣብ እንድሰጾት. ብላ. ችግሮን ብትናገር. ትገራፈጣላችኩ.

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 6 หลายเดือนก่อน

    Enante gen menednew meker new weys mud meyaz new yalachut???

  • @meklitmaki-we1sv
    @meklitmaki-we1sv 4 หลายเดือนก่อน

    Both mahtebacu yet hade