የአሏህ ቃል ቁርአን ተቀዴደ ለዚህሜ ተጠያቂዎቹ ሙቤ አስያ ናቸዉ። እስልምና የፎሎ መሰብሰቢያ አይደለም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
    @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም 2 หลายเดือนก่อน +19

    🌹ይቺ ናት ቆንጆ ሴት🌹
    አላህን ምትፈራ ለእውነት ያደረች
    የሱና ባለቤት በኢማን ያበበች
    ሶላቷን የምትሰግድ ከዝሙት የራቀች
    አደቡን ተላብሳ በሀያእ ያጌጠች
    በኒቃብ ተውባ አርአያ የሆነች
    በሰለፍይ መንሀጅ ተውባ የፈካች
    ለወሬ ዛዛታ ምንም ቦታ የላት
    ለቀልድ ለጨዋታ እንዲሁም ለሀሜት
    የማትቀያየር እንደ አየር ንብረት
    ከፊትና የራቀች ዱንያ የማይገዛት
    የተውሂድ አርበኛ የፅናት ባለቤት
    ለእውቀት ምትለፋ ታታሪ ጀግና ናት
    ዲኗን ለመረዳት በሀቅ ላይ ለመፅናት
    በየቂን ላይ ሆና አላህ ለመገዛት
    ልፋቷ ለሱ ነው እሷስ ሌላ አያምራት
    ይቺ ናት ቆንጆዋ ውበት የተረፋት
    ሜካፕ ምናምኑ ፋሽን የማይደንቃት
    ደስተኛ ስኬታም አስተዋይ ላባም ሴት
    የቆንጆዎች ቆንጆ የአለም ተምሳሌት
    ፋፊ የጧሊበተል ኢለም ተማሪ እህታችሁ

    • @shukuriashu
      @shukuriashu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአሏህ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ አላህ ይወፍቀን

    • @Hawa-m8i
      @Hawa-m8i 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻ አላህ ❤❤የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ

    • @FatumeSard
      @FatumeSard 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @Fatima-c3y5k
    @Fatima-c3y5k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ❤👍

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኢሄ ልጅና ሳዳት ከማል 1ናቸው ወላሂ አይቸኩሉም ሲናገሩም ቁምነገር ያለው ነገር አላህ ይጠብቃቸው ወላሂ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 2 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁ አሲያና ሙቤ ናቸው አትበሉ
    ልጂትዋ ቪድወ ከሰራች በኀላ ጓደኛዋ አጥፊ ስትላት አላጠፋም ከ10ቀን በኋላ ድጋሚ ሌላ እሰራለሁ አለች እነሡ ስለተነሱባት ይቅርታ ጠየቀች
    ያላጠፋው ጥፋተኛ ሆነ
    ሁላችንም ለድናችን ተቆርቆሪና ሞች አላህ ያድርገን😊

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅ሁለተሞ የገዛብ ጥማት በመፃተኛቺ ለይ የሞት ፍርድ😢💔💔ይገራማል ጭቅለተቾ 😢2በዶ

  • @rehimaebrahim4125
    @rehimaebrahim4125 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀዛካላህ ወንድማችንን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሁንማ ሡብሀንንን አሏህ ጉድ እያየን ነው ሴት ድምፃን እያሰማመረች አስተማሪ ነኝ ብላ ብቅ አለች 😢

  • @LEYLAJemal-zz1zy
    @LEYLAJemal-zz1zy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዘ ከአለህ ኸይር ወንድም ትክክክልልልልል እንደ ሠ የቆሸሸነ
    በዱኒየ ጥመት የበደ አለዬሁም

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሙስሊምን የምታሰድበው አስያ ሙቤ ናቸው ኡራአን እንዲቀደድ ያደረጉት

  • @LEYLAJemal-zz1zy
    @LEYLAJemal-zz1zy 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንን

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ

  • @Madena-c1e
    @Madena-c1e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን🎉🎉

  • @MissKhadija-tp6qy
    @MissKhadija-tp6qy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ጀዛከ አለህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ይህቺ ኣስያ ተብዬዋ ዲኗ ምያዛትን ራሱ በአግባቡ ያልተገበረች ጃሂል በዲኗ ተቆርቋሪ መስላ ፎሎ ለመሰብሰብ ብላ ነው ቁርአንን ምታስደፍረው

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን ያረብ

  • @DonutWay-nn3pt
    @DonutWay-nn3pt 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ሳህ ወንድሜ በጣም ነው ሚገርሙት

  • @أممحمدالسلفية-ش7ل
    @أممحمدالسلفية-ش7ل 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢ ወሏህ ተናደጄ መናገር እንደማልችል አዉቄ የተዉኩትን ነዉ የተናገረዉ አሏህ ቅኑን መንገድ ይምራን💧

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንት ግን ሚነደነው ሚታወረው

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል ሙስሊም እስማርት ነበር የዘንድሮ ሙስሊም ደሞ እዝም ትክልል እዘም ትክልልል ብቻ ሆን ያርብ ዮኒ እና እዮዳብ ቤት ቁጭ ብሎ የሚስሙት ብዙዎች ሙስሊም ናቸው እነሱ ጋ ምን እንደ ማማሩ ???

  • @YdjYet
    @YdjYet 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን አሚን አላሁመ አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @wizramohammed5096
    @wizramohammed5096 2 หลายเดือนก่อน +1

    Subanaallaaa😢😢😢

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን አሚን ያረብብብብብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawaMOLA-dx6gf
    @HawaMOLA-dx6gf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሳህ ውዲሜ

  • @MdAli-j8s9s
    @MdAli-j8s9s 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚ ቆሻሻናቸዉ ቁረአን አላየስራቸዉ ይሰጣቸዉ እሸአላህ የጀቸዉያገኙታል

  • @fjf7535
    @fjf7535 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሪሏህ ምንም አልፃፍኩም አሏህ ይተሳሰባቸው

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ ወላሂ😭😭😭😭

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚሚሚን አላሁመ አሚሚን ያረብ 😢😢😢

  • @الحمداللهالحمدالله-ع7ر
    @الحمداللهالحمدالله-ع7ر 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቂቃ ከባድ ነው እኔ በበኩሌ ለማንም ሸር ሆነ ኮሜንት አልሰጥም ላይክም አላደርግ ምክንያቱም ታላላቅ ኦስታዞች ኡለሞች ይስጡበት እኛ ምን ቤት ነን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ หลายเดือนก่อน

    ሡባሀን አሏህ

  • @eberheme5209
    @eberheme5209 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አላህ ስ አ ው

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 2 หลายเดือนก่อน +1

    እችአስያ ምትባለዉ ጃሂል ሙክናት ስጀመር ሰትል ከቸጀማራነዉ በሚድያወታ ሰለሸሪያ ምንገርየተፈለቀደላት ምድር ቆሻሻናቸዉ አላህ በሰለፊ የነትላይ ያጥናኝ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ሙስሊም ነን ባዬች ወላሂ ያሳዝናሉ እሚያደርጉት ስራ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ፣አላህጽጨምርልህ❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204 2 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم امين

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ የልቤን ነው የተናገርከው ተቃጠልኩኝ በቪዲዮ ወጥቼ እንዳልናገር ድፍረቱ የለንም አሲያ ተብየዋ እዚህ ሚዲያ ላይ ከመጣች ነው የተዋረድነው ለዲን ተቆርቋሪ መስላ ቢዝነስ ላይ ናት ፎሎ መሰብሰቢያ እየጮኽች ወንዶች መሀል ሆና ዲን አስተምራለው ስትል አታፍርም ከመጀመሪያም ለገንዘብ እንደመጣች ታስታውቃለች አሁን ቁርአናችን 😢የአላህ ቃል እየተቀደደ ነው 😢 በጣም ብዙ ቪዲዮዎችን አይቻለው 😢

  • @عىكلمكنن
    @عىكلمكنن 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን አላሁመ አሚሚን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LubabaM-e6q
    @LubabaM-e6q 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አላህ ይምራን

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tekekel aseya and muby😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Elham_545
    @Elham_545 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selelahu alleyhi weselem aminnn ustaz jezakelah heyre Allah hidiya yestem lehulachenem

  • @fadela920
    @fadela920 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል እናኝ ሁለት ሰወች ድበር እያለፉ ነዉ በነሱ ምክናት ድናችን ቁረአነች ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ክበር እያስነኩ ነዉ በሌላ እምናት ታከተዮች አለህ ይመልሰቻዉ አልያም አለህ ያሱን ያሆነዉን ፍርድ ይስጠቻዉ አሁን ለይ እስልምና ሀይመኖት አረጅ ነዉ እያታበለ በሌላ እምናቶች ዙርያ ብዙ እያወሩ ነዉ አለህ ይመልሰቻዉ በስ ሚድያ አጠቃቀሙን ከለወቅንበት ምነዉ ዝም ብንል ዝምታ ረሱ ከይር ነዉ

  • @HuluMuna
    @HuluMuna 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ብለሀል

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ,አላህ ኸይር

  • @SikoSilo-g1f
    @SikoSilo-g1f 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭🤕🙏🙏

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍ጎበዝ ነህ እገድፋሀሁ አላህ ሰታሪ ነዉ እየተባሉ እነሱ ደመወዝ ያበስሉበታል

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 2 หลายเดือนก่อน +1

    اخونا مبارك واختنا آسيا. دافعا عن الإسلام
    بقدر طاقتهما

  • @TybaKemal
    @TybaKemal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ኡላህ ያህዲና ሁላችንንም

  • @JdhhdJahhshs
    @JdhhdJahhshs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ...ወአለይኩም ሰላም

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለላህ አልሂ ወስለም ሳህ አላህ ይዴያስጣቸው አላህ ስሚም እዋቂም ነው

  • @dsalishdasdas3626
    @dsalishdasdas3626 2 หลายเดือนก่อน

    Wow🥰🥰🥰

  • @user-Hani999-Qunee
    @user-Hani999-Qunee 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen May Allah forgive us Yarab 😢

  • @GALAXYSiko
    @GALAXYSiko 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሣህህህህህህህህህህህ ወዲሜ

  • @حبربىيكفينيشوكرنياألله
    @حبربىيكفينيشوكرنياألله 2 หลายเดือนก่อน

    Allah yetbqke

  • @zeyneb5029
    @zeyneb5029 2 หลายเดือนก่อน

    ሳህ ወላ ወድሜ አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራን

  • @AminaAbbas-v5m
    @AminaAbbas-v5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ቤት አድሥ ነኝ እረሜህን አሏህ ያረዝመው ወንድ ሀቅ ተነጋሪ ነህ ወላሂሂ

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሰታሪነዉ አየተባሉ እነአስያ የተባሉ እብዶች

  • @MeseretHailu-kt8gl
    @MeseretHailu-kt8gl 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ አነዚህ አሁን ነው የወካነው ሁለቱ ታዋቂ የጀርመን

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 หลายเดือนก่อน

    Hafaza Allah

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @umuasiyah706
    @umuasiyah706 2 หลายเดือนก่อน

    ewnt new Asiya ena muhe yemblu jayiloch nachew dinachin zqyergu yelu 😢😢

  • @Abeni
    @Abeni 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እዴት ናቹሁ። ይሄን ልጅ ስወዴው። እፍፍ አላህ ይጠበቀው። ያረብ እዴናተ ያለውን ያብዛልን

  • @sikosili6663
    @sikosili6663 2 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم امننن

  • @MarginoMarcoss
    @MarginoMarcoss 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤😢😢😢😢የሚሰራው ስራ ያሳዝናል😢😢

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጥብቅህ ወንድሜዋ ስጀመር ሴትልጅሚዶይላይ አትወጣም

  • @jamilaaman3017
    @jamilaaman3017 2 หลายเดือนก่อน

    Aslamualakum yes true Jzk

  • @HjxNnc
    @HjxNnc 2 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير.✅️

  • @zainabzainab-sh1uk
    @zainabzainab-sh1uk 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንያርቢ

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 2 หลายเดือนก่อน +1

    ياخي ماذا تقول يعني ماذا فعلا مبارك وأسيا.

  • @EvelynLampitoc
    @EvelynLampitoc 2 หลายเดือนก่อน +1

    hafeza allh❤❤❤

  • @yusirakornma
    @yusirakornma 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ግንምን አርጉ ነው የምትለዉ

  • @Zmezmeali
    @Zmezmeali 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢወላህ አሚንንን አላህ ሂድያይስጠን

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን ነው አበዙት።እኔ በተፈጠረው ነገር በትክክል ለድኖየሚቆረቆረውን ሰው ለይቸበታለሁ

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 2 หลายเดือนก่อน

    አኡዝቢላ ለአለህ ስል እጠለቻዉለው

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 2 หลายเดือนก่อน +1

    هي طلبت العفو عندهما. اصلا ماطلبت من الله. هي كافر

  • @zm3423
    @zm3423 2 หลายเดือนก่อน

    ሳቅ አቃጠኑንኮ አቡ አብደሏ ወድማችን አሏህ ልብ ይስጣቸው ይስጠን😢

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 2 หลายเดือนก่อน +1

    هما افضل منك بكثير. ولاكن إذا تنصححما. إنصحما في سر. هما إخوانك واخواتك

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይጥብቅህ

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ትክክልኡስታዝ ይኸውቁርአናችንባደባባይተቀደደተረገጠ አላህሂድያይስጠንነገርማቀጣጠልትርፉይኸነው

  • @AhAh-sj1po
    @AhAh-sj1po 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👌👌👌

  • @IbrahimIbro-x6p
    @IbrahimIbro-x6p 2 หลายเดือนก่อน

    sahhhh

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 หลายเดือนก่อน

    የልቤነው የተናገር ከውጀዛከላህ ኽይረን

  • @LiyaJemal
    @LiyaJemal 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳዉቀን ኢሻላህ ወዴም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሂዳ ይስጠን ያርብብብብብ

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉ትክክል
    አሏህሂዳይስጣችዉ አኡዙቢላሂ ይችአሲያየምትባልሴትግን ታይ የሚላትየላትምእንደ በሽሪአዉብትስተርምንአለበት!

  • @sandflove
    @sandflove 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ አላህን ፍራ በቁርአን ላይ ሲጨፈርበት ዝም በሉ የምትል መናገር ካለብህ ስህተት ነው ካልክ በውስጥ በመከርካቸው ባደባባይ ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር ሁነህ እነሱን እያሳጣህ ያለኸው ከነሱ በላይ ነገር የምታራግብ አንተ ነህ ቢገባህ

  • @LEYLAJemal-zz1zy
    @LEYLAJemal-zz1zy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀየአወን ጢለ እኔ አወቂነኝ ለኔ ወሂ ወረደልኝ ብለ ከጅነብይገር ተደበልቀ
    እኔ ፈለጭ ቆረጭ ብለ መጠች የተሸከመችው ሲምነው የሚገርመው
    ጠነበች

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 2 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ይሄ የተረገመ ቴክቶን አላህ ባጠፋልን እኔ እኮ የለኝ በዚህ እየተቆረጠ የሚመጣው ጎድ ያሳየኝ

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 2 หลายเดือนก่อน

    اللهم امين يارب😢😢🤲🤲

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ኡስታዝ በአላህ ቻናሉን ልቀቁል

  • @reima8186
    @reima8186 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወረተህ ሙተሀል😅 ቁረአን ኢዛ ስጨፍር ለምን ብለህ ጠይቀሀል😊ሴታ ሴት ለመተችት አተሩጥ

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍🌷🌷

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂበስልምናቀልድየለምእስላሞችቤትመስሎኘሀይማኖታቸውንሸጠውየሚሰሩ

  • @kemiseyou
    @kemiseyou 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አላህ ኸይሩን ይሻልን አላህ ይጠብቅህ በምን እንደምገልጻችሁ አላቅም ግን እናንተን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሳህ ያርብ እውነት ነው

  • @HuluMuna
    @HuluMuna 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀቅ ብላሀል ህነዚ ከመጡ በዋላ ዲኑን ሀሰደቡት በነሡ የመጣ ቁራን ተቀደደ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 2 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ ኮመት ኢዛም ኢዝም ትክክል ኢያላቹ

  • @Zeyneb.muhamed
    @Zeyneb.muhamed 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል አሏህ ይዘንልን አቅልም ይስጠን ወታ ይቅርታ ትጠይቅ ይቅር እንላታለን አለች የአላህ ቃል በእነሱ ፍቃድ አርገዉት እንደፈለጉ ሲዳኙ እንዴት እንደገረሙኝ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 หลายเดือนก่อน

    ሙባረክ በተለይ የኔን ፎቶ ያረገፎሎእያለ መሸቀያ አረገዉ