ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ሦስት በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • መስታዋት ሚዲያ ራስን ማያ
    የመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

ความคิดเห็น • 19

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @tsionaddisu9562
    @tsionaddisu9562 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም መሰረታዊ እና አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነገር ኝ ትኩረት ያልተሰጠው ርዕስ ነው የጀመሩት ዬንታ፣ የቤተክርስቲያናችን መገልገያ ንዋዬ ቅድሳትን ምስጢር ሳንረዳ እንዲሁ በልምድ እየተጓዝን ስለሆነ ነው ቤተክርስቲያናችን እና ንዋዬ ቅድሳቱን ማክበር ማክበር ያቃተን፣ በእውነት እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልልን፣ ክርስቲያኑም እንዲረዳ እና እንደዚህ አይነት ሚዲያዎችን እንዲከታተል እና ለሌሎች በማዳረስ ማገዝ እና ማበረታታት እንዲችል የበኩላችንን እንወጣ፣

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ የኔታ እኳን ደህና መጡ :አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ✝️✝️✝️

  • @ገነተቷደሠ
    @ገነተቷደሠ 12 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የንታ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @FirehiwotKassa-i2e
    @FirehiwotKassa-i2e 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @mariyamawit3626
    @mariyamawit3626 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemal memhrachin 🙏🙏🙏

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፤ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደግሞ በአንድ ነገር ላይ ሆኖ ተከታታይ መሆኑ ስለቤተክርስቲያን የበለጠ ዕውቀት እና ክብር እንዲኖረን ያደርጋል። በመሆኑም የእያንዳንዷን ነገር ቢያቀርቡልን ጥሩ ይመስለኛል። እኔ እንደዚህ ዓይነት ጥንቅቅ ያለ መጽሐፍ ወይ ሌላ ነገር አላገኘሁም። በመሆኑም በቤተ ክርስቲያ ቅጥር ግቢ ያለ በተቻለ መጠን ማንኛውንም ነገር ቢያካትቱት መልካም ይመስለኛል። ከዚህ አንፃር ለምሳሌ ያህል፦ የቤተ ክርስቲያን ደረጃዎች (እርከኖች)፣ በቤተ ክርስቲያኗ ዙሪያ ያሉ ቋሚዎች፣ ከላይ በጣራው ላይ ያሉ ሻኩራዎች፣ ወዘተ
    መምህር የቤተ ክርስቲያን አሰራርን በተመለከተ ከላይ ጣራው ሲሰራ ድሮ ድሮ ሁለት ደረጃ ነበረው ማለትም ትልቁ ክፍል እና መሀል ላይ ከፍ ብሎ የሚታየው ጉልላቱ። አሁን አሁን ደግሞ እርስዎም በመግቢያው ላይ እንዳስቀመጡት ሦስት ሆኗል። በዚህም ላይ የሆነ ነገር ቢሉ ደስ ይለኛል። መቼም ጠያቂ የማይጠይቀው የለም። እርሶንም ለዛ ነው የምናስቸግረዎት።
    ሥርዓተ ቅዳሴውን የሚሄዱበት ከሆነ መምህር በተለይ ካህናቱና ዲያቆናቱ የሚያደርጓት እያንዳንዷ ትዕይንት (ዑደት) ከውስጥም ከውጭም ምሳሌው ምሥጢሩ ወዘተ ቢያቀርቡል። ምናልባት ስለሌለ ይሁን ስላላገኘሁ መፃሕፍት ላይ አላገኘሁም። ሌላውን ባላውቅም እኔ ምክንያት እና ውጤትን ማወቅ እፈልጋለሁ። ከተቻለ ደግሞ በዚህ ዙሪያ ጥንቅቅ ያለ መጽሐፍ ቢያቀርቡልን። አበዛሁት ሌላውን በሌላ ጊዜ።

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @abugida794
    @abugida794 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ሰነበቱ መምህር

  • @Dengle64
    @Dengle64 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @mitafikir
    @mitafikir 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን