Alem like you said the General and his family needs justice and the Italian embassy have to take the responsibility if that was the case what this Colonel told us,the bottom line brother Alem thank you
Breaking news?😅😅 he did this interview 3 or 4 years ago..you watched the rerun and make it breaking news...and dont ever belive Birbanu baye he is a born lier and cheat.
Mendenew geba yemibakew? Be demachew ena be jegenenetachew new A A yegebut😮 zare ye ethiopia hezbe eyalke balebet shesetew letdebeku amamoite mene yadergelenal kedada😂😂😂
ዓለም አመሰግናለሁ!!! ይህን ታሪክ የአዲስ ተድላ መጽሐፍ ላይ አንብቤ በጣም በጣም ያዘንኩበት ጉዳይ ነበር ዛሬ አንተ በመናገርህ ጄኔራሉ ፍትህ ያገኛሉ ብዬ አምናለሁ
ያሳዝናል
የደርግ ባለስልጣናትን ታሪክ ስሰማ መላ
ሰውነቴን ይወረኝል ደካማ ጎን ቢኖራቸውም አድ የምንስማማው ነገር አለ እርሱም ከልባቸው ሀገራቸውን መውደዳቸውን ነው
😂 የአብዮት ጠባቂ ልጅ ኮሜንት ደርግ ጨፍጫፊ ነው
ቂል ሀገር ማለት እኮ ህዝብ ነው።ህዝቡን እየቸፈቸፈ ነው እንዴ ሀገር ወዳድ ሚሆነው ።ጅላጅል ማለት አንተን ነበር ለካ
FACT እውነት ነው አገር ቆርሰው አልሸጡም
እንዳለጌታን አመስገንኩት
Alem like you said the General and his family needs justice and the Italian embassy have to take the responsibility if that was the case what this Colonel told us,the bottom line brother Alem thank you
ስለቀለቡ ስላበሉ ስላጠጡ ነው።የስንቱን ደም ነው ደመከልብ ያረገው ።ይእጁን ነው ያገኘው።
ለምነህ እነዳልከው ወንጀለኛም ቢሆኑም ህክምና በማጣት ሊሞቱ አይገባም ደግሞም ቀላል ቀዶ ጥገና ማካሄድ የጣሊያን ሀኪሞች ይችሉ ነበር ይህ የኢትዮጵያን ክብር የነካ አድራጎት ነው።
ያምሀል እንዴ።ወንጀለኛን አብልተው አጠጥተው ወደል ስላረጉት ነው?ጥጋቡን አላስችል ብሎት አገርን በስካር ሲመራ ነበር በስካር ሞተ
ኢትዮጵያ ዬ እባክሽ ልጆችሽ አድገው ተመንድገው፣ አርጅተው ተጡረው፣ አንቺው ውስጥ ይሙቱብሽ።
በጣም አሳዝኝ
በዝምታ መታለፍ የለበትም
አለምነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። ለኢትዮጵያዊነት ክብር መቆርቆርህ እጅግ ደስ ይላል። ጣሊያን ኤምባሲ አዋርዶናል፣ ጠላትነታቸው አገርሽቶ ይሆን እንዴ አለም?
I thank you Alemneh for exposing the matter. Pls go on to the end
የጣሊያን መንግስት ብይፋ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ፤ ለቤተሰቡም ካሳ ይክፈል
Alm thnks 🎉
አለም አንተ እኮ ትለያለህ!❤
መፈንቅለ መንግስቱ ላይ አንዱን ጄነራል ሆሰፒታል እንዳይሄድ አርገዉ ደሙ መኪና ዉሰጥ ፈሶ እንዲያልቅና ሆን ብለዉ እንዲሞት አርገዉ ነበር ሲባል ሰምቻለሁ...።
እጅግ በጣም አሳዛኝ ዜና ነው ጣሊያን እና ፌሽታ ለጥቁሮቸ ያላቸው ንቀት በወቅቱ ለአገራቸው በመልፋት እስከ ሌተና ጀነራል የደረሠን ጀግና በመስታወት ስባሪ ተቆርጠው ደማቸው ፈሶ ህይወታቸው አለፈ ማለት ለጣሊያን አሳፋሪ ለኢትዮጵያ ውርደት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢።
ለ ብርሀኑ ጅላም ያድርግልን አሜንን
Alemnehi Susa metahilgn ❤
አለምነ ያንተ ትንታኔ ጥርት ያለ ነው ነገር ግን ኤምባሲው መጠየቅ አለበት ላልከው ደጋፊክ ነኝ
ስንት ንፁህ የደሀ ልጅ ደም ያፈሱ ናቸዉ የጃቸዉን ነዉ ያገኙት። ተዉ መርጦ አልቃሽ አትሁን።
ዓለምነህ ፡ በዚሁ ፡ አፍህ ፡ የአቶ ፡ ፋንቱ ፡ ነገር ፡ አውራው።
በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል ።።
ዓለም እናመሰግናለን ።። አምላክ ይፈርዳል ።።
አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ለማቅናት መጣር ጥሩ መሰለኝ የቁርሾ ታሪክ አትነግረን
ቁርሾ አይደለም እውነት መውጣት ቤተሰብ ፍርድ ማግኘት አለባቸው።
ያባቴና ጓደኛ ነበር ,,, ደግ አገር ወዳድ ሰው ነበር ። መንግስቱ ግን ከዳው ,,,, አባቴ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ። አይ ወንድሜ እኔስ ሰካራም መስዬ አለፍኩት አንተ ግን ያባትኽ የገላዎዴውስ ወገን ከዳህ ,,, አቅም የለኝም ምን ላር ወድሜ እኽ እኽ እያለ ያለቅስ ነበር ,,,, አባቴ ከሞተ በዃላ ከ20 አመት በዃላ ነው የገባኝ
እኝአ የዘመኑ ልጆች ትላንትን ታሬክን ለመስማት ቁጭት መመርመር ለምን እዴት ማለት አንወድም ለዛ ይመስለኝአል ይሄ አንገብጋባ ነው ብለው ሚያዝጉህ አለሜ እውነት ነው ምለህ ሁሌም ምታቀርበው ነገር ትክክልና አንገብጋቢ ነው ኑርልኝ
አለምዬ በእውነት ለሰብአዊ መብት ;ልፍትህ የምትታገል ከሆነ ታዲያ ምነው አንድም ቀን ስለ ጋዜጠኛና የታሪክ መምህር ታድዮስ ታንቱ አትዘግብም ?!እውነተኛ ጋዜጠኛ እና ለፍትህ የምትሰራ ከሆነ ዘገባህን በጉጉት እጠብቃለሁ ::ታዲያ ከ10 አመት ብሗላ አይደለም::
ወይ ኧረ በሰማም አለምነህ ምንድነዉ ምታሰማን ኧረ ያማል ቤተሰባቸዉ ሀዘኑ ወቶላቸዉይሆን እረሰተዉትሰ ይሆን ያገር መሪየነበረ በዚህ መልኩ ሲሞት መንጌንማ አታለዉ አዋክበዉ አዉጡት ሀገር ጥሎ አልኮበለለም አሁንሰ እድሜጠገቦች ዘመናቸዉ ያለፈ እብሪተኞች አቢቹን እንደመጌ ሊያረጉ ያሰባሉ ከንግዲህ ማንም አይሸወድም ዶክተር አብይን እንዳይናችን ብሌን መጠበቅ ግድይለናል
የከፍተኛ አመሪሮች ባለስልጣች ደርግ በነበረ አገዛዝ ፡ በጭቁን ህዝብ በተለይ በተለይ በስቢል ኤሬትራውያን ላይ ፡ እንዲህ ነበር የማይባል ጭፍጨፋ ደረሰብን ፡ለገበሬዎችና ለእናቶች ሰብስበው አንገታቸው በቢላዋ እንደ ድዐሽ ቖራረጡዋቸው ፡ ልጆች ያለ አባትና እናት ተንከራርተን አደግን ፡ይህን አደረሱብን ፡ እያንዳንዱ ሰው በክብደቱ መጠን በዘዴ የእጁ ዋጋ ደም ማፍሰሱ እንደ ቃኤል ያገኛል ፡ደም የመክሰስ ባህርዩ ስለሆነ ፡ አምላኼ ይቅር ይበለን ፡
ጀግና አሟሟቱ አያምርም እኮ እንጂ ተስፋዬ ገብረኪዳንም ብርሀኑ ባየህ ሀገራቸውን በጣም ይወዱ ነበር
ኣሟሟቱ በጣም ደስ ይላል
የጅል ምኞት
@temsgenkeneny8291 ደንቆሮ ካልሆንክ በስተቀር በምኞት እና በሆነ ነገር ላይ ያለውን ልዩነት ባልተምታታብህ ነበር 🤣🤣🤣 ሞተ እኮ ነው የሚልህ ምኞት አይደለም😂
ያንተ አሟሟት ከእሳቸው በላይ እንዳይከፋ😢
አለም ካአንተ በላይ እኔ አመመኝ ሀገሪቷን ባየንቅ እደዚ አያደርግም መጣራት አለበት
እኔ ገርሞኛል ይህን ያህል ማጯጯህ ምን ይሉታል ሰው ጥገኝነት በጠየቀበት ቦታ በስርአት መቀመጥ የግድ ነው በጉዳዮ ተጠያቂዎች እራሳቸው ተደባዳቢዎቹ እራሳቸው ናቸው ::
ትንሽ ማገናዘብ ይኑረን :: ይሄ የራስህን ሀጢያት በሌላ ማሳበብ ነው ::
በትክክል ስለ ፍትህ እና ርትዐት መነጋገር ካለብን በጨዋ ደንብ ኮለኔሉ የሰዉ ነፍስ በማጥፋት ህግ ፊት ቀርበዉ በመከራከር ነፃ መባል ወይም ቅጣት ሲገባቸዉ እንዲሁ በዘፈቀደ እኔ አልገደልኩትም ተደባደብን ከዛ ከ6ሰአት በኋላ ጀነራሉ ሞቱ እና ጣልያኖች ገደሉት ብሎ ቀልድ ፍትህ ለተራብ ጉዳተኞች በተለይ ለቤተሰብ እጅግ ያሳዝናል ያሳቅቃልም
ስንቱን ድሀ ንጽሀን ኢትዮጵያዊያን ሲገሉና ሲያስገድሉ የነበሩ ሰወች ማዘን አንተም ከነሱ የተለየህ አይደለኸም ማለት ነው
@26:00 ኣለምነህ ዋሴ ጋዜጠኛ ነህ መሰለኝ። ይሄ ነገር ከተነገረን እኮ ቆይተዋል ኣዲስ ተድላና ፋሲካ ሲደልል ሁለቱም ኣንድ ኣይነት ምስክርነት ነው የሰጡት። እንዲያውም ሳትገልጸው ያለፍከው የብርሃኑ ባየሁ ቃለ መጠይቅ፣ ኣንድ የሆነ ልጅ እዛ ኣዳራሽ የነበረ ሲጠይቃቸው "ለምን መጽሃፍዎን ላይ የሌተናል ጀነራል ተስፋየ ገብረኪዳን ኣሟሟት ኣልገለጹም" ብሎ ሲጠይቃቸው "በኣዲስና በፋሲካ በገለልተኝነት ስለ ተነገረ ይበቃል ብየ ነው፣ በኔ በኩል ከተነገረ ግን ሰዉ ያዳላል ብሎ እንዳያስብ በመጽሃፍ ሊገልጸው ኣልፈለኩም" ይላሉ። ስለዚህ ፋሲካና ኣዲስን በሂወት ያሉ ሁለት ምስክሮች ኣሉ ። ምል የጣልያን ኤምባሲ እጅ መወርወር ነው? ይገርማል ግን ኣንዳንድ ግዜ ሳታጣሩ እንዳው ሪፖርተር ጋዜጣስ ኣሁን የጠቀስኩትን ኣጣራ ወይ? ስለዚህ ኣሁኑም ኣልረፈደም ፋሲካ ሲደልልና ኣዲስ ተድላን በሂወት እያሉ ኣናግራቸው ለእውነቱ ማለቴ ነው፨ ከጣልያን ኤምባስይ ከመውቀስ በፊት!! በነገራችን ላይ ኣቶ ፋሲካ ሲደልል ሲገልጹም ተስፋየ ሃይለኛ የሱካር በሽተኛ ስለ ነበረ ቁጣና ደም ከመፍሰሱ ባሻገር የሱኳሩን ህመም ተባበሰበት ለዛ ሳይሆን ቶሎ የሞተው ኣሉ።፡ የሃይሉ ይመኑ ኣሟሟትም ኣቶ በርሃኑ ባየህ ይታማሉ ምክንያቱ፡ በርሃኑ ብቻ ነው እዛ ሃይሉ የነበረበት ሽንት ቤት የነበረ በዛን ላይ ሽጉጡን በርሃኑን እጅ ነው የተገኘው ወዲኣው ሲገቡ። ስለዚህ ብዙ ውጅንበርና በጭንቀት ውስጥም ስለ ነበሩ ብዙ የሚባል ኣለ። ኣሁን የጠቀስኩት ግን በርሃኑ ራሳቸው ትላንትና በቃለመጠየቁን ገልጸውታል። የበርሃኑ ባየህ ሚስት ኤርትራዊ ናቸው። ኣስመራ እያለን ብዙ ዘመድ ኣዝማድ ከእስርቤት በዋስ እንዳስለቀቁና ችግር የገጠማቸው ሰዎች ይረዱ እንደነበር እኔ ምስክር ነኝ። እህታቸው ኣስመራ ስለ ነበሩ በሳቸው ኣመካኝነት በጎ ነገር ኣድርገዋል የበርሃኑ ሚስት።
አለምነህ እንዴት የብርሃኑ ባየህን መፅሃፍ አለነበብክም?
ኤታማጆር አዲስ ተድላ ስለዚህ ምን ይላሉ ?
Weyne yasazinal
Alem & Esse yihe naw Ethiopiyawi ewnet laay yemitatekuru
በጣም ያሳዝናል ደሀ መሆናችን ለዚህ ዳረገን ወያኔ የስራሽን ይስጥሽ።
ያሳዝናል ኤምባሲዉ መጠየቅ አለበት አዉሮፓዊ ወይም አሜሪካዊ ቢሆኑ ኖሮ ቢያንስ በቂ ህክምና ያገኙ ነበር ይሄ በዉጭ ጉዳይ መጠየቅ አለበት ህዝብም ማወቅ አለበት ቢያንስ ለታሪክ ነገ ሌላ ቀን ይሆናል
ኣንድ ጀግና ወይ መሪ የሚባል,ደረቱ ነፍቶ እስከ መጨረሻ ትግል ሲያርግ ነዉ እንጂ,እንደ ነብር ያየ ቀበሮ ጣሊያን ኤምባሲ ጉድጋድ ተደብቀው ማሳለፍ ጀግና ለመባል ይከብዳል
አለምነህ በዛሬዉ ዘገባህ 100% እስማማለሁ። ምንም ይሁን ምንም የጣሊያን ኤምባሲ ሊጠየቅ ይገባል። ወያኔ አፍ ባይኖረዉም አሁን ያለዉ መንግስት ሆነ ቤተሰቦቹ ሊጠይቁ ይገባል።
ጣሊያን የናቀቺዉ ሰዉዬዉን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነዉ።
የአለምነህን ቁጭት ለድንጋይ ልቡ መሪያችን አብይ አህመድ ቢያድለዉ ብዬ ተመኘሁ
ዊልቸሩ ከየት መጣ እዛ መሃከል አካለ ስንል የለ።
አካለ ስንኩል ✅
ተጠያቂ ብርሃኑ ባየነው።ራሱን ከደሞ ነፃ ለማድረግ በጣልያን መንግስት ላይ ይላከካል።መጀመሪያ ፀብ ያስነሳው እንዲደማ ያደረገው እንዲቆስል ያደረገው ብርሃኑ ባየነው።ስለዚህ በወንጀለኝነት መጠየቅ ያለበት ብርሃኑ ባየህ ነው።
ጄኔራል ሁሴን አህማድ
ማፈሪያዎች አገር አሳፈሩ እራሳቸዉም አፈሩሩ ለኢትዮጵያ የማይመጥኑ ወሮበሎች
አለምነህ ትልቅ ሰው ነህ ።
እንኳን ተስፋዬ ገ/ኪዳን የስንት የንፁህ ሰው በከንቱ ያፈሰሰ አረመኔ ነበር!!!እንደሱ የደርግ ርዝራዦች ሞታቸው እንደሱ ብሆን ደስ የሚል ዜና ነበር! በምንም ይሙት ዓለም ምነው ቆረቆረህ አውሬው ስራገጥ ሞተ።አንተ የምን ቤት ነህ???
We are in a period of national humiliation. ከታች እስከ ላይ እኮ ነው የተዋረድነው። ጀነራል ተስፋዬ ልጆች ነበራቸው። ከካናዳ ለጉብኝት ምፅዋ መጥተው አግኝቻቸዋለሁ። አንዱ ስም ያሬድ ነበር።
በጣም የሚያንገበግብ ታሪክ ነው እንኩዋን መሪ አይደለም ተራ ሰው ላይ የተፈፀመ ቢሆን እንኩዋን የሚመለከተው አካል ሊጠይቅ ይገባል ሀሞት ያለው ካለ !አዋዜ እንደ ኳስ የምናፍቀው ፕሮግራም
የሞተ መቸም ተነስቶ አይናገርም ስለዚህ እራሳቸው ጨርሰውት ቢሆንስ ? 6 ስዓት ሙሉ ለምን አላዩትም ? ደሙ ፈሶ እስኪያልቅ ለምን ጠበቁ ⁉️
Please add their names at the bottom of each photo. Thank you!
True
አለምነህ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን ነገር ሰበር ዜና ትላለህ🤔 በዚህ ጉዳይ እሳቸውም በመፃፋቸው በደንብ ገልፀውታል፣ ጄነራል አዲስና አቶ ፋሲካ ሲደልል በሚገባ በፃፏቸው መፅሃፍ ገልፀውለታል።
ምነው ማስታወቂያ ቀዘቀዘ እንዴ😁
ምነው ዜና አጣህ???
Exactly የቆየ ታሪክ ነው ደሞ በመ
ወፍራም ሰዉ ሁሌ ነገሮች የሚሰማዉም የሚገባዉም ከብዙ ቀናቶቸ በኃላ ነዉ አዎዜ ደግሞ ከብዙ አመታት በኀላ ነዉ
ስለ በዓሉ ግራማ የማውቀው ነገር አለ ከቻላችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ‼️
ወንድም ግዜው እኮ የሶሻል ሚድያ ነው፤ ብዙ አማራጮች አሉ መረጃውን ለማካፈል፤ እዚሁ ፍንጭ ከመስጠት ቲክቶክ ላይ እራስህ ማካፈልን ጨምሮ።
Alemneh wase dnk gazetegna neh tru mereja new
ይህ ጉዳይ ስንት አመት ሆነው?
1996 ginbot..21 Amet mehonu new.
ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ምክንያቱም ለስልጣን ብለዉ ከሰፊዉ ህዝብ ደርጎች ስልጣን ቀምተው ወጣቱን በግፍ ገለው አላስፈላጊ ጦርነት ውስጥ ከተው ማግደው ይኼ ሲያንሳቸዉ ነዉ።
አላስፈላጊ ጦርነት የቱ ነው?! የዚያድ ባህሬ 700 k.m ድረስ ዘልቆ ሃገር ሲወር ተከላክሎ መመለስ?! ወይስ••• ሻብያ ጀባ እና ወያኔ በአረቦች እና አሜሪካ እየተደገፉ እና እየተገፉ ሃገሪቷን ቅርጫ ለማድረግ ሲማማሉ እያዩ ዝም ማለት?!
ኦነግ ፣ ብአዴን ፣ የደቡብ ጮራ ••• ቅብጥርሶ ትንንሽ አደረጃጀቶች ሃገሪቷ ላይ እንደ አሸን ፈልተው የጎበዝ አለቃ ሲሆኑ እና••• ሃገሪቷን ሲከፋፍሉ እንደ መንግስት ቁጭ ብሎ መመለከት ነበረበት?! ከተማውን ኢሃፓ ሲያምሰው እና ሲበጠብጠው እንዳላየ መታለፍ ነበረበት?!
የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል በግንቦቱ መፈንቅለ መንግስት ጀነራል መርእድ የህክምና እርዳታ ተከልክለው መኪና
ውስጥ ደማቸው ፈስሶ አልቆ ነው የሞቱት::
👍
ዓለም ይህን ታሪክ በእንዳለ ጌታ ዩቱዩብ ላይ ሰምቻለሁ... ግን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ሁለቱ ግብግብ ሲገጥሙ ክቡር አዲስ ተድላ የት ነበሩ ??? ክቡር ሀዲስ ተድላ ለማገላገል ሞክረው ነበር ወይ ??? ጄነራል ተስፋዬ ህመም ተሰምቷቸው ሲጮሁ ለምን በድጋሚ የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ ለጣልያን ኢምባሲ አላሳወቁም ?? ይህ ሁለቱንም ይመለከታል ክቡር ብርሃኑ ባዬህ እና ክቡር አዲስ ተድላ???
የሚያሳዝን ዜና ነው በጊዜው ኢትዮጵያን ያገለገሉ ሰው ነበሩ መጨረሻይን አሰምርልኝ ነው 😂
… መጨረሻዬን አሳምርልኝ… ።✅
Criminal negligence? How do you know for sure? To me, it's one side story that should be verified by at least one more witness. Just my opinion
Yazazinal yeunet
አለም ምን ያረገል አሁን እሄ ዜነ ለኛ ሌለ ሰበር ዜነ ከሌ ሞክረው
ይጣራ ሲጣራ ግን በብርሃኑ ባይህ ላይም መሆን አለበት አዲስ ተድላንም ጨምሮ
አለም ስሜታዊ አትሁን ፈነኸተ ከሚለው ተያይዘን ወደቅን እሚለው ታሪክ ጥሩ ነው ለኔም ቢሆን ብለው የተናገሩት ቢሆንስ
አሳፋሪ ነው መንግስት ማጣራት አለበት
አለም ምን ልበልህ??? በቃ ሰው፣ የሰው ቁንጮ ነህ።
ሀዲስ ተድላ አብሮ ቁርስ እየበላ ከነበረ ለምን መሀል ገብቶ አላገላገለም፣ ብርሀኑ ባዬ ስንቱን ሲገድል ሲያስገድል የነበረ አሁን ነፍስ ማጥፋት አልፈልግም አልኩ ማለት ምንድነው? በ2013 ዓም ላይ እነ ብርሀኑ ሲወጡ ስለ ተስፋዬ አሟሟት ተናግሯል ጠጥተው ተጣሉ እርዳታም አልተጣሩም ይሄን ኤምባሲው ያለው
'ስንቱን ሲገድል ሲያስገድል..' ማለት እርስዎ ሚያቁት መረጃ አለ?
በግዜው. ያቃረናቸው ጀነራሉ ዲስ እርም በማዘዛቸው ኤንባሲ ውስጥ ሁሌም ጭቅጭቅ ነበር ይባላል።በአዲስ አበባ ዙሪያና አካባቢው ያለው የፖሊስ ሰራዊትና 3 ኛው አብዮታዊ ሰራዊት" እንዳትተኩስ ብለህ አዘሀል" በዚህም ምክንያት ለዚህ ያበቃሀን አንተ ነህ በማለት።
እሱ ወይም የደርግ ባለስልጣን የሞቱት በወያኔ የተሸነፉ እለት ነው
አለምነህ ኢሀዴግ" የሚለውን ትተህ "ወያኔ" ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ብትል ይሻላል ::አይመስልህም?
ጣሊያን ሌላው ወያኔ ወይም ሻቢያ መሆናቸውን አንተም ታውቃለህ
Mnew denfahs keftam
Yihe ahun seber yemibal new?
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ ዘ በክስ ፳፻፯
Why would they fight? They are too old for that
I think physical fight among soldiers is common.
ንጉሡን አና 60 ሚኒስትሮችን የፈጀ : ኢትየጵያን ለዛሬ ምስቅለቅሏ ምክንያት የነበረ ፀረሕዝብ ይህን ያክል ፍትህ ገይገባውም
እንደዚህ አይነቱ አስተሳሰብ ነው የማያቃርጥ መከራ ውስጥ የከተተን
ይህም ምንም እውነት የለበትም፡ ያው ድብብቆሽ የበዛበት ተአሚኒነቱ የወረደ ለአድማጮች ንቀት ቢጤ ያለበት መግለጫ ነበር ሲነግሩን የነበረው። ያሳዝናል። የኢትዮጲያ ሕዝብ በተለይ በስርአቱ ተጎጂ የነበረው ሁሉ የሚፈልገው መፀፀታቸውንና ጥሩ ሰራን ብለን ላደረስንው በደል ይቅርታ ይደረግልን ቢሉን እናከብራቸው ነበር። ግን የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ሆነና እውነቱን ሊነግሩን አልደፈሩም።
የስንቱን ደም ነው እንዲህ አፍስሰው የፈጁት
ጣሊን ናትየገደለችው
Ay alemneh Tesfaye Gebrekidan yebzu Ethiopians dem beye mengedu siyafes mnm yalmeselek ahun yesu dem sifes angebegebek?
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ዳዊት ፬፻፴፮
ጣሊን በትችል ታርደዋለሽ
አንተ ዝም ብለህ አትቀደድ እኔ በቦታው አለሁ ከትግራይ ስመለስ አንተ ከምትአስተላልፈው ከአቡነ ጴጥሮስ /ሐውልት/ አደባባይ ሬዲዮ ጥበቃ ተመድቤ ነበር ዜና አላወራ ታሪክ እየፀሐፍኩ ነበር አረጀሁ !!!
አዲስ ተድላ ለምን አልረዷቸውም?
ለመን ህክምና አልተደረገለት የማገርም ነው
የኮምኒስት መንግሥት ጎራ አባል ስለነበር ይኾናላ።
አይ ጋሼ አለምነህ, ሶስት ዓመት ያለፈውን መጵሐፍ ሰበር?
ይሄንን ሁሉ ቆሻሻ የምሰማው ነገር ምንን እውነት ለማግኘት ነው አሁን?ከነኝህ ወንጀለኞች ሁሉ ቁምነገር ሲገኝ እስኪ
86 ዓመታቸው ነው
ሸሽተው የሰው አገር ድፕሎማሲ ቤት ተደብቀው ያለማፈራቸው ውስኪ እየለጉ ይቧደሳሉ ክክክክክ
Werna Neha kehadi
በሰዉ አናማሀኝ ጓደኛዉ ነዉ የገደለዉ
ስትገረፍ ትመሰክራለህ😂
አቤት ጩኸትህና ማጋነንህ በዛ
This was reported by General Addis interview and you are reporting as if it is new.
The 12 generals executed due to coupe deata
ያረጀ ያፈጀ ወሬ ወሬ ነው እኛ ያማረን ሰላም ነው
How on earth could we get peace with out harmonizing the past event with the present ones! 34:51
ምኑ ነው ሰበር ውስኪው ብቻ ነው የሌለው እኮ ድብድቡ እንዳለ እኮ ነው
ዱሪዬ፣ ጠጪ፣ ተደባዳቢ፣ ስሜታቸዉን መቆጣጠር የማይችሉ፣ አብዮታዊ ጨቅላወች ሀገርን ስመሩ ነበር ማለት ነዉ። እንኳን ነገርከን።
የስንት ንፁህ ሰዎች ደም በእጃቸው አለ ስንቱን ንፁህ ሰላማዊ ሰዎችን በጭካኔ ሲረሽኑ ነበር
Breaking news?😅😅 he did this interview 3 or 4 years ago..you watched the rerun and make it breaking news...and dont ever belive Birbanu baye he is a born lier and cheat.
ወረኛ ከርሳም
Mendenew geba yemibakew? Be demachew ena be jegenenetachew new A A yegebut😮 zare ye ethiopia hezbe eyalke balebet shesetew letdebeku amamoite mene yadergelenal kedada😂😂😂
የሞተ መቸም ተነስቶ አይናገርም ስለዚህ እራሳቸው ጨርሰውት ቢሆንስ ? 6 ስዓት ሙሉ ለምን አላዩትም ? ደሙ ፈሶ እስኪያልቅ ለምን ጠበቁ ⁉️
አለምነህ ኢሀዴግ" የሚለውን ትተህ "ወያኔ" ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ብትል ይሻላል ::አይመስልህም?