ለ8 ቤተሰብ የሚሆን አፓርታማ የግንባታ ወጪ ግምት ፤ ሃዋሳ ከተማ 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 2 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 7 หลายเดือนก่อน +1

    አጭር እና ግልጽ አቀራረብ ነው ወንድሜ በርታ !

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  7 หลายเดือนก่อน

      ውድ የቻናላችን ተከታታይ ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎች ሼር በማድረግ እንደሚያግዙን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 7 หลายเดือนก่อน

    Would you please give us an estimate of 200 care meters for G+3 in Dukem city. Thanks!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  7 หลายเดือนก่อน +1

      በቪዲዮው እንደተመለከቱት ፕሮግራሙን ተጠቅሞ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይህንን በቀላሉ የተዘጋጀ ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/LW1NaatWCP8ycuXy6
      ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገረዎ @CBDReg ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን፡

    • @reshidaman8693
      @reshidaman8693 3 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ ​@@YGsCostBreakDownTool

  • @biniamtsegay357
    @biniamtsegay357 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፍትዌር እንዴት ወይ በምን መልኩ ልናገኝ እንችላለን አጭር ኮሩሶች አላችሁ አድራሻቹ የት ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  7 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your interest in our software. Join YGsCBD Telegram group, you will find it on pinned message.

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 3 หลายเดือนก่อน

    G+4 - 300 ካሬ ላይ ፔንሲዬን ቤት እስቲ ስራልን ። የአባታችን ቤት ከሚሸጥ ከባንክ ጋር አያይዘን መስራት ከቻልን ።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc 5 หลายเดือนก่อน

    ሶፍቱየሩን እንዴት ነው ማግኘት ምችለው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  5 หลายเดือนก่อน

      Join YGsCBD Telegram Group t.me/YGsCBD
      The software, the user's manual and the installation instructions are pinned at the top of the page.

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 3 หลายเดือนก่อน

    ስንት ካሬ ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ግምቱ የተመሰረተባቸውን ታሳቢዎች ለማሳየት ሞክረናል፡፡ ክልሉን፣ የተገመተበትን ጊዜ፣ ፊኒሺንጉን ወዘተ፡፡ ለማንኛውም በቪዲዮው 4ኛው ደቂቃ ላይ 236 ካሬ መሆኑ ይታያል፡፡