ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክናያቱም እውነት ትናገራለህ
እኔም
Amin amin amin
ትክክል
እውነተኛ ሙስሊም አይዋሽም
ምምምም
አላህ አንተው ጠብቀን እህት ወንድሞቼ እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት እናም ኢትዬጵያ መግባት የፈለኩት ይሄን ሳምንት ነበር በዚህ በሽታ ምክንያት ተዘጋ በርራ በተከፈተ እገባለሁ እያልኩኝ ነበር 14 ቀን በራስ ወጭ ከየት ነው የማመጣው እኔ ወላሂ 2 አመት 5 ወር እድሜ ላይ ያለ ልጅ አለኝ አሁንም ልጄን ሀገሬ እስክገባ ድርስ ብየ ልጅ ይዞ ስራ አጥቼ አሁን በወር ክፍያ ልጄን ለጓደኛየ ሰጥቼ ነው ስራ የገባሁት አሁን ሁለት ወሬ ነው ካየሁት ልጄን ጓደኛየም በዚህ በሽታ እተጨናነቀች ነው ባሌም ሀገሩ ከገባ ሁለት አመቱ ነው እኔ ብቻየን በሀርብ ሀገር ልጅ ይዞ ተሰርቶ አይዘለቀም አብይ ይሄን ውሳኔ ለምን ወሰነ እኔ አልቻልኩም ጧት ማታ ልጄን እያሰብኩኝ መስራትም አልቻልኩም እንደኔ ያለው ሚስኪን ከየት አምጥቶ 14 ቀን ወጭ ይከፍላል አላህ አንተው እዘንልኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ላላህ እሆናችሀለሁ
የእዉንት ሁልም እክታተልሀለሁ አድናቂህ ንኝ የምታቀርበሁ ሁሉ ትክክለኝ መርጃ ነወ ፈጣር የዝሬ ዘመንህ ይባርክልህ ወድም አለም
አመሰግናለሁ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ
አቤቱ ታረቀን የኔ መዳኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን እባክህ ጌታዬ ክፉን አታሰማን በሰው ሀገር ነብስና ስጋችን ተላቀቀኮ ምድርና ሰማይን የዘረጋ ጌታ ይሄኮ ላንተ አያቅትህም ኢትዮጵያን ታደግልን😥😥🙏🙏🙏
ዛሬ እኔ ባለሁበት ሰፈር በዱባይ ቅልጥ ያለ ዝናብ ጥሎል በቃ ኮሮናል ሙቶል
አጂማንም እየጣለ ነው አላህ ሸሩን ሁሉ እሜጣብ ዝናብ ያርግልን
እኔምጋ እናም ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ ይውሰድልን
ኢንሻ አላህ ሠአዲ በኛም ጥሏል ዉሀ ይዞት ይሂድ ያረብ
እኛጋም በርዶ የቀላቀለ ዝናብ እየጣለ ነው
አሜን አሜን አሜን ወንድመችን እግዚአብሔር ይሥጥህ
አላህ ይጠብቅህ ወድም አህመድ ያተን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ እረህመቱን ያውረድልን እህት ወደሞቸ በዱአ እንበርታ ኢላሂ እዝነትክክክንንን
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢
*ያረህማን አለም ተጨንቃለችና ከጭንቅ አውጣን*🙏ያኢላሂ ጭንቀት😥😥ነስሩን ሚነሏሂ ወፈትሁን* *ቀሪቡን ወበሺሪል ሙእሚኒን አሚን አላሁመ አሚን🙏*
አሚን ያረብ
አሚንንንን
ሀሚን የረብ ወለይ ትክእክል አለህ የንሰሊን
አሚን ያረብ ሀያቲ
አሚንንንንንንንንያረብ
እናመሰግናለን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንም ይጠብቅልን...!!! 🙏
ወላሂ የኛ መግስት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ ከኛ ብር ሊበላ ያርብ ሽትቤት አጥበን እረ ግፍ ነው
እውነትሺነው ወላሂ አፈረ ይዉነ
እንዴት እደምናመጣው አያቅም
ሲያሰጠላ
ኸረይደብራል ሊበላ
ማሻአላህ
እግዚአብሄር ይጠብቀን አመሰግናለሁ
ወንድም አህመድ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጀዛክ እልህ ክብር በመረጃ ቀጥልበት
እኛም እናመሰግናለን ወንድማቸን ተባረክ አሜን፫
ምናለ ከራሱ ወጭ ቢያደርግ ኤጭ ጨረራሽ ለዜጋው እማያስብ አሏህ ሆይ ቁጣህን አብርድልን ይቅር በለን አቅምም የለን አንተ አንሳልን ያአሏህ
አሚንንንንንንን
አሚን. እህት. ከበሽታውአላህይጠብቀን አላህቁጣውንያብርድልን ወላሂእኔልገባነበር ሱብሀንአላህያአሏህታአምር እኝብዙእናስባለን አላህያለውሊፈፀም. እምየንባየሁኝ
Stopped mangest bire wadag yadaha leg
Teckaten lexelawo nawe
@@አፍራንአፍራን አሚን ያረብ አብሽሪ ትገናኛላችሁ
ኧረ ወንዲም በርታ ላይክ ያንሳሀል አንተ ነህ ትክክለኛ እና ትኩስ መረጃ እምታሰማን አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም አላህ ይዘንልን ያረብ
ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ
حمن
በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ሽህ አመት ያኑርህ
እሁድ ነበርልሄድያልኩት. ቀረሁ. ኢንሻአላህ. ለኸይርነው. 💟💟💟
አብሽሪ ለኸይርነው
እኔም ልክ እንደንቺ ነው የሆንኩት
እኔም እዳንቺው ነኝ
ሲጀመር በርር የታለ
በጠሚ ኢነመሰግነልየን
ኦ ጌታየ ሆይ ቁጣው ኣብርድልንቤትህን ኣትዝጋብን ኦ ኣምላኬ ሆይ ፈጠነህ ድረስልን
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድም አህመድ
በጣም ይገርማል መንግስት አለን ማለት እራሱ ያሳፍራል
በጣም ይገርማል መገስት አለኝ ማለት አስጣለኝ
ማማዬ 14 ቀኑ እስከ መቸ ነው የምቆየው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመምጣት አስቤ እንኳን ደህና መጣ አሜን አሜን አሜን ስላም እደር ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ወንድም አህመድ ቁጥርህን ለሁሉም ነገር ብይዘው ጡሩ ሰለሆነ ብት ሰጠኝ ከይቅርታ ጋራ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልክ ወንድማችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን።
ስለ መረጃው፣በጣም እናመን ስግናለአሜን፣አሜን፣አሜን፣አንተም፣እኛንም፣ሁላችንንም፣አላህ፣ይጠብቀን።
Amen amen amen wendmi iske mchienew mengeduw ytzgaw ibakhn melsi schen
እኔ ለረመዷን ልሄድ አስቤ ነበር ሰረዝኩ ኢንሻአሏህ ሁሉን ነገር አላህ ያረጋጋው የመጣብንን ወረርሽኝ በቃ ይበለው ወገኖቸ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛከላሁ ኸይር ለምታቀርብልን መረጃ
የኔ ምስኪን ጣሊያን አላህ ይድረስላት እፍፍፍፍ
🙏🙏🙏🙏🙏
Amin
አሚን እህት አንችም እንደኔ ጣሊያን ነሽ እንዴ?
@@lubabamohemmed1693 ላ ያኡምሪ አንች ጣሊያን ነሽ የኔ ማር አይዞሽ አላህ ያለው ይሆናል እኔ ሪያድ ነኝ ሁቢ
@@hawiibntahmadmh3455 አሚን እህት
ሥላመራጀህ፣በጣም፣እናመሠግነለን፣ሣላምህ፣ይብዛ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን አህመድ ለምታደርስልን መረጃ ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን
እሽወንድሜ
እግዝአቡሄር አለ ከኢትዮጵያ ጋር
ዉዉዉዉዉዉይይይይይ። ዛሬስ። ከፍኝ። ሴትየየም። አቃጠለችን። ለሳማ። ገጠማት
@@humaidrashid3038 አብሽሪ
በናታቹ እኔ ሰምንስት ነዉ ያቃራኝ ዳሞ እኔ14 ቃን ማቃማጥ አልችልም ያስድት ዎር እርጉርዝ ናኝ
Tank you very btam enamsgnalen
እኔ ሲመስለኝ አትምጡ የማለት ያክል ነው አዝናለሁ አልገባም ምክንያቱም ለ14 ቀን የሚሆን ወጭ የለኝም ጨርሸልኬአለሁ 😠😠😠😠😠
የኔማር እፍፍፍ ብር ያለን ይመስላቸዋል እኔም አሁን ልገባነበር 14 ቀን ሙሉ ወጭ ከየት እዳልሽው አገር አትግቡ ነው የሚሉን ወይ እዲል
ትክክል እኔም ልሄድ ነበር ግን የአስራ አራት ቀን የምከፍለው እማ ቢኖረኝ መች እሰደድና አላህያ አንተ ድረስልንንንቤተሰቦቻችንን አንተ ጠብቅልን
At washe eshi
እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን በያለንበት ያረብብብብብብብብ
አህመድ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን ያረብ ኢትዮጵያ ስትሆነ
ስለ መልክትህ እናመሠግናለን,በተረፈ በያለንበት አላህይጠብቀን?
እረ በፈጣሪ እኔ ትኬት ተቆርጦልኛል ሁለት አመት ቤሩት ሰራሁ ምንም ብር የለኝም የአስራ አራት ቀን ወጪ ይቅርና የአራት ሰአት ወጪም አልችልም እዚህም ቪዛዬ አልቁዋል እባካችሁ መንግስት ይህን ነገር ያስተካክልልን እንጩህ
Le meche new yekoretishu maletye berut tezegito yele ene rase ahun mehed asibye neber 28 elet ahun wer maletye new bezi ager akotater ena meche new yemikefetew
@@ኑርልኝእናትየ berut yrtzgaw ask Apri 29 dersi nw kaz bahwl mani admibli aytwekim mare anem lamhed tiket korche nber
@@bobceell976 ok mar thanks fetari yasakalin yihonal ayzosh tena bicha
Ine yalewut beruit naw wede hagere lemegbat 20 qen qeregn ibakachu nigerugn sint qen qere tebilonaw ticket yemiqoretaw sawoochee 5 qen qere bilen hiqotishalen alu isti nigeregn
እኔም እንዳችው ነኝ ከሳምንት በሗላ እገባለሁ
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
ሰበር ዜና ዛሬ ኮሮና ከምሽቱ 2:00 ኢሻ አካባቢ በሂወት አልፏል ታዚያዉን በየቤታችሁ ነዉ እምታሳልፉት
ክክክክክክ
ከአለም ላይ አሏህ ያሳልን ያርህማን
ክክክክክክ ኢሻአላህ
ፈኢዛ የሠበቴዋ 😊
የቀብር ስነ ስርዓቱ ዬት ይሁን?
ጭሯሽ ከሰደትምተመልሽ ተሠገሰቼም እሯሴ ወጪ ወላሂ አሰሠፍሪ ነው 4ወረቀረኝ ግን አላህ ያቃል በጣም ያናድድል
enem endachi 4war keregn marrr eskeza Allah yehenen beshita yansalen betam chenkognal
Amen Amen Amen
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወድማችን
ጀዛከሏህ ኧይር አሏህ ኧይር ያሰማን
መግባቱንታሠማ መዳነቸውንአላህአሰማን አልሀምዲሊላ ኢቶቢያኮረናየለም ኑሮነውኮረናየሆነብን አብሽሩየኢቶብያልጆች
ወይኔ አገሬ ገብቼ ቢሆን ኖር አምላክ በያለንበት ሁላችንንም አንተ ጠብቀን በሽታውንም አጥፋልን
በርታ ወንድሜ በጣም ጡሩነገር ነው ጀዛ ከላህ ኸይር
ዋአለይኩምሠላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።ያከሪም አተዉዲረስልን ወሏሂ እኛአቅም የለንም እዲሜየ 20ቤትነኚ ግንየጨጋራ ቁስለትስላለብኚ ልቤን ያመኛል እስኪ አሏህ ያሺፊኪበሉኚ አልሀምዱሊሏህ ኩንፈየኩን አልጨነቅም።
አላህ አፊያ ያርግሽ
@@habibasaid9142 አሚን ያኡክቲይ
አሏህ ያሽርሽ እህት አሏህ ያሳልሽ ህመምሽን
አላህ ያድንሽ እህት
አላህ ይሽፊኪ ያኡክቲ
አተንም ደስ ይበልህ ላይክ ሰብስክራይብ አርጌ ሀለሁ ግን በሽታውንም አላህ ያጥፍልን ከወር በኃላ እሄዳለሁ ብየ ነበር ሆቴልማ 14 ቀን ወጭ አልችልም ያው ልጄን ለማየት እደጓጓሁ መቅርቴ ነው በለኛ ያርብ ራህመትህን አውርድልን
መረጃህ ጥሩ ነው እናመስግናለን ግን መንግስት ለ 14 ቀን እዳንገናኝ እና ውጭ በራሳችን መሆኑ ጥሩ አላረገም እኔም በቀረብ ሊሂድ ነበር አላህ ያውቃልሀገራችንን አለማችንንስላም ያረግልን ያረብ
እናመሰግናለን ወድማችን
ሀስቢን አሏህ ወኒእመል ወኪል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
አሚንንንንንያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሚን
Yarabb alha ansln ymtwn bala
امن
እናመሰግናለን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ
ሀቢቢ እናመሰግናል አላህይጠብቅህ
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው!እህት ወንድሞቼ አሞኛል በአሏህ በዱአችሁ አትርሱኝ በጣም ፈሪቻለሁ!! ያረብብብብ ምን እንደነካኝ አላቅም ሰምንት ነው ጉንፋን ነበር አሁን ደሞ ልቤ ና ጀርባየ ያ አሏህ ማን አለኝ ያላንተ ያረብብብ
አላህ ያሽርሽ ማሚ አይዞሽ አብሽር
አላህ የሽርሽ
ያርብ አላህ እዝነትክን አውረድልን አንተ ቁጣክን አብርድልን እስኪ አላህ ቸር ያሰማን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ሰላማላይኩም
Allahuma ameen
ጀግና ሀቅ ነው ምታወራው
አላህ ይጠብቀን
እረ አታስቂኝ
አሜን፫ ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን
አምትሳደቡ ግን ትገርሙኛላችሁ እሱ እውነቱን ነው መግሰት ያለውን በትክክል ነው ያሰተላለፈው አሁን በዚህ ጌዜም ትሳደባላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ
ስንት ስድብ የጠማውሙስሊም አለመሰለሽ የሌላውን ፔጅ ጆራቸው እስኪ ደም አዳምጠው አመስግነው ይወጣሉ ሙስሊም የሆነ ፔጅ ሲገብግን አቤት ምላሳቸው እንዴት ወንድሞቻቸውን እንደሚዘልፉ ብዙ ግዜ ታዝቤለው ይህ ደም ህስድና ነው
jabadhuu hojjadhuu
ጀዛከላህ ኸይር የአኺ አላህ ይጠብቅህ ኡፍፍፍ አሁንሥ በዛ የአላህ እዘንልን በራህመትህ
እፍፍፍ አሁንስ ሰለቸኝ እዳው አላህ ይጠብቀን
አሜን ይጠብቀን ፈጣሪ በቅንነት ወደቻናሌ ብቅ በይ በዛውም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@@toptube9790 እሽ ማማየ
ቆይ እሡ አይሸፉንምደ መግሥት አደለምደ ወደየት እየኸደነው
እህቴ ሰለቸኝ አይባልም እደወንጀላች ቢሆን ኖሮ ምንሃል እደሜሆን አስበሽ ዱሃ አድርጊ እንጂ አላህ ወዶ ፈቅዶ ላረገው ነገር ሰለች ማለት አንችልም
@@tube8251 የኔ ውድ ሁለት ጊዜ ትኬት ተቆርጦ ቀረሁ በጣም አልቅሻለሁ ዱአአርጊልኝ
ያተመልክት ነዉ ትክክል የምታወራዉ ዎሎየ አህመዲየ እናመሠግናል ሁሌየም እንጠብቃለን😍😍😍😍👍👍👍👍👍
ውድየሀገሬልጆችበስደትያላችሁሰላሙንሁሉተመኝሁላችሁ
አላሕ ይጠብቀን ጀዛሕን አላሕ ይክፈልሕ
አሚን ንን ለሁላችን
ሠላም. ወዲም. ኮሜት. ሰፃፍ. አይዲረሰም. መሰለኝ
አሚን ጀዛክ አላህ ኸር
ደፈር መቆየ ዉስጥ ይቆዩ ከለ ወጭዉን ይሸፍን የለበለዝየ ቀጥተ ወደቤተሰበችን ለመግበት መንም ልገድበን አይችልም ስለጤነችን የምየዉቀዉ አንድ ፈጠር ብቸ ነዉ ትንሽ አየፍርም በአረብ ክሽነ ዉስጥ ተቀጥሌን ወደአገረችን ስልገበ ለሆቴል ለተለየዩ ቦተ ለወጭ ልደርገን ነዉ አሁንስ የዝ መንግስት ጉደይ አንገሸገሸን ጦርነት በሽተ በዘ ዉይ
Are ena yemlw ejachnn metatb mefta ayonm ebkachu ke chaynam ona kelala agr yemrchun medant ebakchun kaun ethiopa saybrakt beybotaw medant yerchln ejachnn metatb alebn tenkaka madrg alebn ebakachu entnkk egzaber yetbkn
ኮረና ውስጤ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹
ወንድም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን
ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ3ወርቀረኝ ለመግባት ይን በሽታ ይገላግለን አገራችን ስላም ያረግልን ቤተስባችን ይጠብቅል
እኔምዌደ
እውነት ነው ሙሉ በሙሉ ይዘጋና እግዚአብሔር ምሕረቱን ስያወርድልን እንገባለን
አትምጡ ነው በሰው ቤት መሞት አለብን እኛ እኮ አርቦች ቤት በዝህ በሽታ ብንያዝ ለደቂቃም አያቆዩንም ይሄን ውሳኔ መቀየር አለበት ዶክተር አብይ አህመድ
አዠሣህወደበቅርወረትወደሀገርእሄዳለውእንሽአላህግንአበይአበዛውበሠውቤትልንሞትነውደክፍመዳሞችአሉፍፍ
ስላምነውወንድም
ቶሎ ወደ ገደለው ግባ ስራ አለን
ክክክክክ
ክክክክክክክ
😆👍
ክክክክልክነሽ.ገብቶይግደልእንጂእሱማ.ቢዚነስኮእየሰራነው.እኛየማዳምን.ስራትተንክክ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አህመድ
አቢይ እድሜክ ይጠር ለመች ነው ወንበር ለይ ቁጭ ያልከው
ኮርናእስከሚያልቅክክክክ
አሚንን
አራ ዱወ እነድርግበት አንደኘውንም ኮሮሀው ይድፈውነ እንገለገለው አፈችን ሞልታን፡ መንግስት ዬለንም እንለለን
ማሽኣላህ ተባረከላህ ኣብዘኛ ደሰ ይላል ከዚ በላይ ኣላህ ይጠብቃት ኢትዮጵያ
አላሕኸይሩንያጣልንያብ☝
አህለን ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አድናቂህ ነኝ እውነት በመናገርህ ጀዛኸሏሁ ኸይር
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ ይሄን ሳምንት የምታነቡ ሁሉ ከኮሮና ቫይረስ አላህ ይጠብቃችሁ እኔንም subscriber አድርጉኝ
አሚንንን አደረኩሺ ደስ ይበልሺ ክክ
እኔም አዳረኩሽ ክክክ
አላህያብርድልን።ያረብ
እኛምስኪ።ሆችነን።አላህይዘንልንያረብ
@@NoorAhmed-wp9gd ጀዛኩም።አላህኸይር።አሚንንንንያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ሀላ ወንድም አህመድ እኔ ደስ የሚለኝና የሚያስቀኝ ሁል ግዜ አንድ ቀልድ ሳትቀልድ ኦድዩውን አትጨርስም ለማንኛውም አላህ ይጠብቀን ሁላችንም ዱዓ እናድርግ
ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበረከቱ ኢኔ ተቀወሞ አለኝ ከሲደት ያምመለሱ ጤነቻው ኢሲክተወቅ ይቀመጡ ግን ወጪ በነሱ መሆኑ ከበዲነው
ያረቢ አሏህ የይጠብቀን በስዴት ያላችሁ እህቶቼ
14 ቀን ሰዉ ገመዝጋት የአየር መንገድ መዝጋት አይቀልም ?
ሳህ
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው እንደዚህ ብሎ ከሚደመድም ለምን የአየር መንገዱን አይዘጋም?
ጀዛከላህ ኸይረጀዛ ወደ መንድማችን አህመድ
ሹክረን ጀዛከላህ ኼይረን
እኔ እምለው መቸነውየሚከፈተው ባአላህ እኔም ቀረሁ
Thank you
ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ታአዲያ ለደሃው ሕዝብ አስቡት እስቲ። ከጃፓኑ።ግለሠብ ተማሩ።
በጣም አመሰግናለሁ
ኮረናሞተያበናትሀሀሀሀሀአብሽሩ😁☝
ያርገዉ
ያረብ
እዉነት ቀብሩ መቸ ነዉ በይ
@@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ አይዞሽኢነላሕማአሳቢሪንውደ
ክክክክሀሀሀሀ.ውነትሽነውእንደ.እኔምሳተፋለሁ.የቀብሩንቁፍራ
Ahmed jezakallah
ወድ ውሎ ቱዩብ ቤተሰቦች እስቲ አያስከፍል በጎነት መልካምነት የሚያስደስታችሁ ሰዎች ሰብስክራይብ ሸር ላይክ አድርጉልኝ ቻናሌን ፕሮፍይሌን በመጫን መልካም ነገር ታገኛላችሁ
ነይ እንደራረግ
@@rahemtube1800 አድርጌሻለሁ
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይዘነልን
ሰላምነዉ ምሀመድ እንዲትነህ
እኔ 1ወር ቀረኝ ትኬት ቆርጫሁ ምን ይሻላል?
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔወድም
አህመድ ነው
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱሊላሒ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ወንድማችን ያርቢ እሡ ያመጣውን እሡ ይመልሥልን ዱአ እንደራርግ ጡሩ መርጃ ነው ሁልጊዜም እምታቀርበው በርታ
እኔ፡ሁለት፡ወር፡ነው፡የቀረኝ፡መንግስት፡የላትም፡የላትም፡ኢትዮጵያ፡
እኔ 15 ቀን ነው የቀረኝ ምን ልሁን
እኔም እንዳንችው
enem welhi uf😏
Bashetawen allhe yasawe enege gede emehade yalam inshallhe
ሀኮረናው 14እስራቱ አመዘነ
ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ እናመሰግናለንወድማችን ለምሠጠን መረጃ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አላህ ወኪል አላህ ይሁነን እኔምለው ወደ ኢትዮጲያ ለመግባት ተፈቀደ እንደ?
አወ
ጀዛከሏህ ወንድማችን አሚን ያረብ
ይገርማል ምን አለ ኢራሱ ወጭውን ብሸፊን አላሂ ይሀዳክ አብይ
በጣም ደፍረነው ንግግረ ጨመረ አብይ
Ager wisit yale zega kegna Aynsm eske getrta dres yalewn hibreteseb byagz Ayshalim yhi eskyalif balenbet bnkemtes
Araa banatachuu minii adarene enyamii enyamii zegaa adelemii 😭😭😭😭😭😭 midinoo ehenii negerii
አላህ ያንሳቸው እነሱ ብሎ ኦለማ9 ሰው ተገኝቶ ወረርሺኝ ሊባል አይችልም።ቀድመው መስጂድ ይዘጋሉ።ቀብራቸው ይዘጋ። ስንት የሰው ብዛት ያለበት ቦታ እያለ ቀድመው መስጂድ ጋቻይና በሺታውን ተቆጣጠረችው ስትል ሼም አይዝህም?አላህ በፈለገ ሰዓት እንድቀንስ አደረገው።ሰው በሺታንውን ቢቆጣጠር በሺታው ቀድሞም ባልተስፋፋ ነበር።አላህ ነው አዳኙም ገዳዩም።
ኸረ እንደዚህ አይባልም መሳደቡን ምን አመጣው ይሄው የኛ እርስ በርስ መቧጨቅ ይሆናል በላውን ያመጣው እናም የሚሆነው ሁሉ ለመልካም ለህዝቡ ጤንነት ታስቦ እስከሆነ ድረስ ምንም ችግር የለውም መቃወም ከፈለግንም ለምን እንደዚህ ይሆናል ብለን በጥሩ ቃል ሀሳብን መግለፅጅ መሳደቡን አላህም አይወደው!
@@خالدالخالد-ز5غ መስጂድ ዘግተው ሲያንሳቸው ነው።
@@አስመሳዩበዛ ሁሉ ቦታ ነው ማስጅ ያታዘጋው ሌላው ታይና ማከና ማዲናም ሁለቱም ሀረም ታዛግቶዋል እኮ ትለትና በጠም ነው የለቀስኩት ምክኛቱሙ የጁማ ሰለት ሀረም ለይ አልታሰገደም ማር ከምታቻት እልቅ ይሸለል ዱአ ማድረግ እለለው
@@አስመሳዩበዛ አላህ ይህዲክ በስ
Hger.alen.blen.bangba.ymrtal
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክናያቱም እውነት ትናገራለህ
እኔም
Amin amin amin
ትክክል
እውነተኛ ሙስሊም አይዋሽም
ምምምም
አላህ አንተው ጠብቀን እህት ወንድሞቼ እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት እናም ኢትዬጵያ መግባት የፈለኩት ይሄን ሳምንት ነበር በዚህ በሽታ ምክንያት ተዘጋ በርራ በተከፈተ እገባለሁ እያልኩኝ ነበር 14 ቀን በራስ ወጭ ከየት ነው የማመጣው እኔ ወላሂ 2 አመት 5 ወር እድሜ ላይ ያለ ልጅ አለኝ አሁንም ልጄን ሀገሬ እስክገባ ድርስ ብየ ልጅ ይዞ ስራ አጥቼ አሁን በወር ክፍያ ልጄን ለጓደኛየ ሰጥቼ ነው ስራ የገባሁት አሁን ሁለት ወሬ ነው ካየሁት ልጄን ጓደኛየም በዚህ በሽታ እተጨናነቀች ነው ባሌም ሀገሩ ከገባ ሁለት አመቱ ነው እኔ ብቻየን በሀርብ ሀገር ልጅ ይዞ ተሰርቶ አይዘለቀም አብይ ይሄን ውሳኔ ለምን ወሰነ እኔ አልቻልኩም ጧት ማታ ልጄን እያሰብኩኝ መስራትም አልቻልኩም እንደኔ ያለው ሚስኪን ከየት አምጥቶ 14 ቀን ወጭ ይከፍላል አላህ አንተው እዘንልኝ
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ላላህ እሆናችሀለሁ
የእዉንት ሁልም እክታተልሀለሁ አድናቂህ ንኝ የምታቀርበሁ ሁሉ ትክክለኝ መርጃ ነወ ፈጣር የዝሬ ዘመንህ ይባርክልህ ወድም አለም
አመሰግናለሁ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ
አቤቱ ታረቀን የኔ መዳኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን እባክህ ጌታዬ ክፉን አታሰማን በሰው ሀገር ነብስና ስጋችን ተላቀቀኮ ምድርና ሰማይን የዘረጋ ጌታ ይሄኮ ላንተ አያቅትህም ኢትዮጵያን ታደግልን😥😥🙏🙏🙏
ዛሬ እኔ ባለሁበት ሰፈር በዱባይ ቅልጥ ያለ ዝናብ ጥሎል በቃ ኮሮናል ሙቶል
አጂማንም እየጣለ ነው
አላህ ሸሩን ሁሉ እሜጣብ ዝናብ ያርግልን
እኔምጋ እናም ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ ይውሰድልን
ኢንሻ አላህ ሠአዲ በኛም ጥሏል ዉሀ ይዞት ይሂድ ያረብ
እኛጋም በርዶ የቀላቀለ ዝናብ እየጣለ ነው
አሜን አሜን አሜን ወንድመችን እግዚአብሔር ይሥጥህ
አላህ ይጠብቅህ ወድም አህመድ ያተን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ እረህመቱን ያውረድልን እህት ወደሞቸ በዱአ እንበርታ ኢላሂ እዝነትክክክንንን
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢
*ያረህማን አለም ተጨንቃለችና ከጭንቅ አውጣን*🙏ያኢላሂ ጭንቀት😥😥ነስሩን ሚነሏሂ ወፈትሁን* *ቀሪቡን ወበሺሪል ሙእሚኒን አሚን አላሁመ አሚን🙏*
አሚን ያረብ
አሚንንንን
ሀሚን የረብ ወለይ ትክእክል አለህ የንሰሊን
አሚን ያረብ ሀያቲ
አሚንንንንንንንንያረብ
እናመሰግናለን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንም ይጠብቅልን...!!! 🙏
ወላሂ የኛ መግስት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ ከኛ ብር ሊበላ ያርብ ሽትቤት አጥበን እረ ግፍ ነው
እውነትሺነው ወላሂ አፈረ ይዉነ
እንዴት እደምናመጣው አያቅም
ሲያሰጠላ
ኸረይደብራል ሊበላ
ማሻአላህ
እግዚአብሄር ይጠብቀን አመሰግናለሁ
ወንድም አህመድ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጀዛክ እልህ ክብር በመረጃ ቀጥልበት
እኛም እናመሰግናለን ወንድማቸን ተባረክ አሜን፫
ምናለ ከራሱ ወጭ ቢያደርግ ኤጭ ጨረራሽ ለዜጋው እማያስብ አሏህ ሆይ ቁጣህን አብርድልን ይቅር በለን አቅምም የለን አንተ አንሳልን ያአሏህ
አሚንንንንንንን
አሚን. እህት. ከበሽታውአላህይጠብቀን
አላህቁጣውንያብርድልን ወላሂእኔልገባነበር ሱብሀንአላህያአሏህታአምር እኝብዙእናስባለን አላህያለውሊፈፀም. እምየንባየሁኝ
Stopped mangest bire wadag yadaha leg
Teckaten lexelawo nawe
@@አፍራንአፍራን አሚን ያረብ አብሽሪ ትገናኛላችሁ
ኧረ ወንዲም በርታ ላይክ ያንሳሀል አንተ ነህ ትክክለኛ እና ትኩስ መረጃ እምታሰማን አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም አላህ ይዘንልን ያረብ
ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ
حمن
በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ሽህ አመት ያኑርህ
እሁድ ነበርልሄድያልኩት. ቀረሁ. ኢንሻአላህ. ለኸይርነው. 💟💟💟
አብሽሪ ለኸይርነው
እኔም ልክ እንደንቺ ነው የሆንኩት
እኔም እዳንቺው ነኝ
ሲጀመር በርር የታለ
በጠሚ ኢነመሰግነልየን
ኦ ጌታየ ሆይ ቁጣው ኣብርድልን
ቤትህን ኣትዝጋብን
ኦ ኣምላኬ ሆይ ፈጠነህ ድረስልን
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድም አህመድ
በጣም ይገርማል መንግስት አለን ማለት እራሱ ያሳፍራል
በጣም ይገርማል መገስት አለኝ ማለት አስጣለኝ
ማማዬ 14 ቀኑ እስከ መቸ ነው የምቆየው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመምጣት አስቤ እንኳን ደህና መጣ አሜን አሜን አሜን ስላም እደር ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ወንድም አህመድ ቁጥርህን ለሁሉም ነገር ብይዘው ጡሩ ሰለሆነ ብት ሰጠኝ ከይቅርታ ጋራ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልክ ወንድማችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን።
ስለ መረጃው፣በጣም እናመን ስግናለ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣አንተም፣እኛንም፣ሁላችንንም፣አላህ፣ይጠብቀን።
Amen amen amen wendmi iske mchienew mengeduw ytzgaw ibakhn melsi schen
እኔ ለረመዷን ልሄድ አስቤ ነበር ሰረዝኩ ኢንሻአሏህ ሁሉን ነገር አላህ ያረጋጋው የመጣብንን ወረርሽኝ በቃ ይበለው ወገኖቸ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛከላሁ ኸይር ለምታቀርብልን መረጃ
የኔ ምስኪን ጣሊያን አላህ ይድረስላት እፍፍፍፍ
🙏🙏🙏🙏🙏
Amin
አሚን እህት አንችም እንደኔ ጣሊያን ነሽ እንዴ?
@@lubabamohemmed1693 ላ ያኡምሪ አንች ጣሊያን ነሽ የኔ ማር አይዞሽ አላህ ያለው ይሆናል እኔ ሪያድ ነኝ ሁቢ
@@hawiibntahmadmh3455 አሚን እህት
ሥላመራጀህ፣በጣም፣እናመሠግነለን፣ሣላምህ፣ይብዛ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
አህለን አህመድ ለምታደርስልን
መረጃ ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን
እሽወንድሜ
እግዝአቡሄር አለ ከኢትዮጵያ ጋር
ዉዉዉዉዉዉይይይይይ። ዛሬስ። ከፍኝ። ሴትየየም። አቃጠለችን። ለሳማ። ገጠማት
@@humaidrashid3038 አብሽሪ
በናታቹ እኔ ሰምንስት ነዉ ያቃራኝ ዳሞ እኔ14 ቃን ማቃማጥ አልችልም ያስድት ዎር እርጉርዝ ናኝ
Tank you very btam enamsgnalen
እኔ ሲመስለኝ አትምጡ የማለት ያክል ነው አዝናለሁ አልገባም ምክንያቱም ለ14 ቀን የሚሆን ወጭ የለኝም ጨርሸልኬአለሁ 😠😠😠😠😠
የኔማር እፍፍፍ ብር ያለን ይመስላቸዋል እኔም አሁን ልገባነበር 14 ቀን ሙሉ ወጭ ከየት እዳልሽው አገር አትግቡ ነው የሚሉን ወይ እዲል
ትክክል እኔም ልሄድ ነበር ግን የአስራ አራት ቀን የምከፍለው እማ ቢኖረኝ መች እሰደድና አላህያ አንተ ድረስልንንንቤተሰቦቻችንን አንተ ጠብቅልን
At washe eshi
እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን በያለንበት ያረብብብብብብብብ
አህመድ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን ያረብ ኢትዮጵያ ስትሆነ
ስለ መልክትህ እናመሠግናለን,በተረፈ በያለንበት አላህይጠብቀን?
እረ በፈጣሪ እኔ ትኬት ተቆርጦልኛል ሁለት አመት ቤሩት ሰራሁ ምንም ብር የለኝም የአስራ አራት ቀን ወጪ ይቅርና የአራት ሰአት ወጪም አልችልም እዚህም ቪዛዬ አልቁዋል እባካችሁ መንግስት ይህን ነገር ያስተካክልልን እንጩህ
Le meche new yekoretishu maletye berut tezegito yele ene rase ahun mehed asibye neber 28 elet ahun wer maletye new bezi ager akotater ena meche new yemikefetew
@@ኑርልኝእናትየ berut yrtzgaw ask Apri 29 dersi nw kaz bahwl mani admibli aytwekim mare anem lamhed tiket korche nber
@@bobceell976 ok mar thanks fetari yasakalin yihonal ayzosh tena bicha
Ine yalewut beruit naw wede hagere lemegbat 20 qen qeregn ibakachu nigerugn sint qen qere tebilonaw ticket yemiqoretaw sawoochee 5 qen qere bilen hiqotishalen alu isti nigeregn
እኔም እንዳችው ነኝ ከሳምንት በሗላ እገባለሁ
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
ሰበር ዜና ዛሬ ኮሮና ከምሽቱ 2:00 ኢሻ አካባቢ በሂወት አልፏል ታዚያዉን በየቤታችሁ ነዉ እምታሳልፉት
ክክክክክክ
ከአለም ላይ አሏህ ያሳልን ያርህማን
ክክክክክክ ኢሻአላህ
ፈኢዛ የሠበቴዋ 😊
የቀብር ስነ ስርዓቱ ዬት ይሁን?
ጭሯሽ ከሰደትምተመልሽ ተሠገሰቼም እሯሴ ወጪ ወላሂ አሰሠፍሪ ነው 4ወረቀረኝ ግን አላህ ያቃል በጣም ያናድድል
enem endachi 4war keregn marrr eskeza Allah yehenen beshita yansalen betam chenkognal
Amen Amen Amen
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወድማችን
ጀዛከሏህ ኧይር አሏህ ኧይር ያሰማን
መግባቱንታሠማ መዳነቸውንአላህአሰማን አልሀምዲሊላ ኢቶቢያኮረናየለም ኑሮነውኮረናየሆነብን አብሽሩየኢቶብያልጆች
ወይኔ አገሬ ገብቼ ቢሆን ኖር አምላክ በያለንበት ሁላችንንም አንተ ጠብቀን በሽታውንም አጥፋልን
በርታ ወንድሜ በጣም ጡሩነገር ነው ጀዛ ከላህ ኸይር
ዋአለይኩምሠላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
ያከሪም አተዉዲረስልን ወሏሂ እኛአቅም የለንም እዲሜየ 20ቤትነኚ ግንየጨጋራ ቁስለትስላለብኚ ልቤን ያመኛል እስኪ አሏህ ያሺፊኪበሉኚ አልሀምዱሊሏህ ኩንፈየኩን አልጨነቅም።
አላህ አፊያ ያርግሽ
@@habibasaid9142 አሚን ያኡክቲይ
አሏህ ያሽርሽ እህት አሏህ ያሳልሽ ህመምሽን
አላህ ያድንሽ እህት
አላህ ይሽፊኪ ያኡክቲ
አተንም ደስ ይበልህ ላይክ ሰብስክራይብ አርጌ ሀለሁ ግን በሽታውንም አላህ ያጥፍልን ከወር በኃላ እሄዳለሁ ብየ ነበር ሆቴልማ 14 ቀን ወጭ አልችልም ያው ልጄን ለማየት እደጓጓሁ መቅርቴ ነው በለኛ ያርብ ራህመትህን አውርድልን
መረጃህ ጥሩ ነው እናመስግናለን ግን መንግስት ለ 14 ቀን እዳንገናኝ እና ውጭ በራሳችን መሆኑ ጥሩ አላረገም
እኔም በቀረብ ሊሂድ ነበር አላህ ያውቃል
ሀገራችንን አለማችንንስላም ያረግልን ያረብ
እናመሰግናለን ወድማችን
ሀስቢን አሏህ ወኒእመል ወኪል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
አሚንንንንንያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሚን
Yarabb alha ansln ymtwn bala
امن
እናመሰግናለን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ
ሀቢቢ እናመሰግናል አላህይጠብቅህ
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው!
እህት ወንድሞቼ አሞኛል በአሏህ በዱአችሁ አትርሱኝ በጣም ፈሪቻለሁ!! ያረብብብብ ምን እንደነካኝ አላቅም ሰምንት ነው ጉንፋን ነበር አሁን ደሞ ልቤ ና ጀርባየ ያ አሏህ ማን አለኝ ያላንተ ያረብብብ
አላህ ያሽርሽ ማሚ አይዞሽ አብሽር
አላህ የሽርሽ
ያርብ አላህ እዝነትክን አውረድልን አንተ ቁጣክን አብርድልን እስኪ አላህ ቸር ያሰማን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ሰላማላይኩም
Allahuma ameen
ጀግና ሀቅ ነው ምታወራው
አላህ ይጠብቀን
እረ አታስቂኝ
አሜን፫ ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን
አምትሳደቡ ግን ትገርሙኛላችሁ እሱ እውነቱን ነው መግሰት ያለውን በትክክል ነው ያሰተላለፈው አሁን በዚህ ጌዜም ትሳደባላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ
ስንት ስድብ የጠማው
ሙስሊም አለመሰለሽ
የሌላውን ፔጅ ጆራቸው እስኪ ደም አዳምጠው አመስግነው ይወጣሉ ሙስሊም የሆነ ፔጅ ሲገብግን አቤት ምላሳቸው እንዴት ወንድሞቻቸውን እንደሚዘልፉ ብዙ ግዜ ታዝቤለው ይህ ደም ህስድና ነው
jabadhuu hojjadhuu
ጀዛከላህ ኸይር የአኺ አላህ ይጠብቅህ ኡፍፍፍ አሁንሥ በዛ የአላህ እዘንልን በራህመትህ
እፍፍፍ አሁንስ ሰለቸኝ እዳው አላህ ይጠብቀን
አሜን ይጠብቀን ፈጣሪ በቅንነት ወደቻናሌ ብቅ በይ በዛውም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@@toptube9790 እሽ ማማየ
ቆይ እሡ አይሸፉንምደ መግሥት አደለምደ ወደየት እየኸደነው
እህቴ ሰለቸኝ አይባልም እደወንጀላች ቢሆን ኖሮ ምንሃል እደሜሆን አስበሽ ዱሃ አድርጊ እንጂ አላህ ወዶ ፈቅዶ ላረገው ነገር ሰለች ማለት አንችልም
@@tube8251 የኔ ውድ ሁለት ጊዜ ትኬት ተቆርጦ ቀረሁ በጣም አልቅሻለሁ ዱአአርጊልኝ
ያተመልክት ነዉ ትክክል የምታወራዉ ዎሎየ አህመዲየ እናመሠግናል ሁሌየም እንጠብቃለን😍😍😍😍👍👍👍👍👍
ውድየሀገሬልጆችበስደትያላችሁሰላሙንሁሉተመኝሁላችሁ
አላሕ ይጠብቀን ጀዛሕን አላሕ ይክፈልሕ
አሚን ንን ለሁላችን
ሠላም. ወዲም. ኮሜት. ሰፃፍ. አይዲረሰም. መሰለኝ
አሚን ጀዛክ አላህ ኸር
ደፈር መቆየ ዉስጥ ይቆዩ ከለ ወጭዉን ይሸፍን የለበለዝየ ቀጥተ ወደቤተሰበችን ለመግበት መንም ልገድበን አይችልም ስለጤነችን የምየዉቀዉ አንድ ፈጠር ብቸ ነዉ ትንሽ አየፍርም በአረብ ክሽነ ዉስጥ ተቀጥሌን ወደአገረችን ስልገበ ለሆቴል ለተለየዩ ቦተ ለወጭ ልደርገን ነዉ አሁንስ የዝ መንግስት ጉደይ አንገሸገሸን ጦርነት በሽተ በዘ ዉይ
Are ena yemlw ejachnn metatb mefta ayonm ebkachu ke chaynam ona kelala agr yemrchun medant ebakchun kaun ethiopa saybrakt beybotaw medant yerchln ejachnn metatb alebn tenkaka madrg alebn ebakachu entnkk egzaber yetbkn
ኮረና ውስጤ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹
ወንድም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቀን
ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ3ወር
ቀረኝ ለመግባት ይን በሽታ
ይገላግለን አገራችን ስላም ያረግልን ቤተስባችን ይጠብቅል
እኔምዌደ
እውነት ነው ሙሉ በሙሉ ይዘጋና እግዚአብሔር ምሕረቱን ስያወርድልን እንገባለን
አትምጡ ነው በሰው ቤት መሞት አለብን እኛ እኮ አርቦች ቤት በዝህ በሽታ ብንያዝ ለደቂቃም አያቆዩንም ይሄን ውሳኔ መቀየር አለበት ዶክተር አብይ አህመድ
አዠሣህወደበቅርወረትወደሀገርእሄዳለውእንሽአላህግንአበይአበዛው
በሠውቤትልንሞትነውደ
ክፍመዳሞችአሉፍፍ
ስላምነውወንድም
ቶሎ ወደ ገደለው ግባ ስራ አለን
ክክክክክ
ክክክክክክክ
😆👍
ክክክክልክነሽ.ገብቶይግደልእንጂእሱማ.ቢዚነስኮእየሰራነው.እኛየማዳምን.ስራትተንክክ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አህመድ
አቢይ እድሜክ ይጠር ለመች ነው ወንበር ለይ ቁጭ ያልከው
ኮርናእስከሚያልቅክክክክ
አሚንን
አራ ዱወ እነድርግበት አንደኘውንም ኮሮሀው ይድፈውነ እንገለገለው አፈችን ሞልታን፡ መንግስት ዬለንም እንለለን
ማሽኣላህ ተባረከላህ ኣብዘኛ ደሰ ይላል ከዚ በላይ ኣላህ ይጠብቃት ኢትዮጵያ
አላሕኸይሩንያጣልንያብ☝
አህለን ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አድናቂህ ነኝ እውነት በመናገርህ ጀዛኸሏሁ ኸይር
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ ይሄን ሳምንት የምታነቡ ሁሉ ከኮሮና ቫይረስ አላህ ይጠብቃችሁ እኔንም subscriber አድርጉኝ
አሚንንን አደረኩሺ ደስ ይበልሺ ክክ
እኔም አዳረኩሽ ክክክ
አላህያብርድልን።ያረብ
እኛምስኪ።ሆችነን።አላህይዘንልንያረብ
@@NoorAhmed-wp9gd ጀዛኩም።አላህኸይር።አሚንንንንያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ሀላ ወንድም አህመድ እኔ ደስ የሚለኝና የሚያስቀኝ ሁል ግዜ አንድ ቀልድ ሳትቀልድ ኦድዩውን አትጨርስም ለማንኛውም አላህ ይጠብቀን ሁላችንም ዱዓ እናድርግ
ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበረከቱ
ኢኔ ተቀወሞ አለኝ ከሲደት ያምመለሱ ጤነቻው ኢሲክተወቅ ይቀመጡ ግን ወጪ በነሱ መሆኑ ከበዲነው
ያረቢ አሏህ የይጠብቀን በስዴት ያላችሁ እህቶቼ
14 ቀን ሰዉ ገመዝጋት የአየር መንገድ መዝጋት አይቀልም ?
ሳህ
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው እንደዚህ ብሎ ከሚደመድም ለምን የአየር መንገዱን አይዘጋም?
ጀዛከላህ ኸይረጀዛ ወደ መንድማችን አህመድ
ሹክረን ጀዛከላህ ኼይረን
እኔ እምለው መቸነውየሚከፈተው ባአላህ እኔም ቀረሁ
Thank you
ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ታአዲያ ለደሃው ሕዝብ አስቡት እስቲ። ከጃፓኑ።ግለሠብ ተማሩ።
በጣም አመሰግናለሁ
ኮረናሞተያበናትሀሀሀሀሀአብሽሩ😁☝
ያርገዉ
ያረብ
እዉነት ቀብሩ መቸ ነዉ በይ
@@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ አይዞሽኢነላሕማአሳቢሪንውደ
ክክክክሀሀሀሀ.ውነትሽነውእንደ.እኔምሳተፋለሁ.የቀብሩንቁፍራ
Ahmed jezakallah
ወድ ውሎ ቱዩብ ቤተሰቦች እስቲ አያስከፍል በጎነት መልካምነት የሚያስደስታችሁ ሰዎች ሰብስክራይብ ሸር ላይክ አድርጉልኝ ቻናሌን ፕሮፍይሌን በመጫን መልካም ነገር ታገኛላችሁ
ነይ እንደራረግ
@@rahemtube1800 አድርጌሻለሁ
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይዘነልን
ሰላምነዉ ምሀመድ እንዲትነህ
እኔ 1ወር ቀረኝ ትኬት ቆርጫሁ ምን ይሻላል?
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔወድም
አህመድ ነው
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱሊላሒ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ወንድማችን ያርቢ እሡ ያመጣውን እሡ ይመልሥልን ዱአ እንደራርግ ጡሩ መርጃ ነው ሁልጊዜም እምታቀርበው በርታ
እኔ፡ሁለት፡ወር፡ነው፡የቀረኝ፡መንግስት፡የላትም፡የላትም፡ኢትዮጵያ፡
እኔ 15 ቀን ነው የቀረኝ ምን ልሁን
እኔም እንዳንችው
enem welhi uf😏
Bashetawen allhe yasawe enege gede emehade yalam inshallhe
ሀኮረናው 14እስራቱ አመዘነ
ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ እናመሰግናለንወድማችን ለምሠጠን መረጃ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አላህ ወኪል አላህ ይሁነን
እኔምለው ወደ ኢትዮጲያ ለመግባት ተፈቀደ እንደ?
አወ
ጀዛከሏህ ወንድማችን አሚን ያረብ
ይገርማል ምን አለ ኢራሱ ወጭውን ብሸፊን አላሂ ይሀዳክ አብይ
በጣም ደፍረነው ንግግረ ጨመረ አብይ
Ager wisit yale zega kegna Aynsm eske getrta dres yalewn hibreteseb byagz Ayshalim yhi eskyalif balenbet bnkemtes
Araa banatachuu minii adarene enyamii enyamii zegaa adelemii 😭😭😭😭😭😭 midinoo ehenii negerii
አላህ ያንሳቸው እነሱ ብሎ ኦለማ
9 ሰው ተገኝቶ ወረርሺኝ ሊባል አይችልም።
ቀድመው መስጂድ ይዘጋሉ።ቀብራቸው ይዘጋ። ስንት የሰው ብዛት ያለበት ቦታ እያለ ቀድመው መስጂድ ጋ
ቻይና በሺታውን ተቆጣጠረችው ስትል ሼም አይዝህም?
አላህ በፈለገ ሰዓት እንድቀንስ አደረገው።
ሰው በሺታንውን ቢቆጣጠር በሺታው ቀድሞም ባልተስፋፋ ነበር።
አላህ ነው አዳኙም ገዳዩም።
ኸረ እንደዚህ አይባልም መሳደቡን ምን አመጣው ይሄው የኛ እርስ በርስ መቧጨቅ ይሆናል በላውን ያመጣው እናም የሚሆነው ሁሉ ለመልካም ለህዝቡ ጤንነት ታስቦ እስከሆነ ድረስ ምንም ችግር የለውም መቃወም ከፈለግንም ለምን እንደዚህ ይሆናል ብለን በጥሩ ቃል ሀሳብን መግለፅጅ መሳደቡን አላህም አይወደው!
@@خالدالخالد-ز5غ
መስጂድ ዘግተው ሲያንሳቸው ነው።
@@አስመሳዩበዛ ሁሉ ቦታ ነው ማስጅ ያታዘጋው ሌላው ታይና ማከና ማዲናም ሁለቱም ሀረም ታዛግቶዋል እኮ ትለትና በጠም ነው የለቀስኩት ምክኛቱሙ የጁማ ሰለት ሀረም ለይ አልታሰገደም ማር ከምታቻት እልቅ ይሸለል ዱአ ማድረግ እለለው
@@አስመሳዩበዛ አላህ ይህዲክ በስ
Hger.alen.blen.bangba.ymrtal