ความคิดเห็น •

  • @abrhamgidey6380
    @abrhamgidey6380 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ❤❤❤1986 የልጅነት ጊዜየ በኢትዮጵያ ሬድዪ

  • @dawit8576
    @dawit8576 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ዘፈን የልጅነት ጋደኞቼን ያስታውሰኛል ሳራ እና ዱብዬ

  • @gahttrading1540
    @gahttrading1540 2 ปีที่แล้ว +3

    80's , childhood, kidame radio, 120, ..... Ay gize.

  • @ayzoshhagere9380
    @ayzoshhagere9380 5 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው!!!!!
    እንገናኛለን ልጅነቴንና ቤተሰቤን አስተዳደጌን የምናፍቅበት ከአፌ የማይጠፋ ልዩ ዜማ ነው ሰላማዊት ነጋ ከልጅነቴ ጀምሮ ከልቤ ስወድሽ ኖሬያለሁ አሁንም ውድድድድድድ!!!!
    ደግሜ አመሰግናለሁ ዜማ ፍቅር!!!

    • @user-tt7zn4oi5s
      @user-tt7zn4oi5s 5 ปีที่แล้ว +1

      Lalekes menem alkeregnm wooowww aye des yemil gize

  • @MoMo-md2lg
    @MoMo-md2lg ปีที่แล้ว +1

    listening to this in 2023. my childhood. thank u so much for uploading this zemen ayshire misic.

  • @fisehafanta3760
    @fisehafanta3760 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማዊትን ለስሜት ቀስቃሽ ዜማዋና ትዝታ በጣም አመሰግናታለሁ::ግን ይህን ጣፋጭና መሳጭ ድምጹዋን በሌሎች ሙዚቃዎች ብትቀጥልበት መልካም ነበር ምክንያቱም ቆንጆ ድምጽ አላትና::

  • @lillysworld4352
    @lillysworld4352 ปีที่แล้ว +2

    Such a nostalgic memories listrning to this song.. It reminds me of my Addis days.

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 5 ปีที่แล้ว +6

    አይ ጊዜ የሰው ልጆች ላይ እንደነገስክ ትኖራለህ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว +2

    1980’s memory ! Reminds me of my beautiful childhood!

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q ปีที่แล้ว +1

    እንገናኛለን ይአልበም ሁሉም ዘፈኖቹ ምርጥ ናቸው

  • @ayzoshhagere9380
    @ayzoshhagere9380 5 ปีที่แล้ว +7

    "የሩቅ ነህ አሉ" እና ሌሎች ከእንገናኛለን ጋር የተካከቱትን የሰላማዊት ነጋን ዘፈኖች ፓስት ቢደረግልን እንዴት እንደማመሰግን!!!!!!!!!!!!!!

  • @dawit8576
    @dawit8576 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልጅነቴ ከየት ላግኝው?ስንት ትዝታ አለኝ ከወስጤ የመይወጣ:አሁን ሁሉም አለፍዋል እንደቀልድ:የልጅነት ማስታወሻ ዘፈኔ ነው

  • @nurukassa8574
    @nurukassa8574 2 ปีที่แล้ว +2

    Selamey tezetay

  • @sisay7
    @sisay7 5 ปีที่แล้ว +4

    Watching this in 2019...

  • @dawit8576
    @dawit8576 ปีที่แล้ว +3

    እስክንድር .ቢንያም .አብዲ.ካሊድ. የልጅነት ጋደኞቼ አንገናኝም በቃ?

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 5 ปีที่แล้ว +4

    Weyew endet des yemil new besent amete yehen zema semahut 20 amet yehonewale wowwww

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 5 ปีที่แล้ว +3

    እንገናኛለን አሪፍ ነው በጣም

  • @jemberadmassu8462
    @jemberadmassu8462 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላምየ የኔ ትዝታ❤ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽማ በነጠላ አይቀርም ።የበሰለ ግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ፈልገሽ በጥሩ አልበም እንደማይሽ ተስፋ አረጋለሁ/ከድሮ አብሮአደግሽ/

  • @mekbibbogale6900
    @mekbibbogale6900 ปีที่แล้ว

    betam teru

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 ปีที่แล้ว

    ተቀባዮቹ አቃጣሪዎች ናቸዉ።