የስልካቹህን ችግር ለማስተካከል ማረግ ያለባቹህ ይህን ቪዲዮ ማየት ነው | How to All you need to do to fix your phone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛልኝ ጥያቄ ለጠየቃቹኝ ስላልተመቸኝ ዩቱብ ብዙም አልገባሁም ሰሞኑን ጥያቄያቹህን እመልሳለሁ እሽ ውዶችየ

    • @somali3266
      @somali3266 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላምወድም

    • @somali3266
      @somali3266 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧርስልኬ አልከፍት አልዘጋ አለኝ ምን እደነካሁ አላውቅም ድምፅብቻነው መፃፍም አልችል በግሊዘኛነው የምታወራኝ እባክህ መፍትሔታለህ

    • @MeseretMelese-z1d
      @MeseretMelese-z1d 2 หลายเดือนก่อน

      Silke minm diesetayisemami

    • @SiadBlhwu
      @SiadBlhwu หลายเดือนก่อน

      እስቲተራዱኢሞውሲደውልአይሰማምከኔከዛይሰማኛል፡ሳይለቱንመፍቻንገሩኝበአላህ

  • @HfhfyHchfhthm
    @HfhfyHchfhthm 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወድም የሞባይሊ መስመር ለማስተካከል ሳልፈልግ እየመጀነብኝነው ለማስቆም ተባበረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 วันที่ผ่านมา

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ይመልከቱ

  • @AbukiOumer
    @AbukiOumer ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ
    ጀዉይ መመጀኛ አፕልኬሽኗ ያለ መጃን እንዴት ነዉ ልትሰራልኝ ምትችለዉ? የበፊት መጃን ከሌለዉ መመጀን አይቻልም?

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      አይቸ እነግርህ አለሁ

    • @AbukiOumer
      @AbukiOumer ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 እጠብቃለዉ ወንድሜ

  • @FhjjXvbj
    @FhjjXvbj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስልኬ መደወል ከልችልም አለኝ ሲደውሉልኝ ብቻ ነውየሚሰረው የምታቅ ከሆነ ተባበረኝ😓

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      ተቆርጦ ይሆናል ሸሪው ወይም አብደት አርጊው ስልኩን

  • @fh6609
    @fh6609 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የኔ አብዴት ካል አመታት አልፈውታል አብዴት አላደርግልኝ ብሏል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ሪስት አርጊው እሽ

    • @fh6609
      @fh6609 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 አመሰግናለ ሁላትኛው ያሳዬሀው ሰርቶልኛ

  • @MEREMA-u1f
    @MEREMA-u1f 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እደነህ በዋሳፕ ሪከርዳቸዉ እየፈጠነነዉ የሚደርሰኝ ሲያወሩ እኔም እሪከርድ ሳደርግ እደዛዉድምጤ እየፈጠነ አስቸገረኝ😢😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  27 วันที่ผ่านมา

      ሪከርዱን እያዳመጥሽ ከዛ እየፈጠነ እያወራ መጨረሻ ላይ ካንድ እስከ ሁለት ወይም እስካምስት ቁጥር ያመጣልሻን ከዛ ቁጥሩን አንድ ጊዜ ነካ ስታረጊው አንድ ቁጥር እንድሆን አርጊው ይስተካከልልሻን

  • @NaimaNaima-m2o
    @NaimaNaima-m2o 3 หลายเดือนก่อน

    ኸረበአላህ የስክሬኑ ላይት አልዘጋምአለኝ መፍትሄካለህ እንዴበራ ነውየሚውለው የሚያድረው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ ይሱን አይተሽ ዝጊው

  • @awelseid4841
    @awelseid4841 ปีที่แล้ว

    ለሣኡድ አረብያ ቢጣቃ እንደትነው የሚላከው ከዚሁ በዚሁ ለሠዋና ለዘይን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ዘይን አይልክም ሳዋ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @LezaLeza-d7o
    @LezaLeza-d7o 3 หลายเดือนก่อน

    Ere wondimewaye bealah yzhehalehu ene yalehut saudi new slke keethiopia sidewel ayseram mela belegn😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ተቆርጦ እንዳይሆን

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን หลายเดือนก่อน

    ስልኬ አላያይዝም አለኝ እስኪ እዴትአድርጌ እደማስተካክል ቪዲወስራልኝ በአላህ???

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ

  • @AdGgy-vs2mc
    @AdGgy-vs2mc 8 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ስልክ ሲደወል ከካሜራው አጠገብ የሚበራ light አለ

    • @AdGgy-vs2mc
      @AdGgy-vs2mc 8 หลายเดือนก่อน

      እና መፍትሔ ስጠን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ሪስት አብደት አርጊው ስልኩን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሞድሜ safe mode endet latfaw

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      አብደት አርጊው

  • @ሰአዳሁሴን-ቀ8ኘ
    @ሰአዳሁሴን-ቀ8ኘ 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ደሞ ሲቲግ ውስጥ ጎግል የለውም ምን ላድረገው በአላህ የኢሚሊ ፓስወረድ ጠፍቶብኝ ማስተካከል ፈልጊ ኡፍፍፍ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  12 วันที่ผ่านมา

      ራሱ ጎግል ላይ ወይም ክሮም ላይ ቸክ አርጊው

  • @mekyamekya9490
    @mekyamekya9490 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ መላ ካለህ ስልኬ ምንም ዲምፅ አላሰማም አለኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ሪስት አርጊው

  • @SalahEdris-m7j
    @SalahEdris-m7j 2 หลายเดือนก่อน

    እኔስልኬ ኔቶርክ አልሰራ አለኝ

  • @frfchghutrv8375
    @frfchghutrv8375 8 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ተባበረኝ 959 እሬሳላ ስልክበት አይመልስም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ከፊት አስቶ ወይስ ከጊዜ በሀላ

    • @frfchghutrv8375
      @frfchghutrv8375 8 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 ከግዜ ቡሀላነው እሬሳ ወች እራሱ አይመጣልኝም

  • @Zeyneb-t3k
    @Zeyneb-t3k 5 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ሥልኬ ላይት እያበራብኝ ነው ሥደወል ኢሞ ተክስት ሢገባ ይበራል ላይቱ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ሪስት አርጊው

  • @MoahmmedAwel
    @MoahmmedAwel 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢቢቢ ስልኬ ኒትወርክ አልስብምአለኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ሪስት አርገው ስልኩን ወይም አብዴት

  • @Aaaa-td5nw
    @Aaaa-td5nw ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ኢትዮፕያ ላኩ ብየ ለሳውዲ ላኩት ስለዚህ መመለስ አይቻልም😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ምድነው የላክሽው

  • @GvGgg-ql9ds
    @GvGgg-ql9ds หลายเดือนก่อน

    ኢሞግሩብ እንደ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @HamdySobhy-cz4yw
    @HamdySobhy-cz4yw ปีที่แล้ว

    እስኪ ሰዋ ለሰዋ ደቂቃ መጃን ንገረን ከ50 ብር በታች ካለ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว +1

      የለም በፊት ነበር አሁን ዘግተውታን

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 ปีที่แล้ว

      የ10ሪያል አለ ግን የ24ስዓት ነው 100ደቂቃ እና 3ጅቢ ሸበከ 😊

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላምወድምሜሤጅበአማረኛአደትነዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ አፕልኬሽን አውርደሽ ነው

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 በአረበኛእናበእግሊወደአማረኛ