ፎክሮ የገበዉን ኦርቶዶክሳዊ አፉን አስያዙት | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ተናገር እዉነቱን | ቤተክርስቲያን | ወንጌል | መዝሙር |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
  • "እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብከዋለን"1ኛ ቆ 1:23
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ግሬስ ቲዩብ የተሰኘ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምላሾች፣ዕለታዊ ሙግቶች እና የተለያዩ ወቅታዊ የክርክር ሀሳቦች ይቀርባሉ፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! This grace tube channel is the best channel where you can find biblical teaching , debates and preachings with other religious teachings.
    #faithline #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#elshaddaitube #ኤልቃልtube #abelabuna #ኤልቃልtube #ወንጌላውያን #amanshalom #መዝሙር #awtarukebede #christianeschatology #melos #ገድለል#ኦርቶዶክሳዊ

ความคิดเห็น • 13

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 8 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ🙏🏾
    በጣም በሚገርም አገባብ ነው የገለፅከው::
    እንደ ውሃ ነው ያጠጣኸን ተባረክ🙏🏾🙏🏾

  • @YohannesKata
    @YohannesKata 10 วันที่ผ่านมา

    የምገርም ትምህርት ዳኒን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @מרומלדה-ט9ב
    @מרומלדה-ט9ב 9 วันที่ผ่านมา

    *እስራኤል ሆይ ሰማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።*
    *שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד*:

  • @edomshiferaw
    @edomshiferaw 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen wedme tebarek

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 9 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @YohannesKata
    @YohannesKata 10 วันที่ผ่านมา

    Dani God bless you...🎉🎉🎉

  • @מרומלדה-ט9ב
    @מרומלדה-ט9ב 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምትገርሙት እናንተ ኢየሱስ አንዳንዶቹ እግዚአብሔር ተወለደልን አንደኛው ኢየሱስ በግ ነው ትላላችሁ አንዳዶች የእግዚአብሔርን ልጅ ነው ትላላችሁ በየትኛው ነው የምታምኑት?
    አንዳንዶቹ ብሉይ ኪዳን አያድንም አሮጌ ነው ትላላችሁ አንዳንድ ጊዜ የብሉይ ኪዳን መነሻ ችን ነው ትላላችሁ የትኛ የአዲስ ኪዳን አማኝ ነው
    የብሉይ ኪዳን በዓላት የሚያከብር?
    አንዳንዶቹ ካህን ነው ትላላችሁ
    አንድ እግዚአብሔር ነው ያለ

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 10 วันที่ผ่านมา

    ርዕሳቹን አስተካክሉ በጌታ....አፍ የማስያዝ ወይ የሆነ ዲቤት የማሸነፍ አላማ የለንም የወንጌል የምስራች የመናገር እንጂ ከዛኛው ቤት በምን ተለያቹ? በተለይ በነዳኒ ስም እንደዚህ አይነት ርዕስ አትስጡ እነሱ በትህትና ወንጌል ነው የሚሰብኩት

    • @13K-subscribers-g1c
      @13K-subscribers-g1c  10 วันที่ผ่านมา

      @@ketty-x7t የተረዳሽበት መንገድ ነው እንጂ ችግሩ አፉን አስያዙት ለማለት የተፈለገው ተገረመ ተደነቀ ለማለት ነው 😌🙏

  • @ለክብሩየተለዬ
    @ለክብሩየተለዬ 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤