1ኛ ቆሮንቶስ ክፍል 7 - 1st Corinthians Part 7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ የአንደኛ ቆሮንቶስ መልዕክት።
    Evangelist Yared Tilahun

ความคิดเห็น • 33

  • @radeatshewaregaradeatshewa661
    @radeatshewaregaradeatshewa661 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ያሬድ ሰዎች አንተ የገባህን እዉነት እንዲገባቸዉ ተጨንቀህ ይህን ትምህርት ስላዘጋጀክ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @betiassefa8555
    @betiassefa8555 6 หลายเดือนก่อน

    አንተን ያስተዋወቀኝ ባለቤቴ ነው በእውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ እንዲገባ አድርገ ነው የምታስተምረው

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +3

    የተወደድክ እና የተከበርክ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ እንክዋን በደህና መጣህልን በጉጉት ነው የምጠባበቀው ትምህርቶችህን ።ዘመንህ ይለምል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ያሬድ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፣ጸጋውንና ቅባቱን ይጨምር ልህ። ብዙ ተጠቅሜአለሁ፣ከእኔነቴ ወጥቼ ወደ መዳን እገሰግሳለሁ።ጌታ ይረዳኛል።

  • @konjitelala
    @konjitelala 5 หลายเดือนก่อน

    Your A Blessing ❤❤❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 ปีที่แล้ว +1

    የተወደድክና የተከብርክ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በእውነት እግዚአብሔር ይህን ዕውቀትና ጥበብ ማስተዋል የሰጠህ እምላክ የተባረከ የትቀደሰ ይሁን በእየሱስ ስም እንባርክሃለን

  • @lalagebru9835
    @lalagebru9835 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @fikirabeselom4157
    @fikirabeselom4157 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያሬድዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @beenyaajaalalaa2206
    @beenyaajaalalaa2206 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you more!

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 4 ปีที่แล้ว +2

    Selamna tsawu mihertu yibzah ወንጌላዊ ያሬድ እኔ ሳዉዝ አፍሪካ ነው እምኖራሁ ትምህርቶችን ሁሉ እስማለሁ እከተታለላሁ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ!

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 9 หลายเดือนก่อน

    amen🙏🙏❤❤❤❤

  • @ruthtesfaye4130
    @ruthtesfaye4130 3 ปีที่แล้ว

    Amen!!

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏼 amen

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @hailefeyissa4561
    @hailefeyissa4561 3 ปีที่แล้ว

    ፖ/ር ያሬድ እንወደሃለን ተበራክ!!!

  • @meazalachore9638
    @meazalachore9638 4 ปีที่แล้ว

    Bebizu tebarek yaredo!!

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 2 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ሁን

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏿 👏🏾. Bless you Evangelist Yared Tilahun

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 ปีที่แล้ว

    Amen and amen God bless you more🙏🏼❤️

  • @sebro100
    @sebro100 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 ปีที่แล้ว +1

    የዚች አለም ጥበብ በእግ/ር ፊት ሞኝነት ነው

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @enatbunaethiopianfusioncaf6839
    @enatbunaethiopianfusioncaf6839 4 ปีที่แล้ว

    Gets tebarekeling!!!

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeen Geta Yibarkih

  • @diribakebede4112
    @diribakebede4112 4 ปีที่แล้ว

    God bless you & your family

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 4 ปีที่แล้ว

    አሜን !God bless you

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 4 ปีที่แล้ว

    ufee.... illaalchaa sirii wangellaa ... kirstos fullaa koo duratii ... natii mulatee....bayee naa fayadaa jirtaa obellesaa koo... gamaden sii dhagahaa... ebifamii!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @efud8358
    @efud8358 4 ปีที่แล้ว

    Bless you 😍🙏

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 4 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ሰላምህ ይብዛ

  • @zimarelekirstos
    @zimarelekirstos ปีที่แล้ว

    እባክህ ቀደም ብለው ያሉትን ክፍል 5 እና 6ትን unhide ወይም repost ብታደርግልን🙏

  • @enatbunaethiopianfusioncaf6839
    @enatbunaethiopianfusioncaf6839 4 ปีที่แล้ว

    Eweenet neew

  • @halimaabdurahman8945
    @halimaabdurahman8945 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ