"ዘንድሮ DV ለሞላችሁ መልዕክት አለኝ… በአሜሪካ ሀበሾች ምን ያህል ይከፈላቸዋል?"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #dallol_entertainment #ethiopia #podcast
    Please subscribe to my channel

ความคิดเห็น • 354

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 ปีที่แล้ว +71

    እሷ ባለችው ላይ ለመጨመር ያክል ማንኛውም ሰው ወደ አሜሪካ መጥቶ ህይወቱን ጥሩም መጥፎም ማረግ ይችላል ለምሳሌ በአመት በሁለት አመት በቀላሉ መኪና በብድር እንደሚገዛው ቤት መግዛት አይችልም:: ምክንያቱም ከክሬዲት score በተጨማሪ ለሁለት አመት ያለማቋረጥ ስራ መስራት እና ለመንግስት ታክስ የከፈልክበትን ማሳየት አለበት እና ጥሩ ገቢ ሊኖረው ይገባል:: አለዛ ቤት መግዛት የሚያስችል ብድር ማግኘት ከባድ ነው::

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 ปีที่แล้ว +5

      በናትሽ ውሰጅኝ

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 ปีที่แล้ว +1

      ​@@gechkt4079ካለ መጠየቅ ደጅ አዝማችነት ይቀራል😂

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 ปีที่แล้ว

      @@amarekassa1634 ልጅ አማረ ለዚያ ብዬ አይደል እኔስ ውሰጅኝ ያልኩት

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እኔ እህቴ እንደዛ አርጋለች በሄደች በአመቷ አንድ የአክሥታችንን ልጅ ወሠደች በሷ ሥራ ላይ ተክታት በሁለት አቷ መኪና ገዛት.እህቴ ቤት ገዛች ባሏ መኪና ገዛ አሁን እዳዌን እየከፈሉ ነው ለዛውም አገርቤት G+2 እየሠሩ ነው እናም ላወቀበት ጥሩነው

    • @Ermy.1st
      @Ermy.1st ปีที่แล้ว

      Idilun lagignina ..keza😂😂lelawn teyiw😂

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል እኔም ካሜሪካ ዛፍ ያለአይመስለኝም ነበር እና ዴሞ ነፃነት አለ እሚባለው እውነት ነው እኳን ለሰው ልጅ ለውሻም መብት አለው እሚባለው እውነት ነው እኛ ሀገር ሰው የሞኖር መብቱን ተነፍጎል !!!

  • @tejetube2596
    @tejetube2596 ปีที่แล้ว +12

    አሜርካ ውስጥ ሁሉም ስራ እኩል ክብር ነው::
    እንደ ኢትዮጵያ ሳድግ ዶክተር ሆናለው የሚል ትውልድ አሜርካ የላትም😄
    ጎበዝ ከሆንክ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ከፍተክ ከዶክተር እጥፍ ደሞዝ ታገኛለህ: ሰነፍ ከሆንክ ወደ food stamp ብሮ ስትመላለስ ትውላለ

    • @Trfemulay
      @Trfemulay ปีที่แล้ว

      Weyne letsdat yedekuter yakl demoz emikefelegn kehone ema lmta

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 ปีที่แล้ว +8

    የሷ መልስ እና ያንተ ጥያቄ ብዙም አይመጣጠንም ማለትም በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን መስጠት ወይም ማካፈል የምትችል ልጅ ትመስላለች ምላሽዋ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 10 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ በስመ አሜሪካ ሁሉም ቦታ ሁኔታዎች የተለያየዩ ናቸው በሁሉም State ህጉም ቻለጁም የተለያየ ነው::
    መኪና ስትገዛ ጥሩ ክሬድት ካለህ ዳውን ፔይመንት መክፈል አይጠበቅብህም
    ወደ አሜሪካ የሚመጣ ሰው IT, related to medical or health care… ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል::

  • @wubfantatadesse5260
    @wubfantatadesse5260 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ምርጥ ልጅ ነሽ!!!! በጣም በሳል በጣም ግልፅ!!! በጣም ሚዛናዊ!!! ቤተሠቤ ብትሆኚ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር!!! ... ግን የሀገሬ ልጅ በመሆንሽ የኔ ብዬ ስለማስብ እኮራብሻለሁ!!!! እመቤቴ ትጠብቅሽ በሄድሺበት ሁሉ!!!!!!!!

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG ปีที่แล้ว +43

    Habesha community is such a hard-working people and professional works
    Doctor, Nurse, layer, IT, business
    I encourage people who are planning to come to the USA to go to school directly regardless of how challenging it can be the situation
    It can be 6month training or 4 years of college 🎓
    It's life-changing here.
    USA is A LAND OF OPPORTUNITY.

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว +2

      Do those 6 months trainings get you anywhere? Specifically which ones?

    • @feliymon
      @feliymon ปีที่แล้ว +2

      4 years degree doesn’t mean nothing. The tech companies wants someone has the job experience rather than a college graduate. If you can do the job you win . Mostly graduates don’t have job experience which obviously. Just make your resume gets done perfectly like don’t hesitate to put 7 or 8 years of the job experience. then show them you can perform the task during the interview as they will give a task to be performed.

    • @feliymon
      @feliymon ปีที่แล้ว +1

      If you are just a college graduate you might not get a job . My freind who come from Africa with it job experience got hired than the ones that come out fresh from 4 year computer science college graduates.

    • @hiamanotwentworth2834
      @hiamanotwentworth2834 ปีที่แล้ว +1

      Very well said! That is the very important part! As you said there so many choices Trading school/ crash courses so many opportunities to take the advantage of.

    • @wangelbeshawel4467
      @wangelbeshawel4467 ปีที่แล้ว +1

      @@shalom744not clear when u said “get u anywhere”part coz being successful depends on each individual so there are some professions that only requires a few months course. You may earn $60,000 -$70,000 annually depends on the length of experience.

  • @narditube4378
    @narditube4378 ปีที่แล้ว +10

    ከምን የምጠብቁት ከምን ተገኛ አሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሽንት ቤት ምን አይነት ጸብ ብኖራቸው ነው ሽንት ማሽነት ሰያቆም ሽንት ቤት መጽደትን ግን እንደ ሞት ያየዋል ለምንድነው

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle3829 ปีที่แล้ว +1

    ስደት ያለ እውቀት ከንቱ ነው፣ እድሜን ማቃጠል ነው፣ መሰደድ ግድ ከሆነ ግን ምንም ነገርን ለመጋፈጥም ሆነ ለመስራት በቂ የስነልቦና ዝግጅት አድርጎ ይውጣ ከወጡ በዋላ ግን ማለቃቀስ የሚባል ነገር አይሰራም፣ የማንንም እገዛንም ሆነ ድጋፍ አለመጠበቅ በቃ like a soldier good luck my people

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ቅመም ነሽ መልስሽ ሁሉ ትክክል ነው :: ጎበዝ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @JohnAssefa
    @JohnAssefa ปีที่แล้ว +1

    Enjoyed your conversation. Do it more often.

  • @dagi6055
    @dagi6055 ปีที่แล้ว +4

    አሜሪካ ወይም ካናዳ መኪና ምትገዛው በየወሩ ከደሞዝ እየተቆረጠ ነው እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ካሽ ከፍለክ አይደለም። ሁለተኛ ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ ውድ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ የመኪና ዋጋ የትም የሌለ ነው በጣም ውድ ነው።

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      Kaleh why not yemiworaw hulgize endemayichal new ende. Yichalal bedenb

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ ነው የገለፅሽው ተባኪ🙏

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 ปีที่แล้ว +2

    መኪና ለአሜሪካን ሀገር በተለይ ለአንዳንድ የከተማ አውቶብስ እንደልብ በሌለባቸው ስቴቶች ለመንቀሳቀስና ሰርቶ ለመግባት የግዴታ ያስፈልጋል ግን ደግሞ የግዴታ አዲስ መኪና መሆን የለበትም አብዛኛዎቻችን ተጋጭቶ የተሰራ መኪና ነው የምንገዛው ስለዚህ ያን ያህል አስደናቂ እይደለም

  • @hirutamsalu7692
    @hirutamsalu7692 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ቃልየ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ:

  • @dtnsota
    @dtnsota ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነበር ግን ያንተና የእሷ አስተሳሰብ እጅግ በጣም ይለያያል እና ወይ በአንተ ቦታ ሌላ ሰው ብታደርግ አለበለዛ የእሷን አስተሳሰብ የሚመጥን ጥያቄ ብታቀርብ እንደገናም ለእኛ አእምሮ የሚመጥን ፕሮግራም ብትሰራ ፕሮግራምህ ቀጣይነት ይኖረዋል

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 ปีที่แล้ว +6

    He is one of my favorite youTuber.

  • @henokgenene29
    @henokgenene29 ปีที่แล้ว +3

    thanks guys for your info.
    🙏🙏🙏

  • @birkiemihretie9682
    @birkiemihretie9682 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ጎበዝ ሰው አክባሪ ዩትበር ነበርህ የግለሰብ ስም መትራት ምን አመጣው😮

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w ปีที่แล้ว +7

    ልጄ ሆዬ አሜሪካ መምጣት 80% ለሁሉም ሰው ቻሌንጅ አለው :: ልጄ የቤትህን ባዝሩም ማን ነው የሚያፀዳልህ? 😂😂😂 … ልጄ ሆዬ ብዙ ነገር አለ..... ግን ያልፋል ....

  • @youtubechannel1081
    @youtubechannel1081 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ ምክንያቱም ለኢትዮጵያውያን እንዲገባን አድርገህ ነው ጎበዝ::

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ደርባባነትሽ ቃላቶችሽ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @alambrhane9305
    @alambrhane9305 ปีที่แล้ว

    Ewunet tebareki marey emebrhan tibarkish 🙏🏾🥰

  • @sofeasaleh3610
    @sofeasaleh3610 ปีที่แล้ว +1

    Kali endet beseset ayen endemyash betegabu teru balena miste endemtehonu yerter yelewem❤❤❤❤

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ አጠያየቅህ ያስቃል አብሶ በዶላር ነዉ ስትል በቃ አልቻልኩም አጠያየቅህን አስተካክል በተረፈ አሪፍ ነዉ

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว

      በዶላር ተከፍሎ በብር የሚኖር መሰለው

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 ปีที่แล้ว

    እኛም መተን እንድንለወጥ ፀልዩልን። ስደት የእድገት መሠረት ነው።።

  • @Abdu-Tube1
    @Abdu-Tube1 ปีที่แล้ว +1

    Nice info👍👍👍

  • @abebutesfaw233
    @abebutesfaw233 ปีที่แล้ว +11

    ምን አይነት ጥየቄ ነው አወ ይጠረጋል
    ስራ እኮ ነው ስንት ብር እንደሚከፈላቸው ታቃለህ ስራ ስራ ነው አባቱ የኢትዮጵያን ትልቁ ችግር እኮ ስራ መናቃችን ነው የድህነታችን መንስሄ

    • @bituu126
      @bituu126 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      Demo comment yemisetutko eziya tekemitew siram yelelachew mehonachew new. Tadiya endet new hager temiyadigew

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว +1

    that is true is not easy

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR21712 ปีที่แล้ว +4

    Brother በስርአት ጥያቄህን ጠይቅ እንጂ አንዴ የግለሰብ ስም አንስተህ ታጣጥላለህ፣ አንዴ የህጻን ልጅ ጥያቄ like ሽንት ቤት ይጸዳል ወይ፣ በዶላር ነው ክፍያው፤ be serious and respectfull. ልጅቷ ግን አለማድነቅ አይቻልም

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว

      Lol, very good observation!!👍

  • @temet01
    @temet01 ปีที่แล้ว

    Kali I found your channel today and I liked it. keep up your great work !
    I hope you will continue to share us important information about USA. That is why I subscribed your channel.

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว +13

    አሜሪካ መኪና የስኬት ምልክት አይደለም

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Lol, it's a basic need!!

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ግን አብዛኛውን ኢትዮጵያን ግን የስኬት ዋናው መግለጫው እሱ ነው. ለዛን እኮ ነው የጉልበት ስራ እየሰራን ያውም በቀን አስራ ምናምን ሰአት. የ40 ሺ እና ከዛም በላይ ዋጋ ያለው እየገዛን እሱን ለመክፈል ማዲያት እስክናወጣ የምንሰራው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว

      @@ማርኮታኬ አሮጌ እንደአቅማችን መግዛት

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      CAR. is nothing in America bro. It's leg... Egir new gideta new betam bizu neger ale success yemithonbet yemayalik new gobez kehonk

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ማርኮታኬyihe ye anchi life new dear betam tendelako yerasun suk, restaurant adult home kefito serategna eyasera be yegizew vacation Mexico, Jamaica yemihed sew endale semitesh enkwan atakim ende?? Bizu atalekakish siri berchina

  • @addistube8191
    @addistube8191 ปีที่แล้ว +6

    ቆንጆ IT [SQL] ማጥናት ፈልጌ ነበር ለመርዳት ፈቃደኛ ከሆንሽ እስኪ መረጃ የምንለዋወጥበት መንገድ ፍጠሪልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belaynehm6281
    @belaynehm6281 ปีที่แล้ว +1

    በDV ወዴ አሜርካ የሚሄድ ሰው አንዳንድ ወጪዎችን የሚሸፍንለትን sponsor ማግኘት ይችላል? በአሜርካን ሀገር ዘመድ ወይም የሚያውቀው ሰው የሌለው ሰው እዚያ ሄዶ ስራ እስከምጀምር የሚያርፍበትን እንዴት ማግኘት ይችላል? PLEASE PLEASE PLEASE I NEED YOUR EXPLANATION ON THESE TWO POINTS!!!

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      You have to find a friend or family. That's it..

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io ปีที่แล้ว +1

    በሀገሩ ተስፋ የሌለው ትውልድ ኮስተር ብሎ ስለ ስደት ያወራል ያሳፍራል። መቼም የሀገሩን ችግር እንዴት እንደሚፈታ አያስብም

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว +9

    maneger ራሱ ታች ወርዶ አብሮህ ይሰራል! ኑ እንቀበላችሁ እና እኛ ወደ ሀገር ቤት እንመለሳለን!😂😂😂

  • @belaynehm6281
    @belaynehm6281 ปีที่แล้ว

    PLEASE, PLEASE, በDV ወዴ አሜርካ የሚሄድ ሰው አንዳንድ ወጪዎችን የሚሸፍንለትን sponsor ማግኘት ይችላል? በአሜርካን ሀገር ዘመድ ወይም የሚያውቀው ሰው የሌለው ሰው እዚያ ሄዶ ስራ እስከምጀምር የሚያርፍበትን እንዴት ማግኘት ይችላል? PLEASE PLEASE PLEASE I NEED YOUR EXPLANATION ON THESE TWO POINTS!!!

  • @kidisttewahido
    @kidisttewahido ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጥሩ መልዕክት ነው

  • @mnur21
    @mnur21 ปีที่แล้ว +2

    ሰው አትስሙ እድሉ ካላቹ ለመሰደድ ከወሰናቹ አሜሪካን ከኢትዮጵያ በላይ በነፃነት ሰርተህ ተምረህ ትዳር ይዘህ ልጆችህን ወልደህ ፀዳ ብለህ የምትኖርባት ሀገር ናት ከቻልክ ታድጋለህ ሙስና የለ ኦሮሞ አማራ እያልክ ስትቃዥ አትኑር አሜሪካን አሪፍ ሀገር ነው እንግሊዞች ጀርመኖች ቻይናዎች ጃፓኖች ሳውዲዎች ሁሉም የሚሰደዱባት ሀገር ናት የራሱን ጊዜ ያቃጠለውን አትስሙ እድሉ ካላቹ ተጠቀሙበት

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @Damotstar1
    @Damotstar1 ปีที่แล้ว

    nice info.

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 ปีที่แล้ว

    Good bless you

  • @mothertube963
    @mothertube963 ปีที่แล้ว

    masha allah
    Your teach us deeply with humble expression

  • @almazmekonen6037
    @almazmekonen6037 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል

  • @belaynehm6281
    @belaynehm6281 ปีที่แล้ว

    PLEASE, በDV ወዴ አሜርካ የሚሄድ ሰው አንዳንድ ወጪዎችን የሚሸፍንለትን sponsor ማግኘት ይችላል? በአሜርካን ሀገር ዘመድ ወይም የሚያውቀው ሰው የሌለው ሰው እዚያ ሄዶ ስራ እስከምጀምር የሚያርፍበትን እንዴት ማግኘት ይችላል? PLEASE PLEASE PLEASE I NEED YOUR EXPLANATION ON THESE TWO POINTS!!!

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว +6

    ከ10_20 አመት ስጋ ይቀመጣል ስትይ ማስረጃ አለሽ የምትነግሪን ከየት እንዳገገኘሽው

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 ปีที่แล้ว

      አፍህን ዝጋ ጥናዣም

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว

      @@jobbf9357 ደደብ አህያ

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Lol, that was crazy to me!! Never heard of 10-20 years of meat!🍖 😮

    • @hannamaru1692
      @hannamaru1692 ปีที่แล้ว +1

      I heard 10 years.

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว

      @@hannamaru1692 ሰማሁ ሳይሆን የት ላይ አነበብሽው

  • @menaT2023
    @menaT2023 ปีที่แล้ว

    Ewunet bileshal ''Habesha dinki hizbiko , new'' gin Andandu serto rasun Endayikeyer kedihinet yetenesa yasebewun hulu lemesiratim hone , ewuketin impliment lemadireg yemiyasepeligewu sewuna selam new .selam kelele minim amarach yelewum petari ethiopian befikirna beselamu yibarik lela hula kelal new bay Negn.🥰🖐🖐👆👆👆✌✌🙏🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว

    ልክ ነው የተስፋ ምድር ናት አሜሪካ ላወቀበት። የስንቱን ሂወት ቀይሯል። ጥሩ ጎንም አለው።

    • @mesfinkidan-rg3io
      @mesfinkidan-rg3io ปีที่แล้ว

      ስታሳፍር አንተስ ከኢትዮጵያ ውጣልን ከወጣህም አትመለስ የደሀ ነገር

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว +3

    1:- Virginia --> ዳንግላ
    2:- Merry land --> አገረ ማርያም 😂😂😂😂😂😂😂 ናቸው አሉ:: እስኪ ቀጥሉበት እናንተ ደግሞ::

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +1

    The interviewer would have asked smarter, classic, and better-matured questions.... all the questions and discussion seems like a "Makiato Informal Chat" ...but all in all it was informative. Thank you both.

  • @SisayMed
    @SisayMed ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @leul8625
    @leul8625 ปีที่แล้ว

    Good Job

  • @seifuwolde6244
    @seifuwolde6244 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ በተረጋጋ መንፈስ በሚገባ አብራርተሽዋል።ከቻልሽ ኦን ላየን ስራ ለማመልከት ታማኝ ወይም ትክክለኛ ዌብሣይቶች እንዴት እንለይ ።አብዛኛው ጊዜ ፌክ ዌብ ሣይቶች ስለበዙ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቀላል ሲወራ ቀላል ነው ኑና ሞክሩት!!ባክህ የአየር ለውጡ ራሱ ያወፍርሀል ምግባቸው እንዳለ ሆኖ!
    ምንም ጠብቆ አይሂድ የመጣውን እንደሚቀበል ውስጡን አሳምኖ ይምጣ!!

  • @amsalewoldyesus5925
    @amsalewoldyesus5925 ปีที่แล้ว

    የሰዉ ስም ኦየጠራህ ምሳሌ መሰጠት ትንሽ አይከቡድህም ዝቅ አድርጎሀል አስብበት
    ጥያቄ ሁሉ ያስጠላል መላሻዋ በጣም ጥሩ ነዉ የመለሰችዉ አንተ ግን ትምህርት ወሰድ ያስጠላልብሃል

  • @Kalkidansamuel1
    @Kalkidansamuel1 ปีที่แล้ว

    Le sera ena le nuro ke canada ena usa yetegnawu yeshalal??

  • @yohanneshosiso7215
    @yohanneshosiso7215 ปีที่แล้ว +2

    sheis perfect

  • @SocialMediaTips24
    @SocialMediaTips24 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሰው በዲቪ ቢሔድ እና የሚቀበለው ሰው ባይኖረው ምንሊገጥመው ይችላል
    በዲቪ የሚሔድ ሰው የመኖርያ ቤት ያገኛል ወይ

    • @abiyzeleke5157
      @abiyzeleke5157 ปีที่แล้ว

      ተቀባይ ቤተሰብ ያስፈልገዋል:: ቤት የሚሰጠው ማንም የለም

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      Sijemer ayihedim yemikebelish sew adrasha kelelesh processu approve ayihonim. Homeless lemadreg eyawoku visa ayisetushim sintu person sew bematat ko kertoal

  • @Dikcheni-x6d
    @Dikcheni-x6d ปีที่แล้ว

    Kali 👌

  • @tagayayano1696
    @tagayayano1696 ปีที่แล้ว +2

    DC is not State

  • @youtube-Tanaview
    @youtube-Tanaview ปีที่แล้ว +6

    Well, don't generalize as if everyone living in the USA are eating Burger, but there are some who have been living for the past 14 years never eaten Burger

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Lol, never for the last 30 years!😊

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      Me too O don't how the taste is.?

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 ปีที่แล้ว +12

    እንተ: ልጅ: የእንድ: እርቲስትን: ስም: እንስተህ: ኢትዮጵያ: እያለ: ቀጫጫ: ስጋ: ቅብ: ነበር: እልክ: እሜሪካን: ሄዶ: ጉንጭ: እወጣ: ብለሃል: በመጀመሩያ: ነገር: ሶሻል: ሚዲይ: ላይ: የማንንም: ስው: ስም: ማንሳት: ነውር: ነው: ዝምብላችሁ:የመንደር: ውርጋጥ: ሁሉ: ካለውቀት: ሶሻል: ሚዲያ:ላይ: ወጥታችሁ:ሳንቲም: ለመለቃቀም:ትዘባርቃላችሁ: መጀመሪያ: ዕውቀት: ይኑራችሁ: እደባባይ: ወጥታችሁ: ባዶ: ጭንቅላታችሁን: ለስው: ከማሳየታችሁ: በፊት:የዩቲዬብን: ህግ: ጠንቅቀህ: እወቅ: ችግር: ውስጥ: ከመውደቅህ: በፊት::

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ ፅሁፍሽን አስተካክይ
      ልጁ ትልቅ ስብዕና ያለው ሰው ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 ปีที่แล้ว +3

      ​@@primoethiopia777ነጥቡ ከሆና እንጂ ፊደሉ ትክክል ነው 😂😂😂

    • @marya7483
      @marya7483 ปีที่แล้ว +1

      @@primoethiopia777ahun lay gn lk aydelam yalew

    • @kedir5245
      @kedir5245 ปีที่แล้ว +1

      @@primoethiopia777ማንኛውም ሰው ጥሩ ነገር ሲሰራ የሚደነቀውን ያህል ስህተትም ሲሰራ መወቀስ ይኖርበታል ይህ ልጅ ብዙ ጊዜ ስነስርዓት ባለው ሁኔታ ሀሳቡን ሲገልፅ ሰምቸዋለሁ በዚህ ዝግጅቱ ግን የሰውን ስም ጠርቶ ስነስርዓት በጎደለው መልኩ መናገሩ ትልቅ ስህተት ነው ለወደፊቱም ትምህርት እንዲሆነው ይረዳዋል ይቅርታም ይደረግልኝ ካለ ትልቅነት ነው እንጂ የደካማነት ምልክት አይሆንበትም ነገሮችን በቀና ተመልክተን ብንማማር ጥሩ ነው

    • @matusala8322
      @matusala8322 ปีที่แล้ว

      "በመጀመሩያ: ነገር: ሶሻል: ሚዲይ: ላይ: የማንንም: ስው: ስም: ማንሳት: ነውር: ነው"
      Bro Is this your first day on the internet 😂😂

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም ปีที่แล้ว +17

    ኢትዬጲያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንጂ ስደት ክፉ ነው በተለይ ቤትና የተወሰነ ገቢ ካላችሁ ስደት አያስፈልግም

    • @Feriha-4
      @Feriha-4 ปีที่แล้ว +1

      😏

    • @SemSherif
      @SemSherif ปีที่แล้ว +1

      ewnt nw enae rasu 3 leje teyae nw arab hager yehedkut ahun laye belejochae nafkot labd dershalw😢😢 menem yehun bate ena tenshem gebi kalek sedet aysefelgem bate nene

    • @nardostesfaye8599
      @nardostesfaye8599 ปีที่แล้ว +1

      ​@@SemSherifአይዞሽ እግዚአብሔር ያሳብስሽውን አሳክቶ በሰላም በስኬት ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ❤🥰🙏

    • @SemSherif
      @SemSherif ปีที่แล้ว +1

      Amen yenae wed

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน +1

      It's personal choice

  • @mulualemewnete6433
    @mulualemewnete6433 ปีที่แล้ว

    betam dess ylal 10Q

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 ปีที่แล้ว +3

    ዳሎል።ዲሺ ከሞላል ይደርስዓል በትዳርም ሞክር ይሳካልሀል አሜሪካን ለወጣቶች ጥሩ ነው

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +2

    ስደት ምታበረታቱ ወግዱልን ሀገሬ ኢትዮጵያ መሆኗ አልጠፋኝም

    • @Khalidsee
      @Khalidsee ปีที่แล้ว

      Man eresa temerkn keter endatketru sebal yane yegbakl abtie

    • @Ethiopia1285
      @Ethiopia1285 ปีที่แล้ว +1

      ኦሮሙማ ነሽ መሰል ብሮ...በሰዓት 1 ሚሊዮን ከገባልሽ ይች ሀገር ላንቺ አሜሪካ ነች።

    • @mesfinkidan-rg3io
      @mesfinkidan-rg3io ปีที่แล้ว +1

      ​@@Ethiopia1285 አልጫው ሀገር መውደድ ከኦሮሙማ ጋር ምን ያገናኘዋል?

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopia1285kkkkk

  • @HashSTEM-dh3gt
    @HashSTEM-dh3gt ปีที่แล้ว +2

    የሰረሁበትን የማገኝበት ናፍቆኛል።

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 ปีที่แล้ว +3

    ሌላው መኪና መያዝ ለመዘነጥ ብቻ ሳይሆን በጣም በጣም እስፍላጊ ስለሆነነውት/ቤት እየሄድክ 1-2 ሥራ እየስራህ በትራንስፖርተሽን መዘዎወር ከባድ ነው እንደምንም ብሎ መኪና መያዝ ነው
    እማርኛው ይገባል እይደል

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 ปีที่แล้ว

    መስፍን በቀለን እንደሱ ለማለት በምን ማስረጃ ነው? በሌሎች ስራዎችህ ላይ ሀሜት ብቻ ነው ስራህ፡፡ ፍሬ ከርስኪ ነገር ነህ!

  • @sinteyenatu
    @sinteyenatu ปีที่แล้ว

    Please dear my kindest sister can you tell us about..home rent and all about DV comers😢😢😢

    • @nardostesfaye8599
      @nardostesfaye8599 ปีที่แล้ว

      Google አድርግ ሁሉንም ታገኛለህ🥰

  • @danielhaile2202
    @danielhaile2202 ปีที่แล้ว +1

    Based one my experience, I don’t think 6 months training (bootcamp) is not guaranteed based on the current situation. As much as anyone can earn for rent, utilities and bills with no hesitation go to school and get your degree. If you’re not start class as soon as you get U.S, you’ll get bored later on and won’t get energy.

    • @feliymon
      @feliymon ปีที่แล้ว

      Being a college graduate doesn’t land you a job . The tech companies doesn’t even care about your degree. they hire someone with the job experience. My brother who has software development experience with no college degree got hired while my freind couldn’t get a job offer after his school completion for 4 years . They want someone who can do the task.

    • @tejetube2596
      @tejetube2596 ปีที่แล้ว

      Yes education is important but it’s not everything. You need to have good work ethics. You can have masters degree and still live poverty

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk ปีที่แล้ว

    የአየሩ፡ፀባይ
    በሽተኞች፡ሽንት፡ጨርቅ፡መቀየር፡እንዳይረሳ!!

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 ปีที่แล้ว

    የሷ መልስና ያንተ ጥያቄ አልተመጣጠነም እሷ በጣም ማችርድ ነች ከዚህ በላይ የምትችል ናት

  • @MPheeniksM
    @MPheeniksM ปีที่แล้ว

    Im your biggest fan

  • @Afrika_To_The_World
    @Afrika_To_The_World ปีที่แล้ว

    Sound system

  • @halima7568
    @halima7568 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ አሜሪካ ልግባ እንጂ እበትም አወጣ ነበር ቅቅቅ

    • @Abrham_II
      @Abrham_II ปีที่แล้ว

      Abren nen bro 😂

  • @Funny_videos1563
    @Funny_videos1563 ปีที่แล้ว +2

    Dv derson host miyadergen sew kelelen mn aynet amarach metekem enchilalen

  • @danz4460
    @danz4460 ปีที่แล้ว +1

    If you are hard working and committed America is good every one

  • @GenetGeni-ob4kb
    @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว +1

    እኔ አቡዳቤ ነኝ አይዲ ዬ ተቃጥሏል ፓሥፖርቴ ታድሧል እናም ከአሜሪካ ኢንቫይቴሽን የሚልክል ሠው ነበር ከአቡዳቤ አሜሪካ ኢንባሢ ለመጠየቅ ሀሥቤ ነበር የሚያሥፈልገኝ ፕሮሠሥ ምን ምን ነው ካወቃችሁ ጠቁሙኝ

    • @abiyzeleke5157
      @abiyzeleke5157 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ሁኔታዎች ያስፈልጉሻል
      Scanned copy of passport.
      Evidence of means of financial subsistence.
      Proof of homeownership or rental contract.
      An itinerary of the planned visit.
      Documentation of the host's time off from work for the visit.

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว

      @@abiyzeleke5157 እሺ ሥለጥቆማዎ በጣም አመሠግናለው

  • @hdgsh4212
    @hdgsh4212 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አህት እኔ አሜሪካ ወድም አለኝ ወድሜን ለመውሰድ ምን አማራጭ ትመክሪኝ አለሽ አማና መልሽልኝ

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว

      Lol, did you say you have a brother in America 🇺🇸?

  • @samuelmenkir7181
    @samuelmenkir7181 ปีที่แล้ว +1

    I don't know why most Habesha ppl livin there, can't make something here.

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 ปีที่แล้ว

    How many Amharic languages system are dam?!.

  • @Efortelectrichelper
    @Efortelectrichelper ปีที่แล้ว

    አንተ የመልካም ስብዕና ባለቤት ነህ።እሷ ደግሞ ባቀረበችው ጉዳይ ጥሩ አመለካከት እንዳላት ተረድቻለሁ

  • @yonasmulualem4259
    @yonasmulualem4259 ปีที่แล้ว +1

    To go 🇺🇸 for what? You guys better open your eyes. Specially if you have a plan to go with the family.

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 ปีที่แล้ว

    Kalk did a good job answering his questions. USA is a land of opportunities & peace; if u r a hardworker & a positive persn with no bad habits u will b alright. If u r new for USA u can't afford to buy a new car with less than 2 years but if u work two jobs for one year u could be able to afford a decent used car. To own a house with credit u have to work at least for 5 years.

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 ปีที่แล้ว

    አይ ቲ / ሃይለኛ ፕሮግራምር ተምረህ ና ወይ

  • @BM-tq1sy
    @BM-tq1sy ปีที่แล้ว

    Having car is not a big deal in America u work some month n u can but in cash for used car or u will buy credit zat is! Z big deal is having professional job to have that u ve to change urself in an every way!

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +9

    ንግግርህ ግን ? እንደተማረ ሰው አደለም:: ሚዲያ ላይ ቁጭ ብለህ የግለሰብ ስም እያነሳህ መሳለቅ ከአንድ ስነስርዓት ያለው ሰው አይጠበቅም:: ሳለ ኢንተርቪው ችሎታ ያንስሀል ንግግርህን አስተካክል እራስህን ታስገምታለህ::

    • @nicolastesla8791
      @nicolastesla8791 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 ปีที่แล้ว +1

      ሹጣም አርፈህ አታዳምጥም? ካልተመቸህ scroll ማድረግ

    • @tenad7309
      @tenad7309 ปีที่แล้ว

      @@jobbf9357 የራስህን ያለብህን ችግር ነው ያወራኸው 😄የማን አቃጣሪ ነህ? ተላላኪ ወይም ወሬ አመላላሽ ነህ?

  • @yohanneshosiso7215
    @yohanneshosiso7215 ปีที่แล้ว

    yes

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i ปีที่แล้ว +2

    Kebatari

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤በርቻእህቴ

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 ปีที่แล้ว

      ለኔም እህቴ ናት ❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 ปีที่แล้ว

    ከዳሉል ቱይብ ነዉ የመጣሁት

  • @SamiAto-uc8xl
    @SamiAto-uc8xl ปีที่แล้ว +1

    ye canada ena leloch mchu hageroch interview enfelgalen wendme

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 ปีที่แล้ว

    ስለ Dv ሙሉ process ካወቅሽ ብትነግሪኝ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว

      ዲግሪ ካለሽ ሙዩ

    • @yabsramillion8457
      @yabsramillion8457 ปีที่แล้ว

      ብሟላም ግን sponsor ያስፈልጋል እኔ ደሞ እዛ የማውቀው ሰው የለም

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว

      @@yabsramillion8457 ሢጀመር ዲ ቪ እድል ነው ሥፓንሠር መፈለግ አይጠበቅብሽም

    • @nardostesfaye8599
      @nardostesfaye8599 ปีที่แล้ว

      ​@@yabsramillion8457DV ይድረስሽ እንጂ ከስፖንሰር አያስስብም እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም እድል❤🥰🙏

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว

    Pretty lady, I suggest you make one video about Visa EB-2 for skilled workers...It will help those who are educated or skilled... Dig out and present it...thanks.

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq ปีที่แล้ว +1

    ይህ ልጂ የድሮ የፍታሁትን ባሌን ይመለኛን ሳየው እናደዳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው

    • @ይስሀቅአብርሃም
      @ይስሀቅአብርሃም ปีที่แล้ว

      አይ የማዳም ቅመም የተመታችሁ ናችሁ

    • @Abrham_II
      @Abrham_II ปีที่แล้ว

      😂😂dnglnashin deklul malet new 🤭

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ❤❤❤❤❤

  • @Beti850
    @Beti850 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቱ

  • @googlemn-1991
    @googlemn-1991 ปีที่แล้ว

    የግለሰብ ስም (ዘፋኙ) ማንሳታችሁ ትክክል አይደለም!

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 ปีที่แล้ว

    Wow kail Amrbsal