ትንሳዔና ሕያው ተስፋ Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ኢያሱ የሰማይ እና የምድር አምላክ ባንተ ላይ ስላስቀመጠው የ ቃል ጸጋ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn Amennnnnnn tebarek pasterye

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen geta yibarkih

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🏽 ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ላዳነን ጌታ ይሁን
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ!!

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen tebarak tsgayebzalik

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 ปีที่แล้ว

    amen amen hallelujah

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏❤

  • @abeba7037
    @abeba7037 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek paster Eyasu

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። kj

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባርክ

  • @rahelseyum5731
    @rahelseyum5731 3 ปีที่แล้ว

    selamun yabzalh paster

  • @abeba7037
    @abeba7037 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ አያቴ ደስ የሚል ነገር ስትነግራት አፍሽን ማር ይቀገባው ልጄ ትላለች እኔም እልሀለው ኑገሮህን ማር ይቀባው ወንድሜ ተባረክ ፓስተር አሜን

    • @jessebentlee9501
      @jessebentlee9501 3 ปีที่แล้ว

      you prolly dont care but if you guys are stoned like me during the covid times then you can stream all the new series on instaflixxer. Been streaming with my gf during the lockdown :)

    • @blainemalachi1403
      @blainemalachi1403 3 ปีที่แล้ว

      @Jesse Bentlee yea, have been using InstaFlixxer for since november myself :D

    • @rafaellanden2159
      @rafaellanden2159 3 ปีที่แล้ว

      @Jesse Bentlee Yup, been using instaflixxer for since november myself :D

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር እያሱ::🙏❤️

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 3 ปีที่แล้ว

    GOD bless you paster

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family 🙏

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተር 🙏

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 ปีที่แล้ว

    Asey halleuey

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    የማቴዎስ ወንጌል 28
    6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    የሉቃስ ወንጌል 24
    2፤ ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 3 ปีที่แล้ว

    What camera do you guys use??

  • @selame2713
    @selame2713 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር