Sheger Shelf - የየኔታ ጥሩነህ ጭራ - ጸሐፊ እና ተራኪ በጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል Jarso Mot Baynor Kirubel - ሸገር ሼልፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ጃርሶ ዝምንህ የተባረከ ይሁን ይህን ይምስለ ስራ ስላስማህን። የልጅነት ዝመኔን ኣስታወስኩኝ የኔታ ይሄይስ ዝንድ የተማርኩትን ክፊደል እስከ ዳዊት። እንዴት ደስ ይላል። ጋሽ ጃርሶ እድሜ ይስጥልን።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว +2

    Jarso is real funny man never forget old stories he is the admirer of Ethiopian culture. I like when he reads his own story.

  • @benyamalebachew7680
    @benyamalebachew7680 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ካዎኩበት ከ1986 አ.ም እስከ 1992 አ.ም ያለውን የልጅነት ጊዜ አስታዎሳችሁኝ። ለካ ህይዎታችን እንዲህ የተቆራኝ ነው? ተመሳሳዩን ከ "ልጅነት" መጽሃፍ ላይ ኖረነዋል አንብበናል። ጃርሶ እግዚአብሄር ብዕሮችህን ይባርክ።

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 3 ปีที่แล้ว +2

    Jarso Motbaynor Kirubel an amazing author. I love all of his stories. I wish I collected all of his works.

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 5 หลายเดือนก่อน

    ቄስ ትምህርት ቤት በመሄዴ ምን ያህል እድለኛ እንደሆንኩ የገባኝ በቅርብ መታቶች ውስጥ ነው : መቼም ውለታቸው ተከፍሎ አያልቅም!!♥️🙏🏽

  • @nunugirma3327
    @nunugirma3327 3 ปีที่แล้ว

    Jarsow I always respect what you contribute for our history and culture which makes us proud

  • @11223h_v
    @11223h_v 3 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ አቤት ስወድሽ ለዛ ባለው የድምፅ አቀራረብ ከቅን ከትህትና ጋርአጣምሮ የቸረሽ ልዪ የችሎታ እመቤት እንወድሻለን የጃርሶን የየኔታ ጥሩነህ ጭራን ጥያቄያችንን ችላ ሳትይ ስለቸርሽ እናመሰግናለን ውድድድድ ማዚዋ🥰🥰🥰🥰

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 2 ปีที่แล้ว

    Jarso amazing author!!!

  • @elsi8538
    @elsi8538 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ❤❤❤

  • @ahabte
    @ahabte 3 ปีที่แล้ว +1

    Begenaw (mezmuru) dess sil ! 🙏🙏🙏

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሸገሮችዬ አንዱአለም ተስፋዬ ወደየት ጠፋ ?

    • @ኢትዮጵያ.2017
      @ኢትዮጵያ.2017 3 ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቄ አንዱአለም ተስፋዬ የት ገባ???

  • @mekdesbahru3519
    @mekdesbahru3519 3 ปีที่แล้ว +1

    Lijneteen, astawesegn!!

    • @samsonderesse7808
      @samsonderesse7808 3 ปีที่แล้ว

      አይ ለዛ ይህ ሰው የአትዮጵያ ታሪክ ይሆን አንዴ በውነት ቅርስ ነው አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AA-114
    @AA-114 3 ปีที่แล้ว

    Jarso kirubel always makes me laugh. And today is peculiar.