ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍቅር ከመላመድ ብዛት የሚመጣ ነው የሚባለው ለዚ ነው ምርጥ ፊልም ነው ። 👍👍🤙🤙🤙
ትክክል እህት
ማነው የፍቅር ጥግን ፊልም አይቶ እንደኔ ያለቀሰ?? 😭ምንም የውሸት ታሪክ ቢሆንም ፊልም ቢሆንም አሳዛኝ ነው 😢
እኔ እያየሁት ነው ገና ልጅቱ ኣያትዋ ብት ስትሄድ ኣቆምኩት
የኔ ሚስት አልቅሳለች ምኑ እዴስለቀሳት አላቅም
በጣም የሚያሳዝን ነበር 😭
በእውነት ተመችቶኛል
@@حسين-ف8خ2ر የአለምሰገድ ካራክተር እጅግ አሳዛኝ ነው 😭😭😭
ማነው እደኔ ኮሜት እያነበበ የማይ ??እስኪ ልሹፈው ጥሩነው ሚለው በዚቶል ዳይ ከኔጋ ማየት የሚፈልግ ዱቅ ይበል😉
ይሄን የመሰለ ሸበላ ትተሽ አሹ ብልሹን ታፈቂሪያልሽ የኔ ሽበታም ስወድክ እኮ ምናለ ሁሉም የኢትዮ ፈልም ላይ ባይክ💕💕💕💕💕
አሚገርመው ይሔን ሽበታሙንልጅ ስወደው ከማንም ከምንም በላይነው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
ዛሬ በ2 ወሬ ላቬን ውዱን ፍቅሬን አዋርቼው ደስ ብሎኛል ለኔ ሒወቴ ነው በቃ Ⓐዬ ደስታዬ♥️
ማሻአላህ እህቴ
@@madampordos3348 ♥️♥️♥️
ዋው በጣም አሪፍ ነው ፍቅር በፍልም ብቻ ሆኔ እንጂ ተግባሪ ላይ የለም😭😢
ዋው በጣም የሚያስቀና ፍልም ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያሣዝነው ግን ምድር ላይ ያለውን እውነታ ነው በፊልም የሚታየው ሥንቶቻችን ነን በፍቅር ምክንያት ህይወታችን የተበላሸው ቤተሠቦቺችንንሥ ያሥቀየምን
እኔ አንደኛው ነኝ
እኔ😥
የሚገርም ታሪክ ነው የምትወደውን አንዴም ስልክ ስትደውልለት አንድም አልታየም አይ የሴት ልብ እኮ እውነት ጠንካራ በጥቂት ነው ያለው ከካማ ይበዛል አቤት ይገርማል
እረ የታየ ፊልም አትድገሙብን ፊልም ሲደገም በጣም ነዉ የሚደብረዉ በሂወቴ ፊልምን ደጋግሜ ያየሁት ፍቅሬን ላድን ለ5ጊዜ ነዉ ያየሁት በጣም የሚመስጥ ስለነበረ እደዚህ አይነት ፊልሞች ግን ከ1በላይ ይደብራሉ አዳዲሱን ለመቼ ነዉ የምታስቀምጡት ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን እኔማ የፊልም ሱስ አዙሮ ሊደፉኝ ነዉ😃
በጠም የምገርም ፊልም ነበረ ግን አጨረረሱ ይደብራል ወይም የሰዚነል።😭💔
በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው የፍቅር ጥግ ዋው ብያለው እንደዚ አይነት ፊልም ያብዛልን
ከና መጀመሬ ነዉ ፊሉም ክላሲካዉ ይጨንቃል አይሳማም ቆይ መቼሰ ሳትገመግሙ ለህዝቡ እንዲደርሰ አታረጉም ታዲይ ክላሲካዉን ብታወጡትሰ እነሱን እንሰማ ክላሲካዉን
ቆንዶ ፊልም ነው እውነት ሁሉም በራሱ መንገድ ቢጋዝም ፈጣሪ ካልፈቀደ ከንቱ ነው ሁሉም ፈጣሪ ያዘጋጀለት የራሱ መንገድ አለው
የገብሳማው ፀጉር ልጄ አድናቂ ነኝ።
enam
ያሣዝናል😢😢😢
አደገኛ ጨዋታ ነው። ግን አፍቅሮ ማጣት ስቃይ ነው። ፍቅር ግን በሽታ ነው ልበል? ውስብስብ ነው። ይህች ዓለም መልኳ ብዙ ነው። አንዱ ወላጅ እናቱ ወልዳ ጥላው ስትሄድ በስቃይ ሲያድግ ሌላው የሚወዳት እናቱ በሞት ተነጥቃ ስትሰወር ሌላው ያለ ምክንያት በጥይት ሲደበደብ ሌላው ከሀገሩ ተሰዶ በባዕድ እጅ ሲንገላታ ህጻናት ሲደፈሩ...የትኛው ተነግሮ የቱ ይቀራል!? ብቻ
አሹና ጓደኛው ❤️100% ሁለቱ ሴቶች 🌹በርቱ ትችላላቹ ❤️
በስማም በሉ ስታስጠሉ ማን የማን ሆነ ታድያ መጨረሻውን ለናተ ማለት አይሰለቻችሁም ገብጋባ ደራሲ መጨረሻውን በላው ኡፍ🙆🙆🙆🙆
እሳትና ገለባ አንድ ላይ የተባለ ለዚህ ነዉ ሴት እና ወንድም አብሮ መኖር ከጀመረ መፋቀሩ አይቀርም
ፊልሙ ሁሉ ሴቶች ሲሳሳቱ ብቻ ነው እንዴ ሚያስጠላ ፊልም መጨረሻውን ማሳመር ስትችሉ በሀዘን መጨረስ
ግንበፊልሙ ሁሉ ሴቶች ሲከዱብቻነዉ እምታሳዮት ወንዶችስ አይከዱምእንደ
ምኑም ሳግባኝ አለቀ እር ወዳ
ዋው😍😍😍😍
መመ
አዎ እኔ ራሱ 😥ግን ተምህርት ነው እንማር የእውነት
ፍቅር በፌልም ሆነ እጅ ጥሩ ነው
ፀዲ ነፍስ እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው?...ይመችሽ ቆንጆ ከካናዳ ..😘
አሹብልሹደስነዉእምትለኝዐየሆንክ ከዉካዋ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ትክክል
አሪፍ ፊልም ነው ያስተምራል
Betam azinalew fitsamew yastelal
👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኮሜንታተሮች የት አላችሁ
"Stand Is Not Enough"
"Words Is Different"
Nice
ባለጌ ነች አሣሣተችው ሽሜን
ሽበቶሙን አይቸ ነበር የጀመርኩት ግን አልደላኝም
አርቲሥቶች ለሥራቹ እንደምትሮጡ ምነው እምዬ ኢትዮ ሥትፈልጋቹ አለን አላላቹም ምድረ ሠገጤ ሁላ ጁንታዎች አወቅናቹ ተለያቹ የእጃቹን ታገኛላቹ❌❌❌❌
ትክክል እህቴ 😥😥😥😥
ከንሱ መግማማት ደሞ የንጋሪዋ ማግማማት በሳባና በሺመልስ የተፍጠርው ንገር ፍልገውት አይደለም ምን አይንት አባባል ንው
ሁሉም አንድ አይነት
Le hulum neger Eko lik alew ye guadegnawun mist yihen yahil mekireb Ena bado bet abro masalef alineberebetm kesu yilk set guadegnawa abrat enditasalif neber mareg yeneberebet
የዘንድሮው ፊልም በኣሹ ብልሹ በባህሬን በሄኖክ ተሰርቶ አለቀ እስኪ ሌላ እድስ ፊትም አሳዩን
አይ መግማት መግማማት አይ መግማት መግማማት 👎
እረ ምኑምአልገባኝ
Part 2 alewu .?
kkkkkkk
አንደኛ ነኝ
💛💛💛💛 🙄🙄🙄🙄 ቢጫ በዛብኝ
Dagemachewete😲😲
Dese yelll bertwa
😢😢😢😍😍😍
ዋው ነው
አይ መግማማት ወዱ ጨዋሰሆን ሴት ኩሉም 00000000😏
የኔ ውድ አሳክሺኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እኔ ሌላ አይገርመኝም ፎቶ ላይ ትንበርክካቺሁ የልማት ነገር
ለባሏእማትታመንሤትቱቱቱቱቱቱቱ😤😤😤😤
አጨራረሳችሁ ይደብራል
💕💕💕🌷🌷ዋውውውው
ሴቱ መቸም ጉድ ነው
😥😥😥😥😥
😭😭😭
እጭ ባሌጌ ናት
ታልክስልሽ ደነዝ የምን በፈጣሪ ማሣበብ ነው
ልየውና ልኮምት
ያሳዝናል ሴት በጣም አስመሳይ ነች እደዛ የምታፈቅረው ባሏን በጓደኛው መቀየር እሱም ሳይፈልግ አይ
👏👏👏👏🤗🤗😍😘🇪🇹👍🏽😙🤣🤣🤣
የተረገመች ስታስጠላ
Echin lij bbadat des yelagnal
ኤጭ የታየ ፊልም አትደጋግሙ 😏
ppppp💚💚💛💛❤❤☝☝☝
😂😢😢
ፍቅር ከመላመድ ብዛት የሚመጣ ነው የሚባለው ለዚ ነው
ምርጥ ፊልም ነው ። 👍👍🤙🤙🤙