ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የዘላለም ህይወት ነፃ ስጦታ ነው አሁን የተሰጠን ነውየዘላለም ህይወት ከአማኙ ኋጢያት ጋር የሚገናኝ ስሆን አክሊል በመልካም ሥራየሚገኝ ነው ወደፊት የሚሰጥ ነው
HAhaha Ere Atekedede pls
ወንጌላዊ ኤርሚያስ በጣም በዚህ መጨረሻ ዘመን የሚያስፈልግ ትምህርት ነው የቃሉን እውነት ስለምትናገር ጸጋውን ያብዛልህ
1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 3 : 15 በቂ መልስ ነው ኤርሚ ባንተ ሃሳብ መስማማት ይከብደኛል ምክንያቱም የዘለላለም ህይወት ያገኘው በ እምነቱ እስከሆነ ድረስ መዳኑን ሊያጣ የሚቺለው እምነቱን በመሻሩ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!! እውነት ነውና መቀጠል እንደትችል ጌታ አብዝቶ እንዲረዳህ እመኛለሁ፡፡
ይሄ ትምህርቱን እዚ ጋ አይቆምም ሰውን እንደ አምላክ የሚቆጠር አደገኛ ትምህርት ነው ተባረክ ኤርሚያስ እንደ አንተ ትክክለኛውን ወንጌል የሚያስተምሩ እግዚአብሔር ያብዛልን
በአዉነት ይህ መጻፍ መጻፍ ቅዱስን የሚቃረን የሴጣን ትምህርት ነዉ። የክርስቶስ ተቃዋሚ ትምሀርት ነዉ። ይህንን እያጠቀሱ የምያስተምር ማፈር አለባቸዉ።
እዴት ይጣፍጣል ቃሉ ነብሴ ረካች ክብር ለጌታ ይሁን
ኢርሜ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ የፀድቅን ወንጌል ነው የምትሰብከዉ ምንም አታበዛዉም ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️
እርምት ተባረክ ከአንተ ብዙ ነው የትማርኩት
5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።10 እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ዮሐንስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³⁷ አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም.³⁹ ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።እውነተኛ አማኝ አይጠፋም።
Thanks to God we have you bless you more more
ዮሐ ራዕይ 3፡4-5---ሰው ከዳነ በኋላ በሐጥያቱ ምክንያት ከህይወት መፅሀፍ ሊደመሰስ እንደሚችል ይናገራል
በመጀመሪያ የዳነ ሰው ይጠፋል ማለት እየሱስ የሠራውን የማዳን ስራ በቂ አይደለም ማለት ነው የዳነው ሠውዬ ሠርቶ የሚጨምረው ስራ አለ ማለት ነው የዳነ ሠው ህይወቱን በቅድስና መምራት እንዳለበት መፅሐፍ ያስተምራል ሠውን ለማስደሠት ተብሎ የፀደቅነው ወይም የተመረጥነው በራሳችን ሥራ ይመስል ትጠፋለህ ማለት የዳነ ተብሎ ይጠፋል ምነ ማለት ነው ኪዳን ማቀያየር አይሆንም
geta eyesus yibarek antenim kenebetesebh geta yibarkh zemenh yibarek
ጌታ ይባርክህ አቦ።
ዮሐንስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ደህንነቱን ሊያጣ ይችላል ምክንያቱም ደህንነት ይጠበቃል ካልተጠበቀ ይወሰዳል
ያ
Ermi yegeta selamina Tsega yibizalik...Eniwodahlen
2ኛ ጢሞቴዎስ 110-11፤ አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።
Erimiye tebarek yih title ke lejoche gar eyetekerakerku leman liteyik ke pastor gezae yohannes weys leman ,betekiristian yihen mastemar alebat eyalku,ariestu silanesahew,Geta zemenh yibark.Geta sileante amesegnewalehu.
ኢየሱስ መ ማሪያም ላይ 7አጋንንት ካወጣ በኋላ ልጄ ሁለተኛ ደግመሸ ሐጥአት አትሥር አላት አሷም እግሯ ሰር ቀጭ ብለ ቃሉን ትሠማ ነበር ። አጥአት አትሠሩ የሐጥአት አትሥሩ የአጥአት መሰዋት አይቀርም ራእይ22:11-15 ሴስኞዎች ጣኦት ነፈሰ ገዳዎች ውሸ፦ንም መ ሰመያት አገቡም ተበረክ ኤርም ብዙ ፖሰተሮች አገልጋዎችበር የሚከፍቱ አሉ በጆሪየ ሰሞቻለሁ
የዳነ ከቶ አይጠፋም አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም:... ከሰጠኝም ሁሉ አንዱን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሳው እንጂ የላከኝ የአብ ፍቃድ ይህ ነው :: ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም :: በህያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ::
ዮሐንስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።³⁰ እኔና አብ አንድ ነን።
ድነታችን ኢየሱስ ያሳጣናል አይደለም እኮ እኛ ራሳችን በገዛ ምኞታችን እንጠፋለን ነዉ።
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርህ
1ኛ ጢሞ 6 ፤ 11 አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።13 ሁሉን በሕይወት በሚጠብቅ በእግዚአብሔር ፊት፥ በጴንጤናዊውም በጲላጦስ ዘንድ መልካሙን መታመን በመሰከረ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አዝሃለሁ፤14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ለትውልድ መልዕክት አቅርቡ👍
GOD bless and your family
ኤርሜ ሰው የዘላለምን ህይወት የገኛው እኛ በሰራነው ስራ ሰይሆን ልጁ በከፋላልን የደም ዋጋ ነው ሃጢያት ብንሰራም ጠበቃ አላልን በስጋችን ለይ ለሰራነው ስራ ክፊያ አላን ነፍሰችን ግን ትድነለች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስታ እንደልብሽ ለመፋነን ነው ጠበቃ ስላለሽ እማ ሀጥያት ስትሰሪ ንስሀ ግቢ ያኔ ጠበቃሽ ለአንቺ ይቆማል
@@lastdayscomingsoonmaranata557 እማ የዘላለም ህይወት ነፃ ስጦታ ነው እግዚአብሔር አንዱያ ልጁት እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንድሁ ወዶል የኃጢያት ደሞዝ ሞትነውና የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ግን በክረስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው ሮሜ 6 :14 ኃጢያት አይጋዛችሁምና ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁሞና
@@malakcellmalak4433 ማን ከህግ በታች ነን አለ? Galatians 5 (አማ) - ገላትያ18: በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።22: የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20“እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።” - 2ኛ ቆሮ 7፥1
2ኛ ቆሮ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።² በልባችሁ ስፍራ አስፉልን፤ ማንንም አልበደልንም፥ ማንንም አላጠፋንም፥ ማንንም አላታለልንም።³ ለኵነኔ አልልም፤ በአንድነት ለመሞትና በአንድነት ለመኖር በልባችን እንዳላችሁ አስቀድሜ ብዬአለሁና።
ኤርምያስ ተባርከሀል አሁንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ !!
ተባረክ ምን ይባላል
ጌታ ይባርክህ ኤርሚ
የዳነ አይጠፋምዮሐ 6፡37 አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤…… 39 ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።1ጴጥ1፡23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።……………………………………………ሐጥአት ቢሰራስ1ቆሮ 5፡5 መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።…………………………………………….የሚጠፉት ሲጀመርም የዳኑ አልነበሩም1ዮሐ2፡ 19 ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።…………………………………………..
Yene Mogn nesehashen betgebei yeshaleshal lelam sew yezesh endatetefi demo adera
እውነት ነው እህቴ ! ጌታ ወደ ውጪ አያወጣም ግን ግን ፀጋውን እያክፋፋንና በፅድቅ መንገድ ካልሄድን ማለት አውቆ አጥፊ ከሆንን እና በምህረቱ ከቀለድን ለፈቃዳችን ተላልፈን እንሰጣለን ጌታም አያስገድደንም ፡፡ ስለዚህ የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ !!
የሐጢያት ሰርየት አይጠፋም 1
God bless you abundantly!
እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
God bless you
እግዚያብሔር እንዴ ነዉ የባረከህ ለራሱ ስራ የለ የሀ ኧረ ንገርልኝ ለወገኖቸ ጌታ ይድረስላቸዉ ወንድም አለም
ኢየሱስ ይህንን ዋስትና የሰጠው አባቱ ለሰጠው እውነተኛ በጎች እንጂ ለፍየሎች አለመሆኑን፣ ለስንዴዎች እንጂ ለእንክርዳዶች አለመሆኑን፣ ለእውነተኛ አማኞች እንጂ ለአፋዊ ክርስትያኖች አይደለም። አይወጣም ሳይሆን አላወጣውም ብሏል።
ስንዴና እንክርዳድ መለየት የኛ ስራ አይደለም ።
@@fikrefiseha1248 አይደለም ግን ደግሞ በፍሬያቸው ልነሰለይ እንችላለን
Math 7:21_23
1ልጆች ሆይ ኃጢያት እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ ማንም ኃጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክረስቶስ ነው።1ዮሐ 2:11ቆሮንቶስ 3:12 ማንም ግን በዚህ መሠረት ለይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል13 በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።14 ማንም በእርሱ ለይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን👈 ይቀበላል 15 የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል እርሱ ግን 👉ይድናል ነገር ግን በእሳት👈 እንደሚድን ይሆናል 1ቆሮንቶስ 5 :55 መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን👈 ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው 👈ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።
ደስታ ይህ ክፍል ስለምታገለግይው አገልግሎት ነው የሚናገረው. ምንድነው ችግርሽ ሀጥያተኛ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም.
Y
K6
ሲጀመር "የዳነ ይጠፋል" አባባልህ ራሱ ትርጉም አይሰጥም።
Yes! Like ande yeteweled meleso alemeweled yechilal
Yes I have Questions I believe God but I don’t go right way like he needs me so I don’t no for my life end please help me????????????????????????????
Ibrota 10:26_27
ኤርሚዬ ስፈልገዉ የነበረዉ ትምህርት ነዉ። ሰዉ ከዳነ በኋላ አይጠፋም ይላሉ እኔ ራሱ ጌታን አምኜ በሀጢአት ዉስጥ ተዘፍቄ ተጨማልቄ ነበር። በራሴ ላይ አይቼዋለሁ። ግን ዛሬን የደረስኩት ጌታዬ ምህረት ስላደረገልኝ ነዉ። ስለዚህ ኢየሱስን አምኛለሁ ብለን የፈለግነዉን ዉስጥ መመላለስ ኖኖኖኖኖ አስቡት በሰራሁት ሀጢአት ተፀፅቼ ባልመለስ በዛዉ ብሞት ድነቴን አጣዉ ወይስ አላጣሁም? ኤርሚዬ ዛሬ ዉስጤ ረስርሷል። ከሳምንታት በፊት ሁለት ሰዎች በዚህ ጉዳይ በፌስቡክ ሲከራከሩኝ ነበር። ድነታችን እኛ ካልጠበቅን ልናጣ እንችላለን። አልን እንጂ ኢየሱስ ራሱ ያሳጣናል አላልንም። ኤርሚዬ ለምልምልን።
ኤርሚዬ በቲክቶክ ሳትመጣ በፊት ነዉ በዚህ ዩቲዩብ የወኩህ። አሁንም እንዲህ ብትመለስልን
God bless you 🙏
@betilily1:ዮሐንስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Yenew Ye Tselke qel Egziabher hoy silaz timerit Balij Ba Eyesus kristos Sem kiber hulu La Alemna la Zelalem ybezaleh
ኤርሚ ተባረክ እኔም ብዙ ግዜ ይኼንን ነገር ላይ ጥያቄ ነበረኝ፣ በተለይ ወደነጮቹ አስተምህሮ ላይ አንድ የሚጠቅሱት ጥቅስ አለ፣ ከማይጠፋው ዘር ተወልደናል ስለዚህ ደህንነታችን በምንም አይጠፋም ይላሉ ።“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23“Being born again, not of corruptible seed, but of incorruptible, by the word of God, which liveth and abideth for ever.” - 1 Peter 1:23 (KJV)
ምን ማለት ነው ነጮቹ ተብሎ 1ኛ ጴጥሮስ 1:23የሚጠቀሰው መፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ስሜታችን በሚመራን መናገር ሳይሆን እንደ አውዱ ማስተማር ነው
ይሰማል
እግዚአብሄር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው!!! ግን ይህ ትምህርትርትህ በሁሉም ጴንጤዎች ዘንድ ተቀባይነት አለው ብለህ እትጠብቅ! ምክንያቱም እውነተኛ ህይወት መራራ ነው። በሥጋ ሃሳብ ለሚመላለሱ እውነት(ቅድስና) ይመራል።የእግዝአብሄር ቃል፡ ማለት ለጥንቱ እስራኤልም ሆነ ለአሁን ዘመን ጴንጤ(መንፈሳዊ እስራኤሎች) ልክ እንደምድራዊ መንግሥት ህገ መንግሥት የእግዝአብሄር መንግሥት ህገ መንግስት ነው።ስለዚህ መጽሃፍ ቅዱስ በመስረቱ ብሉይ ኪዳንም ይሁን አዲስ ኪዳን መጽሃፍቶች የተጻፉት ለእግዝአብሄር ቅዱሳን እንጂ ለባቢሎናውያን፣ ለሶሪያውያን፣ ወዘተ አይደለም !!! እንዱሁም የአዲስ ኪዳን መጽሃፍቶች(ወንጌላትና መልእክቶች) የተጻፉት *ለቤተ ክርትያን ቅዱሳን ነው።* *እንጂ ክርቶስን ለማያምኑና ለሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች አይደለም።* የመጽሃፍቶቹ ዋና አላማ ቅዱሳን በዚህ ዓለም ሲኖሩ *ለእግዝአብሄር እንዴት መመላለስ እንዳለባቸውና ምን መልካም ነገር በአሁኑ ህይወትና በሚቀጥለው ህይወት እንደሚጠብቃቸው ለማስገንዘብ፤* እንዱሁም *በቃሉ መሰረት ካልተመላለሱ ደግሞ የሚጠብቃቸውን ጽኑ ፍርድ ለማስገንዘብና ለማስጠንቀቅ ነው።* ስለዚህ በዚህ ዓለም ላይሁለት አይነት ሃጥያተኞች አሉ።1ኛው፥ ኢየሱስን ክርስቶስን አዳኝነት የማይቀበሉና ስንመሰክርላቸው ለመቀበል እምቢ ያሉ፤2ኛው፥ ሃጥያተኛ ጴንጢዎች ማለትም እግዝአብሄር በገለጠላቸው እውነት የማይመላለሱና ሃጥያትን ለመተው ለመጨክን የማይፈልጉና እንዲሁምእስከነጭራሹ ክርስቶስን ማመንን በመተው እስከመጨረሻው ወደኋላ የተመለሱ ናቸው። በሁላተኛው ወገን ውስጥ ያሉት *በዚህ ህይወታቸው ንስሃ ሳያገኙ ከሞቱ ከመጀመርያዎቹ የባሰ ፍርድ ይጠብቃቸዋል!!!* ለዚህ ሰዎች እንዲድኑ ስንመሰክርላቸው ይህንን እውነት አውቀው ወደ እግዚአብሄር መጥተው ከእሱ ጋር ለህይወታቸው ጨክነው እንዲጸኑ አስረግጠን በፍቅር እውነታውን መንገር እንጂ *በይሳካልሻል አይሳካልሽም ማባበል የለብንም።* ወንጌል *ልምምጥ ሳይሆን ህይወት ነው። በራስ መጨክንን ይጠይቃል።* ማለት ወንጌል *ዋጋ ያስከፍላል!!!* *ስለዚህ ዋጋውን ቁጭ ብሎ ያስላ። ከዚያ በኋላ ዋጋውን መክፈል ይሻለኛል ወይስ የዘላለም እሳት ብሎ ያስብ!!* ከዚያ ይምረጥ፣ይወስን!!! ምክንያቱም *የእግዝአብሄር መንግሥት በብዙ መከራ የሚገባባት ናትና!!!!*
የተባረክ ሰው❤
77 yes thank you for this title.
TEBAREK ERMISHA SE U NEXT TIME
አይጠፍም
እባክህ ኤርሚ በዚህ ጉዳይ ላይ ከወንድም ዳዊት ፋሲል ጋር እንድትወያዩ እንፈልጋለን ብዞች በትምህርት ንፋስ እየተናወጡ ነው please 🙏
ምክንያቱም ትምህርታችሁ ፍፁም የተለያየ ነው ‼️
@@ashenafiadmassu1520 ምኑ ጋር ነው የተለያየው?አዎ ሰው አንዴ ድኛለሁ ብሎ የፈለገውን መሆን አይችልም አለበለዚያማ ከአላመነው(ከአህዛብ)በምን ይለያል ?ለምሳሌ ዝሙት የአመነ ሰው ሲሰራ ፅድቅ ያላመነ ሰው ሲሰራ ሀጥያት የሚሆንበት ምንም ምክንያት የለውም ሀጥያት ሀጥያት ነው::ምንም የሰው ፍፁም ባይኖርም ነገር ግን በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው በአመነበት ጊዜ ሀጥያትን እንዳንሰራ የሚከለክለንን መንፈስ ይሰጠናል በተሳሳትን ጊዜ ግን ንስሃ መግባት በጣም አስፈላጊ ነው::ሌላው ወንድም ዳዊት ያስተማረው 1ኛ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነን ከዳንን በኃላ መዳናችንን እንድንጠራጠር ከሚያደርግ አስተማሪ እንድንርቅ ወይ ደሞ በክርስቶስ ብቻ ሳይሆን ለመፅደቅ ሰራ መስራትም አለብን ከሚል ትምህርት እንድንርቅ እንጂ ስለዳንን እንደፈለግን መሆን እንችላለን አላለም::
በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምኖ ምንም መጥፋት የለም። አማኝ ክፉ ማድረግ አይችልም። ክፉ ያደርጋል ተብሎም አይጠበቅም። ክፉ ሊያደርግ አይደለም ወደ ኢየሱስ የመጣው። ክፉ ከማድረግ ወደ ክፉ አለማድረግ ነው የመጣው። ኤርሚ ሁለት ነገሮችን አቀላቅሎ ይናገራል። ሰው ሚድነው በመንፈሱ ነው። መንፈስ ክፉ ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህ ነው ዳግም የተወለደ ሰው መንፈስ ነው ሚባለው። ዳግም የተወለደ ሰው ስለመንፈሱ ያስባል እንጂ ስለ ስጋ ማሰብ አይችልም። ሲናጦዘው ስጋ ስጋ ነውና ዝሙትን ሰራ አልሰራ ስጋ እድሉ መበስበስ ነው። ስጋ የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስምና። በመሆኑም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ዳግም የተወለደ ሰው መንፈስ መሆኑን አጥብቀህ አስተምር። ስለስጋ እንዳያስብ። ሰው ስጋ ነኝ ካለ ነው ስለ ዝሙት ሚያስበው ዝሙት ሲሰራ ሚገኘው። መንፈስ ነኝ ካለ የመንፈስ ስራ የተገለጠ ነው። ዝሙትን ግን በፍጹም አይስብም። ዳግም ተወልጃለሁ እያለ ስጋ ነኝ ባዩ ይጨነቅበት እንጂ። ዳግም ለተወለደ ይህ የስጋ አስተሳሰብ የሞተ ስራ ነውና።
የተካፈሉትን መለኮታዊ ሕይወት ምን አደረከው ይህን መለኮታዊ ቃል ተመልከት እሰቲ1ኛ ቆሮንቶስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² ማንም ግን በዚህ መሠረት ላይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ፥ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤¹³ በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፥ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።¹⁴ ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤¹⁵ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፥ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።እንደፈለግን እንሁን ማለቴ አይደለም ምናጣው ነገር አለ ነገር ግን በፍጹም በፍጹም አንጠፋም ስለዚህ ጉዳይ ስንናገር ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ልጅ ቢካድ በአባት : አባት ቢካድ በልጅ አባት እና ልጅ መሆናቸው DNA ሁሌም ይመሰክራል እኛ የማይክድ አባት ወልዶናል ስናጠፋ ይቀጣናል ቅጣቱ ግን ለተወለደው እና ላልተወለደው ይለያያል “የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?” - ዕብራውያን 10፥29
1ኛ ጢሞቴዎስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።¹² መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።¹³ ሁሉን በሕይወት በሚጠብቅ በእግዚአብሔር ፊት፥ በጴንጤናዊውም በጲላጦስ ዘንድ መልካሙን መታመን በመሰከረ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አዝሃለሁ፤¹⁴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
Once saved always saved “
10 በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።
ሮሜ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19One saved forever saved!!!!
Yene Mogn nesehashen betgebei yeshaleshal lelam sew yezesh endatetefi demo adera. Yerasehen Kehedet ezawu le lela gen mote atsera pls
@@godismyway7305 Hahaha Bible yinebeb gelet gelet adrgew. Endeza yemnlew getan temamnen enji erasen temamgne aydelem. Yeteseten wengel gmash wengel aydelem mulu wengel new wede brhan yeweta yalemetfat wengel
❤❤❤❤❤❤❤
AMEN AMEN AMENAMEN
lecoh nw yichin vedio kalastetekakele!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኮ አስቡት ኤልዛቤል ንስሐ እንድትገባ የንስሐ ጊዜ ተሰጥቷታል። ነገር ግን ንስሐ መግባት አልፈለገችም። ስለዚህ ለገዛ አእምሮዋ ተላልፋ ተሰጠች።
Wenegalawi ermiya menefesek yegababegn yechemerelek
ወደ ሮሜ ሰዎች 81 እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
ሮሜ 3:28 ሰው ያለ ሕግ ስራ በእምነት እንዲጸድቅ
77777 ፅድቅን ካልጠበቀና በፀጋው ከቀለደ ይጠፋል !
ኤርሚ ብሩክ ሁን ! በምህረቱ ሳንቀልድ በመንገዱ መስመር እንገኝ ይረዳናል ፡፡ የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳለ !!
7
ሰው ከዳነ በኋላ እራሱን *በእግዚአብሄር መንግስት ፈቃድ ካልተመላለሰ* ይጠፋል!!! *ከህይወት መጽሃፍ መደመሰስ አለ!!!* እግዚአብሄር ለሙሴ ለሙሴ *የበደለኝን ከህይወት መጽሃፍ እደመሥሰዋለሁ* ብሎእል።እንዲሁም ኢየሱስ በራዕይ መጽሃፍ ውስጥ *ስሙን ከህይወት መጽሃፍ አልደመሥሰውም* ይላል። ይህም *ስማቸው ከህይወት መጽሃፍ የሚደመሰሱ* እንዳሉ *የሚያመልክት ነው።* እንዲሁም ስለምን ጌታ ሆይ *ጌታ ሆይ ትሉኛላችሁ እኔ እምላችሁን አታደርጉምን?* የሰማዩ አባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ *ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት አይገባም።* ስለዚህ የፈለገው ወንጌላዊ፣ ፓስተር፣ ወይም አማኝ የተለያየ የጸጋ ሥጋ ስጦታ ቢኖረውም እንደ *እግዝአብሄር ፈቃድ ካልተመላለሰ አይድንም።* ወንጌሉ ግልጽ ነው። *አያመቻምችም።* ደግሞ እግዚአብሄር *ጴንጤ ዝሙተኛንና ሌላውን ሃጥያት ሁሉ ህይወቱ ያደረገውን ጴንጤን የሚቀበለው* ከሆነ ለምን *ክርስቶስን የማይቀበለውን ሌላውን ሃጥያተኛ አይቀበለውም ወደ ሚለው ሙግት ሰውን ያመጣል።* እግዚአብሄር *ለቅድስና ጠርቶናል ተብሎ* ተጽፎእልና ። ደግሞም " *ከሃጥያታችሁ ይመልሳችሁ ዘንድ* ተብሎ ተጽፎአል።አንዴ *ከዳኑ በሁዋላ እንደፈቀደን መኖር ብቻ በቂ ቢሆን ኖሮ ከአራቱ ወንጌላትና ከሃዋሪያት ስራ በስተቀር ሌሎች የአዲስ ኪዳን መጽሃፍት ባላስፈለጉ ነበር!!!!*
ታዲያ የሙሴ ላንተ ምን ይስራልአዲስ ኪዳን አይደለም የተስጠህ ነው የሙሴ በግ በለጠብህ ከእግዚአብሔር በግ ምርጭህ ነው በፉትህ ቀርባል
@@ክርስቶስእየሱስያድናል ምን ክፉ ነገር ጻፍኩኝ።ስለሙሴ በግ ያልኩት ነገር የለም። እየተነጋገርነው ያለው እኮ ሰው ከዳነ በኋላ ልጠፋ ይችላል ወይ ነው።እንደእግዝ አብሄር ቃል(ፈቃድ) ካልተመላለስ መቶ በመቶ እንድሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ጴንጤ መሆን እንደድሮ ፈቅደንና ፈልገን (ሆን ብለን በሃጥያት ውስጥ) የተመላላስን በክርስቶስ በኩል በነጻ በመጣልን የመዳን ጸጋ ለመቀለድ አይደለም!!! ምክንያቱም በእግዝ አብሄር ዘንድ ለሰው ሁሉ አድልዖ የለምና። ሃጥያት የምትሰራ ነፍስ( የሃጥያተኛ ጴንጤ ነፍስም ሆነ ያልዳነ ሰው ነፍስ) ትጠፋለች። *ሃጥያት የምትሰራ ነፍስ ትሞታለች* ተብሎ ተጽፎአል። ማለትም ጴንጤው ሆን ብሎ ፈልጎ የሚሰራው ሃጥያት እሱንም ወደ ስዖል ይወስደዋል። የዳነውም ሆነ ያልዳነው እግዝአብሄር የፈጠረው ነው።ልዩ የሚያደርገው ንሥሃ ገብቶ ከፉ ሥራ መመለስና ንሥሃ አለመግባትና ክፉ ማድረግን አለመተው ላይ ነው።ስለበዚህ ሃሳብ የማያምን ጴንጤ ግን አሁኑኑ *ለስዖል ራሱ ያዘጋጀ መሆኑን ማመን አለበት።* ለምን እንደዚህ ተብሎ ተሰበከ ብሎ መናደድ አይጠቅምም። ማንም ይህንን ጉዳይ እንስቶ ባይሰብከውም እንኳን *በመጽሃፍት ውስጥ ተጽፎአል።* *የመጽሃፍት ቃል* ደግሞ *እኔ ስላልፈለግኩኝና ስለመረረኝና ስለማይዋጥልኝ አይሻርም!!!* ስለዚህ *ሆን ብለን ፈልገን መላልሰን ያንኑ ሃጥያት የምንሰራ ከሆነ ከዚህ ክፋታችን ንሥሃ ገብተን ከልተመለስን መጨረሻው ስዖል ነው!!* *ሌላ ምርጫ የለም።*
1
ሰላም
ራእይ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ዳሩ ግን ይህን ትምህርት ለማትይዙ ሁሉ የሰይጣንንም ጥልቅ ነገር እነርሱ እንደሚሉት ለማታውቁ ለእናንተ በትያጥሮን ለቀራችሁት እላለሁ፤ ሌላ ሸክም አልጭንባችሁም፥²⁵ ነገር ግን እስክመጣ ድረስ ያላችሁን ጠብቁ።²⁶-²⁷ ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻም ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ በአሕዛብ ላይ ሥልጣንን እሰጠዋለሁ፥ በብረትም በትር ይገዛቸዋል፥ እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ፤²⁸ የንጋትንም ኮከብ እሰጠዋለሁ።²⁹ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
መዳን በድርጌት አይደለም ፣ከሰው ከሆነ የራስን ፅድቅ ማቆም ነው ፣ ከእግዚአብሔር ጥል ነውበላከው በልጅ በክርስቶስ ኢየሱሰ ማመን ብቻ ነው ልክከዳነ በኃላ ግን 3 ነገሮች ይጠበቅበታል መጵሐፍ ቅድስ ማንበብመፅለይ ከቅድሳን ጋር ህብረት ይስፈልገዋል ።ሊደክም ይችላል ፣ሊወድቅ ይችላል ፣ ይሄ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልተወስደ ፣ወይም ልምድ ውስጥ ገብቶ መንፈስ ቅድስ ሲገስፅው ፣ሲመክረው ፣ካልተመለስ አባብላታለው ፣ወደ ምድረ በዳ ይውስደዋል ፣ለልቡ እናገራታለው ፣ይመለስል ልጆችን ጌታ ስው በሐጢያት ይውቀል ፣ስው ፈፅም ነው የዳነ ካልክኝ ስጋ ለብሶ ምንም እንከን የለውም ድሮም ፣ሐጢያተኛ ነው ፣ወደቆም ሃጢያተኛ ነው የክርስቶስ እየሱስ ይመስቀል ስራ ፣ሐጢያትን ደሙ በክፈለው ሽሮ ከመንገድ አስወግዶታል ነፍሱ ድናል ፣መዳነ በስው ችሎታ ፣ቅድስና ፣ስራ በስው ችሎታ ሳይሆን በፅጋው ጉልበት በምድር በሚኖረው ኑሮ በፅድቅና በቅድስና መኖር ይጠይቃል አንርሳ እንጂ ጌታ የለውም የዲያቢሎስ ዙፍን ባለበት የምትኖረውን ኑሮ አውቃለሁ ምን ማለት ነው አንተም ዲያቢሎስም አብራችሁ ነው የምትኖሩት ግብዝነት ነገ ወድቆ ለመገኝት ይበቃል ትቢት ፣ሃጢያትን ትቀድማለች እግዚአብሔር በዳኑ ስውች ምንም እምነት የለውም . አይተመመንም በማንም ላይ ሁሉ ሐጢያትን ስርተዋል ፣የእግዚአብሔር ክብር ጉሎታል በእንዱ በክርስቶስ ኢየሱሰ እንዲሁ በፀጋው ይፅድቃሉ ።ምን እናድርገው ይህንን ቃል ስው ተለዋጭ ነው ፣ በማይለዋወጥ ፣ትላንትናም ዛሬም እስክ ለዘላለም ያው በሆነው በክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው የእግዚአብሔር ልብ ይረፈው ዝሙት በውጪ ይስራልሐጢያት በስጋ ይስራልለዚህ ለሞት ከተስጠ ስጋ ማን ይለኛል አለ ቅድስ ጵውሎስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ነፃ መውጣችን ግን ለሃጢያት ፍቃድ አለን ማለት አይደለም ዝሙትና ፣ሐጢያት መለያት ይስፈልጋል ዝሙት እግዚአብሔር የሚጠላው ነው ማመንዘርበብሎይም በአዲሱ ኪዳን ፣ልዬነትን እንግዳ እስራኤል በእኔ ላይ አመነዘረች ሲል እኔንን አምላኩን ትቶ ሌሎችን አማልክቶችን አመለኩ አመነዘሩ ይላልሃጢያት ግን በስጋ የሚስራ ነው ሐዋርያው ጵውሎስ እኔ በውጪ የእግዚአብሔርን ህግ አይለውበስጋይ ድግሞ የሃጢያት ህግ አይለሁ ማን ነው ከዚህ ለሞት የተስጠ ስጋ የሚለየኝ ሲል በዝሙት አትፈተኑም ማለቱ ነው የእግዚአብሔር ስዎች የወደቁ የሉም ዳዊት አልወደቀም ስው አላስገደለም ፣ እንደልቤ የሚለውሙሴ ስው አልገደለም ፅድቃን 7 ግዜ ይወድቃሉ እግዚአብሔር ይነሳቸዋል ማንም ሃጢያት ቢስራ ነው ፣ ቢስራ ነው እንጂ ሐጢያት ስራ የሚል ትምህርት የለም ግን ቢስራ በአብ ዘንድ ጠበቃ ፣ጵራቂሊጦስ አለው ንስሃ ገብቶ ማስተካከል ይችላል በስጋው ለሚስራው ሃጢያት ፣ነፍሱ ግን በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራ ፣በሞቱና በትንሳኤው ካመነ ስንልስው ለነፍሱ የተጠይቀው እምነት ነው ዳግም ልደት ይገኝ አይጠፍም ዋጋ ግን በድንብ ይከፍላል ፣ አባት ልጅን ይቀጣልያለ ክርስቶስ ኢየሱሰ ማንም ፅድቅ የለም አስገቢና አውጪ የለም ፣የስጠኝ አባቴ የታመነ ነው ማንም ከእጅ ሊያወጣችሁ አይቻልምስው በስሜትና በስጋው ፣በዲያቢሎስ ተታሎ ሊወድቅ ይችላል ጌታ ይሄንን ክስ ለሚከሱ የመለስውቢወድቅ. ለጌታው ነው አንተ ግን ተከተለኝ ስለሚወድቁ ፣ስለደከሙ ፣እንደ ጠፉ አትቁጥር ከማይጠፍው ዘር ተወልዳችኃልእግዚአብሔር ለአብርሃም ከዘር ብሎት ዘር ጠፍታል ከአዳም እስክ ኖህከኖህ እስክ አብርሃም ከእብርሃም እስክ ጌታ ልጅት. 5500 ምእት አመት የእግዚአብሔር ዘር ለማጥፍት ዲያቢሎስ ፣ነገስታት አልሞከሩም ፣በብዙ ሚሊያን የሚቆጠር ፣የአይሁድ ህዝብ ህፃናት አላለቁም ፣ ???ያንን የተስፍ ዘር ለማጥፍት ነገር ግን አልቻሉም ጌታ የአለም ሁሉ አዳኝ ተወለደልን ሞተ ተቀበረ በሶሰተኛው ቀን ተነሳ ምት ሊያዘው አልቻለም ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ከሚጠፍ ዘር አልተፈጠራችሁ ከማይጠፍው ዘር በክርስቶስ ኢየሱሰ በማመን እንድ እስራኤል እግዚአብሔር ለእኛ ህዝብ ሳይሆን ይለን ልጅች ነን ክርስቶስ ኢየሱሰን የማይጠፍውን ዘር ሊያጠፉ ሞከሩ አልቻሉም የማይሞተውን ገደሉት ፣ሞን ድል አድርጉ ተነሳበእግዚአብሔር የፅጋ ስጦታ ፣ክርስቶስ እየሱሰ ያላጉኝ ይጠፍሉ ፣ዳግም ጠፍተዋልስል ድህነትን የጌታ የመስቀል ስራ ብቻ እምነት ይድናል መቅድሱ እኛ ነን ፣መቅድሱ በጥንቃቄ ቃሉ እንደሚለው በቅድስና መያዝ አለበት ስለ መዳን ፣ከክርስቶስ እየሱስ ደም ውጪ የለም የሃጢያት ፣ትንሽም ትልቅ የለውም ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ከዚህ ሽሽ ይለው የመጭረሻው ዘመን የስው ልጅች መገለጪ ፣ምልክቶችን ነው ጌታ ይርዳን እንግዲህ ስው ሁሉ በደረስበት ይመላለስ ሌላ ጭናት አንጭንም መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከስማይ የተስጠን ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ስው በስጋው የዘራውን በስጋው ይጭዳል ይላል ትክክል ምንም ጥያቄ አይስፈልገውም ፣በምድር ተቀብለዋል ይላል ስጋ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም ለማንኛው ማን ጠፍቶ ነው በክርስቶስ ኢየሱሰ አምኖ የሚጠፍው የጠፍትን ፍለጋ መጥቶ ጌታ ለእርሱ ነፍሳችንን አሳልፈን ስጥተን ፣የስው ልጅ የመጣው ስውን ለማጥፍት አይደለም ለዚህ ነው ጌታ ጵጥሮስን የገስፅውየተወለድንው ከማይጠፍ ዘር ነው ፣እርሱም ክርስቶስ ኢየሱሰ ነው ።ፀጋው ፣ይቆማል ፣ይኖራል ሐዋርያው ጵውሎስ 3 ግዜ ወደ ጌታ ፅለኩኝ አለየፅሎት እርስ አልነገረንም ጌታ ግን ሲመልስለት ፣ጥያቄው ምን እንደሆነ ይታወቃል ጌታም ኃይሌ በድካምህ ይፈፅማል ፣ ድክሞ እንደነበር ይታይልፅጋዬ ይበቃኃል የዳኑ ክርስቲያን ለሁሉ የሚሆን ፣የሚበቃ ፅጋ ተስጥቶናል አለማዊ ምኝትንም የሚያስክድ ፣ስጋን ከእነምኝቱ የሚስቀል ፅጋ ያዳነኝ ጌታ ይባረክ እናንተ የሙሴን ህግ በር ቁልፍ የያዛችሁ ወይ አትገቡ ፣ወይ አታስገቡ ወየውልችሁ ተብሎ እንደተፅፍ የዘመኑ ፣ነብይትና ፣ሐዋርያት ነጋዴዎች ፣ሃስተኛ አስተማራና ፣ሃስተኛ ወንድሞች ሃስተኛ እህቶች እንደ ጉድ ፈልተዋል ይህች ሃገር እግዚአብሔር ቅድስ ምድር እኔ አልፈርድም ግን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ብቻ ነው ማለት የምችለው እንካን የሌላውን እምነት ለመተችት ቀርቶ ቤታችንን ባፅዳን ጌታ የራሱ ቀን አለውሌላውን ትታችሁ ነፍሳት ወደ ክርስቶስ ኢየሱሰ መንግስት ጭምሩየቆመ የመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ዘቅወትር በጣም የምፈራው ቃል ከእናንተ ኃጢያት የሌለበት የመጅመራውን ድንጋይ ይወርውር መናገር ቀላል ነው ፣መኖሩ ነው ከባዱ እየሱሰ ክርስቶስ ጌታ ነው ብለህ በአፍህ ምስክር ዛሬም ልክ እንደሃዎራያቱ ዘመን በድንጋይ ይወግሩሃል ዛሬም ነው ይሄ መንፈስ ፣መናገር ወንጌል አድራ ነው እንጅራ መብል አይደለምስርታችሁ ኑሩ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይርዳን አባታችን አልጥልህም አልተውህም እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ይለውአለውዚአብሔር አባታችን በክብር በጌታ በክርስቶስ ኢየሱሰ ስም ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ለእርሱ ይሁን ጌታ መንፈስ ቅድስ ከሁላችን ጋር ይሁን ክርስቶስ ኢየሱሰ ይመጣል አሜን ናልን ጌትታ ።
ጌታ ኢየሱስ ጸጋና ሰላም ይስጥህ አንደንድ ታላለቅ ሰውችም ለካስ ይስታሉ ኤርምን እንደዚ አልጠባቁ ነበረ ጸጋና ሰላም ለወንድም ዳዊት ፋሲል ይሁን በእርሱ ትምህርቶች ድኛለሁ
ወንድሜ ሁሉ በደረስበት ይመላለስ የሚጠቅምህን ወስድ የማይጠቅምህን ተወዉ እርሱም በጌታ ፅጋ ቀስ በቀስ ነው ስለዚህ ብዙ የሚደክም የጌታ ልጅ መፅለይና በግልፅ ለራሱ መናገር ነው ማናችንም የጌታ መንፈስ ይስተንረናል ብዙ ይልደረስንበት እውቀት አለንብ እንካን ማውቅና ለማወቅም ጌታ ይስተምረን ለወንጌል ቅናት ይለው ስለሆነ በፍቅር እንቀበለው በሄደት ይደርስበታ ጌታ ይባርክህተባረኩ
ቀጥታ ወደ ሀሳብህ ግባ
777
Help me please
1111111 sewu yedanew besirawu iskalehone dires besiraw mesiret mitefa yelem. 1111111
77
77777
ኤርሚ ፡ በወንድማችን ፡ አገልጋይ ፡ ዮኒ ፡ መድረክ ፡ ላይ ፡ እነ ፡ ዘላለምን ፡ ሰላየህ ፡ የተናደድክ ፡ ትመስላለህ ፡ please እህታችን ፡ ፀዲቅያለሁ ፡ የተከለከለችዉ ፡ እነ ፡ ሐዋሪያ ፡ ጃፒ ፡ ጋር ፡ ሰለሄደች ፡ ነው ፡ የተከለከለችዉ ፡ ያልከን ፡ ፒልሰ ፡ አትቅና ፡ሐዋሪያ ፡ ዘላለም ፡ ማለት ፡ የፈለገዉ ፡ ወደ ፡ ታችኛው ፡ ወረደ ፡ በሰይጣን ፡ እስራት ፡ ላሉ ፡ ለማለት ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ሰላልክ ፡ ጌታዬን ፡ ማንም ፡ አይወሰድብኝም ፡ አንተ ፡ ግን ፡ መረን ፡ የለቀቀ ፡ ንክሻ ፡ ከነከሰክ ፡ አትለቅም ፡ ምን ፡ ማለት ፡ እደፈለገ ፡ ደዉለህ ፡ ጠይቀዉ ፡ ካዉንሰሉ ፡ እየሰራ ፡ ያለው ፡ ሰራ ፡ በፍቅር ፡ አገልጋዮች ፡ ማቅናት ፡ ነዉ ፡ እዉነተኛ ፡ አገልግሎት ?
Zare demo Orthodox honik!!
😁
222222
7777
ይሄ እኮ ግልጽ ነው በሀጥያት እየተጨማለቁ የየሱስ ነኝ አይባልም እየሱስ እኮ ቅዱስ ነው 77777
yihenin memhir admitewuna min yakl gra endetegaban teredun!!!th-cam.com/video/Y5Pn3kLo6ho/w-d-xo.html
7777777777
ታዲያ ኦርቶዶክስስ የምታስተምረው ኢሄን አይደለምን? የዘለአለም ህይወት እንዳላቸው ኦርቶዶክሶች አያውቁም እያላቹ የምትከሱን እኛ የዘለአለም ህይወት በክርስቶስ ኢየሱስ እንዳገኘን እናምናለን። ነገር ግን በየእለቱ የምንሰራው ሀጥያት ስላለብን ነው መድሐኔአለም ያውቃል የምንለው!!!
ወንድሜ ሰው ይሳሰተል የዘላለም ህይወት በክረስቶስ በደም ዋጋ ተከፍሎል ስራ ለአክሊል ነው ልጆች ሆይ ማንም ኃጢያት ብሰራ ግን ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን 1ዮሐ 2:11ቆሮንቶስ 3:12 ስለ ስራህ ዋጋ ወይም ከአብ ዘንድ ምስገና ይቀጠልብሃል1ቆሮንቶስ 5:5 ስጋ ለይ ለሰራህው ኃጢያት በምድር ለይ ትቀጠላህ ነፍስህ ግን በጌታ ቀን ትድናለች
ፅድቅማ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ! ግን ግን ሰው ከዳነ በኋላ በምህረቱ ከቀለደና ፀጋውን ካክፋፋ ከመስመር ይወጣል ጥንቃቄ ያስፈልገናል ፡፡
የዘላለም ህይወት ነፃ ስጦታ ነው አሁን የተሰጠን ነው
የዘላለም ህይወት ከአማኙ ኋጢያት ጋር የሚገናኝ ስሆን
አክሊል በመልካም ሥራየሚገኝ ነው
ወደፊት የሚሰጥ ነው
HAhaha Ere Atekedede pls
ወንጌላዊ ኤርሚያስ በጣም በዚህ መጨረሻ ዘመን የሚያስፈልግ ትምህርት ነው የቃሉን እውነት ስለምትናገር ጸጋውን ያብዛልህ
1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 3 : 15 በቂ መልስ ነው ኤርሚ ባንተ ሃሳብ መስማማት ይከብደኛል ምክንያቱም የዘለላለም ህይወት ያገኘው በ እምነቱ እስከሆነ ድረስ መዳኑን ሊያጣ የሚቺለው እምነቱን በመሻሩ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!! እውነት ነውና መቀጠል እንደትችል ጌታ አብዝቶ እንዲረዳህ እመኛለሁ፡፡
ይሄ ትምህርቱን እዚ ጋ አይቆምም ሰውን እንደ አምላክ የሚቆጠር አደገኛ ትምህርት ነው ተባረክ ኤርሚያስ እንደ አንተ ትክክለኛውን ወንጌል የሚያስተምሩ እግዚአብሔር ያብዛልን
በአዉነት ይህ መጻፍ መጻፍ ቅዱስን የሚቃረን የሴጣን ትምህርት ነዉ። የክርስቶስ ተቃዋሚ ትምሀርት ነዉ። ይህንን እያጠቀሱ የምያስተምር ማፈር አለባቸዉ።
እዴት ይጣፍጣል ቃሉ ነብሴ ረካች ክብር ለጌታ ይሁን
ኢርሜ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ የፀድቅን ወንጌል ነው የምትሰብከዉ ምንም አታበዛዉም ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️
እርምት ተባረክ ከአንተ ብዙ ነው የትማርኩት
5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
10 እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም.
³⁹ ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።
እውነተኛ አማኝ አይጠፋም።
Thanks to God we have you bless you more more
ዮሐ ራዕይ 3፡4-5---ሰው ከዳነ በኋላ በሐጥያቱ ምክንያት ከህይወት መፅሀፍ ሊደመሰስ እንደሚችል ይናገራል
በመጀመሪያ የዳነ ሰው ይጠፋል ማለት እየሱስ የሠራውን የማዳን ስራ በቂ አይደለም ማለት ነው የዳነው ሠውዬ ሠርቶ የሚጨምረው ስራ አለ ማለት ነው የዳነ ሠው ህይወቱን በቅድስና መምራት እንዳለበት መፅሐፍ ያስተምራል ሠውን ለማስደሠት ተብሎ የፀደቅነው ወይም የተመረጥነው በራሳችን ሥራ ይመስል ትጠፋለህ ማለት የዳነ ተብሎ ይጠፋል ምነ ማለት ነው ኪዳን ማቀያየር አይሆንም
geta eyesus yibarek antenim kenebetesebh geta yibarkh zemenh yibarek
ጌታ ይባርክህ አቦ።
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ደህንነቱን ሊያጣ ይችላል ምክንያቱም ደህንነት ይጠበቃል ካልተጠበቀ ይወሰዳል
ያ
Ermi yegeta selamina Tsega yibizalik...Eniwodahlen
2ኛ ጢሞቴዎስ 1
10-11፤ አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።
Erimiye tebarek yih title ke lejoche gar eyetekerakerku leman liteyik ke pastor gezae yohannes weys leman ,betekiristian yihen mastemar alebat eyalku,ariestu silanesahew,Geta zemenh yibark.Geta sileante amesegnewalehu.
ኢየሱስ መ ማሪያም ላይ 7አጋንንት ካወጣ በኋላ ልጄ ሁለተኛ ደግመሸ ሐጥአት አትሥር አላት አሷም እግሯ ሰር ቀጭ ብለ ቃሉን ትሠማ ነበር ። አጥአት አትሠሩ የሐጥአት አትሥሩ የአጥአት መሰዋት አይቀርም ራእይ22:11-15 ሴስኞዎች ጣኦት ነፈሰ ገዳዎች ውሸ፦ንም መ ሰመያት አገቡም ተበረክ ኤርም ብዙ ፖሰተሮች አገልጋዎችበር የሚከፍቱ አሉ በጆሪየ ሰሞቻለሁ
የዳነ ከቶ አይጠፋም
አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም:... ከሰጠኝም ሁሉ አንዱን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሳው እንጂ የላከኝ የአብ ፍቃድ ይህ ነው ::
ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም :: በህያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ::
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
³⁰ እኔና አብ አንድ ነን።
ድነታችን ኢየሱስ ያሳጣናል አይደለም እኮ እኛ ራሳችን በገዛ ምኞታችን እንጠፋለን ነዉ።
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርህ
1ኛ ጢሞ 6 ፤ 11 አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
13 ሁሉን በሕይወት በሚጠብቅ በእግዚአብሔር ፊት፥ በጴንጤናዊውም በጲላጦስ ዘንድ መልካሙን መታመን በመሰከረ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አዝሃለሁ፤
14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ለትውልድ መልዕክት አቅርቡ👍
GOD bless and your family
ኤርሜ ሰው የዘላለምን ህይወት የገኛው እኛ በሰራነው ስራ ሰይሆን ልጁ በከፋላልን የደም ዋጋ ነው ሃጢያት ብንሰራም ጠበቃ አላልን በስጋችን ለይ ለሰራነው ስራ ክፊያ አላን ነፍሰችን ግን ትድነለች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስታ እንደልብሽ ለመፋነን ነው ጠበቃ ስላለሽ እማ ሀጥያት ስትሰሪ ንስሀ ግቢ ያኔ ጠበቃሽ ለአንቺ ይቆማል
@@lastdayscomingsoonmaranata557 እማ የዘላለም ህይወት ነፃ ስጦታ ነው እግዚአብሔር አንዱያ ልጁት እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንድሁ ወዶል የኃጢያት ደሞዝ ሞትነውና የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ግን በክረስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው
ሮሜ 6 :14 ኃጢያት አይጋዛችሁምና ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁሞና
@@malakcellmalak4433 ማን ከህግ በታች ነን አለ? Galatians 5 (አማ) - ገላትያ
18: በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
22: የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
“እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።”
- 2ኛ ቆሮ 7፥1
2ኛ ቆሮ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።
² በልባችሁ ስፍራ አስፉልን፤ ማንንም አልበደልንም፥ ማንንም አላጠፋንም፥ ማንንም አላታለልንም።
³ ለኵነኔ አልልም፤ በአንድነት ለመሞትና በአንድነት ለመኖር በልባችን እንዳላችሁ አስቀድሜ ብዬአለሁና።
ኤርምያስ ተባርከሀል አሁንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ !!
ተባረክ ምን ይባላል
ጌታ ይባርክህ ኤርሚ
የዳነ አይጠፋም
ዮሐ 6፡37 አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤…… 39 ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።
1ጴጥ1፡23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
……………………………………………
ሐጥአት ቢሰራስ
1ቆሮ 5፡5 መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።
…………………………………………….
የሚጠፉት ሲጀመርም የዳኑ አልነበሩም
1ዮሐ2፡ 19 ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
…………………………………………..
Yene Mogn nesehashen betgebei yeshaleshal lelam sew yezesh endatetefi demo adera
እውነት ነው እህቴ ! ጌታ ወደ ውጪ አያወጣም ግን ግን ፀጋውን እያክፋፋንና በፅድቅ መንገድ ካልሄድን ማለት አውቆ አጥፊ ከሆንን እና በምህረቱ ከቀለድን ለፈቃዳችን ተላልፈን እንሰጣለን ጌታም አያስገድደንም ፡፡ ስለዚህ የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ !!
የሐጢያት ሰርየት አይጠፋም 1
God bless you abundantly!
እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
God bless you
እግዚያብሔር እንዴ ነዉ የባረከህ ለራሱ ስራ የለ የሀ ኧረ ንገርልኝ ለወገኖቸ ጌታ ይድረስላቸዉ ወንድም አለም
ኢየሱስ ይህንን ዋስትና የሰጠው አባቱ ለሰጠው እውነተኛ በጎች እንጂ ለፍየሎች አለመሆኑን፣ ለስንዴዎች እንጂ ለእንክርዳዶች አለመሆኑን፣ ለእውነተኛ አማኞች እንጂ ለአፋዊ ክርስትያኖች አይደለም።
አይወጣም ሳይሆን አላወጣውም ብሏል።
ስንዴና እንክርዳድ መለየት የኛ ስራ አይደለም ።
@@fikrefiseha1248
አይደለም ግን ደግሞ በፍሬያቸው ልነሰለይ እንችላለን
Math 7:21_23
1ልጆች ሆይ ኃጢያት እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ ማንም ኃጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክረስቶስ ነው።1ዮሐ 2:1
1ቆሮንቶስ 3:12 ማንም ግን በዚህ መሠረት ለይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል
13 በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።
14 ማንም በእርሱ ለይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን👈 ይቀበላል
15 የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል እርሱ ግን 👉ይድናል ነገር ግን በእሳት👈 እንደሚድን ይሆናል
1ቆሮንቶስ 5 :5
5 መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን👈 ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው 👈ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።
ደስታ ይህ ክፍል ስለምታገለግይው አገልግሎት ነው የሚናገረው. ምንድነው ችግርሽ ሀጥያተኛ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም.
Y
K6
ሲጀመር "የዳነ ይጠፋል" አባባልህ ራሱ ትርጉም አይሰጥም።
Yes! Like ande yeteweled meleso alemeweled yechilal
Yes I have Questions I believe God but I don’t go right way like he needs me so I don’t no for my life end please help me????????????????????????????
Ibrota 10:26_27
ኤርሚዬ ስፈልገዉ የነበረዉ ትምህርት ነዉ። ሰዉ ከዳነ በኋላ አይጠፋም ይላሉ እኔ ራሱ ጌታን አምኜ በሀጢአት ዉስጥ ተዘፍቄ ተጨማልቄ ነበር። በራሴ ላይ አይቼዋለሁ። ግን ዛሬን የደረስኩት ጌታዬ ምህረት ስላደረገልኝ ነዉ። ስለዚህ ኢየሱስን አምኛለሁ ብለን የፈለግነዉን ዉስጥ መመላለስ ኖኖኖኖኖ አስቡት በሰራሁት ሀጢአት ተፀፅቼ ባልመለስ በዛዉ ብሞት ድነቴን አጣዉ ወይስ አላጣሁም?
ኤርሚዬ ዛሬ ዉስጤ ረስርሷል። ከሳምንታት በፊት ሁለት ሰዎች በዚህ ጉዳይ በፌስቡክ ሲከራከሩኝ ነበር። ድነታችን እኛ ካልጠበቅን ልናጣ እንችላለን። አልን እንጂ ኢየሱስ ራሱ ያሳጣናል አላልንም።
ኤርሚዬ ለምልምልን።
ኤርሚዬ በቲክቶክ ሳትመጣ በፊት ነዉ በዚህ ዩቲዩብ የወኩህ። አሁንም እንዲህ ብትመለስልን
God bless you 🙏
@betilily1:ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Yenew Ye Tselke qel Egziabher hoy silaz timerit Balij Ba Eyesus kristos Sem kiber hulu La Alemna la Zelalem ybezaleh
ኤርሚ ተባረክ እኔም ብዙ ግዜ ይኼንን ነገር ላይ ጥያቄ ነበረኝ፣ በተለይ ወደነጮቹ አስተምህሮ ላይ አንድ የሚጠቅሱት ጥቅስ አለ፣ ከማይጠፋው ዘር ተወልደናል ስለዚህ ደህንነታችን በምንም አይጠፋም ይላሉ ።
“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23
“Being born again, not of corruptible seed, but of incorruptible, by the word of God, which liveth and abideth for ever.”
- 1 Peter 1:23 (KJV)
ምን ማለት ነው ነጮቹ ተብሎ 1ኛ ጴጥሮስ 1:23የሚጠቀሰው መፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ስሜታችን በሚመራን መናገር ሳይሆን እንደ አውዱ ማስተማር ነው
ይሰማል
እግዚአብሄር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው!!! ግን ይህ ትምህርትርትህ በሁሉም ጴንጤዎች ዘንድ ተቀባይነት አለው ብለህ እትጠብቅ! ምክንያቱም እውነተኛ ህይወት መራራ ነው። በሥጋ ሃሳብ ለሚመላለሱ እውነት(ቅድስና) ይመራል።
የእግዝአብሄር ቃል፡ ማለት ለጥንቱ እስራኤልም ሆነ ለአሁን ዘመን ጴንጤ(መንፈሳዊ እስራኤሎች) ልክ እንደምድራዊ መንግሥት ህገ መንግሥት የእግዝአብሄር መንግሥት ህገ መንግስት ነው።
ስለዚህ መጽሃፍ ቅዱስ በመስረቱ ብሉይ ኪዳንም ይሁን አዲስ ኪዳን መጽሃፍቶች የተጻፉት ለእግዝአብሄር ቅዱሳን እንጂ ለባቢሎናውያን፣ ለሶሪያውያን፣ ወዘተ አይደለም !!! እንዱሁም የአዲስ ኪዳን መጽሃፍቶች(ወንጌላትና መልእክቶች) የተጻፉት *ለቤተ ክርትያን ቅዱሳን ነው።* *እንጂ ክርቶስን ለማያምኑና ለሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች አይደለም።*
የመጽሃፍቶቹ ዋና አላማ ቅዱሳን በዚህ ዓለም ሲኖሩ *ለእግዝአብሄር እንዴት መመላለስ እንዳለባቸውና ምን መልካም ነገር በአሁኑ ህይወትና በሚቀጥለው ህይወት እንደሚጠብቃቸው ለማስገንዘብ፤* እንዱሁም *በቃሉ መሰረት ካልተመላለሱ ደግሞ የሚጠብቃቸውን ጽኑ ፍርድ ለማስገንዘብና ለማስጠንቀቅ ነው።*
ስለዚህ በዚህ ዓለም ላይ
ሁለት አይነት ሃጥያተኞች አሉ።
1ኛው፥ ኢየሱስን ክርስቶስን አዳኝነት የማይቀበሉና ስንመሰክርላቸው ለመቀበል እምቢ ያሉ፤
2ኛው፥ ሃጥያተኛ ጴንጢዎች ማለትም እግዝአብሄር በገለጠላቸው እውነት የማይመላለሱና ሃጥያትን ለመተው ለመጨክን የማይፈልጉና እንዲሁምእስከነጭራሹ ክርስቶስን ማመንን በመተው እስከመጨረሻው ወደኋላ የተመለሱ ናቸው።
በሁላተኛው ወገን ውስጥ ያሉት *በዚህ ህይወታቸው ንስሃ ሳያገኙ ከሞቱ ከመጀመርያዎቹ የባሰ ፍርድ ይጠብቃቸዋል!!!*
ለዚህ ሰዎች እንዲድኑ ስንመሰክርላቸው ይህንን እውነት አውቀው ወደ እግዚአብሄር መጥተው ከእሱ ጋር ለህይወታቸው ጨክነው እንዲጸኑ አስረግጠን በፍቅር እውነታውን መንገር እንጂ *በይሳካልሻል አይሳካልሽም ማባበል የለብንም።* ወንጌል *ልምምጥ ሳይሆን ህይወት ነው። በራስ መጨክንን ይጠይቃል።* ማለት ወንጌል *ዋጋ ያስከፍላል!!!* *ስለዚህ ዋጋውን ቁጭ ብሎ ያስላ። ከዚያ በኋላ ዋጋውን መክፈል ይሻለኛል ወይስ የዘላለም እሳት ብሎ ያስብ!!* ከዚያ ይምረጥ፣ይወስን!!! ምክንያቱም *የእግዝአብሄር መንግሥት በብዙ መከራ የሚገባባት ናትና!!!!*
የተባረክ ሰው❤
77 yes thank you for this title.
TEBAREK ERMISHA SE U NEXT TIME
አይጠፍም
እባክህ ኤርሚ በዚህ ጉዳይ ላይ ከወንድም ዳዊት ፋሲል ጋር እንድትወያዩ እንፈልጋለን ብዞች በትምህርት ንፋስ እየተናወጡ ነው please 🙏
ምክንያቱም ትምህርታችሁ ፍፁም የተለያየ ነው ‼️
@@ashenafiadmassu1520 ምኑ ጋር ነው የተለያየው?አዎ ሰው አንዴ ድኛለሁ ብሎ የፈለገውን መሆን አይችልም አለበለዚያማ ከአላመነው(ከአህዛብ)በምን ይለያል ?ለምሳሌ ዝሙት የአመነ ሰው ሲሰራ ፅድቅ ያላመነ ሰው ሲሰራ ሀጥያት የሚሆንበት ምንም ምክንያት የለውም ሀጥያት ሀጥያት ነው::ምንም የሰው ፍፁም ባይኖርም ነገር ግን በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው በአመነበት ጊዜ ሀጥያትን እንዳንሰራ የሚከለክለንን መንፈስ ይሰጠናል በተሳሳትን ጊዜ ግን ንስሃ መግባት በጣም አስፈላጊ ነው::ሌላው ወንድም ዳዊት ያስተማረው 1ኛ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነን ከዳንን በኃላ መዳናችንን እንድንጠራጠር ከሚያደርግ አስተማሪ እንድንርቅ ወይ ደሞ በክርስቶስ ብቻ ሳይሆን ለመፅደቅ ሰራ መስራትም አለብን ከሚል ትምህርት እንድንርቅ እንጂ ስለዳንን እንደፈለግን መሆን እንችላለን አላለም::
በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምኖ ምንም መጥፋት የለም። አማኝ ክፉ ማድረግ አይችልም። ክፉ ያደርጋል ተብሎም አይጠበቅም። ክፉ ሊያደርግ አይደለም ወደ ኢየሱስ የመጣው። ክፉ ከማድረግ ወደ ክፉ አለማድረግ ነው የመጣው። ኤርሚ ሁለት ነገሮችን አቀላቅሎ ይናገራል። ሰው ሚድነው በመንፈሱ ነው። መንፈስ ክፉ ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህ ነው ዳግም የተወለደ ሰው መንፈስ ነው ሚባለው። ዳግም የተወለደ ሰው ስለመንፈሱ ያስባል እንጂ ስለ ስጋ ማሰብ አይችልም። ሲናጦዘው ስጋ ስጋ ነውና ዝሙትን ሰራ አልሰራ ስጋ እድሉ መበስበስ ነው። ስጋ የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስምና። በመሆኑም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ዳግም የተወለደ ሰው መንፈስ መሆኑን አጥብቀህ አስተምር። ስለስጋ እንዳያስብ። ሰው ስጋ ነኝ ካለ ነው ስለ ዝሙት ሚያስበው ዝሙት ሲሰራ ሚገኘው። መንፈስ ነኝ ካለ የመንፈስ ስራ የተገለጠ ነው። ዝሙትን ግን በፍጹም አይስብም። ዳግም ተወልጃለሁ እያለ ስጋ ነኝ ባዩ ይጨነቅበት እንጂ። ዳግም ለተወለደ ይህ የስጋ አስተሳሰብ የሞተ ስራ ነውና።
የተካፈሉትን መለኮታዊ ሕይወት ምን አደረከው ይህን መለኮታዊ ቃል ተመልከት እሰቲ
1ኛ ቆሮንቶስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ማንም ግን በዚህ መሠረት ላይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ፥ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤
¹³ በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፥ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።
¹⁴ ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤
¹⁵ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፥ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።
እንደፈለግን እንሁን ማለቴ አይደለም ምናጣው ነገር አለ ነገር ግን በፍጹም በፍጹም አንጠፋም ስለዚህ ጉዳይ ስንናገር ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ልጅ ቢካድ በአባት : አባት ቢካድ በልጅ አባት እና ልጅ መሆናቸው DNA ሁሌም ይመሰክራል እኛ የማይክድ አባት ወልዶናል ስናጠፋ ይቀጣናል ቅጣቱ ግን ለተወለደው እና ላልተወለደው ይለያያል “የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?”
- ዕብራውያን 10፥29
1ኛ ጢሞቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
¹² መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
¹³ ሁሉን በሕይወት በሚጠብቅ በእግዚአብሔር ፊት፥ በጴንጤናዊውም በጲላጦስ ዘንድ መልካሙን መታመን በመሰከረ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አዝሃለሁ፤
¹⁴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
Once saved always saved “
10 በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥19
One saved forever saved!!!!
Yene Mogn nesehashen betgebei yeshaleshal lelam sew yezesh endatetefi demo adera. Yerasehen Kehedet ezawu le lela gen mote atsera pls
@@godismyway7305
Hahaha Bible yinebeb gelet gelet adrgew. Endeza yemnlew getan temamnen enji erasen temamgne aydelem. Yeteseten wengel gmash wengel aydelem mulu wengel new wede brhan yeweta yalemetfat wengel
❤❤❤❤❤❤❤
AMEN AMEN AMENAMEN
lecoh nw yichin vedio kalastetekakele!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኮ አስቡት ኤልዛቤል ንስሐ እንድትገባ የንስሐ ጊዜ ተሰጥቷታል። ነገር ግን ንስሐ መግባት አልፈለገችም። ስለዚህ ለገዛ አእምሮዋ ተላልፋ ተሰጠች።
Wenegalawi ermiya menefesek yegababegn yechemerelek
ወደ ሮሜ ሰዎች 8
1 እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
ሮሜ 3:28 ሰው ያለ ሕግ ስራ በእምነት እንዲጸድቅ
77777 ፅድቅን ካልጠበቀና በፀጋው ከቀለደ ይጠፋል !
ኤርሚ ብሩክ ሁን ! በምህረቱ ሳንቀልድ በመንገዱ መስመር እንገኝ ይረዳናል ፡፡ የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳለ !!
7
ሰው ከዳነ በኋላ እራሱን *በእግዚአብሄር መንግስት ፈቃድ ካልተመላለሰ* ይጠፋል!!!
*ከህይወት መጽሃፍ መደመሰስ አለ!!!* እግዚአብሄር ለሙሴ ለሙሴ *የበደለኝን ከህይወት መጽሃፍ እደመሥሰዋለሁ* ብሎእል።እንዲሁም ኢየሱስ በራዕይ መጽሃፍ ውስጥ *ስሙን ከህይወት መጽሃፍ አልደመሥሰውም* ይላል። ይህም *ስማቸው ከህይወት መጽሃፍ የሚደመሰሱ* እንዳሉ *የሚያመልክት ነው።*
እንዲሁም ስለምን ጌታ ሆይ *ጌታ ሆይ ትሉኛላችሁ እኔ እምላችሁን አታደርጉምን?* የሰማዩ አባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ
*ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት አይገባም።*
ስለዚህ የፈለገው ወንጌላዊ፣ ፓስተር፣ ወይም አማኝ የተለያየ የጸጋ ሥጋ ስጦታ ቢኖረውም እንደ *እግዝአብሄር ፈቃድ ካልተመላለሰ አይድንም።* ወንጌሉ ግልጽ ነው። *አያመቻምችም።*
ደግሞ እግዚአብሄር *ጴንጤ ዝሙተኛንና ሌላውን ሃጥያት ሁሉ ህይወቱ ያደረገውን ጴንጤን የሚቀበለው* ከሆነ ለምን *ክርስቶስን የማይቀበለውን ሌላውን ሃጥያተኛ አይቀበለውም ወደ ሚለው ሙግት ሰውን ያመጣል።* እግዚአብሄር *ለቅድስና ጠርቶናል ተብሎ* ተጽፎእልና ። ደግሞም " *ከሃጥያታችሁ ይመልሳችሁ ዘንድ* ተብሎ ተጽፎአል።
አንዴ *ከዳኑ በሁዋላ እንደፈቀደን መኖር ብቻ በቂ ቢሆን ኖሮ ከአራቱ ወንጌላትና ከሃዋሪያት ስራ በስተቀር ሌሎች የአዲስ ኪዳን መጽሃፍት ባላስፈለጉ ነበር!!!!*
ታዲያ የሙሴ ላንተ ምን ይስራል
አዲስ ኪዳን አይደለም የተስጠህ
ነው የሙሴ በግ በለጠብህ
ከእግዚአብሔር በግ ምርጭህ ነው
በፉትህ ቀርባል
@@ክርስቶስእየሱስያድናል ምን ክፉ ነገር ጻፍኩኝ።
ስለሙሴ በግ ያልኩት ነገር የለም። እየተነጋገርነው ያለው እኮ ሰው ከዳነ በኋላ ልጠፋ ይችላል ወይ ነው።እንደእግዝ አብሄር ቃል(ፈቃድ) ካልተመላለስ መቶ በመቶ እንድሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ጴንጤ መሆን እንደድሮ ፈቅደንና ፈልገን (ሆን ብለን በሃጥያት ውስጥ) የተመላላስን በክርስቶስ በኩል በነጻ በመጣልን የመዳን ጸጋ ለመቀለድ አይደለም!!! ምክንያቱም በእግዝ አብሄር ዘንድ ለሰው ሁሉ አድልዖ የለምና። ሃጥያት የምትሰራ ነፍስ( የሃጥያተኛ ጴንጤ ነፍስም ሆነ ያልዳነ ሰው ነፍስ) ትጠፋለች። *ሃጥያት የምትሰራ ነፍስ ትሞታለች* ተብሎ ተጽፎአል። ማለትም ጴንጤው ሆን ብሎ ፈልጎ የሚሰራው ሃጥያት እሱንም ወደ ስዖል ይወስደዋል። የዳነውም ሆነ ያልዳነው እግዝአብሄር የፈጠረው ነው።
ልዩ የሚያደርገው ንሥሃ ገብቶ ከፉ ሥራ መመለስና ንሥሃ አለመግባትና ክፉ ማድረግን አለመተው ላይ ነው።
ስለበዚህ ሃሳብ የማያምን ጴንጤ ግን አሁኑኑ *ለስዖል ራሱ ያዘጋጀ መሆኑን ማመን አለበት።* ለምን እንደዚህ ተብሎ ተሰበከ ብሎ መናደድ አይጠቅምም። ማንም ይህንን ጉዳይ እንስቶ ባይሰብከውም እንኳን *በመጽሃፍት ውስጥ ተጽፎአል።* *የመጽሃፍት ቃል* ደግሞ *እኔ ስላልፈለግኩኝና ስለመረረኝና ስለማይዋጥልኝ አይሻርም!!!* ስለዚህ *ሆን ብለን ፈልገን መላልሰን ያንኑ ሃጥያት የምንሰራ ከሆነ ከዚህ ክፋታችን ንሥሃ ገብተን ከልተመለስን መጨረሻው ስዖል ነው!!* *ሌላ ምርጫ የለም።*
1
ሰላም
ራእይ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ዳሩ ግን ይህን ትምህርት ለማትይዙ ሁሉ የሰይጣንንም ጥልቅ ነገር እነርሱ እንደሚሉት ለማታውቁ ለእናንተ በትያጥሮን ለቀራችሁት እላለሁ፤ ሌላ ሸክም አልጭንባችሁም፥
²⁵ ነገር ግን እስክመጣ ድረስ ያላችሁን ጠብቁ።
²⁶-²⁷ ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻም ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ በአሕዛብ ላይ ሥልጣንን እሰጠዋለሁ፥ በብረትም በትር ይገዛቸዋል፥ እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ፤
²⁸ የንጋትንም ኮከብ እሰጠዋለሁ።
²⁹ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
መዳን በድርጌት አይደለም ፣ከሰው ከሆነ የራስን ፅድቅ ማቆም ነው ፣ ከእግዚአብሔር ጥል ነው
በላከው በልጅ በክርስቶስ ኢየሱሰ ማመን ብቻ ነው ልክ
ከዳነ በኃላ ግን
3 ነገሮች ይጠበቅበታል
መጵሐፍ ቅድስ ማንበብ
መፅለይ
ከቅድሳን ጋር ህብረት ይስፈልገዋል ።
ሊደክም ይችላል ፣ሊወድቅ ይችላል ፣ ይሄ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልተወስደ ፣ወይም ልምድ ውስጥ ገብቶ መንፈስ ቅድስ
ሲገስፅው ፣ሲመክረው ፣ካልተመለስ
አባብላታለው ፣ወደ ምድረ በዳ ይውስደዋል ፣ለልቡ እናገራታለው ፣ይመለስል ልጆችን ጌታ
ስው በሐጢያት ይውቀል ፣ስው ፈፅም ነው የዳነ ካልክኝ
ስጋ ለብሶ ምንም እንከን የለውም
ድሮም ፣ሐጢያተኛ ነው ፣ወደቆም ሃጢያተኛ ነው
የክርስቶስ እየሱስ ይመስቀል ስራ ፣ሐጢያትን ደሙ በክፈለው ሽሮ ከመንገድ አስወግዶታል
ነፍሱ ድናል ፣መዳነ በስው ችሎታ ፣ቅድስና ፣ስራ በስው ችሎታ ሳይሆን በፅጋው ጉልበት በምድር በሚኖረው ኑሮ በፅድቅና በቅድስና መኖር ይጠይቃል
አንርሳ እንጂ ጌታ የለውም
የዲያቢሎስ ዙፍን ባለበት የምትኖረውን ኑሮ አውቃለሁ
ምን ማለት ነው
አንተም ዲያቢሎስም አብራችሁ ነው የምትኖሩት
ግብዝነት ነገ ወድቆ ለመገኝት ይበቃል
ትቢት ፣ሃጢያትን ትቀድማለች
እግዚአብሔር በዳኑ ስውች ምንም እምነት የለውም . አይተመመንም በማንም ላይ
ሁሉ ሐጢያትን ስርተዋል ፣የእግዚአብሔር ክብር ጉሎታል
በእንዱ በክርስቶስ ኢየሱሰ እንዲሁ በፀጋው ይፅድቃሉ ።
ምን እናድርገው ይህንን ቃል
ስው ተለዋጭ ነው ፣
በማይለዋወጥ ፣ትላንትናም ዛሬም እስክ ለዘላለም ያው በሆነው በክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው የእግዚአብሔር ልብ ይረፈው
ዝሙት በውጪ ይስራል
ሐጢያት በስጋ ይስራል
ለዚህ ለሞት ከተስጠ ስጋ ማን ይለኛል አለ ቅድስ ጵውሎስ
በክርስቶስ ኢየሱሰ ነፃ መውጣችን ግን ለሃጢያት ፍቃድ አለን ማለት አይደለም
ዝሙትና ፣ሐጢያት መለያት ይስፈልጋል
ዝሙት እግዚአብሔር የሚጠላው ነው ማመንዘር
በብሎይም በአዲሱ ኪዳን ፣ልዬነትን እንግዳ
እስራኤል በእኔ ላይ አመነዘረች ሲል
እኔንን አምላኩን ትቶ ሌሎችን አማልክቶችን አመለኩ
አመነዘሩ ይላል
ሃጢያት ግን በስጋ የሚስራ ነው
ሐዋርያው ጵውሎስ
እኔ በውጪ የእግዚአብሔርን ህግ አይለው
በስጋይ ድግሞ የሃጢያት ህግ አይለሁ
ማን ነው ከዚህ ለሞት የተስጠ ስጋ የሚለየኝ ሲል
በዝሙት አትፈተኑም ማለቱ ነው
የእግዚአብሔር ስዎች የወደቁ የሉም
ዳዊት አልወደቀም
ስው አላስገደለም ፣ እንደልቤ የሚለው
ሙሴ ስው አልገደለም
ፅድቃን 7 ግዜ ይወድቃሉ እግዚአብሔር ይነሳቸዋል
ማንም ሃጢያት ቢስራ ነው ፣ ቢስራ ነው እንጂ
ሐጢያት ስራ የሚል ትምህርት የለም
ግን ቢስራ በአብ ዘንድ ጠበቃ ፣ጵራቂሊጦስ አለው
ንስሃ ገብቶ ማስተካከል ይችላል
በስጋው ለሚስራው ሃጢያት ፣
ነፍሱ ግን በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራ ፣በሞቱና በትንሳኤው ካመነ ስንል
ስው ለነፍሱ የተጠይቀው እምነት ነው
ዳግም ልደት ይገኝ አይጠፍም
ዋጋ ግን በድንብ ይከፍላል ፣ አባት ልጅን ይቀጣል
ያለ ክርስቶስ ኢየሱሰ ማንም ፅድቅ የለም
አስገቢና አውጪ የለም ፣
የስጠኝ አባቴ የታመነ ነው ማንም ከእጅ ሊያወጣችሁ አይቻልም
ስው በስሜትና በስጋው ፣በዲያቢሎስ ተታሎ ሊወድቅ ይችላል
ጌታ ይሄንን ክስ ለሚከሱ የመለስው
ቢወድቅ. ለጌታው ነው
አንተ ግን ተከተለኝ ስለሚወድቁ ፣ስለደከሙ ፣እንደ ጠፉ አትቁጥር
ከማይጠፍው ዘር ተወልዳችኃል
እግዚአብሔር ለአብርሃም ከዘር ብሎት ዘር ጠፍታል
ከአዳም እስክ ኖህ
ከኖህ እስክ አብርሃም
ከእብርሃም እስክ ጌታ ልጅት. 5500 ምእት አመት የእግዚአብሔር ዘር ለማጥፍት ዲያቢሎስ ፣ነገስታት
አልሞከሩም ፣በብዙ ሚሊያን የሚቆጠር ፣የአይሁድ ህዝብ ህፃናት አላለቁም ፣ ???
ያንን የተስፍ ዘር ለማጥፍት
ነገር ግን አልቻሉም ጌታ የአለም ሁሉ አዳኝ
ተወለደልን
ሞተ
ተቀበረ
በሶሰተኛው ቀን ተነሳ ምት ሊያዘው አልቻለም
ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ከሚጠፍ ዘር አልተፈጠራችሁ
ከማይጠፍው ዘር በክርስቶስ ኢየሱሰ በማመን
እንድ እስራኤል እግዚአብሔር ለእኛ ህዝብ ሳይሆን ይለን
ልጅች ነን
ክርስቶስ ኢየሱሰን የማይጠፍውን ዘር ሊያጠፉ ሞከሩ አልቻሉም
የማይሞተውን ገደሉት ፣ሞን ድል አድርጉ ተነሳ
በእግዚአብሔር የፅጋ ስጦታ ፣ክርስቶስ እየሱሰ ያላጉኝ ይጠፍሉ ፣ዳግም ጠፍተዋል
ስል ድህነትን የጌታ የመስቀል ስራ ብቻ እምነት ይድናል
መቅድሱ እኛ ነን ፣መቅድሱ በጥንቃቄ ቃሉ እንደሚለው በቅድስና መያዝ አለበት
ስለ መዳን ፣ከክርስቶስ እየሱስ ደም ውጪ የለም
የሃጢያት ፣ትንሽም ትልቅ የለውም
ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ከዚህ ሽሽ ይለው
የመጭረሻው ዘመን የስው ልጅች መገለጪ ፣ምልክቶችን ነው ጌታ ይርዳን
እንግዲህ
ስው ሁሉ በደረስበት ይመላለስ ሌላ ጭናት አንጭንም
መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከስማይ የተስጠን ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
ስው በስጋው የዘራውን በስጋው ይጭዳል ይላል
ትክክል ምንም ጥያቄ አይስፈልገውም ፣በምድር ተቀብለዋል ይላል
ስጋ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም
ለማንኛው ማን ጠፍቶ ነው በክርስቶስ ኢየሱሰ አምኖ የሚጠፍው
የጠፍትን ፍለጋ መጥቶ ጌታ ለእርሱ ነፍሳችንን አሳልፈን ስጥተን ፣
የስው ልጅ የመጣው ስውን ለማጥፍት አይደለም
ለዚህ ነው ጌታ ጵጥሮስን የገስፅው
የተወለድንው ከማይጠፍ ዘር ነው ፣እርሱም ክርስቶስ ኢየሱሰ ነው ።
ፀጋው ፣ይቆማል ፣ይኖራል
ሐዋርያው ጵውሎስ 3 ግዜ ወደ ጌታ ፅለኩኝ አለ
የፅሎት እርስ አልነገረንም
ጌታ ግን ሲመልስለት ፣ጥያቄው ምን እንደሆነ ይታወቃል
ጌታም
ኃይሌ በድካምህ ይፈፅማል ፣ ድክሞ እንደነበር ይታይል
ፅጋዬ ይበቃኃል
የዳኑ ክርስቲያን ለሁሉ የሚሆን ፣የሚበቃ ፅጋ ተስጥቶናል
አለማዊ ምኝትንም የሚያስክድ ፣ስጋን ከእነምኝቱ የሚስቀል ፅጋ
ያዳነኝ ጌታ ይባረክ
እናንተ የሙሴን ህግ በር ቁልፍ የያዛችሁ
ወይ አትገቡ ፣ወይ አታስገቡ
ወየውልችሁ ተብሎ እንደተፅፍ
የዘመኑ ፣ነብይትና ፣ሐዋርያት ነጋዴዎች ፣ሃስተኛ አስተማራና ፣ሃስተኛ ወንድሞች ሃስተኛ እህቶች እንደ ጉድ ፈልተዋል
ይህች ሃገር እግዚአብሔር ቅድስ ምድር
እኔ አልፈርድም ግን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ብቻ ነው ማለት የምችለው
እንካን የሌላውን እምነት ለመተችት ቀርቶ ቤታችንን ባፅዳን
ጌታ የራሱ ቀን አለው
ሌላውን ትታችሁ
ነፍሳት ወደ ክርስቶስ ኢየሱሰ መንግስት ጭምሩ
የቆመ የመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ዘቅወትር በጣም የምፈራው ቃል
ከእናንተ ኃጢያት የሌለበት የመጅመራውን ድንጋይ ይወርውር
መናገር ቀላል ነው ፣መኖሩ ነው ከባዱ
እየሱሰ ክርስቶስ ጌታ ነው ብለህ በአፍህ ምስክር
ዛሬም ልክ እንደሃዎራያቱ ዘመን በድንጋይ ይወግሩሃል
ዛሬም ነው ይሄ መንፈስ ፣
መናገር ወንጌል አድራ ነው እንጅራ መብል አይደለም
ስርታችሁ ኑሩ
ጌታ መንፈስ ቅድስ ይርዳን
አባታችን
አልጥልህም አልተውህም እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ይለውአለውዚአብሔር አባታችን በክብር በጌታ በክርስቶስ ኢየሱሰ ስም ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ለእርሱ ይሁን
ጌታ መንፈስ ቅድስ ከሁላችን ጋር ይሁን
ክርስቶስ ኢየሱሰ ይመጣል
አሜን ናልን ጌትታ ።
ጌታ ኢየሱስ ጸጋና ሰላም ይስጥህ አንደንድ ታላለቅ ሰውችም ለካስ ይስታሉ ኤርምን እንደዚ አልጠባቁ ነበረ ጸጋና ሰላም ለወንድም ዳዊት ፋሲል ይሁን በእርሱ ትምህርቶች ድኛለሁ
ወንድሜ ሁሉ በደረስበት ይመላለስ
የሚጠቅምህን ወስድ
የማይጠቅምህን ተወዉ
እርሱም በጌታ ፅጋ ቀስ በቀስ ነው
ስለዚህ ብዙ የሚደክም የጌታ ልጅ መፅለይና በግልፅ ለራሱ መናገር ነው
ማናችንም የጌታ መንፈስ ይስተንረናል
ብዙ ይልደረስንበት እውቀት አለንብ እንካን
ማውቅና ለማወቅም ጌታ ይስተምረን
ለወንጌል ቅናት ይለው ስለሆነ በፍቅር እንቀበለው በሄደት ይደርስበታ
ጌታ ይባርክህ
ተባረኩ
ቀጥታ ወደ ሀሳብህ ግባ
777
Help me please
1111111 sewu yedanew besirawu iskalehone dires besiraw mesiret mitefa yelem. 1111111
77
77777
ኤርሚ ፡ በወንድማችን ፡ አገልጋይ ፡ ዮኒ ፡ መድረክ ፡ ላይ ፡ እነ ፡ ዘላለምን ፡ ሰላየህ ፡ የተናደድክ ፡ ትመስላለህ ፡ please እህታችን ፡ ፀዲቅያለሁ ፡ የተከለከለችዉ ፡ እነ ፡ ሐዋሪያ ፡ ጃፒ ፡ ጋር ፡ ሰለሄደች ፡ ነው ፡ የተከለከለችዉ ፡ ያልከን ፡ ፒልሰ ፡ አትቅና ፡ሐዋሪያ ፡ ዘላለም ፡ ማለት ፡ የፈለገዉ ፡ ወደ ፡ ታችኛው ፡ ወረደ ፡ በሰይጣን ፡ እስራት ፡ ላሉ ፡ ለማለት ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ሰላልክ ፡ ጌታዬን ፡ ማንም ፡ አይወሰድብኝም ፡ አንተ ፡ ግን ፡ መረን ፡ የለቀቀ ፡ ንክሻ ፡ ከነከሰክ ፡ አትለቅም ፡ ምን ፡ ማለት ፡ እደፈለገ ፡ ደዉለህ ፡ ጠይቀዉ ፡ ካዉንሰሉ ፡ እየሰራ ፡ ያለው ፡ ሰራ ፡ በፍቅር ፡ አገልጋዮች ፡ ማቅናት ፡ ነዉ ፡ እዉነተኛ ፡ አገልግሎት ?
Zare demo Orthodox honik!!
😁
222222
7777
ይሄ እኮ ግልጽ ነው በሀጥያት እየተጨማለቁ የየሱስ ነኝ አይባልም እየሱስ እኮ ቅዱስ ነው 77777
yihenin memhir admitewuna min yakl gra endetegaban teredun!!!th-cam.com/video/Y5Pn3kLo6ho/w-d-xo.html
7777777777
ታዲያ ኦርቶዶክስስ የምታስተምረው ኢሄን አይደለምን? የዘለአለም ህይወት እንዳላቸው ኦርቶዶክሶች አያውቁም እያላቹ የምትከሱን እኛ የዘለአለም ህይወት በክርስቶስ ኢየሱስ እንዳገኘን እናምናለን። ነገር ግን በየእለቱ የምንሰራው ሀጥያት ስላለብን ነው መድሐኔአለም ያውቃል የምንለው!!!
ወንድሜ ሰው ይሳሰተል የዘላለም ህይወት በክረስቶስ በደም ዋጋ ተከፍሎል ስራ ለአክሊል ነው ልጆች ሆይ ማንም ኃጢያት ብሰራ ግን ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን 1ዮሐ 2:1
1ቆሮንቶስ 3:12 ስለ ስራህ ዋጋ ወይም ከአብ ዘንድ ምስገና ይቀጠልብሃል
1ቆሮንቶስ 5:5 ስጋ ለይ ለሰራህው ኃጢያት በምድር ለይ ትቀጠላህ ነፍስህ ግን በጌታ ቀን ትድናለች
ፅድቅማ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ! ግን ግን ሰው ከዳነ በኋላ በምህረቱ ከቀለደና ፀጋውን ካክፋፋ ከመስመር ይወጣል ጥንቃቄ ያስፈልገናል ፡፡
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
³⁰ እኔና አብ አንድ ነን።
7
1
1
7
7
1