*NEW* | መንግስቱ ዘለዐለም - mengistu zelalem | የሊቃውንት ወረብ መዝሙር | "ETHIOPIA"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Ethiopian orthodox
መንግስቱ ዘለዐለም የሊቃውንት ወረብ መዝሙር በመለማመድ ላይ ሳሉ
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
#ETHIOPIANorthodoxMUZMUR #Wereb #OrthodoxMUZMUR
ቪድዮችን በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን፡- t.me/nsebhoEthiopia
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
በእውነት ደስታ አለው ግሩም ግሩም ብለናል
በእውነት ይህንን ፕሮግራም ቀርጻችሁ መንፈሳዊ ህይወታችን ክንፍ አውጥታ አምላክን በተመስጦ እንድታስብ አመቻችተዋል እና በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናነተ የአብነት ተማሪዋች ደግሞ በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ በእውነት ከዚህ አለም ሁካታ ጫጫታ ወጥታችሁ ከዘለአለማዊው አምላካችሁ ጋር ያላችሁ ትጋት በእውነት እድለኝነት ነው በቤቱ ዘመናችሁ ይለቅ
ደስስስስስ ስትሉ
እግዚአብሔር በስዴት ያለንውን ልጆችህን ለቅድስት ሀገራችን አብቃን
አባቴ በእድሜ ያቆይልን የኔታ ክቡር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! አምላክ ድንቅ አባቶችን ዕድሜ ጤና ያድልልን።
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰 እንዴት ያምራሉ ለአባቶቻችን ሊቃውንት እድሜ ከጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
😍😍😍👂👂👂zemare malaikt yasemalen 💒💒💒💒👈💖💚💛❤👈💖
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሠማችሁ የመላእክት ዝማሬ ያሠማችሁ
ልብ የሚመስጥ መዝሙር😥😥😥😥😥
በጣም ደስ ይላል እባክህን ሙሉ ቪድዮውን ልቀቀው
ያስቀናሉ እነሱ ታድለዉ እግዚአብሔር የመረጣቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ትርጉሙን ብትፅፍልን መልካም ነበር
መንጉስትን እስከ ዘለኣለም ድረስ ነው ፍርዱን ደግሞ ለትውልደ ትውልድ ነው
ጎንደር፤በዓታ ለማርያም የአቋቋም ትምህርት ቤት