ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አንቺን የማያደንቅ ሰው ከሌለ በውነት ቸሩ መድሃኒአለም ሰው አድርጎ የፈጠረው አደለም። በጣም በጣም የምትደነቂ እፁብ ድንቅ የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ። ግን አንድ ነገር ሳልናገር የማልፈው አንቺ በጣም ውብ ሰው ነሽ ምንም አይነት አርቲፈሻል አይገባሽም ፀጉርሽን ቀይሪው አንቺ ከአርቲፊሻል በላይ ነሽ። ጀግና
በረከትየ ለብዙ ዘመን ግብርና የሚሰራ እንደ ፋራ ይቆጠር ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው በእውነት ባንች ምክኒያት ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል አስተሳሰባችን ይቀየራል እኔ የገበሬ ልጂ ነኝ ሙሉ ኩራት ይሰማኛል አባቴ ጎበዝ የጤፍ አምራች ገበሬ ነው
ጋዜጠኛዋ ልጅነት ያጠቃታል ይሄ ትልቅ መከበር ያለበት አገልግሎት ነው ትልቅ ጋዜጠኛ ይጠይቅ
የኛ ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤ እኔም ፈጣሪ ከፈቀደ እንዳንቺ መሆን እፈልጋለሁ አሁን በስደት ነዉ ያለሁት
በረከት እንደስምሽ በረካ ነሽ የኔ ጀግና ። አንቺ ማለት ትምርት ቤት ነሽ። ቃላት የለኝም ለጀግንነትሽ ሴት አይደለም ወንዱ ካንቺ ቢማር ሀገራችን ድህነት ይቅርና እንጃ። ይሄ ጫት አኛኪ ትውልድ ፡ ይህንን ውድ ወጣትነታቸውን ተዘፍዝፈው ውለው ሲያድሩ ማየት ምንኛ ያማል።
ክብር ለገበሬዎች👍👍👍 የአባቴን እርሻ ማረስ እና ማምረት ነው የተመኘሁ ባንች ምክንያት ቅመሟ
ጋዜጠኞቹ ከተሜ ነን ብለው ሲሞላቀቁ እሷ ላጥ ላጥ ስትል 😂😂😂 ይመችሽ ጀግና በርች😊
በረከት የጀግኖች ጀግና ላንቺ እኔ ቃላት አጣው ጥንካሬሽ ይገርማል
በረከቴዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በዛላይ ስብእናሽ ለሰው ያለሽ ክብር በርቺ አላህ ዬጠብቅሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ክብር ለገበሬ ገበሬ ከሌለ ህይወትየለም ጀግኒትብየሻለሁ❤❤
በረከት ገበሬዋ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ!!!!
You are a real Ethiopian Hero, dear Bereket.Keep up the hard work!
እንደ በረከት 1000 ጠንካራ ሴቶች ቢኖሩ ስንት ተማሪዬት ያለችግር ይማራሉ
በረከት አድናቂሽ ነኝ ከማዳም ኩሽና
ebakachihu waltawoch bereketin agenagnugn
Lanch Qallei yelnyeim jabdhuu Lencatti 🥰
የማትሰለቸኝ ጀግና ሴት በረከት❤❤❤
ይጨምርላት ፈጣሪ ከጤናጋር 👍
ጀግና ሴትነሽ በረከት በርቺ ጌታ ይርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
ያሁኖቹን ዶክተርና ፕሮፌሰር ነን ባዮችን የምታስንቂ ድንቅና ብርቱ ሴት በጣም አደንቅሻለሁ ።እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ።በርች እወድሻለሁ በጣምም አከብርሻለሁ።የዘመናችን ድንቅ ሴት ❤❤❤❤❤
ዋዉ በረከት ጀግና Amazing my dear I’m proud of you 🏃🏽🏃🏽♀️💕🙏👏👏👏
ጀግና ምስል የሆንሽ ሰው ነሽ። ኢትዮጲያን እንዳንች አይነት በሚሊዮኖች ያስፈልጉናል።
በረከት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ
የምትደንቅ ልጅ ናት አቦ አላህ አትረፍርፎ ዕውቀትን ይጨርልሽ እኔም ግብርና ሀሳቡ ነበረኝ የበለጠ ለመስራት ወሰንኩኝ
She is hero smart kind dulcet strong hopefull different lady God bless bereket
Wowwwwww Jegna nesh❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍
መሲየ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሻለሁ በርች ጀግና ነሽ
ማሻአላህጀገናሴትነሺበረቹ🎉❤
SHE MUST BE MINSTER OF AGRICULTURE OF ETHIOPIA🇪🇹👌👋
ለእኔ ጀግና ከምላቸው ሴቶች መሀል አንዷ ናት!!!!💪💪💪💪😘😘😘😍😍
በረከትዬ ጀግና ነሽ ተባረኪ❤️❤️❤️
ጀግና ሴት😍😍😍😍
ያኛ ጃግና ኡፍፍፍፍ ባረካት ውስጤናት ውስጤጤጤጤጤ
🤩WOW😍 :SHE IS THE BEST ETHIOPIAN GOLDEN LADY . SHE IS THE MOTOR OF ETHIOPIAN WOMAN AGRIBUSINESS. RESPECT & PROUD IN HER🎉
My hero
"BERKET GEBERW"- U AN EXAMPLE PROSPERITY🇪🇹 OF ETHIOPIA!) GOD BLESS🙏 YOU !))
የኔቆጆ መሲየ እኛም በጣም እንወዲሻል ሀገር ስንገባ ያችን አራያ እንከተላል
ጀግና እህቴ በእውነት ኩራቴ ነሽ!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!💚💛❤🙏
በ fb አያታለሁ ጎበዝ ታታሪ ! ሰራተኛችሽንም አስተዋውቂንየማዳም ቅመሞችን ስላከበርሽን እናመሰግናለን በረከትዬ❤❤❤
beki magegnet betam efelgalehu adnakish ena teketayish negn
ዳከቶ ኩቤ በጣም ጥሩ የሆነ መሪነው 🎉❤
እግዛብሄርባርካሻል በረከትዩ ❤❤❤❤❤
She is a hero God bless her.
Wow Awesome ,
you are hero bereket u are amazing
I am proud of you, Bereket! Keep up the good work.
ስወድሽ በረከት እርሜይ ይስጥሽ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ጀግኒት ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤
እኔማ አይች አልጠግብሽም በረከትዬ በርቺ
ጀግና አይገልፅሽምእህቴ ታሪክሰርተሻል ከዚበለይ እድሰሪ። ቸሩ መዳኒያለም እድሜናጤና ይስጥሽ
የኔ ጀግና በርቺ አላህ ያግዝሽ ቁጭ ብለው አገር ከምያፈርሱ የሠሁ ደም ለመጠጣት ከሚማከሩ ካንች ብዙ ይማሩ አገር መውደድ ምን ማለት ህንደሆነ ስለ መጵሀፉ የሰጠሽዉ አጥጋቢ መልስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የገባው እንደዝህ ነው እህቴ በርችልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክክል
Courageous 👏👏👏
❤Yana jagena bagaingshe dase yelingal
❤❤
Elumunaty selehonesh jesewu huwala endeteseqayesh newu yemetnorrewu. Ye erkus menfesun teezazatm lemeqeblna sera lay lemawal enqlf eyasatash yeteseqashwun esky cherf cherf adergsh gelechmn
ጀግና ሴት ናት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከት በተለይ ውጪ ላሉት ሰዎች ተሞክሮ ለመጠየቅ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጪልን
እረ ተይ እንተዋወቃለን 😢
ፈጣጣ ናት ሰትታይ ሳይጣን እንዳለባት ያሰታዉቃል
When I come to Ethiopia I will visit your farm
የውነት ወንድ ታስንቃለች በየሰው ሀገር ተቀምጠው ብሄር ከብሄር እያባሉ ሳንቲም እየለቃቀሙ ሴታሴት ባሉበት ሀገር መንግስት ሰው በላዋችን ጉልበተኞችን ከምትሸልም እደዝች አይነቷን ብትሸልም ምንአለ
ከቃላት በላይ ነሽ የምታኮሪ ገበሬ ቀናሁብሽ 👌🙏👋
በረከት አንዴ አውሪኝ እስቲ
jegna nesh.
ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ የፊልድ መሆን አለበት ለሌላ ጊዜ አስተካክይ ጂንስ ቲሸርት ወይም ቱታ ነው መልበስ ያለብሽ
ጎበዝ በርች ግን አሳማ ለምንሽ ነዉ እምታረቢዉ
የሚገርመው እንደዝች አይነቶች እስካሁን አለመኖችው ነው 🤔🤔🤔
በእትዮጲያ አብይ አህመድ መፈንጫ ነዉ ሌላዉ ታሰቃይቶ ነዉ የምኖሮዉ
በጣም እፈልግሻለሁ በምን ላግኝሽ በረከትየ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ሴቶች ከስዎ ውበት ማለት ዱቄት መለቅለቅ ብቻ ሳይሆን ለፍቶ ሰርቶ መለወጥ መሆኑን አሳይታለች
ጀግኒት
ጎበዝ ሰው። ግን አሳማ ማርባቱ ይቅርብሽ። ከእምነታችን አንጻር የኢትዮጵያ ህዝብ ይቀየምሻል።
ፈረንጅ ቻይና ምን ይብላ? አሳማ ማለት እንደዶሮ የሚባዙ ትልቅ ገበያ፠ ይኖረዋል በነገራችን ላይ እኔም አልበላም ግን ሰዉ አታርባ አትብላ የሚሉት ነገር አይዋጥልኝም
@@ዋሰ ያለነው ኢትዮጵያ መሰለኝ፣ ምን ያገባናል ስለ ቻይና እና ፈረንጅ፣ ለስራ የመጡ ካሉ በኛ ባህል መሰረት መብላት ነው። ለላ ስጋ ጠፍቶ ነው?። ሲቀጥል ደሞ ማንንም አትብላ አላልኩም። በእኛ ባህል ግን 95% በርግጠኝነት ደስ አይለንም።
ሞትን ማን አይቶት የመጣለ እደሞት ከባድ የለም
ገበሬ ሚለው ቃላት አርሶ አደር በሚለው ቢቀየር
ያዉ ነው ሁሉም አንድ ነው
Jegnit
ገጠሬ ገበሬ ብለው የሚሳደቡ ወይ የሚንቁ እዩን አናፍርበትም
Ke wolayita wuxu wolayita ko ye hayimanot ager nechi ye lusiper ageligay agerachin indiregixi anipeqidim🙄🙄🙄🙄
Hero!!!all ethiopian must make routine use of biki esp females,don't cravy only for car!!
ጎበዝ ነሽ ግን እናትሽን አክብሪ እናትሽን እርጂ ምንም ብትከፋ እናት እናት ናት በዋላ ይቆጭሻል ሀብትም ንብረትም አላፊ ነዉ
ካንሰር እመም ለምትሰቃየው እህታችን ዱባይ ላይ እንድረስላት በበሽታው ልትሞት ነው ጡቷን የምታስ ቆርጥበት እና ታክማ የምትድነው ሁለት መቶሽ ድርሀም ተጠይቃለች እንተባበራት አንዳችን ለአንዳችን መዳን ሰበብ እንሁን th-cam.com/users/shortsJMyLT9HCHWQ?feature=share
ሐድራ እኔ ቪድዬዉንም አላየሁትም ለምን መርዳቱም አቅሙም የለኝም ሰሐዚህ ልቤ አይችልም የሚያሳዝን ዜና መሰማትሐድራ ለንቺ ይህቺ እህትሸ ሁሉ ነገርሸ ናት ልታድናት ሁሉን ነገር ብታረጊ አልፈርድብሸም ግን አንድ ታሪክ ልንገርሸ አርቆ የማሰብን ጉዳይ ልንገርሸአላህ ተከሰቶ ምን ላርግልሸ ቢሊሸ እህትሸን ብቻ አይደለም አድንልኝ የምትይዉ ጠቅላላ አረብ አገር ያሉትን ሕህቶቻችንን ከበሸታ ጠብቅልን ትይዋለሸ ይቅርታ አርግልኝ በአላህ ምሳሌ ሰለሰጠሁ ግን ይህ ምሳሌ ለምነግርሸ ነገር ጥሩ መንደርደሪያ ይሆናልከወራት በፊት አብይ መጥቶ ምን ላርግላቹህ ሲላቸህ ከአላህ በታች ሁሉ ነገር ሊያረግላቹህ የሚችለዉን ንጉሰ ምን ልጠይቀዉ ሲላቹህ ቤተክርሰቲያን ይሰራልን አላቹህከዚህ ሁሉ ሆሰፒታል በነፃ እንድንታከም ወይ በነፃ ፍቀድልን ወይ ዋሰትና ገዝተን በዋሰትናችን እንታከምወይ ኢትዬጰያ ዉሰጥ ሆሰፒታል ተሰርቶ ለሀገራችንም እያገለገለ የዱባይ እህቶቻችንን በነፃ ቢያክም ብላቹህ ብትጠይቁ ጥሩ ነበር ይህ ቤተክርሰታን 50% ነዉ የሚያገለግለዉ በክርሰታን ፆም የፍሰክ አዞ ክርሰታኑ ጎደኛ ሒሳቡን እንዲከፍል መጠበቅ ነዉአሁንም ግዜዉ አለለፈም 100,000 የመዳም ቅመሞች ቢኖሩ 100 united arab emirates dirham ዋሰትና ኢትዬጰያ ዉሰጥ ያለ ሆሰፒታል ቢገዙ ወይ ዱባይ ወሰጥም ለማሳከም ይችሉ ነበር ሰምምነትና ሕብረቱ ቢኖር
Hewan?
የሉሲፈርሯ ገበሬ😂
የሴትምየወድምበላይላነሽ
NO አሳማ።
በራካት የሉስፌራ የሴጣን አበል ነች
ኦነግ ሼኔ እዳያዩሽ በረከት
She’s fake at all ! I knew her from the scratch
በ 50 ሺህ ኤውሮ የአብይን የመቀነስ መፅሀፍ ገዝተሽ ይሄ ሁሉ መሬት በነፃ ወይ ጊዜ
ወንድም መሬት የመሰደችዉ ወላይታ ነዉ አማራ ክልል አይደለም
አንድ Like ለሰጠሸኝ ልጅ በጣም አመሰግናለሁኝ፠ እህቶቼ አንድ ነገር ልንገራቹህ ለሁሉ ነገራችን ሉጋም ያሰፈልገናል አሁን አባባ አቤል ለበረከት መሬት እንዳይሰጣት አማራ ክልል ላይ መከልከል ይችላል ግን ሉጋሙን መያዝ አለበት ወለይታዋች መሬት ከሰጡዋት የወላይቶች ችግር ብቻ ነዉ አብረን መኖር የምንችለዉ ሁላችንም ለጉልበታችን ሉጋም ማበጀት አለብንእንበል አሜሪካ ሐገር ሁለት ክልሎ በነገር ካልተሰማሙ አንዱን አንዱን አያጠፋም ከዚሁሉ አንተም በክልልህ እኔም በክልሌ ተባብለዉ ይለያያሉለምሳሌ ቴክሳስ ሰወ የገደለ መገደል አለበት ይላሉካሊፎርኒያ 25 ዓመት መታሰር እንጂ መገደል የለበትም ብለዉ አይከራከሩም አንተም በቀዬህ እኔም በቀዬዬ ነዉ የሚባባሉትይህም እኛ የምንቃቸዉ ዱባዬች ዉሰጥ አለለምሳሌ መጠጥ በፍፁም የማይሸጥበት ክልል አለሌላዉ ከልል ደሞ ሁቴል ዉሰጥ መጠጥ እሸጣለሁ ይላል ሁለቱም ክልሎች መሰመር, ከልሏቸዉ በሰላም ጎን ለጎን መኖር ይችላሉ ማለት ነዉለምሳሌ በአባባ አቤል አባባል በረኸት ከአገር ተፈናቅላ መወጣት ከለባት የአብይን መፀሐፍ ሰለገዛች ነዉ የሚሉን እኔ ደግሞ መጠላያዋ ወላይታ ነዉ፠ይህንን ሁሉ ለመብራራት የፈለግሁት መሐይመነታችን አንድ ሚሊዬን በሁለት ዓመት ጦርነት አጥተናልእሰቲ ምን ነበረበት ትግሬዎቹ አርፈዉ ትግሬ ዉሰጥ ተቀምጠዋል አልደረሱብንም አንድረሰባቸዉ ብለን ብንተዋቸዉ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ?
@@ዋሰ uuuffff ወታደሩ ወንድሜም የዓይን ብሌኑን አጥቷል ገና አላገባ አልወለደ ብታምኑም ባታምኑም እሰከ አሁን ቤት አልመጣም ህክምና ላይ ነው 😭😭 ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን !!!በሕይወት መትረፉ ይበቃናል ፈጣሪ ማሰተዋሉን ይሰጠን ሀገራችንንም ይጠብቅልንንያዘኑትም ይጽናኑ 🙏🙏
ምን አገባሽ አንቺ አለሽ አይደለም እንዴ ህገወጥ ቤት ምትሰሪው
❤❤❤
እኔ አንቺን የማያደንቅ ሰው ከሌለ በውነት ቸሩ መድሃኒአለም ሰው አድርጎ የፈጠረው አደለም። በጣም በጣም የምትደነቂ እፁብ ድንቅ የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ። ግን አንድ ነገር ሳልናገር የማልፈው አንቺ በጣም ውብ ሰው ነሽ ምንም አይነት አርቲፈሻል አይገባሽም ፀጉርሽን ቀይሪው አንቺ ከአርቲፊሻል በላይ ነሽ። ጀግና
በረከትየ ለብዙ ዘመን ግብርና የሚሰራ እንደ ፋራ ይቆጠር ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው በእውነት ባንች ምክኒያት ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል አስተሳሰባችን ይቀየራል እኔ የገበሬ ልጂ ነኝ ሙሉ ኩራት ይሰማኛል አባቴ ጎበዝ የጤፍ አምራች ገበሬ ነው
ጋዜጠኛዋ ልጅነት ያጠቃታል ይሄ ትልቅ መከበር ያለበት አገልግሎት ነው ትልቅ ጋዜጠኛ ይጠይቅ
የኛ ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤ እኔም ፈጣሪ ከፈቀደ እንዳንቺ መሆን እፈልጋለሁ አሁን በስደት ነዉ ያለሁት
በረከት እንደስምሽ በረካ ነሽ የኔ ጀግና ። አንቺ ማለት ትምርት ቤት ነሽ። ቃላት የለኝም ለጀግንነትሽ ሴት አይደለም ወንዱ ካንቺ ቢማር ሀገራችን ድህነት ይቅርና እንጃ።
ይሄ ጫት አኛኪ ትውልድ ፡ ይህንን ውድ ወጣትነታቸውን ተዘፍዝፈው ውለው ሲያድሩ ማየት ምንኛ ያማል።
ክብር ለገበሬዎች👍👍👍 የአባቴን እርሻ ማረስ እና ማምረት ነው የተመኘሁ ባንች ምክንያት ቅመሟ
ጋዜጠኞቹ ከተሜ ነን ብለው ሲሞላቀቁ እሷ ላጥ ላጥ ስትል 😂😂😂 ይመችሽ ጀግና በርች😊
በረከት የጀግኖች ጀግና ላንቺ እኔ ቃላት አጣው ጥንካሬሽ ይገርማል
በረከቴዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በዛላይ ስብእናሽ ለሰው ያለሽ ክብር በርቺ አላህ ዬጠብቅሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ክብር ለገበሬ ገበሬ ከሌለ ህይወትየለም ጀግኒትብየሻለሁ❤❤
በረከት ገበሬዋ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ!!!!
You are a real Ethiopian Hero, dear Bereket.Keep up the hard work!
እንደ በረከት 1000 ጠንካራ ሴቶች ቢኖሩ ስንት ተማሪዬት ያለችግር ይማራሉ
በረከት አድናቂሽ ነኝ ከማዳም ኩሽና
ebakachihu waltawoch bereketin agenagnugn
Lanch Qallei yelnyeim jabdhuu Lencatti 🥰
የማትሰለቸኝ ጀግና ሴት በረከት❤❤❤
ይጨምርላት ፈጣሪ ከጤናጋር 👍
ጀግና ሴትነሽ በረከት በርቺ ጌታ ይርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
ያሁኖቹን ዶክተርና ፕሮፌሰር ነን ባዮችን የምታስንቂ ድንቅና ብርቱ ሴት በጣም አደንቅሻለሁ ።እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ።በርች እወድሻለሁ በጣምም አከብርሻለሁ።የዘመናችን ድንቅ ሴት ❤❤❤❤❤
ዋዉ በረከት ጀግና Amazing my dear I’m proud of you 🏃🏽🏃🏽♀️💕🙏👏👏👏
ጀግና ምስል የሆንሽ ሰው ነሽ። ኢትዮጲያን እንዳንች አይነት በሚሊዮኖች ያስፈልጉናል።
በረከት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ
የምትደንቅ ልጅ ናት አቦ አላህ አትረፍርፎ ዕውቀትን ይጨርልሽ እኔም ግብርና ሀሳቡ ነበረኝ የበለጠ ለመስራት ወሰንኩኝ
She is hero smart kind dulcet strong hopefull different lady God bless bereket
Wowwwwww Jegna nesh❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍
መሲየ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሻለሁ በርች ጀግና ነሽ
ማሻአላህጀገናሴትነሺበረቹ🎉❤
SHE MUST BE MINSTER OF AGRICULTURE OF ETHIOPIA🇪🇹👌👋
ለእኔ ጀግና ከምላቸው ሴቶች መሀል አንዷ ናት!!!!💪💪💪💪😘😘😘😍😍
በረከትዬ ጀግና ነሽ ተባረኪ❤️❤️❤️
ጀግና ሴት😍😍😍😍
ያኛ ጃግና ኡፍፍፍፍ ባረካት ውስጤናት ውስጤጤጤጤጤ
🤩WOW😍 :SHE IS THE BEST ETHIOPIAN GOLDEN LADY . SHE IS THE MOTOR OF ETHIOPIAN WOMAN AGRIBUSINESS. RESPECT & PROUD IN HER🎉
My hero
"BERKET GEBERW"- U AN EXAMPLE PROSPERITY🇪🇹 OF ETHIOPIA!)
GOD BLESS🙏 YOU !))
የኔቆጆ መሲየ እኛም በጣም እንወዲሻል ሀገር ስንገባ ያችን አራያ እንከተላል
ጀግና እህቴ በእውነት ኩራቴ ነሽ!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!💚💛❤🙏
በ fb አያታለሁ ጎበዝ ታታሪ ! ሰራተኛችሽንም አስተዋውቂን
የማዳም ቅመሞችን ስላከበርሽን እናመሰግናለን በረከትዬ❤❤❤
beki magegnet betam efelgalehu adnakish ena teketayish negn
ዳከቶ ኩቤ በጣም ጥሩ የሆነ መሪነው 🎉❤
እግዛብሄርባርካሻል በረከትዩ ❤❤❤❤❤
She is a hero God bless her.
Wow Awesome ,
you are hero bereket u are amazing
I am proud of you, Bereket! Keep up the good work.
ስወድሽ በረከት እርሜይ ይስጥሽ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ጀግኒት ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤
እኔማ አይች አልጠግብሽም በረከትዬ በርቺ
ጀግና አይገልፅሽምእህቴ ታሪክሰርተሻል ከዚበለይ እድሰሪ። ቸሩ መዳኒያለም እድሜናጤና ይስጥሽ
የኔ ጀግና በርቺ አላህ ያግዝሽ ቁጭ ብለው አገር ከምያፈርሱ የሠሁ ደም ለመጠጣት ከሚማከሩ ካንች ብዙ ይማሩ አገር መውደድ ምን ማለት ህንደሆነ ስለ መጵሀፉ የሰጠሽዉ አጥጋቢ መልስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የገባው እንደዝህ ነው እህቴ በርችልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክክል
Courageous 👏👏👏
❤Yana jagena bagaingshe dase yelingal
❤❤
Elumunaty selehonesh jesewu huwala endeteseqayesh newu yemetnorrewu. Ye erkus menfesun teezazatm lemeqeblna sera lay lemawal enqlf eyasatash yeteseqashwun esky cherf cherf adergsh gelechmn
ጀግና ሴት ናት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከት በተለይ ውጪ ላሉት ሰዎች ተሞክሮ ለመጠየቅ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጪልን
እረ ተይ እንተዋወቃለን 😢
ፈጣጣ ናት ሰትታይ ሳይጣን እንዳለባት ያሰታዉቃል
When I come to Ethiopia I will visit your farm
የውነት ወንድ ታስንቃለች በየሰው ሀገር ተቀምጠው ብሄር ከብሄር እያባሉ ሳንቲም እየለቃቀሙ ሴታሴት ባሉበት ሀገር መንግስት ሰው በላዋችን ጉልበተኞችን ከምትሸልም እደዝች አይነቷን ብትሸልም ምንአለ
ከቃላት በላይ ነሽ የምታኮሪ ገበሬ ቀናሁብሽ 👌🙏👋
በረከት አንዴ አውሪኝ እስቲ
jegna nesh.
ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ የፊልድ መሆን አለበት ለሌላ ጊዜ አስተካክይ ጂንስ ቲሸርት ወይም ቱታ ነው መልበስ ያለብሽ
ጎበዝ በርች ግን አሳማ ለምንሽ ነዉ እምታረቢዉ
የሚገርመው እንደዝች አይነቶች እስካሁን አለመኖችው ነው 🤔🤔🤔
በእትዮጲያ አብይ አህመድ መፈንጫ ነዉ ሌላዉ ታሰቃይቶ ነዉ የምኖሮዉ
በጣም እፈልግሻለሁ በምን ላግኝሽ በረከትየ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ሴቶች ከስዎ ውበት ማለት ዱቄት መለቅለቅ ብቻ ሳይሆን ለፍቶ ሰርቶ መለወጥ መሆኑን አሳይታለች
ጀግኒት
ጎበዝ ሰው። ግን አሳማ ማርባቱ ይቅርብሽ። ከእምነታችን አንጻር የኢትዮጵያ ህዝብ ይቀየምሻል።
ፈረንጅ ቻይና ምን ይብላ? አሳማ ማለት እንደዶሮ የሚባዙ ትልቅ ገበያ፠ ይኖረዋል በነገራችን ላይ እኔም አልበላም ግን ሰዉ አታርባ አትብላ የሚሉት ነገር አይዋጥልኝም
@@ዋሰ ያለነው ኢትዮጵያ መሰለኝ፣ ምን ያገባናል ስለ ቻይና እና ፈረንጅ፣ ለስራ የመጡ ካሉ በኛ ባህል መሰረት መብላት ነው። ለላ ስጋ ጠፍቶ ነው?። ሲቀጥል ደሞ ማንንም አትብላ አላልኩም። በእኛ ባህል ግን 95% በርግጠኝነት ደስ አይለንም።
ሞትን ማን አይቶት የመጣለ እደሞት ከባድ የለም
ገበሬ ሚለው ቃላት አርሶ አደር በሚለው ቢቀየር
ያዉ ነው ሁሉም አንድ ነው
Jegnit
ገጠሬ ገበሬ ብለው የሚሳደቡ ወይ የሚንቁ እዩን አናፍርበትም
Ke wolayita wuxu wolayita ko ye hayimanot ager nechi ye lusiper ageligay agerachin indiregixi anipeqidim🙄🙄🙄🙄
Hero!!!all ethiopian must make routine use of biki esp females,don't cravy only for car!!
ጎበዝ ነሽ ግን እናትሽን አክብሪ እናትሽን እርጂ ምንም ብትከፋ እናት እናት ናት በዋላ ይቆጭሻል ሀብትም ንብረትም አላፊ ነዉ
ካንሰር እመም ለምትሰቃየው እህታችን ዱባይ ላይ እንድረስላት በበሽታው ልትሞት ነው ጡቷን የምታስ ቆርጥበት እና ታክማ የምትድነው ሁለት መቶሽ ድርሀም ተጠይቃለች እንተባበራት አንዳችን ለአንዳችን መዳን ሰበብ እንሁን th-cam.com/users/shortsJMyLT9HCHWQ?feature=share
ሐድራ
እኔ ቪድዬዉንም አላየሁትም ለምን መርዳቱም አቅሙም የለኝም ሰሐዚህ ልቤ አይችልም የሚያሳዝን ዜና መሰማት
ሐድራ ለንቺ ይህቺ እህትሸ ሁሉ ነገርሸ ናት ልታድናት ሁሉን ነገር ብታረጊ አልፈርድብሸም ግን አንድ ታሪክ ልንገርሸ አርቆ የማሰብን ጉዳይ ልንገርሸ
አላህ ተከሰቶ ምን ላርግልሸ ቢሊሸ እህትሸን ብቻ አይደለም አድንልኝ የምትይዉ ጠቅላላ አረብ አገር ያሉትን ሕህቶቻችንን ከበሸታ ጠብቅልን ትይዋለሸ ይቅርታ አርግልኝ በአላህ ምሳሌ ሰለሰጠሁ ግን ይህ ምሳሌ ለምነግርሸ ነገር ጥሩ መንደርደሪያ ይሆናል
ከወራት በፊት አብይ መጥቶ ምን ላርግላቹህ ሲላቸህ ከአላህ በታች ሁሉ ነገር ሊያረግላቹህ የሚችለዉን ንጉሰ ምን ልጠይቀዉ ሲላቹህ ቤተክርሰቲያን ይሰራልን አላቹህ
ከዚህ ሁሉ ሆሰፒታል በነፃ እንድንታከም ወይ በነፃ ፍቀድልን ወይ ዋሰትና ገዝተን በዋሰትናችን እንታከም
ወይ ኢትዬጰያ ዉሰጥ ሆሰፒታል ተሰርቶ ለሀገራችንም እያገለገለ የዱባይ እህቶቻችንን በነፃ ቢያክም ብላቹህ ብትጠይቁ ጥሩ ነበር ይህ ቤተክርሰታን 50% ነዉ የሚያገለግለዉ በክርሰታን ፆም የፍሰክ አዞ ክርሰታኑ ጎደኛ ሒሳቡን እንዲከፍል መጠበቅ ነዉ
አሁንም ግዜዉ አለለፈም 100,000 የመዳም ቅመሞች ቢኖሩ 100 united arab emirates dirham ዋሰትና ኢትዬጰያ ዉሰጥ ያለ ሆሰፒታል ቢገዙ ወይ ዱባይ ወሰጥም ለማሳከም ይችሉ ነበር ሰምምነትና ሕብረቱ ቢኖር
Hewan?
የሉሲፈርሯ ገበሬ😂
የሴትምየወድምበላይላነሽ
NO አሳማ።
በራካት የሉስፌራ የሴጣን አበል ነች
ኦነግ ሼኔ እዳያዩሽ በረከት
She’s fake at all ! I knew her from the scratch
በ 50 ሺህ ኤውሮ የአብይን የመቀነስ መፅሀፍ ገዝተሽ ይሄ ሁሉ መሬት በነፃ ወይ ጊዜ
ወንድም መሬት የመሰደችዉ ወላይታ ነዉ አማራ ክልል አይደለም
አንድ Like ለሰጠሸኝ ልጅ በጣም አመሰግናለሁኝ፠ እህቶቼ አንድ ነገር ልንገራቹህ ለሁሉ ነገራችን ሉጋም ያሰፈልገናል አሁን አባባ አቤል ለበረከት መሬት እንዳይሰጣት አማራ ክልል ላይ መከልከል ይችላል ግን ሉጋሙን መያዝ አለበት ወለይታዋች መሬት ከሰጡዋት የወላይቶች ችግር ብቻ ነዉ አብረን መኖር የምንችለዉ ሁላችንም ለጉልበታችን ሉጋም ማበጀት አለብን
እንበል አሜሪካ ሐገር ሁለት ክልሎ በነገር ካልተሰማሙ አንዱን አንዱን አያጠፋም ከዚሁሉ አንተም በክልልህ እኔም በክልሌ ተባብለዉ ይለያያሉ
ለምሳሌ ቴክሳስ ሰወ የገደለ መገደል አለበት ይላሉ
ካሊፎርኒያ 25 ዓመት መታሰር እንጂ መገደል የለበትም ብለዉ አይከራከሩም አንተም በቀዬህ እኔም በቀዬዬ ነዉ የሚባባሉት
ይህም እኛ የምንቃቸዉ ዱባዬች ዉሰጥ አለ
ለምሳሌ መጠጥ በፍፁም የማይሸጥበት ክልል አለ
ሌላዉ ከልል ደሞ ሁቴል ዉሰጥ መጠጥ እሸጣለሁ ይላል ሁለቱም ክልሎች መሰመር, ከልሏቸዉ በሰላም ጎን ለጎን መኖር ይችላሉ ማለት ነዉ
ለምሳሌ በአባባ አቤል አባባል በረኸት ከአገር ተፈናቅላ መወጣት ከለባት የአብይን መፀሐፍ ሰለገዛች ነዉ የሚሉን እኔ ደግሞ መጠላያዋ ወላይታ ነዉ፠
ይህንን ሁሉ ለመብራራት የፈለግሁት መሐይመነታችን አንድ ሚሊዬን በሁለት ዓመት ጦርነት አጥተናል
እሰቲ ምን ነበረበት ትግሬዎቹ አርፈዉ ትግሬ ዉሰጥ ተቀምጠዋል አልደረሱብንም አንድረሰባቸዉ ብለን ብንተዋቸዉ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ?
@@ዋሰ uuuffff ወታደሩ ወንድሜም የዓይን ብሌኑን አጥቷል ገና አላገባ አልወለደ ብታምኑም ባታምኑም እሰከ አሁን ቤት አልመጣም ህክምና ላይ ነው 😭😭
ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን !!!
በሕይወት መትረፉ ይበቃናል
ፈጣሪ ማሰተዋሉን ይሰጠን ሀገራችንንም ይጠብቅልንን
ያዘኑትም ይጽናኑ 🙏🙏
ምን አገባሽ አንቺ አለሽ አይደለም እንዴ ህገወጥ ቤት ምትሰሪው
❤❤❤