ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጃቹህ ይባረክ ምርጥ የኢትዮጵያ ባለሙያ ልጆች በሸክላ ማብሰል ለጤንነት ጥሩ ነው 👌🏽
ለጤንነት የሽክላን ድስት ለማብሰያነት መጠቅም ጥሩ እደሆነ እየተመከረ ነው የእጅ ጥበብ ባለሞያዎችን አድናቂያቹ ነኝ ጎበዞች
የኢትዮጵያ ባለሙያ ሽክላ ስሪዋች በእውነት በሸክላ የተስራ ምግብ የበለጠ ጤናማ,ጣፉጪ ምግብ ነው!በአሁኑ ጊዜ ብረድስት የሚስራው aluminum’s እንዲሁም መርዛማ የሆኑ Link ከ ሚያደርጉ ስለ ሁነ በአሁኑ ጊዜ ብዙውን ብረድስቶች እሳት ሲነካቸው Chemicals ይወጣቸዋል ከዛም የካንስር በሺታ እያመጣ ይገኛል ,ስለዚ ከብረድስት ይልቅ ሸክላ እየተመረጠ በአለም ላይ ይገኛል ያገሪ ኢትዮጵያን ሸክላ ስሪዋች በርቱ ስራችሁም ለአለም እንዲታወቅ በደንብ በጥራት ስሩ!እጃችሁ ይባረክ!🙏🏾💚💛❤✌🏽🕊🇪🇹
😢😢❤❤❤❤ወላሂ. ክብር እና ምስጋና. ይገባችዋል. የኔ ጀግኖች. ታድለን. ሀበሻ. ስለሆናችሁ የኛ ክብር. ናችሁ
Wow very interesting 👏. Job well done 👏. God bless all Ethiopians. Amen ✌🙏.
ክብር ልኛ ❤
እጹብ እጹብ ❤❤❤
Great presentation thank you🙏
አድራሻችሁ ውይ ስልክ ቁጥር
Wow stay amazing
መረዳት ያለባቸው ትሁት እናቶች ናቸው 👏🏾 እንዴት ዌርሀውሱ ቨንትሌሽን የለውም ?? ጭሱ ለጤና መጥፎ ነው ውሎ ሲያድር
የሚደነቁ እናቶች ናቸዉ ከቦታ ይሸጣሉ አድራሽ
ወንድሞች እህቶች ሰላማችሁ ይብዛና የሸክላ አፈር መፍጫ (ወፍጮው) እና የሚሽከረከረው(whele) መሸጫ ማእከል Gondar ወይም Bahirdar ካለ comment ብትጽፉልኝ❤❤❤❤❤❤ የምታቁት ካለ...
በናትሽ አድራሻ እኔ የሸክላ አዲናቂኝ
Ewenet nw betam yamral bezu meserat alebet
የሚደንቅ ሞያተኞች ናቸው ይህን ወጣቶች ተማሩ ምርጥ ስራ መንግስት በበለጠ እንደሚረዳችሁ እናምናለን
Wearing mask will help filter the smoke.
arefee new bertu gen slik ,aderasha yelachumi lmin???🤔🤔🤔🤔🤔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማቃጠያ ቦታው በጣም ዘግናኝ ነው ለጤና ለሳንባ አደገኛ ነው ዘመናዊ ነገር ቢኖር ችሱ ላካባቢው ኢንቫሮሜንትም ትሩ አይደለም
Why this kind of organisation can not offer hand glove ? This is back worded and destroying our sisters hand
ውይ ጥበብ አየ ግዜ ሃገሬ ገና ብዙ መከራ ያልፍብሻል ምክንያቱም በደለኛዉን ህዝብሽን አላየሽምና ይህን የመሰለ ጥብብ ለሚስራ እንዴት ጀኖሳይድ አይቆምም መብቱንስ ይቅርና እኔ የዚች ምድር ነገር መቸም ለመልካም ሰዋች ሳይሆን ለክፋተኞች ለገፊዋች መቆያ ነች ለካ ለሃቅ የቆመ አንድም ሰዉ በምድር ላይ የለም ቢኖርማ የነዚን ሰዋች ግፍና ሰቆቃ የሚቃወም ሰዉ በኖረ ነበር እናቃለን ትምህት ቤት እንኳ የማይማሩበት መንገድ ነዉ ያለዉ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ለመጋፈጥ ዝግጁ ነኝ አስተባብሮ እራሳችንን ለማስከበር መታገል ግድ ይላል በይበልጥ ደዉለዉ ይጥሩኝ 0921090848 ለማንኛዉንም መከራ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ደግሞ እስከመቸ በማንነቴ ተሸማቅቄ አላፍርም አልፈራም ከራያ አላማጣ
Hi
እጃቹህ ይባረክ ምርጥ የኢትዮጵያ ባለሙያ ልጆች በሸክላ ማብሰል ለጤንነት ጥሩ ነው 👌🏽
ለጤንነት የሽክላን ድስት ለማብሰያነት መጠቅም ጥሩ እደሆነ እየተመከረ ነው የእጅ ጥበብ ባለሞያዎችን አድናቂያቹ ነኝ ጎበዞች
የኢትዮጵያ ባለሙያ ሽክላ ስሪዋች በእውነት በሸክላ የተስራ ምግብ የበለጠ ጤናማ,ጣፉጪ ምግብ ነው!በአሁኑ ጊዜ ብረድስት የሚስራው aluminum’s እንዲሁም መርዛማ የሆኑ Link ከ ሚያደርጉ ስለ ሁነ በአሁኑ ጊዜ ብዙውን ብረድስቶች እሳት ሲነካቸው Chemicals ይወጣቸዋል ከዛም የካንስር በሺታ እያመጣ ይገኛል ,ስለዚ ከብረድስት ይልቅ ሸክላ እየተመረጠ በአለም ላይ ይገኛል ያገሪ ኢትዮጵያን ሸክላ ስሪዋች በርቱ ስራችሁም ለአለም እንዲታወቅ በደንብ በጥራት ስሩ!እጃችሁ ይባረክ!🙏🏾
💚💛❤✌🏽🕊🇪🇹