Ethiopian Orthodox Mezmur Song by Zerfe Kebede ዕንባን አልሰፍርም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +23

    ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነቴ
    የጠራኸኝ ጌታ አንተ ነህ ረፍቴ
    የተረዳኝ ማነው የረዳኝስ ቀርቦ
    ከመናገር በቀር ቃላትን አስውቦ
    አቤት እግዚአብሔር በያግዘን እኮ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 9 หลายเดือนก่อน +27

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በታም ደስ ይላል መዝሙር እግዚኣቢሔር ወደቤቱ ይመልስሽ ዘርፌ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @edwinan-m3x
      @edwinan-m3x หลายเดือนก่อน +1

      amen lebonashn yemelselsh zerfe ehetachn

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 7 หลายเดือนก่อน +13

    መድሀኒአለም ታሪክሽን ይቀይረው ቀይርልኝ ያልሽው አምላክ 😢

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 4 หลายเดือนก่อน +11

    እመቤቴ ይሄን ደስ እሚል ስርአትሽን ትመልስልሽ ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስን ተመልሰሽ እደምትፈልጊያት አምናለሁ ዘርፌ ከበደ ልቦና ይስጥሽ እህቴ😢😢

    • @MagaresAsiri
      @MagaresAsiri 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @MagaresAsiri
      @MagaresAsiri 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @Letish190
      @Letish190 2 หลายเดือนก่อน

      What happened to her?

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርፌ ተባረኪ ዝማሬዎችሽ ይባርካሉ ያፅናናሉ ያበረታሉ ከሁሉም በላይ ለልኡል እግዚአብሔር መስዋእት ናቸው!!!

  • @temesgenamiak1409
    @temesgenamiak1409 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen Amen Amsgneley ዝማረ ምላኣክቲ የአሰመኣልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @asamenechmolla7514
    @asamenechmolla7514 4 หลายเดือนก่อน +2

    መናገር ከሚቻለው በላይ ትልቅ የምስጋና መዝሙር ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @Tube-mm3be
    @Tube-mm3be 2 ปีที่แล้ว +72

    እመቤቴ ማርያም በቃልኪዳኗ ወደቤቷ ትመልስሽ

    • @ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ
      @ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ ปีที่แล้ว +3

      Mariam mnm madreg atchlim

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 8 หลายเดือนก่อน +4

      ትመልሳታለች 😥😥😥😥🤲🤲🤲

    • @FasilTe
      @FasilTe 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@rakrkv7423ክብርልኝ፣ግን፣ልጅ፣ነው፣የጁሀር፣አባት፣አዱለም❤❤❤❤❤

    • @haymi211tube
      @haymi211tube 23 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሂዊእየየእናቷዋነፋቂት
    @ሂዊእየየእናቷዋነፋቂት 3 ปีที่แล้ว +41

    ወደ ልቦናሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ 😭🙏😭😭🙏🙏

    • @ccgccf510
      @ccgccf510 3 ปีที่แล้ว

      ምንሁናነው

    • @ሂዊእየየእናቷዋነፋቂት
      @ሂዊእየየእናቷዋነፋቂት 3 ปีที่แล้ว

      @@ccgccf510 ኣታዉቅም ማለት ነዉ

    • @lidiaelias25
      @lidiaelias25 3 ปีที่แล้ว +1

      ወዴየትኛዉ ልቦና ነዉ የምትይዉ ወደ ጭለማ አትመለስም እየሱስ ያድናል መዳን የሚቻለዉ በየሱስ ብቻ ነዉ

    • @ايليادخوري
      @ايليادخوري 3 ปีที่แล้ว

      كونان الحلقه الاخيره

    • @ferawinnie4996
      @ferawinnie4996 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen amen amen

  • @sarayenatwalj9301
    @sarayenatwalj9301 2 ปีที่แล้ว +12

    ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነቴ 🙏🙏😢😓😢😢

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 3 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏🙏

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +42

    እመቤቴ ማርያም ልቦናሽን ትመልስልሽ

  • @AfomiAmanual
    @AfomiAmanual 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄን እራሷ ስትሰማው አይከብዳትም ሰማእቱ መርቆሬዎስ ይመልስሽ😔

  • @susususu8233
    @susususu8233 3 ปีที่แล้ว +3

    Egezihbiher yibarkshe mezimurocheshen bisema bisema alitegem liben🙏🙏🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዘርፌ እህቴ የመምህር ተስፋይ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ አዳልሞቲ ነው እምነትሽ ያስቀየረሽ😢😢

    • @zerfiekebede
      @zerfiekebede  6 หลายเดือนก่อน +3

      ከመምህር ተስፋዬና ከአንቺ ላይ እኔ በኢየሱስ በስሙ ኅይል አዳልሞቲን አወጣላችኃለሁ ኑ

    • @nigatuaylate3555
      @nigatuaylate3555 6 หลายเดือนก่อน

      ወይ ሞኝነት ይልቅስ ለራስሽ አስቢበት ወደ ኢየሉስ ነይ ከነፍስና ከስጋ መከራ ያሳርፍሻል ዘርፌኮ የበራላትን እውነት ሁሉን ትታ የተከተለች የእምነት ጀግና ናት!

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@zerfiekebede😅😅😅

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@nigatuaylate3555ከዛስ

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@zerfiekebedeበእውነት በአካል ባገኜሁሽ ቅዱስ ምካኤል ፀበል ግንባርሽ ላይ ባፈሰዉ ጭሆ በታሰረልሽ ነበር

  • @rozchtdeleljii1122
    @rozchtdeleljii1122 3 ปีที่แล้ว +8

    Zerfie geta yebarekash😍

  • @samera7043
    @samera7043 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዘርፊ እህታችን መድሀኒአለም ወደ ቤቱ ይመልስሽ 😢😢😢😢😢 ሰው ጅማሪው ሳይሆን መጨረሻው ሲምር ነው 😢😢😢

  • @meqdesyegitalij1432
    @meqdesyegitalij1432 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን እሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsrtZamarko
    @AsrtZamarko หลายเดือนก่อน

    ግታ ኢየሱስ ሕይወትሽህ ባርኪ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 2 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ልቦናሺን ትመልስዉ😥😥😍😍😍😍

  • @helinabelete178
    @helinabelete178 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሸ

  • @Bemni-m3o
    @Bemni-m3o 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሂር መጨረሻችንን ያሳምርልን 😭😭

  • @RozaEshetu-kl5ii
    @RozaEshetu-kl5ii 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ልቦናሽን ትመልስልሽ እህት

  • @MelkamMola-o1b
    @MelkamMola-o1b 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ወደ ቤቷ ትመልስሽ ልቦና ትስጥሽ

  • @hassenhussin
    @hassenhussin ปีที่แล้ว +1

    God bless you Zerfe.

  • @GigiNabiyu-c2t
    @GigiNabiyu-c2t หลายเดือนก่อน

    እዉነት ታሪክሽ ተለዉጦ በቤቱ ሁነሽ ለማየት ያብቃን የእመብርሀን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ልቦና ይስጥሽ😢😢😢

  • @yoniMalion
    @yoniMalion 4 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yibarikesh zerfeye

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭 amen amen tarikeni keyari wubwt maninete 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 tebareki zerifye

  • @አመለእግዚአብሔርፍቅርነው
    @አመለእግዚአብሔርፍቅርነው 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ ይኸ መዝሙር እማምላክ ወደቤታ ትመልስሽ ትታመሰግኛት ኑሪ

    • @zerfiekebede
      @zerfiekebede  6 หลายเดือนก่อน +2

      እሷን ለማመስገን ሳይሆን ልጁን ለማክበር ነው የተፈጠርኩት

    • @DAGNU2721
      @DAGNU2721 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@zerfiekebede
      ጭራሽ ብለሽ ብለሽ እናታችንን መጠጊያችንን አማላጃችንን ማቃለል ጀመርሽ።
      ስሚ ንጉሱ እግዚአብሔር ለዘላለም እክብሯታል እሺ።
      ግን አንቺ እያወቅሽ ሞትሽ ምክንያቱም ዝም ብለሽ እንደ ትንቢት እንደተነገረለት ዘንዶ እየሆንሽ ነው ።
      እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽና ለንስሀ ያብቃሽ

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว +13

    Hallelujah 🙌🙏

    • @AaAa-xb3ul
      @AaAa-xb3ul 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን😭😭😭🤲🤲🤲

  • @hiwot9827
    @hiwot9827 3 ปีที่แล้ว +2

    Tariken qeyari wubet maninete 😭zimare melaktin yasemalin 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 4 หลายเดือนก่อน

    አያሀት.ጌታሆይ.ስትፈትነኝባተ☝️

  • @habtamualemayehu1635
    @habtamualemayehu1635 2 ปีที่แล้ว

    Sewu nebersh bezihin seat !

  • @serineserine9098
    @serineserine9098 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረኪ

  • @ኪያየዴግልልጂ
    @ኪያየዴግልልጂ 3 ปีที่แล้ว +3

    AMEN👏AMEN🙏AMEN🙏❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ahmadwehbe9702
    @ahmadwehbe9702 3 ปีที่แล้ว +2

    Tigstsisay 🌷✈✈⛪🙏🌹🌻👂👍♥️♥️♥️♥️

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy หลายเดือนก่อน +1

    ያ ሁሉ እርጋታ ስራዓት ዬት ሄዴ አሁን ሚገርም ነዉ እግዚያብሄር በቸርነቱ ያስብሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዘማሪይትባርክሠይፉ
    @ዘማሪይትባርክሠይፉ 2 ปีที่แล้ว +5

    ልቦነሽንእግዚአብሔር ክፍትልኝ

  • @berokalo8175
    @berokalo8175 4 ปีที่แล้ว +5

    Zerfag.egetabher.wedabtsie.ymeslsie.weda.beta amwedsie.amn

  • @gorg1817
    @gorg1817 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tesfuabe5833
    @tesfuabe5833 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow I am happy good job

  • @tsehaygetu5408
    @tsehaygetu5408 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ወቤትሽ ይመልስሽ

  • @ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ
    @ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ 3 วันที่ผ่านมา

    ቸሩ መዳን አለም ወደ ቤቱ ይመልስሽ😢😢😢

  • @undeharabe2755
    @undeharabe2755 4 ปีที่แล้ว +3

    🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘Aaaaammme ethiopian

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq ปีที่แล้ว

    Aman❤ wede kedemo yemlsese ehta

  • @sajedcell8020
    @sajedcell8020 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 ปีที่แล้ว +1

    amenamename zemar melaket yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natisha5345
    @natisha5345 2 ปีที่แล้ว

    እወድሻለሁ

  • @gosakasa2443
    @gosakasa2443 3 ปีที่แล้ว +1

    MNM malet alchlm igziabher wede betu ymelssh ihte

    • @hermelaelias4016
      @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว

      Yegziabher maderya libachn enji tara ena gdgda aydelem libua west srawn yesera amlak smu yibarek

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉነሸ ያድልሽ

  • @terefubefirdu3814
    @terefubefirdu3814 2 ปีที่แล้ว

    እመአምላክወደቤቷትመልስሸ

  • @ቲጅየድንግልማርያምልጅ
    @ቲጅየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 4 ปีที่แล้ว +3

    Zemenshi yibareki

    • @tigistteshome87
      @tigistteshome87 3 ปีที่แล้ว

      እግዛቤር,ልብሺን,ይመልሥልሺ,ወደኦርቶደክሥ

  • @HermelaWerke
    @HermelaWerke 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ወደቤቷ ትመልስሽ❤❤

  • @HebirSolomon-qk6kb
    @HebirSolomon-qk6kb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስት ሥላሴ ወደ ቤቱ ይመልስሽ እስኪ የድሮ መዝሙርሽን እና የአሁኑን መዝሙርሽን አድምጪ እመብርሀን ወደ ቤቷ ትመልስሽ

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 3 หลายเดือนก่อน

    እሄን መዝሙር ትንሽ ሆኝኤ እህቴ ነበረች የምታስተምረኝ አሁን እኔም እሷም የእየሱስ ልጆች ብቻ ሆነና

  • @MaheltZewu4e
    @MaheltZewu4e 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት አሁን ላይኔነው የምታስጠይኝ ግንአላውቅም የበፊቷ ዘርፌ ስላልሆንሽ በጣም አዝናለው😢

  • @سكدر
    @سكدر 9 วันที่ผ่านมา

    እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Esrael-j6d
    @Esrael-j6d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @qaliiioromooamboo2503
    @qaliiioromooamboo2503 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassemhm404
    @kassemhm404 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤

  • @kebronyrgalem6111
    @kebronyrgalem6111 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amennnn😘😘🤗🤗🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💝💝

  • @makdalite7045
    @makdalite7045 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen.amen.amen.🙏🙏🙏.❤❤❤.💒💒💒❤❤❤

  • @badriaali4449
    @badriaali4449 3 ปีที่แล้ว +2

    AMENE Ameeeen ameeeen

  • @SamiRasta-ts9tv
    @SamiRasta-ts9tv หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 2 ปีที่แล้ว +2

    Ay Zerfiye Geta wede kedmow Ebetish yemalsesh

  • @asdxyz2867
    @asdxyz2867 3 ปีที่แล้ว +25

    ልቦና ይስጥሽ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ ኣልቻልኩሙ እህቴ

    • @solianabrhane8417
      @solianabrhane8417 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen awo benatachu echi zemari lemn endetekeyerechibn bewnet eyegeremegn new betam neber ko mamnat na mwedat

    • @הלןקהסי
      @הלןקהסי 3 ปีที่แล้ว

      @@solianabrhane8417 שכזצננללי

    • @davidgorfu3600
      @davidgorfu3600 3 ปีที่แล้ว +4

      ልቦና ተሰጥቷት ልቧን ወደ ምያሳርፈው ጌታ ተመልሳለች ኢየሱስ ይወዳቿል

    • @hermelaelias4016
      @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว +1

      @@solianabrhane8417 Egziabherm ersu yemwedew and lije yih new ale, bekirstos yamene yezelalem hywet alew tebareku!

    • @davidgorfu3600
      @davidgorfu3600 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hermelaelias4016 Amen ewunet newu " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ.ብዳነዉ.የበላሽ.እህቴን😢

    • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
      @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 7 หลายเดือนก่อน

      አረደዉእመቤቴ.መልሻት.ምን.አጥፍታይሆን.እመቤቴ.ጨከሽባትመልሻት.መልሻት.ባድልጅሽ.ድግል.😭😔😔 🤲🤲🤲ፀሎቴንስበቀሚስሽበይእባክሽ.ድግል.እባክሽአታሳፍሪኝ.አሳፍረሽኝ.አታዉቂምእባክሽ😥😭😥😥😭

  • @BaykdenjYasmina
    @BaykdenjYasmina หลายเดือนก่อน

    እመቤቴትመልስሽእህቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 3 ปีที่แล้ว

    Ebifamii

  • @tizitayonas-io9vx
    @tizitayonas-io9vx 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen

  • @chaltud4543
    @chaltud4543 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeen eebbifamii

  • @robegadisa1558
    @robegadisa1558 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen🙏🙏🙏

  • @addisabebapiazzaethiopia3658
    @addisabebapiazzaethiopia3658 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏⛪️💚💛❤️Amen 🕊🕊

  • @frebra688
    @frebra688 2 ปีที่แล้ว

    Embtachen wede betwoa temleshe ehte

  • @mumuyegetahun4848
    @mumuyegetahun4848 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🙏👏🙏👏💚

  • @brktigrmay1053
    @brktigrmay1053 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @jejejejejur8640
    @jejejejejur8640 3 ปีที่แล้ว +1

    Ammmeee

  • @BiniyamYemane-o2c
    @BiniyamYemane-o2c 21 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘርፌ

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege 5 หลายเดือนก่อน

    ወይላተየሚሣንየለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @galanemideksa3748
    @galanemideksa3748 2 ปีที่แล้ว

    Ammeen Ammeen Ammeen

  • @mensaak3793
    @mensaak3793 ปีที่แล้ว

    Andegn eko nsh

  • @FanoseTasifaye
    @FanoseTasifaye หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sehamyosef4879orage
    @sehamyosef4879orage 24 วันที่ผ่านมา

    ወደቤቱይመልስሽአቤትድምፅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AssdSsd-x6l
    @AssdSsd-x6l 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @trusew.habtam
    @trusew.habtam 8 หลายเดือนก่อน

    Nice ❤

  • @jejejejejur8640
    @jejejejejur8640 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @MartaGirma-k8b
    @MartaGirma-k8b ปีที่แล้ว

    Mayam lebonashn temelesilesh

  • @rozaniguse5388
    @rozaniguse5388 3 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman🙏🙏🙏

  • @AynalemBiru
    @AynalemBiru หลายเดือนก่อน

    ❤️♥️♥️❤️❤️♥️❤️❤️

  • @tesfittesfamariam7839
    @tesfittesfamariam7839 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @rihurihurihu3385
    @rihurihurihu3385 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tizitayonas-io9vx
    @tizitayonas-io9vx 3 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @massrahel7383
    @massrahel7383 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @DestaBirhanu-gy1sq
    @DestaBirhanu-gy1sq 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @destamulugeta5151
    @destamulugeta5151 7 หลายเดือนก่อน

    ስለእሷ ብቻ ሳይሆን ስለዓለም ህዝብ በሞቱ ወደ አዳናት ወደሞተላት ዋጋ ወደከፈለላት ጌታ ነው የመጣችው ከእሱ ወደማን ይኬዳል በእውነት ስላልገባችሁ ነው ይልቁን ምርጫዋ አማራጭ የሌለው ምርጫ ስለሆነ የሷ ውሳኔ ትክክል ነው ኢየሱስ ይወዳችኋል ወደታደጋችሁ ፊታችሁን መልሱ ወደ ዘላለም ሲዖል እንዳትገቡ ኢየሱስ ሁላችሁን ይወዳችኋል አምናችሁ ዳኑ ጌታ ይባርካችሁ !!!!!

  • @smeahAbdalh
    @smeahAbdalh 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @KalkidanKasahun
    @KalkidanKasahun ปีที่แล้ว

    Aman