ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግብሄር እድሜና ጤና ይጥልን
እባኮትን የእግዚአብሔርን ስም ሲፅፉ በጥንቃቄ እና በማስተዋል ይሁን
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደደረሰከእራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ (ኦሪት ዘፍጥረት 28÷10~~22)በእውነት አጥንት የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤
amen
ደምርኝ ዉዲ
@@alemgetanehassefa1956 ደምርኝ እህቴ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
qpp
የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉን መዝሙሮች የሚወድ
መዝሙሩን ብቻ ሳይሆን አባቴን እራሱ ወደዋለሁ😢🥺🙏
እኔ ❤❤❤❤❤❤❤
Me❤❤❤❤@@EdelawetSolmon
እኔ
❤❤❤❤🎉
ዘፈን ቢኦን አደኛ ነበርን ለማየት አይ እኛ ሰዎች መቼነው መልካምነገር የምንመርጠው
Yene malkam yigarmali iko
Egziyabehar .ayina .lebonchnan yaberalen🙏🙏🙏
Zefen selechign
Egezabher yitebikn mastewal yadlen
. Pp. .
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደካራን ሲሄድየለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደደረሰከእራሱ በታች ድንጋይ ተንተራሰአዝህልምንም አለመ ታላቁን እራእይ መሠላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሠማይ ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሷላይእግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፋላይአዝያባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝይህን ምድር ለእርስትህ እሰጥሀለውኝ ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራልበአራቱ ማእዘን ህዝብህም ይሆናልአዝአበው በምሳሌ እንደ ተናገሩትከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋበላይ ተቀምጦ በግልፅ የታየባትየያእቆብ መሰላል እመቤታትን ናትአዝሰማይና ምድር የሚታረቁባትወልድ ባለመያው የተወለደበትመላእክት ከሰማይ ባንድ የዘመሩላትታላቆ መሰላል እመቤታትን ናት
ወልደ- እጓለ እመኅያው የተወለደባትየመጨረሻው መስመር
W
አምላኬ ሆይ የፈተና እንድደፍን አድርገኝ 🙏🙏🙏🙏
አባታችን የርሶን መዝሙር በእንባ ነዉ የምሰማው ረጅም እድሜ ይስጦት
😊
Amane❤
አሜን❤❤❤
This is true እኔ በሆን እንደ እዚ ነበር የምለው❤❤
Amen❤🙏🙏
ኪዳነ ምህረትን ልቤ ነው የነከው መዝሙር በስደት ሁኛ ሳደምጠው😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እኔም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ጌታ ሆይ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ😢😢 እምየ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫❤💚💛
❤❤❤😢😢😢😢
Amen Amen
Amen
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።በእውነት አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮችዎን ስሰማ ውስጤ በእርካታ ትሞላለች።
ዘፍጥረት 28¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ ያዕቆብም ከቤርሳቤህ ወጥቶ ወደ ካራን ሄደ።¹¹ ወደ አንድ ስፍራም ደረሰ፥ ፀሐይም ጠልቃ ነበርና ከዚያ አደረ፤ በዚያም ስፍራ ድንጋይ አነሣ፥ ከራሱም በታች ተንተርሶ በዚያ ስፍራ ተኛ።
❤
@@asnakechlakew9292😢❤❤❤😊 እልልልልልል
🎉gghfjus❤1:15 1:16
ድንግል ማርያምአንቺ የሌለሽበት ገነት አለ ቢሉኝ ገሃንም መሆኑን እነግራቸዋለሁ ።
Amen❤❤❤❤❤
አባታችን ከርሶ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱልን ። ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማል አባታችን 🙏
አሜን
I am joba but i love ortodox mezmur
N3)?? ረ.
ሁሌም አዲሰ ነዉ ለኔ የ ይልማ መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰመማልን
Awo yemr.....
🥰🥰😇😇😇😌😌😌🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
ውስጥን መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤🙏🙏💒🙏
ሊቀ መዘምራን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከእርስዎ ብዙ ተምረን የማንጨርሰው ተሰጥኦ አለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አክብረው እንዳስከበሩን ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልን።
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማን በልጅነቴ አዳመጥኩ ዛሬም ከልጆቸ ጋ አዳምጣለሁ ለአንተም ለእኛም ይህ ን እድሜ የሰጠን ይክበር ይመስገን
ሖቀመቀመቀመቀሠቀሠ
Like endena amen.
ዝማረ መለአክት ያሰማልን♥♥♥♥
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤️🙏
አቤት ዝማሬ ከዘመሩ አይቀር እንዳንተ ነው እንጀ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልነሰ አባቻችን
ዝማሪ መላእክት ያሰማለን
እወድአለሁ እወነትነወ
የአባቴ ያዓቆብ አምላክ እኔንም ደካማዋን ልጅህን ለእናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ አባቴ እድጅህ ለምምጣት ናፍቅያለው በስደት ሁኝ ተቃጥልኩ አባቴ ያላተ ማንም የለኝም አግዘኝ ተስፋዬ 😭ኦፍፍፍፍፍፍ ይህንን ሙዝሙር ስቴ ስማዉት 😭😭😭😭😭😭
ይህ መዝሙር ኢትዮጲያ ውስጥ ባሉ ቋንቋ መተርጎም ቢቺል ደስ ይለናል ።በተጨማሪም በአረብኛ + በኢንግሊዘኛም + በፈረንሳይኛ ። ፕሊስ የምትችሉት አድርጉት ። ቤ/ክን በድጋሚ ለአለም አስተዋውቋት ግለጧት ። ሴይጣን ይክፋው
There is in English, I guess his own daughter sing it.
ታላቋ መሰላል እመቤታችን ናት፡፡ ዝማሬ መላእት ያሰማልን፡፡
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ 💖✝️ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ🙏ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን💖 አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል💖 ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏 ይገባታል አሜን አሜን አሜን🙏✝️💖 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
በጣም የምወደው መዝሙር ለም ምህራችን እድሜከጤናጋርይስጥል ብሰምው ሁሌምአዲሴነው ነብሴ ያፅናናኛል
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤😢 ዘማሪ ያልማ ሀይሉ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤ፈጣሪ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ በቸርነትህ አመትን የምታቀናጅ አቤቱ አንተ ተመስገን ለዘለአለሙ አሜን🙏🙏 💒💒
የዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች ለኔ ይለያሉ ውስጤ ድረስ ነው የሚሰማኝ
አጋፋው ሊቀ መዘምራን አባታችን ይልማዬ እፍፍፍፍፍ እመብርሃን እድሜ ጨምራጨማምራ ታድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረጂም ዕድሜ ና ጤናንያድልልን❤❤❤
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ሊቀመዘምራን ጥኡመልሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ያዕቆብ ከበርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ: የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ: ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደ ደረሰ:ከእራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ::❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾✝️💐👏👏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌹🙏ዝማሬ መለዓክትን ያሠማልን 💚💛❤👏👏💐🌷
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነቴነው አደንቀሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረዥም እድሜ ከጠና ጋራ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሔድየለውም ነበረ አማካሪ ዘመድፀሐይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደደረሰከእርሱም በታች ድንጋይ ተተራሰአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ 🎚🎚🎚💚🤲🤲🤲🌹🌹❤️❤️🌹🌹🌹
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚደንቅ ስብከት❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ይደርብን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
Like mezemran Yilma hailu kale hiwet yasemaln.betam yemwedachew zemari nachew.tenawon yabzaln
የያእቆብ መሰላል እመቤታችን ናት❤❤❤
አዎ እግዛሆቤሄር ይመስገን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን።
ኣቦና ኽቡር ዘማሪ ይልማ ኣምላኽ ይባርኽካዘይጥገብ ከም መዓር ጥዑም ዜማ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
#ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድየለውም ነበረ አማካሪ ዘመድፀሐይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደ ደረሰከራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰሕልምንም አለመ ታላቁን ራዕይመሰላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሰማይሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በእርሷ ላይእግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፏ ላይየአባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝይህንን ምድር ለእርስትህ እሰጥሃለሁኝዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራልበአራቱም ማእዘን ሕዝብህም ይሆናልአበው በምሳሌ እንደ ተናገሩትከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋውበላይዋ ተቀምጦ በግልፅ የታየባትየያዕቆብ መሰላል እመቤታችን ናት፤ሰማይና ምድር የሚታረቁባትወልደ እጓለ እመሕያው የተወለደባትመላእክት ከሰማይ በአንድ የዘመሩባትታላቋ መሰላል እመቤታችን ናት፤
አኔ ብቻ ነኝ ግን የ ይልማ ሞዝሙር ስሰማ ዉስጥ ምነዝረኝ አንካን የኛ ሆንክ 🥰🥰🥰
በጣም የምወደው መዝሙር በነገራችን ላይ የይልማ መዝሙሮች በጣም የምወዳቸው ናቸው ደስስስስስስስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን በእዉነት
ኣሜንንንንንን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማእግዚኣብሄር በመንገዳችን ድንጋይ ሆኖ ለምህረቱ ከማየቱ የሚከለክለን ድንጋይ ያጥፋልን።
ልዩ የሆነ መዝሙር❤❤❤❤
ኡፍፍ ስወደው ይሕን ልብ የሚያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🥰👏
Aemen amen
🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆንጆ መዝሙር ነው
ጡኡም ያለዉ መዝሙር ልብ የማረሰርስ መዝሙር ዝማሬሬሬ መላይክት ያሠማልን እልልልልልልልል
“በሕልሙም፣ ጫፉ ሰማይ የሚደርስ መሰላል በምድር ላይ ቆሞ፣ በላዩም የእግዚአብሔር መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ አየ።” - ዘፍጥረት 28፥12ያዕቆብ በህልሙ ያየው መሰላል እየሱስ ክርስቶስን እንጂ ድንግል ማሪያምን አይወክልም ለእዚህም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለን:-“ጨምሮም፣ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሰማይ ተከፍቶ፣ የእግዚአብሔርም መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ” አለው።” - ዮሐንስ 1፥51 “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
እግዘብሔር ይባርክ የአገልግሎት እድሜህን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያርዝምልህ
በእውነት ያዓቆብ መሰልል እመቤታችን ናትሰማይና ምድር የታረቁባት እመቤታችን ናትክነጥበብ አባታችን ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን ። የተደለ ሰው እንድህ ይዘምራል ያልታደለ በዳንክራ ስናውዝ ያድራል ።ጌታ ሆይ በሰፍው መንገድ ከመሄድ ጠብቀኝ በጠባብ መንገድ ምራኝ እንደ ቀደሙ ቅዱሳን አባቶቼ አሜን
መዝሙሩ እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤
አንጀት የሚያርስ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን
ሰላም ለናተ ይሁን እንደም አደራቹ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ለአባታች ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ❤😂😊
🎧🥺🥺መንፈስን የምያድስ ዝማሬ❤️❤️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
እጅግ በጣም ምወደው መዝሙር ነው❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን @ማህቶት የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን😘
❤ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ የለውም ነበረ አማክሪ ዘመድፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛያ እንደ ደረሰክራሱም በታች ደንጋይ ተንተራሰሕልምንም አለመ ታላቁን ራዕይ መስላል ተትክሎ ከምድር እስከ ስማይሲወጡ ሲወርዱ መላእክት። ብእርሳ ላይ እግዚአብሄርም ቆሞ ከላይ ከጫፋ ላይየአባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ንኘይህንን ምድር ለርስትህ እሰጥሃለሁኝ ዘርህ እንደ እሸዋ በምድር ይዘራልበአራቱም ማዕዘን ሕዝብህም ይሆናልአበው በምሳሌ እንደ ተናገሩትከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋትበላይዋ ተቀምጦ በግልፅ የታየባትየያዕቆብ መሳላል እመቤታችን ናት ሰማይና ምድር ይሚታርቁባትወልደ እጋለ እመሕያው የተወለደባት መላእክት ከሰማይ በእንድ የዘመሩባትታላቃ መሰላል እመቤታችን ናት
💚💛❤⛪⛪⛪ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣እድሜና ጤና ይስጥልኝ ⛪⛪⛪💚💛❤
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስት ከሰማይ ያውርስልን💜💜💜
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኤክት ያሰማል ጸጋ በረከቱን ያጎናጽፍልና በእድሜ በጤና በተዋህዶ እቅፍ ያኑርልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
ማህሌታይ ፥መዓርዒር፥ዝማሬ መላእክት የሰማለን ።
❤😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ የምንወድህ አባታችን
zmare melakt yasmaln edmena tsegawn ybzalh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘመራን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
Uuuuuuuuufooooooyiii ye nebsee migib ekooo newu!!! Egzihabiher ebarkih!!!
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💒💒
Amen!!
እግዚአብሔር ያብከ በከመ ልብከ ወይ ፍፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ መንግስተ ሰማያት ያውርስከ 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን
ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእንባ ጨረስኩት😭😭😭ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኔ መምህራችን በእድሜ በጤና ቆዩልን❤❤❤❤❤
ቃለሕይወትያሰማልን
ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነችሁን ይባርክልን በርቱልን
ኦርቶዶክስ ሀይማኖትኤ ለዘላለም ትኑር ትመሰገን ለርሶም ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
Egzber yemasgn 🤗🙏
የእስራኤል መጀመሪያ ጌታ የባረከው ህዝብ
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እማልጠግበዉ መዝሙር
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። ዕድሜህን እንደ ማቱሰላም ይስጥልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Amen amen amen ! Egziabher amilak zemari.melaekit yasemalin ❤❤❤❤
Thanks for great mezmure i feel like we have pray hard especially this time people try to stop Christian mezmure on social media god is good and love
የ እኔ ተወዳጅ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል እና የሚያስለቅስ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙂🙂🙂🙂🙂🙂🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥😥😥😥
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል መላዕክ ሰማይት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
መፅሐፍ ቅዱሳዊ❤ልባዊ ጥዑም መዝሙር
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማዎት ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
የኦርቶዶክስ መዝሙር በጣም ማርራኪነውቃለህየወትያሳማልንአሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏✟✟💒💒✟✟💚💛♥
እግብሄር እድሜና ጤና ይጥልን
እባኮትን የእግዚአብሔርን ስም ሲፅፉ በጥንቃቄ እና በማስተዋል ይሁን
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደደረሰ
ከእራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ
(ኦሪት ዘፍጥረት 28÷10~~22)
በእውነት አጥንት የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤
amen
ደምርኝ ዉዲ
@@alemgetanehassefa1956 ደምርኝ እህቴ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
qpp
የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉን መዝሙሮች የሚወድ
መዝሙሩን ብቻ ሳይሆን አባቴን እራሱ ወደዋለሁ😢🥺🙏
እኔ ❤❤❤❤❤❤❤
Me❤❤❤❤@@EdelawetSolmon
እኔ
❤❤❤❤🎉
ዘፈን ቢኦን አደኛ ነበርን ለማየት አይ እኛ ሰዎች መቼነው መልካምነገር የምንመርጠው
Yene malkam yigarmali iko
Egziyabehar .ayina .lebonchnan yaberalen🙏🙏🙏
Zefen selechign
Egezabher yitebikn mastewal yadlen
. Pp. .
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደደረሰ
ከእራሱ በታች ድንጋይ ተንተራሰ
አዝ
ህልምንም አለመ ታላቁን እራእይ
መሠላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሠማይ
ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሷላይ
እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፋላይ
አዝ
ያባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ
ይህን ምድር ለእርስትህ እሰጥሀለውኝ
ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል
በአራቱ ማእዘን ህዝብህም ይሆናል
አዝ
አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት
ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋ
በላይ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት
የያእቆብ መሰላል እመቤታትን ናት
አዝ
ሰማይና ምድር የሚታረቁባት
ወልድ ባለመያው የተወለደበት
መላእክት ከሰማይ ባንድ የዘመሩላት
ታላቆ መሰላል እመቤታትን ናት
ወልደ- እጓለ እመኅያው የተወለደባት
የመጨረሻው መስመር
W
አምላኬ ሆይ የፈተና እንድደፍን አድርገኝ 🙏🙏🙏🙏
አባታችን የርሶን መዝሙር በእንባ ነዉ የምሰማው ረጅም እድሜ ይስጦት
😊
Amane❤
አሜን❤❤❤
This is true እኔ በሆን እንደ እዚ ነበር የምለው❤❤
Amen❤🙏🙏
ኪዳነ ምህረትን ልቤ ነው የነከው መዝሙር በስደት ሁኛ ሳደምጠው😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እኔም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ጌታ ሆይ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ😢😢 እምየ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫❤💚💛
❤❤❤😢😢😢😢
Amen Amen
Amen
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።በእውነት አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮችዎን ስሰማ ውስጤ በእርካታ ትሞላለች።
ዘፍጥረት 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ያዕቆብም ከቤርሳቤህ ወጥቶ ወደ ካራን ሄደ።
¹¹ ወደ አንድ ስፍራም ደረሰ፥ ፀሐይም ጠልቃ ነበርና ከዚያ አደረ፤ በዚያም ስፍራ ድንጋይ አነሣ፥ ከራሱም በታች ተንተርሶ በዚያ ስፍራ ተኛ።
❤
@@asnakechlakew9292😢❤❤❤😊 እልልልልልል
🎉gghfjus❤
1:15 1:16
ድንግል ማርያም
አንቺ የሌለሽበት ገነት አለ ቢሉኝ ገሃንም መሆኑን እነግራቸዋለሁ ።
Amen❤❤❤❤❤
አባታችን ከርሶ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱልን ። ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማል አባታችን 🙏
አሜን
I am joba but i love ortodox mezmur
Amen
N3)?? ረ.
ሁሌም አዲሰ ነዉ ለኔ የ ይልማ መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰመማልን
Awo yemr.....
🥰🥰😇😇😇😌😌😌🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
ውስጥን መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤🙏🙏💒🙏
Amen
ሊቀ መዘምራን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከእርስዎ ብዙ ተምረን የማንጨርሰው ተሰጥኦ አለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አክብረው እንዳስከበሩን ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልን።
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማን በልጅነቴ አዳመጥኩ ዛሬም ከልጆቸ ጋ አዳምጣለሁ ለአንተም ለእኛም ይህ ን እድሜ የሰጠን ይክበር ይመስገን
ሖቀመቀመቀመቀሠቀሠ
Like endena amen.
ዝማረ መለአክት ያሰማልን♥♥♥♥
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤️🙏
አቤት ዝማሬ ከዘመሩ አይቀር እንዳንተ ነው እንጀ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልነሰ አባቻችን
ዝማሪ መላእክት ያሰማለን
እወድአለሁ እወነትነወ
የአባቴ ያዓቆብ አምላክ እኔንም ደካማዋን ልጅህን ለእናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ አባቴ እድጅህ ለምምጣት ናፍቅያለው በስደት ሁኝ ተቃጥልኩ አባቴ ያላተ ማንም የለኝም አግዘኝ ተስፋዬ 😭ኦፍፍፍፍፍፍ ይህንን ሙዝሙር ስቴ ስማዉት 😭😭😭😭😭😭
ይህ መዝሙር ኢትዮጲያ ውስጥ ባሉ ቋንቋ መተርጎም ቢቺል ደስ ይለናል ።
በተጨማሪም በአረብኛ + በኢንግሊዘኛም + በፈረንሳይኛ ። ፕሊስ የምትችሉት አድርጉት ። ቤ/ክን በድጋሚ ለአለም አስተዋውቋት ግለጧት ። ሴይጣን ይክፋው
There is in English, I guess his own daughter sing it.
ታላቋ መሰላል እመቤታችን ናት፡፡ ዝማሬ መላእት ያሰማልን፡፡
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ 💖✝️ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ🙏ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን💖 አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል💖 ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏 ይገባታል አሜን አሜን አሜን🙏✝️💖 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
በጣም የምወደው መዝሙር ለም ምህራችን እድሜከጤናጋርይስጥል ብሰምው ሁሌምአዲሴነው ነብሴ ያፅናናኛል
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤😢 ዘማሪ ያልማ ሀይሉ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤ፈጣሪ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ በቸርነትህ አመትን የምታቀናጅ አቤቱ አንተ ተመስገን ለዘለአለሙ አሜን🙏🙏 💒💒
የዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች ለኔ ይለያሉ ውስጤ ድረስ ነው የሚሰማኝ
አጋፋው ሊቀ መዘምራን አባታችን ይልማዬ እፍፍፍፍፍ እመብርሃን እድሜ ጨምራጨማምራ ታድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረጂም ዕድሜ ና ጤናንያድልልን❤❤❤
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ሊቀመዘምራን ጥኡመልሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ያዕቆብ ከበርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ:
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ:
ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደ ደረሰ:
ከእራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ::❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾✝️💐👏👏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌹🙏ዝማሬ መለዓክትን ያሠማልን 💚💛❤👏👏💐🌷
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነቴነው አደንቀሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረዥም እድሜ ከጠና ጋራ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሔድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሐይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደደረሰ
ከእርሱም በታች ድንጋይ ተተራሰ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን
ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ 🎚🎚🎚💚🤲🤲🤲🌹🌹❤️❤️🌹🌹🌹
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚደንቅ ስብከት❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ይደርብን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
Like mezemran Yilma hailu kale hiwet yasemaln.betam yemwedachew zemari nachew.tenawon yabzaln
የያእቆብ መሰላል እመቤታችን ናት❤❤❤
አዎ እግዛሆቤሄር ይመስገን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን።
ኣቦና ኽቡር ዘማሪ ይልማ ኣምላኽ ይባርኽካ
ዘይጥገብ ከም መዓር ጥዑም ዜማ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
#ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሐይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደ ደረሰ
ከራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ
ሕልምንም አለመ ታላቁን ራዕይ
መሰላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሰማይ
ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በእርሷ ላይ
እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፏ ላይ
የአባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ
ይህንን ምድር ለእርስትህ እሰጥሃለሁኝ
ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል
በአራቱም ማእዘን ሕዝብህም ይሆናል
አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት
ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋው
በላይዋ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት
የያዕቆብ መሰላል እመቤታችን ናት፤
ሰማይና ምድር የሚታረቁባት
ወልደ እጓለ እመሕያው የተወለደባት
መላእክት ከሰማይ በአንድ የዘመሩባት
ታላቋ መሰላል እመቤታችን ናት፤
አኔ ብቻ ነኝ ግን የ ይልማ ሞዝሙር ስሰማ ዉስጥ ምነዝረኝ አንካን የኛ ሆንክ 🥰🥰🥰
በጣም የምወደው መዝሙር በነገራችን ላይ የይልማ መዝሙሮች በጣም የምወዳቸው ናቸው ደስስስስስስስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን በእዉነት
ኣሜንንንንንን(3)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ
እግዚኣብሄር በመንገዳችን ድንጋይ ሆኖ ለምህረቱ ከማየቱ የሚከለክለን ድንጋይ ያጥፋልን።
ልዩ የሆነ መዝሙር❤❤❤❤
ኡፍፍ ስወደው ይሕን ልብ የሚያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🥰👏
Aemen amen
🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆንጆ መዝሙር ነው
ጡኡም ያለዉ መዝሙር ልብ የማረሰርስ መዝሙር ዝማሬሬሬ መላይክት ያሠማልን እልልልልልልልል
“በሕልሙም፣ ጫፉ ሰማይ የሚደርስ መሰላል በምድር ላይ ቆሞ፣ በላዩም የእግዚአብሔር መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ አየ።”
- ዘፍጥረት 28፥12
ያዕቆብ በህልሙ ያየው መሰላል እየሱስ ክርስቶስን እንጂ ድንግል ማሪያምን አይወክልም ለእዚህም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለን:-
“ጨምሮም፣ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሰማይ ተከፍቶ፣ የእግዚአብሔርም መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ” አለው።”
- ዮሐንስ 1፥51
“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
“አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
እግዘብሔር ይባርክ የአገልግሎት እድሜህን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያርዝምልህ
በእውነት ያዓቆብ መሰልል እመቤታችን ናት
ሰማይና ምድር የታረቁባት እመቤታችን ናት
ክነጥበብ አባታችን ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን ። የተደለ ሰው እንድህ ይዘምራል ያልታደለ በዳንክራ ስናውዝ ያድራል ።
ጌታ ሆይ በሰፍው መንገድ ከመሄድ ጠብቀኝ
በጠባብ መንገድ ምራኝ እንደ ቀደሙ ቅዱሳን አባቶቼ አሜን
መዝሙሩ እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤
አንጀት የሚያርስ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን
ሰላም ለናተ ይሁን እንደም አደራቹ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ለአባታች ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ❤😂😊
🎧🥺🥺መንፈስን የምያድስ ዝማሬ❤️❤️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
እጅግ በጣም ምወደው መዝሙር ነው❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን @ማህቶት የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን😘
❤ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማክሪ ዘመድ
ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛያ እንደ ደረሰ
ክራሱም በታች ደንጋይ ተንተራሰ
ሕልምንም አለመ ታላቁን ራዕይ
መስላል ተትክሎ ከምድር እስከ ስማይ
ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት። ብእርሳ ላይ
እግዚአብሄርም ቆሞ ከላይ ከጫፋ ላይ
የአባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ንኘ
ይህንን ምድር ለርስትህ እሰጥሃለሁኝ
ዘርህ እንደ እሸዋ በምድር ይዘራል
በአራቱም ማዕዘን ሕዝብህም ይሆናል
አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት
ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋት
በላይዋ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት
የያዕቆብ መሳላል እመቤታችን ናት
ሰማይና ምድር ይሚታርቁባት
ወልደ እጋለ እመሕያው የተወለደባት
መላእክት ከሰማይ በእንድ የዘመሩባት
ታላቃ መሰላል እመቤታችን ናት
💚💛❤⛪⛪⛪ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣እድሜና ጤና ይስጥልኝ ⛪⛪⛪💚💛❤
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስት ከሰማይ ያውርስልን💜💜💜
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኤክት ያሰማል ጸጋ በረከቱን ያጎናጽፍልና በእድሜ በጤና በተዋህዶ እቅፍ ያኑርልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
ማህሌታይ ፥መዓርዒር፥ዝማሬ መላእክት የሰማለን ።
❤😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ የምንወድህ አባታችን
zmare melakt yasmaln edmena tsegawn ybzalh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘመራን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
Uuuuuuuuufooooooyiii ye nebsee migib ekooo newu!!! Egzihabiher ebarkih!!!
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💒💒
Amen!!
እግዚአብሔር ያብከ በከመ ልብከ ወይ ፍፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ መንግስተ ሰማያት ያውርስከ 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን
ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእንባ ጨረስኩት😭😭😭
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኔ መምህራችን በእድሜ በጤና ቆዩልን❤❤❤❤❤