በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 18 - "የቤቱ ህግ ነው!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 112

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 5 หลายเดือนก่อน +5

    አንዱ ስለአንዱ ልጅ ይመለከተኛል የሚልበትን ዘመን ያቅርብልን።እቺን ኢትዬጵያ ያምጣልን።
    በጣም ደስስስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ድራማ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 5 หลายเดือนก่อน +11

    የደራሲው ብቃትና የተዋንያኑ ጥምረት እጅግ ድንቅ ነው። እያዝናኑ ጉሸማ እንዲህ ነው እናመሰግናለን ግን ተጎሻሚዎች ሆይ መማር እንኳን ቢያቅታችሁ አደራ ድራማውን እንዳታግዱት

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ይሄኛው ክፍል የሁላችንንም ቤት የሚያኳኳ ነው እናመሰግናለን

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ደስ የሚል አቀራረብነው የቤተስብ ህግ የጓደኝነት ፍቅር የምታሳዩን❤❤

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 5 หลายเดือนก่อน +19

    እናትና አባት በጋራ ተስማምተውና ተነጋግረው የሚወስኑት የጋራ ውሴኔ እጅግ መልካምና ለልጁም ወይም ለልጅት የህይወት አቅጣጫ ወሳይ ነው:: እጅግ እስተማሪ ውሳኔም ትምህርትም ነው::
    ተባረኩ!!

    • @besufekadsiyabara9332
      @besufekadsiyabara9332 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለፖለቲከኞችም ጭምር ነው እንጂ።

  • @abelghilazgi8769
    @abelghilazgi8769 5 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጲያዊነት ደስ በሚል ዘመናዊነት!!

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አስቱን በጣም ነው የምወዳት❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 5 หลายเดือนก่อน +3

    ያብዬ😍😁😁 አይሰለችሽም ወይ አለች አስቱ 🥰ቆንጅዬ አራስ ስታምሪ ቹቹዬ ምርጥ አክስት😍😁በርበሬ እንታጠናለን ይመቻቹ ያብዬ ኩሪፍቱ ገለመሌ የለም

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 หลายเดือนก่อน +12

    አስቱ ስጠፋ ማየት ትቸነበር ዛሬ ስለመጣች ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 5 หลายเดือนก่อน

      በምን ምክንያትነዉ.የጠፋችዉ

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 5 หลายเดือนก่อน

      ወልዳ ነው

    • @AmenNur0124
      @AmenNur0124 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተመልሳልናለች❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ ቅቤ😂😂😂❤❤❤❤በዚህ አገጣሚው እንኳን ማርያም ማረችሽ ፀሐይዬ ግን ቦርጭህን ቀንስ

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ቤት ነህ ምን ጭንቅ አረገህ
      ደሞ ያምርበታል

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 5 หลายเดือนก่อน

      የእዉነት ነበር እንደ እርግዝናዉ?

    • @ruthbirbanu5807
      @ruthbirbanu5807 5 หลายเดือนก่อน

      ቦርጩ ሆዱ ላይ መስሎኝ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 หลายเดือนก่อน +3

    እስቱ ሳትኖርማየት ደብሮኝነበር ሀረግየም በጣምተናፍቀሻል በተረፈለሎቻችሁ ቃልየለኝም❤❤❤❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 5 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በማጭበርበር ምንም የሚቀየር ነገር የለም 👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ የዛሬው ይለያል.. GOOD JOB ፀሀዬ & ተስፍሽ...❤❤❤❤❤❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ🙏 ጥሩ የዘመኑን ሁሉ እሺ ቤተሰብን የሚያስተምር። አለን እያሉ ልጆችን በየቦታው እያዞሩ ጎረቤት ለማስቀናት 😂 ሲያድጉ ልጆቹ እራሳችን ካልሄድን እያሉ በየወጡበት ይቀራሉ ሁሉም በልክ ሲሆን እኮ ጥሩ ነው። ልጅን በጥበብ ማሳደግ ለነገ ማረፍያ ጥል ማዘጋጀት ነው እና ንቁ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሁላችንም የኢትዮጵያ ህዝቦች እንደዚ የቤተሰብ ህግ ቢኖረን የት በደረስን

  • @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
    @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር 5 หลายเดือนก่อน +18

    አሥቱ እኮ የእውነት ነው የወለደችው❣️

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 5 หลายเดือนก่อน +2

    የቤተሰብ ሕግጥሩ አስተማሪ ነው የምታቀርቡት ❤❤❤

  • @kibromteklaye1941
    @kibromteklaye1941 5 หลายเดือนก่อน +6

    Yabu betam gobez neche she was smart

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    ክልከላውን በርከት የኛ አስተዳደግ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 หลายเดือนก่อน +4

    የቤተሰብ ህግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeheyistsegaye2131
    @yeheyistsegaye2131 5 หลายเดือนก่อน

    ቹቹዬ የኔ ኩንስፓኛ ስወድሽ ባንቺ ምክንያት ብቻ ነው ይሄን አዛ ድራማ በዛላይ ከአስቴር አረፍ ብዬ ነበር አሰልቺ ነች ለብቻሽ ብትሰሪ እራሱ ደስታችን ነው

  • @mihret2121
    @mihret2121 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም አስተያየት የለኝም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @tiztadesta
    @tiztadesta 5 หลายเดือนก่อน +6

    I wish every teenager or children that live with their parents are obedient just like this drama.

  • @habtamumamo5649
    @habtamumamo5649 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ልጅ ተወልዶለታል በዚ ላይ ደሞ አንድ ቦታ ስራ ቢያገኝ አሪፍ ነበር ጥሩ መልክት ይኖረዋል

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 5 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ የኔ ባይሆንም የልጅነት የከፈር ወዳጄ ነበረች 😄😄😄🏃🏃🏃

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላልአስቱ ትለያለሽ

  • @AmenNur0124
    @AmenNur0124 5 หลายเดือนก่อน

    አስቱና ፀሀዬ ተስፍሽ❤❤❤❤

  • @AmenNur0124
    @AmenNur0124 5 หลายเดือนก่อน +4

    አስቱዬ የድራማችን ድምቀት

  • @Tig729
    @Tig729 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው የቤተሰብ ህግ❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እውነተኛ አራስ ❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች ናችሁ❤

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 4 หลายเดือนก่อน

    በፍፁም100000000000000000000000000% ማይሆነውን

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጦቹ❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሐረግ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @geremew8126
    @geremew8126 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shemelesbekele7879
    @shemelesbekele7879 5 หลายเดือนก่อน

    I really love the decision the family's take on Yeab ; She tried to pretend them but they get her. Families are the head of the house and the law .big respect for the director and writer of the film including all the actor and actors.
    Derib gin tena tibeka nw yemiseraw ale ayi fikir ande gin Tedin bilemetitew arif neber

  • @mesimesi1113
    @mesimesi1113 5 หลายเดือนก่อน +14

    አረ ፖለቲካ😅 በ.ETV እድሜ ዘልዛላው ብዙ ያሳየናል ገና😬😬😬😬

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 5 หลายเดือนก่อน +3

      ተፈቅዶላቸው ነወ😅😅😅😅

    • @madi2644
      @madi2644 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምን፡፡አገናኘው፡፡ይህ፡፡ከፎለቲካ፡፡ጋር፡፡ጨለ፡ላችሁ፡፡በቃ፡፡ምንስ፡፡አገባን

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 5 หลายเดือนก่อน

      እይታእንዲያገኙነው😂😂😂

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 5 หลายเดือนก่อน

      @@madi2644 ከከከከከከ አዳምጭ እኛን ከመተቸት በፊት ጦርነት የተለመደ ነው ከሚለው ጀምረሺ😃😃😃😃😃 ከዛም አብረሺን ትጨልሊያለሺ

    • @besufekadsiyabara9332
      @besufekadsiyabara9332 5 หลายเดือนก่อน +1

      እንደለመዱት ካልታገደ ነዋ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቹቹዬ ትለያለሽ❤

  • @madi2644
    @madi2644 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምናችሁ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 5 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ደርብን ሁኖ ሚሰራው ይችላል አይገልፀውም ዋዉ የምር ጎበዝ ነው

  • @emrananwar1548
    @emrananwar1548 5 หลายเดือนก่อน

    great!

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እንኳን ማሪያም ማረችሽ🏳️🏳️🏳️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @hananeseidmohamed2260
    @hananeseidmohamed2260 5 หลายเดือนก่อน

    Wawuuu ❤

  • @zerguat
    @zerguat 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስውር ስፌት" አለ ነቢዩ መኮንን

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    በመከፋፈል ዘላቂ ነገር አይገኝም 👌

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 5 หลายเดือนก่อน

    ቹቹዬ ገራሚ ነሽ 😂😂😂😂

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይ እነ ፀሐይም መግባታቸው ነው 😢 መንግስታችን አተንፍሱ ካለ ሰነበተ እኮ

  • @Nejathassen-xx1hk
    @Nejathassen-xx1hk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትመቹኛላችሁ ዉዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤ዱባዮች ግን የሆነ ነገር በሉኝ ከመጣሁ 4ወር ሆነኝ እና ሙቀቱ አጥንቴን አቀለጠዉ😂😂😂

    • @Zehara645
      @Zehara645 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ አይዞሺ ገና ይጨምራል ሙቀቱ

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትለምጂዋለሽ! በተረፈ ውጪብዙ ሰአት ያለማሳላፍ ነው

    • @Nejathassen-xx1hk
      @Nejathassen-xx1hk 5 หลายเดือนก่อน

      @@blessingofgod1044 ወይ ግደታ ስለሆነ እቆያለሁ ዉጭ 😢አመሰግናለሁ እለምደዉ ይሆናል

  • @furtamehari8825
    @furtamehari8825 5 หลายเดือนก่อน

    10q Arefena temrtawe.
    1000 Tack

  • @ruthdegefu4313
    @ruthdegefu4313 5 หลายเดือนก่อน

    yab " betam tru lij nat

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቹቹ ❤❤❤

  • @Samf3031
    @Samf3031 5 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው 👍

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 5 หลายเดือนก่อน

    ምነው ዲክታተር ሆናችሁባት ያብ ገፀ ባህሪሽ ደስ ይላል

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር የእዉነት የወለደች ትመሰላሌች ቅቤ ግን በዛ😂😂

    • @yeweyntej748
      @yeweyntej748 5 หลายเดือนก่อน

      Ye ewunet eko weldalech

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 5 หลายเดือนก่อน

      የውነት አራስ ነበረች❤

  • @OnaMlumbi
    @OnaMlumbi 5 หลายเดือนก่อน +1

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 5 หลายเดือนก่อน

    የቤተሰብ ህግ ነዉ።ቹቹ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰቱየመጣች

  • @dagim4318
    @dagim4318 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሥቱ መጣች🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉 በፍቅሯ ተሠቃይቶ አልቀረም🤣🤣🤣

  • @MastuLemi
    @MastuLemi 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 5 หลายเดือนก่อน

    ባሰባቹህ አይደል በቆንቆችን አለማዉራት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 หลายเดือนก่อน

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 5 หลายเดือนก่อน

    አይዋ ተጫወት የአይዋ መልስ😂

  • @edura4803
    @edura4803 5 หลายเดือนก่อน

    Wow melketu konjo naw

  • @አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ😊

  • @mesimesi1113
    @mesimesi1113 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገንፎ አማረኝ 😔

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😘😘😘😘😊❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤

  • @aliseaid
    @aliseaid 5 หลายเดือนก่อน +2

    Adama yet new ? Ke nazret yirekal ende?

  • @samri1215
    @samri1215 5 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹

  • @sosotete425
    @sosotete425 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ፀሀይ ሲሸነፍ ጨዋታውን ለማፍረስ ልጅቷን ግራ አጋባት😂😂

  • @qemerumii3701
    @qemerumii3701 5 หลายเดือนก่อน +1

    የETV logo አድርገቹ ልጅነቴን አስተወሳቹኝ😢

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 5 หลายเดือนก่อน

    እንዲ ነበርን ጎረቤት የከለከለውን ቤተሰብ እያፀደቀው

  • @fvv1680
    @fvv1680 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @samri1215
    @samri1215 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 5 หลายเดือนก่อน

    እናንት የወቅት ሰዎች የ አአ ህዝብ ብታገኙ በቁሙ ትበሉታላቺ የሸ...ልጆች

  • @RomanKebede-s8l
    @RomanKebede-s8l 5 หลายเดือนก่อน

    Andegna lemigebaw

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🤣👍👍👍

  • @YeduFikadu
    @YeduFikadu 5 หลายเดือนก่อน +1

    hi

  • @shimaglew
    @shimaglew 5 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ኮመርሻሉ በዛ ስንላችሁ ከናካቴው አጠፋችሁት ደግም አይደል ባይሆን አድማስ አንዴ ከመሀል ዩትዩብ አድ ሁለት ጣል አድርጉበት:: እንወዳችሁ የለ😂😂😂

  • @AbuEmran-j9m
    @AbuEmran-j9m 5 หลายเดือนก่อน +2

    በመሀል ቀዝቅዞነበር አስቴርና የገጠሩ ሰውየ ሲኖሩ ያስቃል

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 5 หลายเดือนก่อน

      የገጠሩ ሰውየ አላለችም 👿😡መሀይም
      ክቡር ባላባት አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ💪💖😘 ይባላል ገለቴ እየሄድሽ 👿👿

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน

    18:21 ያልተደወለ ስልክ 🤳 የሚከብድ ነገር ሆኖ ነው የምር መደወል😂😂😂😂😂
    በተረፈ በጠረጴዛ ዙሪያ የነበረው አሽሙር ገርሞኛል ለምን በኢቲቪ ለኢቲቪ
    ግልባጭ ለመንግ.......🚩🚩🚩🚩🚩🚩

  • @NurisoLejago
    @NurisoLejago 5 หลายเดือนก่อน +3

    የቤተሰብ ሕግ ❤❤❤❤❤

  • @AddisHiye
    @AddisHiye 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤