አንተን ብሎ እራሱን ቻይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ጭንቀት ውስጥ እና ፍራት ውስጥ የከተተህ ነገር ምንድን ነው?
    ኮሜዲያን እሸቱ ጭንቀት ውስጥ የከተተንን፣ ያሰብነዉ ባይሳካ ምን እንደምንሆን እንዲሁም አንድን ነገር ለመጀመር ምን እንደሚያስፈልግ ከተለያዩ ምሳሌዎች ጋር ሀሳቡን ያካፍለናል።
    አንተን ብሎ እራሱን ቻይ
    others video
    መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
    • መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
    የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
    • የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    አንተን ብሎ እራሱን ቻይ #motivation #inpiration #history #life
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch
    #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ
    #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS
    #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu

ความคิดเห็น • 434

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +20

    እሼ አንተ እኮ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ነህ! እናትህ አንተን በመውለዶ አገር ተጠቀመች. በርታ! ብዙ የታመቀ ራዕይ እንዳለህ ይመስለኛል

  • @dannymoges7160
    @dannymoges7160 2 ปีที่แล้ว +7

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ # አስተማርከኝ ከጭንቀቴ ከፍርሀቴ አወጣህኝ# ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏 በጣም ቀለለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teddyzam8114
    @teddyzam8114 2 ปีที่แล้ว +127

    እንደ እሼ የተዋጣለት የስራ ፈጣሪ ለመሆን.
    1. የራስህን ስራ መጀመር በራሱ ድል ነዉ እራስህን ልሸልም ይገባል
    2. ከምቾት ቀጠና መዉጣት የመዳን መጀመሪያ ነዉ
    3. ለምሰራው ነገር በቂ ጊዜ ስጥ
    4. በቂ ዝግጅት አድርግ
    5. እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር
    6. እሚጠበቅብህን አድርግ
    7. ያለቅነትን ሸክም ለመሸከም ዝግጁ ሁን
    8. በቂ ማስታወቂያ ስራ
    9. በሰዉ እና በምድር አትታመን
    10. የከፋ ነገር እንደማይፈጠር እመን
    11. ባለህ ነገር ጀምር
    12. ፈጣሪህን አመስግን

    • @aroman5867
      @aroman5867 2 ปีที่แล้ว +2

      Tnx man

    • @robewondu6270
      @robewondu6270 2 ปีที่แล้ว +1

      ye 12 gnaw 1mahon albet saw zare ye alhun kal awke zaren manor aychelm ina

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      🙏

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@ላምሮት-በ8ኈ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ በቅንነት

  • @ሲሳይነሽYOUTUbe
    @ሲሳይነሽYOUTUbe 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሳምርልን በጣም ጥሩ ምክርነው እግዚአብሔር ባድም በሌላ ይናገራል ስውግን አያስተዋልም እና ስው ወድራሳችን ክተመለስን ታሪካችን ይቀየራል

  • @zebibaebrahim1538
    @zebibaebrahim1538 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት በሂወቴ ውስጥ ትልቅ ለውጥ እያመጣሁ ነው ባንተ ትምህርት የኔ ትምህርት ቤት ነህ በቃ ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስህ

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 2 ปีที่แล้ว +23

    ባለ ማእተቡ ወንድማችን በርታለን

  • @samurtyfqir9177
    @samurtyfqir9177 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ እንዴት ያማረ ምክርነዉ እሼዬ

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 2 ปีที่แล้ว +19

    So powerful life changing experience . It might be hard to understand if you’re not experienced how life is challenging. Thank you so much Comedian eshe.

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እሺዬ ምን አይነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያደለህ ተባረክ ወንድሜ እውነት ልብ ብሎ ለሰማው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏❤️

  • @ኦርቶዶክስኢትዮጵያትዩብ
    @ኦርቶዶክስኢትዮጵያትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አመሰግናለው እሸቱየ ትልቅ ትምህርት ወስጃለው

  • @hanamulushewa9509
    @hanamulushewa9509 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ የኔ ምርጥ፣ ተባረክልኝ፣ በዚህ ምሽት ደስ የሚል አነቃቂ የሆነ ንግግርና ምክር ነው የሰማሁት ፣ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ

  • @ethionews4644
    @ethionews4644 2 ปีที่แล้ว +4

    I needed to hear this you have no idea how you saved me i was feeling lost and empty don't know what to do i am an employee and started a business. no words Thank you Eshe.

  • @ababuababu1650
    @ababuababu1650 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ የኛ ወንድም የእ,ያ ጀግና ሰዉ በጠፋ ግዜ አንተን ብቻ አገኘን🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እኮ አንተ ትለያለህ እውነት ምክርህ ትምርትህ የሚገርም ነው ተባረክ ከአንተ ብዙ ነገር ተምራለው አመሰግናለሁ 🙏ለምልምልኝ ❤

  • @yeshetube3912
    @yeshetube3912 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ልዬ ሰው ነህ ብዙ ነገሬን ቀይርህልኛል እሽ። እግዛቤር ጽጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል አሼ ምን ልበልክ ቃላት የለኝም ላተ ብቻ ኑርልን
    ሁሌም የምመኝልክ አድ ውድነገር አለ ኢሻአላህ የተመኘሁልክ ነገር ተሳክቶ እደማይክ በአላህ ተስፍ አለኝ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen eshye melkam sew egzabher yibarkachehu kene crewocheh...

  • @dagmawitendeshaw6119
    @dagmawitendeshaw6119 2 ปีที่แล้ว +2

    I've been trapped between two things, now I see what I should do. I've been listening to this motivation almost everyday, it really boost my energy and hope. Thank you Eshe 😊 💓

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 2 ปีที่แล้ว

    አስ በሚል የሚጣፍጥ አንደበት ደስ የሚል ትምህርት እሸ ዘመንክ ይባረክ

  • @astubogale5210
    @astubogale5210 2 ปีที่แล้ว

    Bravo Eshe!
    Amlak yitebkh!

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 ปีที่แล้ว

    እሸ ጥሩ ትምህርት ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ልሰራ ላሰብኩት ስራ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኧኝ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @እናቴእማፈቅር
    @እናቴእማፈቅር 2 ปีที่แล้ว +16

    እናመሰግናለን እሼ 💚💛❤️ እረ ሰወች ምክራችሁን ሰምታችሁ ዝም አትበሉ ሰብስክራይብ አድርጉት እንጂ ..ከዶንኪ ቲዩብ እኩል መሆን አለበት .......

  • @addiazemen6086
    @addiazemen6086 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkh betam tilik tmhrt yagegnehut erasien enday adrgehegnal

  • @alemtsehaykassa9891
    @alemtsehaykassa9891 2 ปีที่แล้ว

    የውነት ለኔ የዘመኖ ምርጥ ሠው ነህ ተባረክ ....!!!
    አንድሙክር ህልሜን እንድኖር መንገድ እየመራህኚ ነው አመሠግናለሁ ።
    አመሥጋኚነትህንም ሣላደንቅ አላልፍም!!!

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤እናመሰግናለን ❤ Keep it up

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 2 ปีที่แล้ว

    Bravo eshe begize nekto yemiyaneka sew yemiyawerawun yeminor sew new

  • @re_think_again
    @re_think_again 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ አነቃቂ ቪድዬዎችን አይቻለሁ ይሄ ግን አንደኛ ነው።

  • @redietdegif712
    @redietdegif712 2 ปีที่แล้ว

    Betame agezekeghale thank you Eshie

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

    አሼ ረጅም እድሜና ጤና የምታቀርበዉ ሁሉ በደስታ ነዉ የማየው የምሰማዉ

  • @flame9729
    @flame9729 2 ปีที่แล้ว

    Eshe ande ken besefiw amsegenehalew u r the best youtuber in the world

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

    አሼ ምርጥ ሰው ውድ ኢትዮጵያውያን ክፍ አይንካችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል እሼ መልካም ሰው በርታ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +2

    ከቁምነገር ጋር ዘና አረከኝ 😂መልዕክትህ ተመችቶኛል

  • @mesty9992
    @mesty9992 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ ምርጥ ሰው ይህ ለኔነው ከምር አናመሰግናለን

  • @gwarotube
    @gwarotube 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ሙት ዛሬ ስለኔ የምታወራ ነው የመስለኝ በእውነት 🤣🤣🤣 አዲስ የTH-cam channel ከፍቼ በቃ በአንዴ ተመልካች የማገኝ መስሎኝ በጣም ብዙ ጠብቄ እረ ምን እሱ ብቻ ያረኩትን ነገር ሁሉ እያስታወስኩ እደ አዲስ ለብቻዬ እሳከኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ትምህርትም በጣም ብዙ ተስፋም ሰጠህኝ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ካህን በውላ ተስፋ መቁረጥ ገደል ይግባና

  • @botube9108
    @botube9108 2 ปีที่แล้ว

    I Really Got a Very Nice Life Tips!!!!!!!!!!
    Love U Eshe!!!

  • @مدينهحسن-ص9ل
    @مدينهحسن-ص9ل 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሸቴየ

  • @mimifesaha7801
    @mimifesaha7801 2 ปีที่แล้ว

    አበት እውቀት ይመችህ አባተ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ምርጥ ሰው

  • @kefitatube7538
    @kefitatube7538 2 ปีที่แล้ว

    Eyasaqh new timihirt eyesetehin yalew,,thanks

  • @netsehetworku568
    @netsehetworku568 ปีที่แล้ว

    Great lessons every minute ❤thank you so much

  • @yaredras4898
    @yaredras4898 2 ปีที่แล้ว +2

    Wer wef yelem but I will die for my dreams eshe tnx

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว

    እሼ እናመሰግናለን

  • @አስኒዩቱብ
    @አስኒዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 2 ปีที่แล้ว +1

    እሽዬ የኔ ወንድ ስወድህ እኮ!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳህው እየደጋገምኩ ማየት እለብኝ ቀላል ሚመስሉ ግን ቁልጭ ያሉ እውነታወችን ነው ያስቀመጥከው 🙏😇❤️

  • @moneseifugragne8062
    @moneseifugragne8062 2 ปีที่แล้ว +2

    you are really adorable!. This is amazing motivational speech without any payment, stay blessed keep shining

  • @nathangulilat7269
    @nathangulilat7269 2 ปีที่แล้ว

    thank you.

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 2 ปีที่แล้ว

    Eshi tkkl blehal yenen hywet new yenegerkegn thank you

  • @ነገንአለን
    @ነገንአለን 2 ปีที่แล้ว

    በስምአም እሽ ተባረክልኝ
    አገራ ልገባ ስል የማስበዉ ወጭዉን ነበር
    መከፈል ለምጀ ወጭ ሳወጣ እያልኩ የኑሮ መወደድን ሳስብ አልገባም እላለሁ
    ግን ተመስገን

  • @biruktawitdebesay8544
    @biruktawitdebesay8544 7 หลายเดือนก่อน

    Thank You so much it help

  • @abdurhmanabdurhman1104
    @abdurhmanabdurhman1104 2 ปีที่แล้ว

    እሸ የምር እሳክ የምሰጠዉ ትምህርት ገንቢነዉ
    እኔን ጠንካራሴት እንድሆን አግዘኸኛል በስደት ነዉ የምኖረው ግን ያሳለፍኩትን ስቃይ ብነግርህ ለኔ ከባድ ነዉ ግን አልሀምዱሊላህ.

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 2 ปีที่แล้ว +1

    💪❤️💪

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 2 ปีที่แล้ว

    እሸየ ቶሎ ቶሎ ና ትናፍቀኛለህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @jameela3326
    @jameela3326 2 ปีที่แล้ว

    የምር፣ምርጥ፣መልስ፣ነው፣ዋዉ

  • @ናዬዩቲዩብ
    @ናዬዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ

  • @netsanetsebsebe8366
    @netsanetsebsebe8366 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤቴ ብዬሀለው እሼ ተባረክ!!!!

  • @ahunTech
    @ahunTech 2 ปีที่แล้ว

    zarem bedigami ayehut betam silasfelegegn eshe silene new yawerahewu enam erasen enday adrgehegnal fetari yberkih

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    mrt lji😍

  • @abiykiflu3165
    @abiykiflu3165 2 ปีที่แล้ว +1

    He is so Genius ☺️

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
    በጣም ልክነህ ወድም ስለምክርህ አመሰግናለሁ፡፡

  • @sabads4636
    @sabads4636 2 ปีที่แล้ว

    i love you eshe antani sesama wow i hv a power

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว

    ለመስቀልህ ክብር ይገባዋል

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ምክሩ ለእኔ ነው

  • @hizikeltekile9813
    @hizikeltekile9813 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @fikrugetachew8222
    @fikrugetachew8222 2 ปีที่แล้ว

    Awesome. Keep up the good work!

  • @mikitibeb2235
    @mikitibeb2235 2 ปีที่แล้ว

    10Q betam betam tilk timihirt nw

  • @lironHD
    @lironHD 8 หลายเดือนก่อน

    betam enameseginalen

  • @OneLove-lw8dq
    @OneLove-lw8dq ปีที่แล้ว

    ere eshe ehema yene neber

  • @-eraeltube4329
    @-eraeltube4329 2 ปีที่แล้ว

    waw

  • @ፍቅርዓለም
    @ፍቅርዓለም 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful! keep the good work bro

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 2 ปีที่แล้ว

    thank youuuuu👍👍👍👍👍👍

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว

    ከምንም በላይ መሰቀልህ ያምራን

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል አንድ ግብ ላይ ለመድረሥ መፅዋት ማድረግ ግድ ነዉ

  • @wondye8200
    @wondye8200 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @Creativelele
    @Creativelele 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ስለእኔ ነው ያወራኸው 😍

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว

    Yena lyu min largh 🇪🇹😍👏👏👏👏

  • @berhanegebretnsae
    @berhanegebretnsae 2 ปีที่แล้ว

    እሼ በጣም ሜገርም ኣገላለጽ ነው (እናመሰግንናለን) 👂🏾❤

  • @fano5
    @fano5 2 ปีที่แล้ว

    መማር የምፈልጉ ኮሜዲያን እሸቱ ሰብሰክራይብ ያርጉ

  • @SifanNafu-n9j
    @SifanNafu-n9j 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @maderabere6253
    @maderabere6253 2 ปีที่แล้ว

    Eshe wendimachen enameseginalen

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ለኔ አንተ ከእግዚአብሔር በታች የሕይወቴ መ

  • @tena319
    @tena319 2 ปีที่แล้ว

    selam lezh bet seb lik adergunge

  • @መቅደስእኅተሚካኤል
    @መቅደስእኅተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    እሸዬ ክፉ አይንካህ

  • @مريمحسين-ع2ض
    @مريمحسين-ع2ض 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ

  • @jemilamohamed3721
    @jemilamohamed3721 2 ปีที่แล้ว

    Betam turu mekr new

  • @weynshetamare2372
    @weynshetamare2372 2 ปีที่แล้ว

    Eshiwa egeziabehirn becha amrlku tebelol alk ene geberal mariyam mekiyal egeziabehir nachieu endi teyaki feterobgni new
    Degmo betam new yemadenken betam new yenewedh temechegnaleh t

  • @mohammedtemam5165
    @mohammedtemam5165 2 ปีที่แล้ว

    እሼ አንተ አኮ ኮሜድያን ነህ motivational speaker ነህ life coach neh ብቻ አንተ versatile የሆነ ችሎታ ነው ያለህ ብቻ አላህ ይጨምርልህ በሆነ መድረክ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ am on the way that....................!!!

  • @Extreme_Et
    @Extreme_Et ปีที่แล้ว

    ⚡️

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 2 ปีที่แล้ว

    Eshe Pic value 📈

  • @abdulhakimawole9746
    @abdulhakimawole9746 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ነህ እኮ እሼ😍😍😍

  • @Y-Mikael-Tube-letsworktogether
    @Y-Mikael-Tube-letsworktogether 3 หลายเดือนก่อน

    selne miyawera new yemeslgni 😅😅😅😅 yemcheh እሼ

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 2 ปีที่แล้ว +1

    💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹💝💝💝❤❤❤❤❤

  • @mulerisu6732
    @mulerisu6732 ปีที่แล้ว

    eshe esti yehone live program bitjemirlin

  • @የሩታአድናቂነኝ
    @የሩታአድናቂነኝ 4 หลายเดือนก่อน

    እሸቱን እዴት ነው ማግኘት የምችለው 😢

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว

    አሹየ እዳትቀየር የውነት እወድሃለሁ

  • @mathias1116
    @mathias1116 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye TH-cam takiku yene nw bekerb mekfte..🙈

  • @siparaadefres4859
    @siparaadefres4859 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምን ያንተን የኔን ነው ያወራኸው በጣም አመሰግናለሁ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 2 ปีที่แล้ว

    Eshi

    • @helenmekuriya5611
      @helenmekuriya5611 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣምእናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ