ความคิดเห็น •

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t ปีที่แล้ว +69

    ኮስታራ ወንድ የምትወዱ 👍👍👍 ውስጤ ነው

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว

      😂😂😂በጣም

    • @addisgizachew7698
      @addisgizachew7698 ปีที่แล้ว

      ለኔ ብቻ ብስቅ ደስ ይለኛል😂

    • @kimo428
      @kimo428 ปีที่แล้ว +1

      አለውልሽ ግንባሬ ማይፈታ ወዳጅ አጥቻለው በይ አንቺ ውደጂኝ

    • @mounahussein9155
      @mounahussein9155 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 หลายเดือนก่อน

      የኔ ባል አይነት ነው እምፈልጊው ክክክክክ እንደምፈልጊው ይስጥሽ

  • @melattest5631
    @melattest5631 ปีที่แล้ว +98

    ኧረ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልብና ከማዳ ኩሺና እንውጣ

    • @user-kc5rj2gb6i
      @user-kc5rj2gb6i ปีที่แล้ว +5

      😢በጣም የስው ቤት ስልችት አለኝ ኦፍ

    • @halimamossamossa7848
      @halimamossamossa7848 ปีที่แล้ว +1

      በጣምስላሙንያምጣልን

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-kc5rj2gb6iአይዞን እኔ እራሱ ደግሞ አሞኘ የማያቀዉን ልብ ህመም እዬተሰቃዬዉ ነዉ እኔማ😢😢😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤ውዴ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@user-kc5rj2gb6i ደምሪኝ ውዴ❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +48

    አላህወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
    አላህ ከሰውቤት አውጥቶ በራሣችንቤት ያኑረን

    • @enanu7590
      @enanu7590 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @fvv1680
      @fvv1680 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤🎉🎉አሚንንን ያረብ

    • @user-np4ns3vr3d
      @user-np4ns3vr3d ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን

    • @user-lh7vm3hu8v
      @user-lh7vm3hu8v ปีที่แล้ว +1

      አሚንአሚን

    • @tebabe
      @tebabe ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @getayeselkal2811
    @getayeselkal2811 ปีที่แล้ว +5

    ታደሰ ያን ሰዉ መካዱ በጣም ደስ አይልም ያቺ ጀግና መታ ልክ ስታስገባዉ ታየኝ አርግዛ ዘመዶቿን ይዛ መታ😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว +44

    የአለሜ ባል ዋናው በላይ ዘለቀ ነው ጅንኑ💪❤እመዋ አበጀሽ ❤ጥበብን በእጅሽ ጠፍጥፈሽ ነው የጋገርሻት አቦ ትችላላችሁ።!!!!😘😘😘😘

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

      በላይ ዘለቀ ሙርከኛው ነው 😂

    • @msara6031
      @msara6031 ปีที่แล้ว +1

      የአለም ባል በታዴ ምክኒያት እንዳይገደል
      ታዴ በጭን ፍቅር ያመጣው ጣጣ

    • @user-dz4fh8lx6i
      @user-dz4fh8lx6i ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😂😂😂😂

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว

      @@msara6031 ዙሮበት ነው ቀልቡ ሲስተካከል ይቅርታ እንደሚለው እርግጠኛ ነኝ

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว

      @@user-dz4fh8lx6i ዘ ማልቀስ ዘ መሳቅ ከምነኛው ነሽ ምን ብዬ ልኮምት?

  • @Heaid
    @Heaid ปีที่แล้ว +13

    የታደ ውሽማና እሱባለው ሰው ሊያዩ እየሄድ ይዘው የሄዱት ሚበሉት ነገርስ በሳቅ 😂 እመዋ የኔ ሴት❤

  • @tigistalebel6964
    @tigistalebel6964 ปีที่แล้ว +14

    ውይ ታደሰ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😅ምን ጉድ ነህ ታደሰ

    • @user-vg6dh4qj2x
      @user-vg6dh4qj2x ปีที่แล้ว +1

      እግር አስተሻል አላለም😂😂😂😂

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን😢❤ እነብርቁ እንወዳችኋለን እኛ የሐረብ ሐገር ለፍቶ አዳሪ ልጆች😢❤

    • @masateta6700
      @masateta6700 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 😢

  • @kidistgetahun3371
    @kidistgetahun3371 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲል ሀገር ቤት እኮ ደራማው ሲጀምር ጠዋት ቡናውንም ቁርሱን ስት ናፈቀኝ ሀገሬ💖 ሀገሩ የናፈቀው👌👍

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +42

    ማነው እደኔ ሰፍብሎ እሚጠብቃቸው ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +11

    አይ ታደስ እደዛሬው አቃጥሎኝ አያውቅም ቅንዝራም ሀይሌ እደት እዳሳዘነኝ ወላሂ የኔ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ሆደን አበሰለዉ ሀይሌ አሳዘነኝ እሱ ግን ጀግና ነዉ😢

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x ปีที่แล้ว +33

    ሀሙስና❤ሠኞ ይሁንልን የምትሉ ላይክ👌👍👍👍👍

  • @nigussegemeda2827
    @nigussegemeda2827 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ያለ የገጠር ድራማ!!! ደቂቃ ወይንም ሰአት ጨመር አርጉት እንጂ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ታደስ አናደደኝ ውጣልኝ ይላን😢ድሮም መልካም እሜያደርግ አይወደድም😅❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ያበጅሽ ወንድም ሁሌም ወንድሜን ያስታውሰኝል 😢😢😢

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +20

    ያልፍልኛልብላ ሌት ተቀን አቷን ደፍታ የምትኖረው ተሠዳ የሚኖረው ተሠዶ ወንድሜ አይዟችሁያልፋል ቀናበሉ ቀንአለ በዱአነው ሁሉምአለ አንድቀን ብላችሁ ተሥፋ ይኑራችሁ አላህያልታሠበውን ርዝቅ ይስጣችሁ አሚንንን

  • @uruueur6922
    @uruueur6922 ปีที่แล้ว +9

    ያ ለሜ ባል ፋኖ ነው የፋኖ ዉልድ መሆንአለበት

    • @KhalidKhalid-qt7ci
      @KhalidKhalid-qt7ci ปีที่แล้ว

      ካልቀባጀራችሁ ያማችኋል ሁሉም አማራ ፋኖ ነው

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 ปีที่แล้ว +3

    እይሄ ድራማ ክፍል ቢኖረዉ አሪፍ ነበር ምእራፍ 1 ምእራፍ 2 እየተባለ ማለት ነዉ

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 ปีที่แล้ว +1

    አበጀሺ ከዚህትውልድ ያልሆንሺ ደግ መምህር ነሺ ከደግነትሺ ሚማር ከተገኘ፡ብርቁም የሱን ማንነት ቁጭአድርጎ ሌላ ማያቅ መስሎ በጣም ደስሚል አርቲስትነው ጌታ ይጠብቃቹ ሁላቹን።

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl ปีที่แล้ว +11

    ምርጦች ደስ ስትሉ እመዋ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s ปีที่แล้ว +6

    አላህ. ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን እየተላለቅንነው😢😢😢

  • @lifekonj6366
    @lifekonj6366 ปีที่แล้ว +1

    እጭ አያ ታዴ አስጣሉኝ ምርጥ ጉዋደኛውን አዴት እዲ ይላል ድጋሚ ተጣልታቹ ስትሮሮጡ ማየት አልፈልግም።

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +4

    ስደትየስለቻቺሁ የርፍትእጀራይስጣቺሁ ባልልጂቤስብጋር ጎርቤትጋያኑራቺሁ የናፈቃቺሁአሳዩኚ

  • @user-li6ot6fr5w
    @user-li6ot6fr5w ปีที่แล้ว +3

    አበላሻችሁት በጣም አሳዘነኝ የአለሜ ባል

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን በጉጉት ነበር የጠበኳቸው ግን ታደ ሀይሌን እደዚ ብሎ ማሥወጣቱ ቅር ብሎኛል በተፈ በርቱልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว +2

    ታደስ ጥሩ አልሰራህም ተማኝ ጓደኛህል ውጣልኝ በጣም ነው ያሳዘነኝ ጓደኛህ ❤❤❤❤

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ ውሽሚት ዛሬ ታዴ ምኑን ነው የመታችው ያቺ ጀግና ሴት ምነው ጨርሳው ቢሆን ይሻል ነበር ሚስኪን ሀይሌ

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว +2

    ታደሰ እጅ ነካሽ አትሁን ገና ጉድህ ይታያል ገና ትመጣልህ አለች ጠብቅ ሆ ጉዴ ይወጣል ብለህ ሰዉ ዉሻ ማድረግ😢😢

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m 3 หลายเดือนก่อน

    የነ ብርቁ ቤተሰብ ደስ ይላል ፣ ባይቆረጥ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጨረቃ 🤣ሳክስ እኮ አንደኛ 🤣ባንዳ አለ ታዴ 💝አቤት ❤የእመዋ ልብ ፈጣሪ ሆይ 💝💝💝💝እንዳንቺ ቢሆን 💝ሁሉም 💝

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko ปีที่แล้ว +6

    አይ ታደሰ መካድ እና መዋሸት ማስመሰል ሲችልበት ይከስ ትወና ብቻ አይመስለኝም 😂😂

  • @zumawaaa6843
    @zumawaaa6843 ปีที่แล้ว +7

    ስወደቻው እኮ ❤❤❤😊

  • @salamkenabish5808
    @salamkenabish5808 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤የሳቄ ምንጮች እንኮን ደና መጣችሁ😂😂

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว +1

    😂😂segnor papa አንቺ እኮ ትለያለሽ 😂😂ይመቻችሁ

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko ปีที่แล้ว +12

    የእመዋ አድናቂዎች መታለችሁ የት ናችሁ 👍👍

  • @enanu7590
    @enanu7590 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ታደሰ ከዛ ሲልከሰከስ የነበረውን ለመሸፈን ሁሉንም ነገር ሽምጥጥ አድርጎ ካደ ምስኪን የታደሰ ጓደኛ አሳዘነኝ

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v ปีที่แล้ว

    የመዳም ቅመሞች በያለንበት እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠብ የማታ እጀራ ይሥጠን ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹👈 ያድርግልን😢🤲🤲

  • @user-jw8dj3gn6l
    @user-jw8dj3gn6l 4 หลายเดือนก่อน

    ታዴበጣም ነውየሚያስቀኝ አስተያየቱ ሁሉእኔ ያስቀኛል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +5

    የዚ ቤተሠብ አድናቂዎች በሙሉ በስዴት ያለን ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ሀገራችን ተመልሠን ፍቅርና ሠላም ደስታ መተማመን የተሞላበትን ትዳር ይስጠን ከስደት ልፋት ያውጣን በጤነኛ ልጆች ይባርከን አሚን😘

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ ድራማውን ትታችሁ ወደ ሙዚቃ ስትዞሩ አስጠልታችሁኝ ማየት አቁሜ ነበር ዛሬ የመጨረሻ አይቸ ሙዚቃ ካለበት ሁለተኛ አላይም

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይ እንግዲህ ታደሰ ተጨማለቀ ባለጌ አሁን ሊያስጠላኝ ነው ድራማው

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g ปีที่แล้ว

      የምር አናቱን ብለሽ ድፊው አለኝ

    • @lidyayalew-9741
      @lidyayalew-9741 ปีที่แล้ว

      @@user-bl2np8wu4g እንዴ አበጀሽንና ሀይሌን መናገር ነበረበት???ከአካባቢው ስነስርአት ጋር አይሄድም ያደረገው ነገር ደፋር

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    በክፉ ሰው ወሬ ዕንደ ከብት ተንድቶ ሰው ላይ መፍረድ ግን በኃላ ያስተዛዝባል። ሣያጣሩ ዕውነቱን ሳያውቁ በሰው ላይ መፍረድ ልክ ዐይደለም።

  • @zinetethiopia5119
    @zinetethiopia5119 ปีที่แล้ว +2

    Enkone dehena mexacheho alahi ageracheni selami yaregeleni❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 ปีที่แล้ว

    ወይ ታደ ሸመጨጨ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 ปีที่แล้ว +4

    አይ ብርቁ ክክክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

    አይ ታዴ ነፍስህ አይማርም አናደድከኝ አበጀሽ ፀባይሽ ተቀይሯል ደስ አይልም ብርቁዬ አንተ ብቻ ማትቀየር የዋህ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ አበጀሽየ ትለያለሽ ማማየ❤❤❤❤የእዉነት እናት❤

  • @MekiyaDr.sarhan-tv1fg
    @MekiyaDr.sarhan-tv1fg ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 አይ ብርቁ እኔ እኮ የምመጣው በብርቁ ፈታ ለማለትነው😍😍😍😍

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ድብር ብሎኝ ነበር😢😢 እናንተን ሳይ ፈታ አልኩኝ

  • @3stube771
    @3stube771 ปีที่แล้ว

    አያ ጥላየ የኔ መከታ ወንድሜን ሰያው ሀሰንን ይመስለኛ የኔ ደም አፋሸ የኔ የትንሽ ትልቅ የኔ የአንድ ብዙ እፍ ለወንድሜ ያልኝ ፍቅር ልዩ ነው

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i ปีที่แล้ว +5

    እኔምለው ወገን ብርቁ ድሮውንም እንደዚሁ ነው ወይስ ለድራማው ነው የጤናው ጉዳይ😢😢

    • @ethiopialove8692
      @ethiopialove8692 ปีที่แล้ว +1

      ለድራማ ነዉ

    • @lubabatadesetadese3976
      @lubabatadesetadese3976 ปีที่แล้ว +1

      ለድራማ ነው ሌላ ቦታ አይቸዋለሁ ትክክለኛ ነው

    • @ughv4928
      @ughv4928 ปีที่แล้ว +1

      እረ ብታይዉ በሌላ የለለ ጀርጋዳ ጀግና ነዉ 😅😅😅

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i ปีที่แล้ว

      @@ughv4928 ክክክክክ

    • @add9654
      @add9654 ปีที่แล้ว

      ​@@ughv4928ክክክክክክክትዴመም ነበር

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 ปีที่แล้ว +6

    የጥሩየ ሁኔታ የሀይሌ መካድ በጣም ነዉ የሚገርመዉ

  • @eniyatmelese5280
    @eniyatmelese5280 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f ปีที่แล้ว

      Ok😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Joni-nu9mx
    @Joni-nu9mx ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቸው እኮ❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +4

    🥰🥰🥰ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ በእናታቸው

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በቻናል ብዙ አይቻለሁ ደስ የሚል ደራማ ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ድራማ

  • @hannu7898
    @hannu7898 ปีที่แล้ว +1

    23:00 Chereka’s acting was incredible 👌🏾 👌🏾 👌🏾

  • @birhanemenegestu4516
    @birhanemenegestu4516 ปีที่แล้ว

    እመዋ ስወድሽ ቅን ለቤትሽ ሟች የዋህ አያ ጥላዬ የኔ ጀግና ቆፍጣናው መከታ ነህ አንተ ኃይሌ ጀግናው ቆራጡ ያንን ሁሉ መከራ አብረህ አሳልፈህ ይካድህ እውነትና ንጋት እያደር ነው ዝም በለው ታዴ አንተ ከንቱ ነህ አጭቤ ብርቁዬ የኔ የዋህ እውነቱን ተናጋሪ ዋ እንደዛው ሆነህ እንዳትቀር ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @fvv1680
    @fvv1680 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉❤❤ማሻአላህ ያበጀሽ ቡና ደስ ሲል

  • @user-ng9px9lj1g
    @user-ng9px9lj1g ปีที่แล้ว

    ወይኔ ታዴ ጉደኝ ነህ ሽምጥጥ በል ቻለዉ የዉሽማክን ሳክስ ሲኞር ባባ ባንዳ አላለም😢እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @kidu715
    @kidu715 ปีที่แล้ว

    ብርቁ እና አበጀሽ ❤

  • @tanchiwodiagedlu9378
    @tanchiwodiagedlu9378 ปีที่แล้ว +1

    ወይአያ ታዴ ግራአጋባኽኝ እኮ መቸም ማሰቢያህ ተዛብቶ አይመስለኝም ሀይሌን ማስቀየምህ አበሳጨኝ

  • @moulencell2294
    @moulencell2294 ปีที่แล้ว

    Efuuu.dseyamtalhu.emawa.yane.mareta.swedshe.ekoooo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ox5jx7pj7l
    @user-ox5jx7pj7l 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ያረብሀገራቸንንሠላምያረግልንእነዚህሠወቸሥወዳቸዉ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ አለም እኮ ነኝ እንደው አለም ሁሉ ጭልሞ ይበልብሽ አለ ታዴ😂 ብቸኛ ለበሽተኛ የቄብ እንቁላል እና ሙዝ ብርቱካን በኪሱ ይዞ ሸንኮራ ተሸክሞ የሚሄድ ታማሚ ጠያቂ ጉደኛ ወይ እናንተ ስታስቁኝኮ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d ปีที่แล้ว +1

    የሀገራችንንወግእናደብእዚህቤትነውያለው ማነውእደኔበቤተሰብናፍቆትየተቃጠለው የገጠርልጂነኝ እድዚህነውያደኩት❤ትዝታየየገጠርንሮ❤

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +26

    መጡ መጡ የትናችሁ የማዳም ቅመሞች 🥰🥰❤️❤️

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለኢትዮጵያኖች

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g ปีที่แล้ว +1

    በታዴ እና በሀይል ያለው ትልቅ ትምርት ነው ብርቁ ደግሞ ሁሌ ሚቀጠቀጠው ነገርስ ወይ ጎድ ክክክክክክ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    የአለሜ ባል ደሥ ይለኛል

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት በግዜ መናገር መልካም ነው ብዙ ዋጋ ከመክፈል 🤔

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሌአሳዘነኝ

    • @ughv4928
      @ughv4928 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ እራሱ አሳዘነኝ 😢

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +2

    አህሊን እኳን ደህና መጣችሁ❤️❤️

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +2

    አይ ታዴ ጉዴን ያወጣል ብሎ ፈርቶ ጔደኛውን አበረረው😂😂😂

  • @user-pc4fx1qk7l
    @user-pc4fx1qk7l ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ኮመች ነኝ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d ปีที่แล้ว

    ዋውውው❤❤❤❤

  • @amanendale4088
    @amanendale4088 10 หลายเดือนก่อน

    ሰወደቻእኮዎውው😂😂😂😂❤❤❤

  • @maretmaret9548
    @maretmaret9548 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ❤❤❤ብርቁ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metachu wudoche 🤩🤩🤩🤩🤩❣❣❣❣❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @alainfef176
    @alainfef176 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂ታደሰ ግን ካሀዲ. ነህ. ሀይሌ. ለቤት ለልጆችህ. ባበቃህ. እንደዚህ. ውጣልኝ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว

    ታደሰ ትክክል ኢትዮዽያዊነትህን አስመሰከርክ ። እነዴት ካልክ ጥሩ የሰራልንን ጠላት ማድረግ ልማዳችን ስለሆነ ያንን የመሰለ ጓደኛውን እንደጠላት አየው ። ይሁን እውነቱን እግዚህአብሄር ያውጣለት ።

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว

    ዋው መጡልኝ

  • @atsede9027
    @atsede9027 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ኑሩልን

  • @adisuadis3657
    @adisuadis3657 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂

    • @tinahadi374
      @tinahadi374 ปีที่แล้ว

      የምወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍🥰🥰🥰

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጣቹ❤❤❤ውዶች

  • @bruktawitnebret4121
    @bruktawitnebret4121 ปีที่แล้ว

    Ye abejeshin wendim darugn endet konjo newu bedingill

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 ปีที่แล้ว

    የኔዉዶች❤❤❤❤😊🎉🎉

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂❤ ሥወዳችሁ ተደ አሳቀኝ ሀይሌን ዉጣልኝ አላለም ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hv5bh6pn7w
    @user-hv5bh6pn7w 8 หลายเดือนก่อน

    አይትዝታእናቴ
    ያኡምሪ

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 ปีที่แล้ว

    ያበጀሽ ወንድምን እእእእእ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሠው ዘር በመሉ❤❤

  • @banchamlakadmasu7581
    @banchamlakadmasu7581 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ አበጀሽየ ስወድሽ እመቤቴን

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @Wasuget
    @Wasuget ปีที่แล้ว

    ጥሩየ ስወድሽ