🛑 ሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርት serate kdase tektatay tmhert

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • እንኳን ደስ አላችሁ!
    👉በቴሌግራም ቻናሉ
    t.me/+C9XJtPQh...
    👉በቴሌግራም ጉሩፕ መወያያ
    t.me/+HLm-n5-J...
    👉በ TH-cam
    / @kdasebet_tube
    👉በ Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    መማር የሚፈልግ በሙሉ join አድርጋችሁ ከነገ ጀምሮ መማር ትችላላችሁ!

ความคิดเห็น • 73

  • @tirngomanaye8415
    @tirngomanaye8415 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሕ

  • @ማርta
    @ማርta 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት በሚገባን መልክ ነዉ🎉🎉🎉😊

  • @seblewongelgezmu6060
    @seblewongelgezmu6060 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜን እና ጤናን እግዚያብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዉይ ወንድሜ ደስ ትላላህ ስታስረዳ ዛሬ መጀመሬ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንድረዳዉ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @minuart1325
    @minuart1325 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p 4 วันที่ผ่านมา

    ልቤ እረካች ቃለወት ያሰማልን

  • @TigistAlene-s4k
    @TigistAlene-s4k 20 วันที่ผ่านมา +3

    እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ድንቅ ትምርት ነው

  • @DagiZenebe
    @DagiZenebe 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @SamiraSamira-yn9dw
    @SamiraSamira-yn9dw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ወድሜ በጣም ደስ ይላን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሆ😢❤🥰🥰

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 14 วันที่ผ่านมา

    ለጀማሪዎች ቅዳሴ ለመከታተል ትምህርቱ ስለሌለን የራሳችንን ፀሎት የምንፀልይ አለን❤❤❤

  • @TigistAlene-s4k
    @TigistAlene-s4k 26 วันที่ผ่านมา +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ጥሩ መምህር ነህ ።ለመጀመሪያ ነው የሰማሁት

  • @ErdhxxgShdsg
    @ErdhxxgShdsg 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይርዳኝ ዛሬ ጀምሬዓለሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @OshoTes
    @OshoTes 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን
    ተመስገን
    ❤❤❤❤
    ፍላጎቴን መሻቴን ያገዝክ አምላክ ምነኛ ድንቅ ነህ
    የኔታ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ያፅናዎት

  • @ENIYATWELDE
    @ENIYATWELDE 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት በደንብ ግልጽ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዛብሔር ይስጥልን አባ ስፈልገዉ የነበረ ትምህርት

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን!

  • @TizitaTzulove
    @TizitaTzulove 29 วันที่ผ่านมา

    ሲያስረዱ በጣም ደስ ይላሉ ቀለል አድርገው ስለሆነ በተለይ በእጆት ዜማውን ሲሉት ይበልጥ ለመረዳት ያስችላል እና እግዝአብሔርን ያበርታን ሁላችንንም

  • @SenedAbraha-z5r
    @SenedAbraha-z5r 22 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምፈልገው ትምህርት ነው መምህር
    እዳታቋርጡብን 😊

  • @fikremr
    @fikremr 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መምህር እንደዚሁ ይቅጥሉ።

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ተባረክልን።

  • @YordiAweke-k8r
    @YordiAweke-k8r 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መምህር ደስ በሚል አገላለጽ ነው እያስተማሩን ያሉት በርቱልን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 14 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ። አረ መማር እንፈልጋለን በተለይ ቅዳሴው ስለማይገባን ❤❤❤❤

  • @SisayneshGetinet
    @SisayneshGetinet 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን ብርቱልን

  • @Birtukan-ng8ff
    @Birtukan-ng8ff 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @MarefiyaGetinet
    @MarefiyaGetinet 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fasikawgetenet8985
    @fasikawgetenet8985 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሆይ
    እጅግ በሚቀል መልኩ ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አእምሮህን አንደበትህን ይባርክ ❤️🙏❤️

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ይስጥልን ።

  • @MogesShawul
    @MogesShawul หลายเดือนก่อน

    Mamihirachin Kale hiyotin yasamalin temesgen bertalin

  • @MahiriTilahun
    @MahiriTilahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekdesnega7688
    @mekdesnega7688 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወት ያስማን ዝማሬ ቅድስ ያሬድን ያድልልን

  • @dejjuman
    @dejjuman 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው በርታ ጠንክር

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እናመሰግናለን ይቅናኝ እንድይዘዉ ገና ጀማሪ አስቀዳሽ ነኝ❤❤❤

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለከኡሁየእግዝአብሔርይባርክህ

  • @AlemuLake
    @AlemuLake 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰአታት

  • @AsfaweTeherku
    @AsfaweTeherku 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት የሰማልን እኔ በታምነው ማመር እምፈልገው

    • @Kdasebet_Tube
      @Kdasebet_Tube  2 หลายเดือนก่อน

      @@FentuBazezew መማር ትችያለሽ

  • @brookdebebe
    @brookdebebe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው ። ይበርቱ

  • @ChristianoRonaldo24
    @ChristianoRonaldo24 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @amdemichaeldessalegn801
    @amdemichaeldessalegn801 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @Ethio46
    @Ethio46 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም ማንም ያልደፍረውን እያረክ ነው አይዞህ

  • @MenberuEsunew
    @MenberuEsunew 4 หลายเดือนก่อน +1

    it is goodness and continue
    ቅኔ ልክ እዳእርሰዋ bamigaban konko minagar b mamhir kale takumu

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን አደራህን ተከታታይ አርገዉ እዳታቋርጥብን 2017 ስጦታ ነዉ እንማራለን❤❤❤❤

    • @Kdasebet_Tube
      @Kdasebet_Tube  4 หลายเดือนก่อน

      በርቱልን ብቻ ስለሌላው አታስቡ!🥰

  • @adanetegegne6942
    @adanetegegne6942 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝ ነዎት ምፈልገውን ነገር አግኝቸአለሁ

  • @alazerama5063
    @alazerama5063 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ybarkh betam enamsgnaln

  • @michaelasrat4713
    @michaelasrat4713 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @genetGenet-ef5rp
    @genetGenet-ef5rp 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale ewat yasamalin

  • @belialemahu6849
    @belialemahu6849 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቷ ይባርከዎት በቀላሉ እንድንይዘው ስለሚያስተምሩን

  • @dfgybbhh8346
    @dfgybbhh8346 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @soles2183
    @soles2183 4 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwot yasemaln , degagmo lemesmat miyasechel voice demo telegram lay kemabrariya wechi bekemetln , Egziabher yakebreln

  • @yinagerregassaadaba3439
    @yinagerregassaadaba3439 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ketilbet

  • @JosephKahsaygebremedhn
    @JosephKahsaygebremedhn 3 หลายเดือนก่อน +1

    adera endatakuwartu aba tmrtu yasfelgegna begez eskemecheresha aschersun

  • @SisayAlebachew-g5w
    @SisayAlebachew-g5w 4 หลายเดือนก่อน

    "ለሚያስተምሩ እና ለሚሰብኩ እጥፍ ድርብ ይገባቸዋል"
    እግዚአብሔር ዋጋዎትን አያሳጣዎት

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe5209 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን አስቀምጥልን ቄሴ😊

  • @LiulMekonnen-e9c
    @LiulMekonnen-e9c หลายเดือนก่อน

    diakon mehon felige newwendim

  • @DawitAychluhim
    @DawitAychluhim 3 หลายเดือนก่อน

    Ketlbet beken beken

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662 7 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ነው ;; ቴሌግራም ሊንኩ አልመጣልኝም

  • @ብሌን-ሠ4ኸ
    @ብሌን-ሠ4ኸ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን አሁን መጀመር እንችላለን አድስ ነኝ

  • @tsegatanki
    @tsegatanki 2 หลายเดือนก่อน

    የነብስ ምግብ እኮ ነው አኔ ግን ኩሉ ዘገበራን ይዤ እምነ በሀ ከበደኝ ምን ላርግ ወንድሜ እርዳኝ

  • @EzraSharew-uo8dt
    @EzraSharew-uo8dt 4 หลายเดือนก่อน +2

    የቴሌግራም ሊንኩን ላከው

  • @ILovyoumom-j4u
    @ILovyoumom-j4u 3 หลายเดือนก่อน

    በትርጉም ቢሆን ግዕዝ ለማናውቀው😢

  • @haymanotwube-k2i
    @haymanotwube-k2i 22 วันที่ผ่านมา

    እዝሉን ፈልጌዉነበር በቴሌግራም አድ ላድርግህ እና ትልክልኛለህ

  • @TsionSolomon-zs6re
    @TsionSolomon-zs6re 4 หลายเดือนก่อน +7

    indezi abertun abakachu ewinet fetari yakiberilen ahun teru teru timert eyagegnen new kidem teketelu sayikuaret asitemiren.....

  • @abaynewsisay-qq3vo
    @abaynewsisay-qq3vo หลายเดือนก่อน

    Telegram lay magnet alchalkum endet lag gn

  • @ErmiyasTomas
    @ErmiyasTomas 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደብረ አባይ ነው ወይስ

  • @FithawiBeyan-s3r
    @FithawiBeyan-s3r 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ነው በርታ ጠንክር

  • @Teddy-abi
    @Teddy-abi 4 หลายเดือนก่อน +4

    Kale hiwotn yasemalin

  • @NegasiWelgegerima
    @NegasiWelgegerima 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @LidiyaZewdie-y9d
    @LidiyaZewdie-y9d 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤