አዲስ ቤት ስትሰሩ የበገና ጥናት(Adis Ber Sitseru)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @TewahedoZebeamantube
    @TewahedoZebeamantube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ በእዉነት ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በገና ሳይ ልቤ ደስስስ ይላታል የበገና መዝሙር መጽናኛዬ ነዉ እድሉን አግኝቸ ብማር ደስ ይለኛል በእዉነት ፀጋዉን ክብሩን ያድልልን 🤲

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @tigistgetaneh9671
    @tigistgetaneh9671 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተፈራ:: እግዚአብሔር ይጥልን::

  • @belayassefa
    @belayassefa 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @eyobgegziabher3969
    @eyobgegziabher3969 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተፌ!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @enanaye9
    @enanaye9 2 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaekt yasemaln menfesn yemiyads zmare new enem emokrewalew thank you.

  • @walattaasillaaseemiimmiiabarra
    @walattaasillaaseemiimmiiabarra 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛል ቃላህዎት ያሰማልን ድምፁን እንዴት ነው የምን አስታካክል በዳንብ መለላት አሌባት ዋይስ መጥብቅ አለባት

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 10 หลายเดือนก่อน

    tebareke wendeme

  • @EyerusAbreham
    @EyerusAbreham 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ግን መዝሙር ስታስጠና ቁጥሩንም እየፃፍክልን ወይም እየነገርከን ቢሆን ?

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 5 หลายเดือนก่อน

    መግቢያውን ጨምረህ አሰረዳን መምህር

  • @Hayile2
    @Hayile2 8 หลายเดือนก่อน

    መግቢያውስ???

  • @ZelalemMengistBitew
    @ZelalemMengistBitew 15 วันที่ผ่านมา

    ቁጥሩን ላኩልን