“ሰላዩ መሪ” ቭላድሚር ፑቲን አስገራሚ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @mikialeberihun7281
    @mikialeberihun7281 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ፑቲን ራሱን እና ኣገሩን ያከበረ የክፍለ ዘመኑ ጀግና እንዲህ ነው መሪ ማለት የኣገር እና የህዝብህን ጥቅም መጠበቅ ማለት የኣለም መሪዎች ሁለ ከፑቲን መማር ኣለባቸው ።

    • @Gafa996Gaddisa
      @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว

      አማርኛ በመፃፍሕ ጥሩ ነገር ነዉ። ከኛዉ ይቀራል።
      እማታቀዉን አትዘበራርቅ።እራሡን ከሕግ በላይ አርጉ የሐገሪቱን ሐብት ከ ጒደኞቹ ጋ ተከፋፍሎ እንደ ማፍያ ነዉ እሚመራዉ።በአጭሩ።

  • @emanuelnour4252
    @emanuelnour4252 6 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ ገና ምርጥ ዝግጅት አቀረብክ በጣም ነዉ የማመሰግንህ በርታ ስለፑቲን ገና ብዙ ነዉ ካንተ የምጠብቀዉ በርታ፡፡

  • @raheldemre6243
    @raheldemre6243 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ዝግጅት ቡዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ👏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ።ደስ የሚል አቀራረብ ነው።

  • @danelesistsehrschonvielend7938
    @danelesistsehrschonvielend7938 6 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል ዝግጅታችሁ"በመቀጠል'በአለም ላይ ከማደንቃቸው ፕሬዝዳንት ፑቲን ናቸው 'ይመቻችሁ ሸገሮች "

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 ปีที่แล้ว

    wow እንደነዚ መርከብ የሚመስሉ ውበታቸው እና ዲዛይናቸው ከዚ ብዙ እጥፍ ያለው በኣመት ኣንዴ እንደመስቀል ወፍ የእመቤታችንን ቀን ለማክበር ይወጣሉ ትልቅ ደስታ ና ልዩ ሰላም የሚገኝበት ቀን

  • @TsegayeWorede
    @TsegayeWorede 5 หลายเดือนก่อน

    Bold, wise & Çleaver man Vla. Putin. He needs respect and honer.

  • @mubarakbadri3104
    @mubarakbadri3104 5 ปีที่แล้ว

    መሪ እንደዚህ ቆፍጠን ሲል ደስ ይላል እኛ እንባላለን እርስ በእርስ

  • @fikiresumago
    @fikiresumago 2 หลายเดือนก่อน

    ጰ😊

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዝግጅት

  • @webeshetabebe244
    @webeshetabebe244 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ዝግጅት አቀረብክ በጣም ነዉ

  • @warka2663
    @warka2663 4 ปีที่แล้ว +2

    ቭላድሚር ፑቲን ❤

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 6 ปีที่แล้ว +7

    የፕሬዚዳንት ፑቲን!!!አደናቂያቸው ነኝ!!!

  • @asnibelay1588
    @asnibelay1588 6 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @asrademekonnen4406
    @asrademekonnen4406 ปีที่แล้ว

    በምድር ላይ እንደዚህ ሰው የምወደዉ የለኝም!!!

  • @NigussieHaile-j5x
    @NigussieHaile-j5x 8 หลายเดือนก่อน

    hero ❤

  • @mensurmensur8597
    @mensurmensur8597 ปีที่แล้ว

    C❤❤❤❤

  • @amanuelkindu7058
    @amanuelkindu7058 4 ปีที่แล้ว

    ፑቲን የኔ ጀግና

  • @ሚኪከልደታሚኪከልደታ
    @ሚኪከልደታሚኪከልደታ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሩሲያ አንደኛ ሀገር ናት ጊዜ ቢፈጅባት ግዛት እደቀማያዉሳቨት ተመለሰለች

  • @kub8813
    @kub8813 6 ปีที่แล้ว +1

    Temasechee new mesemawe mertt new betam

  • @dryosefbekele1340
    @dryosefbekele1340 6 ปีที่แล้ว

    አቀረብክ Sergei Korolev He is regarded by many as the father of practical astronautics.

  • @ayalemokonen8902
    @ayalemokonen8902 6 ปีที่แล้ว +1

    የኛወቹ ጉዶችማ ኧረ ገጥሉል በማለት ለተባበሩት መንግስታት ደብዳቤ ይልኩ ነበር ጋዜጠኞች ሆይ እቤታችን ያለውን ገድ ትታችሁ ምነው የሰው ጀግና አማራችሁ ምነው ስላፈጡ: ፋሽሽቱ መለስ ዜናዊ አትዘግቡም።

  • @hakisayda6965
    @hakisayda6965 5 ปีที่แล้ว

    Like

  • @npqkmaekq6048
    @npqkmaekq6048 5 ปีที่แล้ว +1

    Putin Ilove you GOD bless you

  • @yordanosetesfa6593
    @yordanosetesfa6593 6 ปีที่แล้ว +11

    Putin love,respect....his people and counter!!! 👍👍👍👍☝☝...Ethiopia need like putin not like HD toye😂😂😂😂😂

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 6 ปีที่แล้ว +1

    GOD

    • @abraraman2681
      @abraraman2681 6 ปีที่แล้ว

      AMAN DIMISSE. this is nise mediya but How enjoy youerlife in live &How you job.

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ላይ ግን እግዚያብሄር ካሰኝ ንግስት ሳባን እና ፕሪንሥስ ሚስዋለስን ኣነገሰልኝ

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 ปีที่แล้ว

    nic

  • @ermiyasassefa6886
    @ermiyasassefa6886 2 ปีที่แล้ว

    it is avoid lesson to our leaders

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 ปีที่แล้ว +2

    ኣንዳንዴ ሰላይ ያልሆነ ሰውን ሰላይ እንላለን ሰላይ በሚል ሹክሹክታ እየታማው እንደሆነ ኣውቃለው ሰላይ ማለት ኣንድ ነገርን ለሰው ያለመንገር ማለት ነው ኣይደል እኔ ያልተናገርኩት ነገር ምን ኣለ? የኣለም መጨረሻ ደርሱዋል ብዬ ለሁሉም ተናገርኩ እንዴት ኣወቅሽ ማን ነገረሽ ያለ ኣለ? ስነግራቸውስ ምን ኣይነት መልስ በእንዴት ኣይነት ኣክሽን ነው የመለሱልኝ እንደ ሰው የሚያየኝ ሰው ነበር usaም ችግሬ ፊትለፊታቸው እየታያቸው ዳቢሎስ ልባቸውን ጋርዶ እንዳይረዱኝ ኣደረገ እኔ እንዳልቀርባቸው ደሞ እነ ኣሸብር ድራሼ ኣጠገባቸው እንዳይደርሥ ኣደረጉ እና መች የት ኣግኝቻቸው ምን ልንገራቸው ባካባቢዬ የነበሩት ይጠሩኝ እና መርዝ ያበሉኛል መርዝ ኣብልተውኝ ካልሞትኩ ተነገራቸው ማለት ኣይደል ወርውረውኝ ካልተሰበርኩ መልክት ነገርኩዋቸው ማለት ኣይደል ለኣሜሪካውያን ኣልሰጥም ስል ለኔ ሰጥቻለው የኣሸብር ልጆች ያለኝን ሁሉ ሲዘርፉ ደስ እያለኝ ነው ስሰጣቸው የነበረው እነሱስ ትሪት ሲያደርጉኝ የነበረው ትክክል ነበር በፍቅር ተሸንፌ ነው ንብረቴን ሳልሰስት ስሰጣቸው የነበረው? ዳቢሎስ ልባቸውን ሰወረው እኔም የኣሸብር ቤተሰብ እጅ ወደኩ እነ ኣሸብር እና ልጆቹ ወደፊት እንጂ ወደሁዋላ ኣያዩም እዚ ደረስን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 ปีที่แล้ว +1

    May God protect you Putin

  • @gudatujima1873
    @gudatujima1873 6 ปีที่แล้ว

    We Ethiopian Need same One Like You 🐅🇪🇹🔒 putin you Lave

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath 6 ปีที่แล้ว

    Lenezi xime rejim akrariwoch fewsachew ekonew pepepe

  • @asratbesfat4297
    @asratbesfat4297 6 ปีที่แล้ว

    asgerami ena jegna meri viladimr putin

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 4 ปีที่แล้ว

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 ปีที่แล้ว

    ለሀገር ፣ " የቁርጥ ቀን ሰው " ይሉሀል እንዲህ ነው::

  • @gudatujima1873
    @gudatujima1873 6 ปีที่แล้ว

    I am happy 😃 putin Lave

    • @ahabte
      @ahabte 6 ปีที่แล้ว

      Gudatu Jima + ምን ማለት ነው ?
      እንግሊዝ ኛውን አፈር ከዲሜ አስበላኸው እሳ ክክክክክ። ቢቀርስ ባኮመክ

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 ปีที่แล้ว

    ንግስት ሳባን እና ፕሪንሥስ ዋለስን እንደዚ ማየት ቀላል ኣይደለም ለኔ

  • @ЧиминПак-д6ш
    @ЧиминПак-д6ш 6 ปีที่แล้ว

    Putin yealemn hig yetase yegorebet agerin yewerere ena gizat yewesede meri new. Yechichnia zegochin ke100000 yechefechefe yetekawami party meriwochin yasgedelena yasasere weym endisededu yasderege new. neger gin abro aberochu keageritu kemitagegnew yenedajina yegas shiyach beabzagnaw wuchi endemiker balefut 20 ametat ke 1000,000,000,000 us. dollar belay keageritu endeweta new. Silezih Putin siltan lemarazem sil yemiadergachew yemayazalik ena agerituan wede huala eyegotetat new.

    • @kiduish21
      @kiduish21 6 ปีที่แล้ว

      Чимин Пак ሙስሊም ነህ እንዴ

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 6 ปีที่แล้ว

      Kiduish21 communist neh ende ?

    • @kiduish21
      @kiduish21 6 ปีที่แล้ว

      wulchafo gebre አዎ

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 6 ปีที่แล้ว

      በለው የ BBc ና CNN ዜና ባቋራጭ። ይህ የምዕራባውያን ከንቱ ክስ ነው እንደውም የአገሩን ክብር ያስመለሰ ምርጥ የዓለማችን መሪ ነው።

    • @kiduish21
      @kiduish21 6 ปีที่แล้ว

      Чимин Пак የማን አለቅላቂ ነህ/ሽ ባክህ/ሽ ?
      አምበሳው ፑቲን እንደ ወያኔ ወይም እንደ አውሮፓውያን የአሜሪካን ባርያ ወይም አለቅላቂ ሆኖ መኖርን አይፈልግም። እንደውም በቂምና በበቀል ሀገሩን ወደ ቀድሞ ኃያልነት ለመመለስ በዝምተኝነት ነበር ሲሰራ የነበረው። አሁን ግን መካከለኛው ምሥራቅን እንኳን ተመልከት። አብዛኛው ሀገራት ወደ ራሺያና ቻይና ፊታቸውን አዙረዋል።