ገንፎ (Genfo )- Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 135

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 ปีที่แล้ว +5

    መአዚ ቆንጆ ነው ሙያ እንደየቤቱ ይለያያል
    ፦ ትንሽ ላላ ቢል እስኪአልቅ ድረስ ሳይቀዘቅዝ ይበላል እናም ወደ ሰሀን ስንገለብጥ ላዩ ሳይፈረካከስ ልስልስ ብሎ ያምራል
    ፦ መጨረሻ ላይ በጨመርሽው ውሃ ፈንታ ቅቤ ቢሆን
    ፦ ወደ ሰሀን ሲገለበጥ አንዴ ቢሆን ቆንጆ ይሆናል መአዚዬ በተረፈ ቆንጆ ነው ተባረኪ 💐

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +4

    ገንፎ በጣም ነው የምውደው ሆኖም ገንፎ ሲቀርብ መስነጣጠቅ የሚባል ነገር መታየት የለበትም ሌላ ጊዜ እንደምታስተካክዪ በማስብ ከባህላችን ምግብ አንዱን በማስተዋወቅሽ ጥሩ ነው እህቴ በርቺ

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 4 ปีที่แล้ว

      Enem mekeneyatum alewodedkutem

    • @MrJemilhu
      @MrJemilhu 4 หลายเดือนก่อน

      መታኘኩ ለማይቀር ቢሰንውጣጠቅስ? የግድግዳ ጌጥ መሰለሽ?

  • @fevenj9517
    @fevenj9517 ปีที่แล้ว +1

    I just made some using your method. It came out great and it was so easy. Thank you!

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +2

    በደንብ ግልፅ አድርገሽ ነው ያስተማርሽን thank you sis❤

  • @elfiwagashmesfin8446
    @elfiwagashmesfin8446 4 ปีที่แล้ว +2

    you can prepare it with flax seed souce, the flour must be brown before you add it.

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +8

    እጂሽ ይባረክ ግን ወፍረ ትንሽ ዘለግ ብሊ አሬፍ ነው እደኔ አስተያየት

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ መአዚዬ በጣም ኣስጉመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ🥰❤️ያለ ፖሮግራም ኣሁን ልስራ እና ልበላ ነው በምን ይበላል ሌላ ላልሽው እኔ እምበላው በ እርጎ ነው በ ኣይብም የሚበሉ ኣሉ

  • @wokebear7797
    @wokebear7797 2 ปีที่แล้ว +2

    I’m Ethiopian but I don’t speak Amharic, I was never taught as a child- wish i could understand these instructions!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ መአዚዬ ለየት ያለ አሰራር መማር ደሰ ይላል ሁሌ በአንድ አይነት መሆን የለበትም ያንቺን አሰራር በጣም ወድጄዋለሁ አሰራና እበላለሁ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @tsionsahlu3110
    @tsionsahlu3110 ปีที่แล้ว

    It's a great video, I followed your steps and cooked a yummy genfo 😋 Your videos are wonderful, not long and precise. Thank you yene konjo, ergatash demo dessss yolal betam. Berchi eshi 🥰🥰🥰

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing your recipes god bless you 🌹❤️🌺🙏🌼🌼🦋

  • @melodykiros4357
    @melodykiros4357 4 ปีที่แล้ว +4

    It looks delicious, thank you 🙏🏻

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you I love the way you doing

  • @zenatmohamednurabdulah438
    @zenatmohamednurabdulah438 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ካንች ብዙነገር ተምሪያለሁ በርች እህቴ አላህ ካችጋር ይሁን

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว

      ውደ እሮመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    የገብስ ዱቄት ከሀበሻ ሱቅ ነው ምንገዛው

  • @kokitube6362
    @kokitube6362 4 ปีที่แล้ว

    Berchi yena jegin ijish yibark🤲❤❤❤

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ገንፎ እጅሽ ይባረክ መአዚ

  • @danaytabraham6882
    @danaytabraham6882 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉ ማዛየ ቆንጆ ገንፎ እኔ የምበላዉ ቅቤና በርበሬ እንዳለ ሆኖ በእርጎ ነው የምበላ ግን አብዛኞቹ ለምን በእርጎ ትበያለሽ ባህላችን አደለም ይሉኛል እኔ እርጎ ከለለዉ በደንብ አይበላልኝም ለምን እንደሆን አላቅ በተረፈ በርች

    • @ዘሀራሀስን
      @ዘሀራሀስን 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እርጎ ወይም አይብ ከሌለው አይመቸኝም

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ድግሞ ከቅቤ ውጭ በምንም አል በላይ እተወዋለለሁ እንጅ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 4 ปีที่แล้ว

      Enim

  • @annavalliara2034
    @annavalliara2034 2 ปีที่แล้ว

    What's gebse?

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 ปีที่แล้ว +2

    It looks delicious! 👍👍👍👍

  • @abyaby8228
    @abyaby8228 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም መዓዝዬ እንዴት ነው የገብሱ ነገር? ለእንጀራ የምጠቀመውን ገብስ በስቶቭ አምሰሽው ነው ወይንስ? እንዴት ነው ያደረግሽው? እኔ እንደዛ ነው የማደርገው::

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል ይሄ የአገር ቤት ነው

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 ปีที่แล้ว +23

    መጀመሪያ ላይ ውሃውን በትክክል መጥነሽው ቢሆን ኖሮ ብዙ ስአት እየደጋገምሽ መጨመር ባላስፈለገሽ ነበር, ድቄቱ ውሃው ውስጥ እንደገባ ውሃው ለሁሉም ዱቄት ስዳረስና ርጠብ ሲል በደንብ ለማሸት ይቀላል።

  • @yaredh.4014
    @yaredh.4014 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @tube3251
    @tube3251 4 ปีที่แล้ว

    የገብሱ ዱቄት ምን ይባላል በእንግሊዘኛ እስኪ መልሽልኝ ሱፐር ማርኬት እንዳለ እንድገዛ

    • @rd9087
      @rd9087 3 ปีที่แล้ว

      Barley flour

  • @قمرنوروحميد
    @قمرنوروحميد 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅሽን ይባርከው

    • @قمرنوروحميد
      @قمرنوروحميد 4 ปีที่แล้ว

      ሌላው የፎርኖ ድቄት ሲሰራ ይታወሳል የገብሱ መታመስ የለበትም ?

  • @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
    @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

    የዳቦውን ስሪልን አዴሪ ከሪኑን በምን ነው እምንቀይሪው?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት ትግስት እሽ ለዳግሚያ ትንሳኤ ስላሉኝ አርብ እለቃለሁ።

  • @ማማሂታኒ
    @ማማሂታኒ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማዜ👏 ከኢትዮጵያ የመጣው የገንፎ እህል አልቆብኛል ገብስ የተተቀምሽው የአሜሪካኑን ነው ለጤፍ የምንገዛውን??እባክሽን ንገሪኝ የገንፎ አድናቄ ነኝ።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      God is good እኔ ካገርቤት ነው ግን ካመስሽው ሁሉም ይሆናል

  • @YET64
    @YET64 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍👌 I acquired one more skill making Genfo😎

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003 4 ปีที่แล้ว

    መዓዚ እጅሽ ይባረክ ይሄን ሰርቶ በልቶ የማይመርቅሽ የለም

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በርበሬው ግን አልበዛብሽም?

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጅ ማዝዬ ተባረኪ እኝም አሁን ስራተን ልንበላ ነው እናመስግናለን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 4 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ በእናትሽ የቡላ ገንፎ እንዴት እንደሚሰራ አሳይኝ።ይሄው ፆሙ ከተገደፈ ልበላ ብዬ ሶስቴ ነው እየተበላሸብኝ እየቀጠነብኝ ነው የደፋሁት። ምን የመሰለውን ቡላዬን ከሀገር ቤት አምጥቼ እንዳልሆነ አድርጌ ልጨርስልሽ ነው።

  • @markosefyohannes1382
    @markosefyohannes1382 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው እንደአንቺ ሙያተኛ እና ቆንጆ ምስት : እሜቤቴ ማርያም ትስጠኝ: ምኞተም ነው:

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 ปีที่แล้ว

    1#በርችልን😍

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠዋት ስነሳ እበላለው መዓዚ እንዳጨርሺብኝ

  • @meryambintekebir9855
    @meryambintekebir9855 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ የኔቆጆ ሀሪፍ ነው ግን ገፎ በዘይት ዘይቶን በቅቤ ምትክ መስራት አይቻልም

  • @freedompeace3359
    @freedompeace3359 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉ ጤና እስከነ ቤተስቡሽ🙏ትልቅ ምስጋና ላንቺው👍
    ገንፎ እንደምሰራ አይቀርም👍

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን መአዚ! እኔ ጋርም ብቅ በይ🙂

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 ปีที่แล้ว +1

    *betam yamral her. Stay blessed. Fetari Coronan kemdre gets yatfaln🤲*

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 4 ปีที่แล้ว +1

    Maziye ganfo tiwejalesh

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 5 หลายเดือนก่อน

    tnx weda

  • @Sf-kf3kz
    @Sf-kf3kz 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል በርችልን

  • @nardosb
    @nardosb 4 ปีที่แล้ว +5

    በ sour cream በጣም ይጣፍጣል👌

  • @lubabasndlw3564
    @lubabasndlw3564 2 ปีที่แล้ว

    ውድ እህት ገንፎ ለምን ይጠቅማል ማለቴ ያውፍራል ውይ ለመውፈር ፈልጌ ነው ውዴ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 ปีที่แล้ว

    Egezabeher yebarekise

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉ ነው እህት በርች ግን ልታወጭ ስትይ ውሀ ማድረግ የለብሽም የመጨረሻ ያረግሽውን ውሀ እሽት አርገሽ ስታበቂ እሳህኑ ላይ ግልብጥ ብታረጊው ጥሩ ነው ጥቅልል ብሎ አድ ላይ ይሆንልሻል ውደ

  • @markosefyohannes1382
    @markosefyohannes1382 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው;

  • @oromiyaabiyyakiyya9773
    @oromiyaabiyyakiyya9773 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy your doing great job keep up

  • @teyibamaruf-reilingh961
    @teyibamaruf-reilingh961 4 ปีที่แล้ว +2

    እውን ለመናገር TH-cam ላይ የውጭ ካልሆ የ ሁበሻ ምግብ ብዙ አላይም አይመቹኝም አንች ገን የእውነት ሴት ነሽ ያልተካበደና ቆንጆ ምግብ ሰሪያለሽ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ እናም Video ችሽ ተመልሸ አየህሃቸው 👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽

  • @ነፃነትኣምላክየሆይእርዳኝ
    @ነፃነትኣምላክየሆይእርዳኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽን ይባረክ ግን በጣም ወፍረ ደሞ መጨረሳ ወደ ሳሓን ስትገልብጢ መጨረሻ ወሃ ኣርገሽ ኣልመስልሽም ኣማስለሽ ከዛ ትንሽ እሳት ካስነካሽ በድስቱን መገልበጥ እንጂ በማንክያ ኣታድርጊው ጥሩ ኣይመጣም ከይቅርታ ጋ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዝዛ ነበር የማውቀው እሷ ውሀጨምራ ሳታ ገነፋ ተወይው

    • @netsanetnega5889
      @netsanetnega5889 4 ปีที่แล้ว

      Ename endancea new emkaw

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 4 ปีที่แล้ว +4

    ገንፎ በቂቤ በማር ይበላል በተፈጨ ቋንጣ ስልስ በስልስ በእርጎ በተደቆሰ ሰሊጥ ሲበላ አውቃለሁ

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว

      ብማዓር ለ ይብላዕ ድዩ

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 4 ปีที่แล้ว

      @@rich-do4wz እወ ይብላዕ እዩ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 4 ปีที่แล้ว

      Awo yeblal

  • @hanayosef614
    @hanayosef614 3 ปีที่แล้ว

    Beautifully done 😍

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow 👍

  • @umuabdllah1481
    @umuabdllah1481 4 ปีที่แล้ว

    መዓዚይ ኩኩዬን ሳይ ሀገሬ ትዝ ይለኛል ይህ ወሰራ ዶሮሽ።
    መቼ ነው እሱን ሰርተሽ ሰርፕራይዝ የምታደርጊኝ!!!

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 4 ปีที่แล้ว

    Wooooow looks yummy 👌👌👌👌👌💯💯👍

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እውነቱን ለመናገር ቨዲዋሽን በጣም ነው የየማየው በጣመ በቀላሉ ነው የውነት ተባረኬ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 ปีที่แล้ว +2

    beheyewete genefo endezhi segenefa ayechemi alwekem yehenen serashen enatoche endayayush sejemere jemero tekekele ayedelem entochachen wehawen sichemeru lesenete sewe enedemibeka begemete yakutale degemo lelawe zeyt ayechemerm endeweme setejemere beso yemetesere newi yemeselgne beterefe lelawene serashen adenekalu sele genefo enne emaman teyki

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 ปีที่แล้ว +12

    ሀገር ቤት መሬት ወርዳ በእግራቸው መሀል አርገው ነበር የሚያሹት ገንፎ ካልታሸና እሳት ካልነካው ደስ አይለኝም...

  • @zeharaabdela9322
    @zeharaabdela9322 4 ปีที่แล้ว

    Woww mrxe genfo new insa Allah xewate serci blalwe

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 4 ปีที่แล้ว

    GOODJOB MY SISTER

  • @TibebuWeldetsadik
    @TibebuWeldetsadik 4 ปีที่แล้ว

    በአሳ ጥብስ ጋንቤላ አካባቢ ይበላል

  • @afam6813
    @afam6813 4 ปีที่แล้ว

    Woooowwww

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 4 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow... yam!!

  • @akberetteklemariam2489
    @akberetteklemariam2489 4 ปีที่แล้ว +1

    wwww tebareki🇪🇷🇪🇷

  • @YET64
    @YET64 3 ปีที่แล้ว

    Genfo👍

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @senailteklebrhan4172
    @senailteklebrhan4172 4 ปีที่แล้ว +1

    Where is yogurt

  • @minteyegeta2033
    @minteyegeta2033 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቹብ.እናመሰግናለን

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገፎ ስሰራ እየቀጠነ እዳ ገባሁ😅

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናት

  • @belayneshmeshesha4709
    @belayneshmeshesha4709 4 ปีที่แล้ว +2

    Yegenfo ehlun endet endmzgage asyen

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ያምራል እጅ ይባረክ
    እኔም ጋር ብቅ በሉና ምርጥ ምግብ ቅመሱልን 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 4 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ሚያምረው ባለምሞያ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy yummy

  • @nardosb
    @nardosb 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ቆንጆ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ቆንጆ ጎንፎ
    በእርጎም ይበላል
    ቋንጣ ፈጨተሸ ወጥ ተሰርቶም ይበላል🇪🇷❤

  • @yalemzwdedemissie4317
    @yalemzwdedemissie4317 4 ปีที่แล้ว

    👌💗💐በተልባም፡ሚበላ፡መሰለኝ፡

  • @messeret911
    @messeret911 4 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋😋👌

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    የመአዚ ቻናል ተከታታዮች በቅንነት ቻናሌን ጎብኙልኝ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว

      ውደ ነይ እኔምጋ ብቅበይ እንዛመድ

  • @زينبامانو
    @زينبامانو 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮🤦🤦🤦🤦🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን በርቺ

  • @bifat7758
    @bifat7758 4 ปีที่แล้ว

    Genfoshi bexam des yilale , be mar ,kibe tedergo sibela awikalehu

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤❤

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ አሪፍ ነው

  • @iservicemo6178
    @iservicemo6178 4 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይበረክ ወይኔ በጣም አስጎመጀጀኝ

  • @TibebuWeldetsadik
    @TibebuWeldetsadik 4 ปีที่แล้ว

    ከክትፎ ጋር ነብስ ነው ልስን በኮረት ይባላል በተለይ በቡላ ገንፎ

  • @afam6813
    @afam6813 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤

  • @hamudatube6285
    @hamudatube6285 2 ปีที่แล้ว

    በነጭ ዱቄት ቢሆንስ ይሞቃል

  • @firehiwotsitotaw6208
    @firehiwotsitotaw6208 4 ปีที่แล้ว

    Mazey terw New gen barely yetzegege New weyse lenjera yemntekemew New amseshe

  • @saadamohammed6164
    @saadamohammed6164 4 ปีที่แล้ว

    Lmta eda ebatshi bel afya

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 ปีที่แล้ว

    Efuuu enatiye edat edegomejehu mariyamn .
    Wey ejishin yemariln muya bilo zim new

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ገንፎ ቀለል ባለ መንገድ በጣም አመስግናለሁ!

  • @ayidakassu4837
    @ayidakassu4837 4 ปีที่แล้ว

    ARIF ALHONELSHEM

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 10 หลายเดือนก่อน

    thank you bless you