"መለስን አስነሳዋለሁ" ካራቲስቱ ነብይ ከጋዜጠኛው ጋር ተፋጠጡ! Meles Zenawi | Ethiopian Pastor

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 หลายเดือนก่อน +15

    እዛው የተወለዱበት ከተማ ያጭበርብሩ እንጂ አዲስ አበባ እየመጡ የከተማውን ሰውና የአዲሳባን ህዝብ አያሳብዱት ከደቡብ እና ከምናምን የመጡ የሀሰት ነቢያት ናቸው ሀገሪቱን የገደሉት የአዲስ አበባ ህዝብ ንቃ ይሄ ደግሞ የኢዩ ጩፋ ታናሽ ነው !!!

  • @MuluSeyoum-wc9br
    @MuluSeyoum-wc9br 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ አይዞህ ጽና! ጌታን ለማምለክም ሆነ አዳኝነቱን ለመመስከር የሰው ፈቃድ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ እንዳደረገህ ትሆናለህ:: መጽሐፍ ቅዱሰ ውስጥ እንደተጻፈ ንጉሡ ዳዊት ጌታን ራቍቱን ሆኖ አምልኮታል:: በዚህም ምክንያት በሰዎች ተንቆ ነበር :: በጌታ ዘንድ ግን የተወደደ ነበር:: ጌታን የሚወድ እና ለማምለክ የሚፈልግ ሰው ለአምላክነቱ በተሰጠው ችሎታም ሆነ ሞያ ማድረግ ይችላል:: በጐዳና ላይ ወንጌልን መስበክ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለህ:: በርታ ጌታ የሚያከብሩትን ያከብራል!

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኦ! ፈጣሪ እኔ ከ20 አመት በላይ በውጪ ሀገር ማርሻል አርት ተምሪያለሁ። ማርሻል አርት ወይ ካራቴም በሉት ውሹ ከክርስትና እምነት ጋር ፍፁም የሚቃረን ነው። እነዚህ አርቶች ውስጥ በጥልቅ በተገባ ቁጥር ወደ ሰይጣናዊ መንገድ ነው የሚወስዱት። የሰው ህይወት በእጅ እና በግር መጉዳትና መግደል ከ ሀይማኖት ጋር እሚያገናኝ ነገር የለም። እኔ ስለዚህ ሰው ወይ የጠለቀ እውቀት ስለሌላቸው ራሳቸውን ማስተር ወይ ይሄ ቀበቶ አለን ስለሚሉ ፊሽካዎች አይደለም። አርቱን በጥልቅ ስለሚያውቁት ማስተሮች ነው። እነዚህ ማስተሮች ነፍሳቸውን ከስጋ የሚነጥሉ እንደ ዮጋ ማስተርስ የጠለቀ አለም ውስጥ መግባት የሚችሉ ናቸው። ብዙዎቻችን ራስን ለመከላከልና በስፖርት ልክ ብቻ ነው እምናስበው። ቁም ነገሩ ከክርስትና ሀይማኖት ጋር አብሮ አይሄድም። የቡድሂዝም ተከታይ ከሆነ ፋይን...😎

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ፈጣጣ አሳቾች እየተፈለፈሉነው ይህ የፍፃሜው ምልከትነው። ማርሻል ምርት ምንጩ የት እንደሆን ብታውቁት እንክዋን ልትሰሙት ለማይትም አትወዱም ነበር።

  • @SirakAbera-kl9ny
    @SirakAbera-kl9ny 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል ይህንን እንግዳ ብላቹ ማቅረባችሁ
    ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድሮ ለመፈመስ መልካም ነገር ነበር የሚያደርገዉ አሁን ደሞ ለመፈመስ የማይረባ ነገር ማድረግ ሆኗል

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
    @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 3 หลายเดือนก่อน +8

    የመጨረሻ ዘመን ሐሳዊ

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 หลายเดือนก่อน

    መንገድ ላይ በእንቅስቃሴዎችህ ግራ ሚጋቡ ብዙዎች ናቸው ወንጌልን ልትሰብክ ስትወጣ ወንጌልን ብቻ ስበክ ሌላ ሾው ማሳየት ስትፈልግ አርቱን ብቻ ይዘህ ውጣ ወንጌል እንዴት መሰበክ እንዳለበት ከሐዋሪያት አገልግሎት ተማር የሐዋሪያትን አገልግሎት አጥና።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน +3

    ንግግሩ ክፋት የለውም መለስ ዘራዊን ቢያስነሳው አዜብና ልጇ ባለፈው ጠውልገው አይቻቸውም ነበር።

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ለአስቴር በዳኔና ለሜሎስ ሼር አድርጉልኝ።😊

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน

      በድኔ ማለትህ ነው?

  • @መዲየገምዛዋ
    @መዲየገምዛዋ 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ውሸት የሞተን ሰው ማስነሳት አይደለም የታመመም አታድንም መግደልም ማስነሳትም መታመምም ማዳንም የሚችለው ሀያሉ አምላካችን አንድ አላህ ብቻ ነው።ህዝብን አታደናግሩ ወዝባራ ሁላ

    • @new-tt6ww
      @new-tt6ww 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድም ቀን በአላህ ስም ሰው ከሟት ተነስቶ አያውቅም። 5ግዜ ትሰግዳለህ አንድም ግዜ አናግሮህ አያውቅም። እሱ እንደ አቦት የሜያናግረውን ቤያመልክ በጭንቅላቱ ቤቆም ለእየሱስ ነው አይግረምህ።

    • @fufoolomo
      @fufoolomo 2 หลายเดือนก่อน

      @@መዲየገምዛዋ አላህንና እግዚአብሄርን ለምን አትለዩም? አላህ ማነው? እግዚአብሔር ወይስ ሌላ??

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአጋንንት ጭፍሮች መዳንያለም ያጥፋቹ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน +1

    የክፋቱ ጥግ ሰማይ ደርሶ የተወሰደውን ክፉ ሰው ካላስነሳሁ ማለት ክርስቶሳዊ አይመስልም ግለሰቡ ከነ እስራኤል ዳንሳና እዩንጩፋ አይነትም አይደለም።

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ

  • @dendene9526
    @dendene9526 3 หลายเดือนก่อน +1

    "ከአንድ አባት ከአንድ እናት ነው የተወለድኩት"

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 3 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ፀጋ በንፅህና አድጎ በንፅህና እያገለገለ ያለ ልጃችን ፀጋው ህይወቱ እንደሚለው ነው።

  • @ElisaAsress
    @ElisaAsress 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዳይ ወደ ጎፍ እባክህ ድረስላቸው ፖስተሩ ደፍር።

  • @birukmekonnen2348
    @birukmekonnen2348 3 หลายเดือนก่อน

    ጠፍተህብን ነበር ኤፋ እንኳን በደህና ተመለስክ።።።። የኛ ቲቪ ውበት ነህ በርታልን።።።።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน

    ተሸ - ክሜ ልትል ስትል እንዴት ሊያነቅህ እንደነበር ? ሃቅ ያንቃል አየህ በክርስቶስ እየሱስ ስም አትነግዱ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ የጌታ ሐዋርያቶች ከነ አለባበሳቸው ምን እንደሚመስሉ በወንጌል አትቀልዱ

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 3 หลายเดือนก่อน +1

    የደፋር ዘመን የዉሸታም ዘመን የከሃዲ ዘመን ትልቅ ሰዉ የጠፉበት የአስረሽ ምቺዉ ዘመን አዉነተኛ ነቢያት ቢነሱ አንኳን ሰሚ የሌለበት የኖህ ዘመን በዉሃ ሳይሆን በእሳት ቢያጠፋን እንኳን
    የሚገባን መሪም ተመሪም ካህንም ምእመንም ትላንት ለህዝብ የተናገሩትን
    እምነት ፀሃይ ሳትጠልቅ እምነታየዉን የሚበሉ ምንም በልባቸዉ አምነትም አዉነት የሌላቸዉ የክህደት አባቶች ምድሪቷን ሞልተዋታል አባክህ ጌታሆይ አሁን ና

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 3 หลายเดือนก่อน

    የተለየ ነገር ለማድረግ፣ ለየት ለማለት በቀር ካልሆነ ምንም ፋይዳ የሌለውና ፍሬ-አልባ የሆነ የወንጌል ሥርጭት ነው!! ይኼ ነቢይ ነኝ ባይ ሊመከርና ሊገሰጽ፣ ለራሱ ወንጌል ሊመሠከርለት ይገባል!!

  • @ClydeOrville
    @ClydeOrville หลายเดือนก่อน

    Williams Michelle Young Donna Martin Brenda

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።

    • @AschalewseyoumSeyoum
      @AschalewseyoumSeyoum 3 หลายเดือนก่อน

      የምን ይቅር ይበላቸው ነው ይጨረሳቸው

    • @sarameketie2621
      @sarameketie2621 3 หลายเดือนก่อน

      @@AschalewseyoumSeyoum😁😁😁

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 3 หลายเดือนก่อน

      ​​@@AschalewseyoumSeyoumአርሴማ ትሙት በል

  • @yimammekonen7817
    @yimammekonen7817 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን አይደል የምንፈልገዉ አፈር የተጫናቸዉን ሒድና አዉጣቸዉ ዳይ

  • @AbrahamWerota
    @AbrahamWerota หลายเดือนก่อน

    LEBA KOSHASHA

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀውስ አማንእል ውስዱት አገር ሳያጠፍ የእስኪዞ ፍርኒያ የአምር ቀውስ ይሙአልአል

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 หลายเดือนก่อน

    ተሳዲቢወች አትሳደቡ እኔም ተናድጄ ነበር ነገር ግን ሙሉውን ሳየው ፈታ ዘና አልኩ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌቲክ ዉሹ!!!! ቦርጭህ ያስባንንብሀል:: ፕሮፌቲክ ቦርጭ ነው እንዳትለን ብቻ!!!!

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣጦች እንደዉ እላያችን ለይ ይጨፍራሉ መከራ ነዉ ዚህ አገር ኑሮ ኢየሱስ መቀለጃ ሆነ ስንት አባቶች እየተንቀጠቀጡ የሚያመገሱ

  • @asnutigst2845
    @asnutigst2845 3 หลายเดือนก่อน +1

    yetejajale media , kesum atshalu.

  • @ShimelesAbebe-t1u
    @ShimelesAbebe-t1u 3 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ ምኑን ነው የሚያሳየን? ኢዩ ጩፋ ቁጥር 2.

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔርን ስም በከምቱ አትጥራ 🙏🙏🙏 እምነት ካለ ተግባር ከንቱ ነው 🙏🙏🙏

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 หลายเดือนก่อน

    ከአንድ አባት እና ከአንድ እናት ነው የተገኘሁት ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው 👏👏👏

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 หลายเดือนก่อน

    ለወገኖቼ፡ መረጃ፡ ይሁንላችሁ! በሰሜን፡ አሜሪካ፡ ቤኒ፡ ሂን፡ በእስራኤል፡/ፍልስጤም፡ምድር፡ የተወለደው፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ እሱ፡ ላይ፡ ሲያርፍ፡ በኢየሱስ፡ ስም፡ ሲፈውስ፤ ኮቱ፡ ሁለመናው፡ መንፈሳዊ፡ እሳት፡ ይለብሳል!!!

  • @kepha5065
    @kepha5065 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እባክህ እኛ ሰፈር መጥተህ ዉሹ ወኩንጉፉ ታምረ አሳየን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 หลายเดือนก่อน +2

    አኡዚቢላህ ምን አይነት ጉዶች ናቸው ግን እኒህ ፖስተሮች?
    የሞተ የሚያስነሳው አንድ አላህ ብቻ ነው ።
    የእናተ ድራማ እና ውሽት ግን ማለቂያ የለውም ግን ለምን? እንደናተ ድፍን ድልብ መሀይም ሰወች ስለሚከተሎችሁ ይሆን ? በዛው በድራማችሁ የምትቀጥሉት
    ካሁን ቡሀላ አለ ብዙ የሞቱ ሰወች ደርድሬ አድነሳለሁ አላለም ክክኪ
    ለምን አታስርቱም ዘመዶች ካላችሁ ። ስታሳዝኑ ።
    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን

    • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
      @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 3 หลายเดือนก่อน

      @@myoutube1806 👍👍👍👏

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ደግሞ መቼ አስነስቶ ያውቃል ? አንተ ደግሞ ልጁም አላህም አስነስተው አያውቁም

  • @ermi7983
    @ermi7983 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሚዲያ አቅም የሌለው አዳዲስ ሀሳብ ማመንጨት ስለማይችል የመንደር እብድ ስብስቦ ታዋቂ ያደርጋል!!!!!!
    !!!!!
    !

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 3 หลายเดือนก่อน

      ታዋቂነት ከሰማይ በታች ከንቱ ነው መታወቅ በጌታ ነው እሱ ዘላለማዊ ነው

    • @ermi7983
      @ermi7983 3 หลายเดือนก่อน

      @@NaniazeneNanii ወሬ ኛ ለደሀ ስጥ ቢሉህ!!ጥቅስ ፈልገህ ላለመስጠት ትጠቅሳለ ህ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 3 หลายเดือนก่อน

      @@ermi7983 አይደል ይገርማል

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 หลายเดือนก่อน

    EGZIABHER AYZEBTIMTEM...AREEEE PLEASE.

  • @seni41
    @seni41 3 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ ስንት አይነት ውሸታሞች ነው የሞሉት የሚቃሩባቸው ሰዎች ያሳዝናል ሚዲያውስ ለክብራቸው አይጠነቀቁም ወይ እንደዚህ የወረዱ ሰዎች ስያቀርቡ ማፈርያ

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት
    @ስደተኛዋመቅደላዊት 26 วันที่ผ่านมา

    የናተ መጫወቻ 😢😢😢

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ወሮበላ ጴንጤዎች ናቸው ሠው የሚደፍሩ ተጠንቀቁ። ጴንጤ ሰይጣን ነው

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld5052 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፈረደብህ ሥንቱን ያሣይካል ትቢቱ በሥሜ የሚነግዱ የተባለውን ማሥተዋል ያቃተው ህዝብ እናተን የሚከተል ህዝብ ያሣዝናል

  • @wakgaribinu3339
    @wakgaribinu3339 2 หลายเดือนก่อน

    Enezih berket bilo eyetefelefelu yalu ebdochn Geta meche ena endet yifewsachew yihon!?

  • @tsegayemesessa6429
    @tsegayemesessa6429 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ

    • @Habesha214
      @Habesha214 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂aye pente

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 3 หลายเดือนก่อน

    እሄ ቻናል ኣዘግሉን በናታቹ ኬት እደሚያመጥዋቸዉ በእግዛብሄር ሲቀልዱ ኣይከብድም

  • @AbrahamAgegnehu
    @AbrahamAgegnehu 3 หลายเดือนก่อน

    እብድ ይሻለዋል እንጂ ጨርሶ አይድንም

  • @melkienshtazebewbilma
    @melkienshtazebewbilma 2 หลายเดือนก่อน

    ማስተር አና ፓስተር ለይ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 หลายเดือนก่อน

    መለስን ብታስነሳ የሚገልህ ሰው ብዛቱ

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you God to have me laughing today.

  • @AsfawMolla-d3g
    @AsfawMolla-d3g 3 หลายเดือนก่อน

    ሃይልህ ይጥፋና የምን ሃይል ነው የምትሞላ ለእንጀራ ብለህ ነው አይደል እንዲህ የምትፈጋው

  • @Masho-q1u
    @Masho-q1u 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ?
    አንዴት ነው ምታስበው?
    ህዝቡ ባህሉን ምን ያህል አንደሚወድ አወቅ አሺ?
    ከጌታ ተማር

  • @redaeamare3039
    @redaeamare3039 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ኣንተ ብትነሳ ኣይሻልህም?

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እብድ እብዶቹን ከየት እያገኛችሁ ነው ምታመጧቸው????😂😂😂

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ ልብህ ተመለስ ሰይጣን እታታለለህ ነው ወደ ፀበል ብትሄድ ጥሩ ነው ሳታብድ

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የሚያክል አዛባ የሆነ ሰውዬ ሚዲያ ላይ ቁጭ ብሎ ደሞ ሲያወራ አለማፈሩ አይ ወታደሮቹ ባይመልሱህ ኖሮ ይሄኔ አቶ መለስ ዜናዊ አብረውን ነበሩ ማለት ነው አንዳንድ ሰዎች መቼም እነ ነውር ጌጡ ናቸው

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 หลายเดือนก่อน

    ድሮ በእነፍልፍሉ በእነ ክበበው ነበር የምንዝንናናው ከምር አሁን ግን በዘንድሮ ፓስተር እና ነብያት ሰባክያን ነው የምንዝናናው ምን አሉ ደሞ ዛሪ 😂!!! እያልን ነው ምንሰማቸው

  • @KabadaWadsambeta
    @KabadaWadsambeta 3 หลายเดือนก่อน

    bereta yegizeyabiher sewu gena geta tamire yeserale

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 หลายเดือนก่อน

    "የወንጌል ሀያላን አንዱ ነኝ" 🤣🤣🤣🤣

  • @benjimulu
    @benjimulu 3 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ ለኢንተርቪዉ የመጡት አማኑኤል ያልገቡትን ነዉ የምታቀርቡት እና መች ነዉ ደግሞ ከአማኑኤል አዉታችዉ ለኢንተርቪዉ የምታቀርቡት ????????

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጴንጤ ጭራሽ ለየላችሁ የትኞዉ ሀይማኖታዊ ትምህርት ነዉ ፈጣሪ መቀለጃ አይ ጋዜጤኞ ክርስትና የት ጀመርክ ነዉ ያልከዉ እንዲዚህ አይነት ክርስትና አለ እንዴ እብድት እንዴት ጀመርክ ነዉ የሚባለዉ

  • @NebiyatZeray
    @NebiyatZeray 3 หลายเดือนก่อน

    የኛ ቲዪብ ምንድነው አላማችሁ??????????

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መጀመሪያ እንዲ ቁንዝር ያለውን ቦርጭህን አጥፋ ከንቱ

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 3 หลายเดือนก่อน

    እናት እያላችሁ፣ኢትዮ. አያልፍላት፣ሰይጣን፣ካለ፣በረከት. አይኖርም

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጴንጤ ስታዛዝኑ
    አምላክን ስትደፍሩ በጣም ነው ምትገርሙኝ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያውያን ብዙ ይቀረናል

  • @Wossen-ep8ob
    @Wossen-ep8ob 2 หลายเดือนก่อน

    የከተማ ልጅ በዚህ ዘመን ጴንጤ ከሆነ ተበልቷል በቃ😂

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 หลายเดือนก่อน

    "ሙት አስነስቻለሁ"🤣🤣🤣

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 หลายเดือนก่อน

    Eraa afar bila

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሳፋሪ

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel 2 หลายเดือนก่อน

    ende fikircism tsota keyreh mehon alebet

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 2 หลายเดือนก่อน

    ኦቲዝም

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 หลายเดือนก่อน

    Sofonias yetale

  • @LubabaUmer-f3z
    @LubabaUmer-f3z 3 หลายเดือนก่อน

    አዉሮፓላን ላይ እሰብካለሁ ብለህ፡እንዳትገለብጣቸዉ😂😂😂😂😂

  • @melakubogale
    @melakubogale 3 หลายเดือนก่อน

    Ene tikkilegna sew meslogn nbr leka ebddd nw

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 3 หลายเดือนก่อน

    በግፊ ነው የምታስነሳው

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 3 หลายเดือนก่อน

    ጽኑ ህሙማን ክፍል ቦታ ጠቧል?በእናንተ ምክንያት የጌታ ስም ይሰደባል ?አእምሮዋችሁን የሳታችሁ ናችሁ ነጋዴ በአጋንንት መንፈስ ነዉ ወንጌሉ መገላበጥ ልምምድ አያስፈልግም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ተናገር የሚሰራዉ የስሙ ሃይል ነዉ እንጂ ያንተ መተራመስ ምንም ነዉ ።

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፌዘኛ ሁላ

  • @PdaiPulse
    @PdaiPulse 2 หลายเดือนก่อน

    ነብዬ ፌዝ:: ቀልደኛ

  • @OneLove_12
    @OneLove_12 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ጴንጤ ግን ሌባነው🤣🤣

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu6445 3 หลายเดือนก่อน

    አየ ግዜ

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 หลายเดือนก่อน

    ውሹ ይላል እንዴ ውሻ

  • @ethiod09
    @ethiod09 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እዛው ይቆይ ሀገራችንን ለዚህ ሁሉ ሜስ የዳረጋት እርሱ ነው።

  • @addisuwordofa5775
    @addisuwordofa5775 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀዳዳ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሚድያ የ እብዶች ምስብስቢያ ነው

  • @AbrahamWerota
    @AbrahamWerota หลายเดือนก่อน

    BESETIGA LEBA

  • @InspirationalArcade-np9hl
    @InspirationalArcade-np9hl 3 หลายเดือนก่อน

    Ere sew metkerbutn sew mertu ebdunm........yegirmal becha

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 หลายเดือนก่อน

    Mnew chinawi negn alk

  • @yirgalemyirgalem8836
    @yirgalemyirgalem8836 3 หลายเดือนก่อน

    Yegna tube anti semetic.

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 3 หลายเดือนก่อน

    YEgziabher hayele ras mgezat nw ymisetw inje endzihe yasbedal ende? Yzare menfesm endzih besw fit yaqelale werda, balegena defer menfes selhone. 😂😂😂😂😂😂

  • @workinehgoshime5870
    @workinehgoshime5870 2 หลายเดือนก่อน

    ኡኡ ውሸት

  • @حسينخضر-ث8ز
    @حسينخضر-ث8ز 3 หลายเดือนก่อน

    Dedeb

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሻሻ አሁን አንተ ነህ የሞተ የምታስነሳ፣ድዳም።

    • @danelsemachw6261
      @danelsemachw6261 3 หลายเดือนก่อน

      አጋንንት እኮ ነው እንዲህ ያረከሰግ😢

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 3 หลายเดือนก่อน

    መለስ ያንተ መቀለጃ አይደለም ደደብ እኩያ ቢስ

  • @esraelAmare-u4f
    @esraelAmare-u4f 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @dagimdaniel9231
    @dagimdaniel9231 3 หลายเดือนก่อน

    በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ አሉ አበው 😂😂

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጴንጤ ከየገጠር ክፍላት ሀገር በልጅነታቸው የተለያየ የአጋንንት መንፈስን ለብሰው ይመጣሉ እዚህ ከተማ ገብተው ይኮምካሉ የድንግል ማርያም ልጅ በፍርድ ቀን ሲመጣ ጉዳችሁ ፈላ

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 3 หลายเดือนก่อน

    በአንተ ዉስጥ የሚሰራዉን ክፉ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይዉጣ አንተ የምታመልከዉ ቀራንዮ መስቀል ላይ የተሰቀለዉን የአባቱን ፈቃድ ያደረገዉን ከዘላለም ሞት ያዳነን ያለ ሃጢያቱ ስለ ሃጢያት የተቀጣዉን አደለም በፍጹም በስሙ የመጣ የክፉ መንፈስ ተላላኪ ነህ የከበረዉን ስም አታሰድብ