ኢየሱስ ወደ ማን ጸለየ? በቄስ ኤልያስ ሽባባው|Pastor Elias Shibabaw|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @medanapostolicsong8071
    @medanapostolicsong8071 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek pastor elias

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እዚህ ትምህርት ውስጥ ነበርኩኝ? ጌታ እየሱስ እንዴት ብትወደኝ ነው? ኤልያስ ድሮ ነው የማውቅህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @PaulAbate-j9k
    @PaulAbate-j9k 8 หลายเดือนก่อน

    የ እግዚአብሔር ሰዉ ቀስ ኤልያስ ሺባባው እና ቀስ በረከት በእውነት እየሱስ ለ መጨረሻው ሰዓት ለ ወንጌል ቀብቱዋችው ለ ሰዎች ግልጽ አድርጋቺሁ እንዲትሰብኩ በ መንፈሱ እየረዱዋችው ለ ወንጌል ያስታጠቃቺሁ የ ወንጌል አርበኛ ናቺሁ 🙏ከልቤ እወዳቹዋለው 🙏ተባረኩልኝ

  • @natnaelnigatu3671
    @natnaelnigatu3671 ปีที่แล้ว +3

    Thanks pastor

  • @yaredmulatu5730
    @yaredmulatu5730 ปีที่แล้ว +3

    በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሰራል ።(ዮሐ_14፥10) በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ ስሙም የሱስ ነው ።ቄስ ኤልያስ ተባረክ።

    • @dawitbegashaw351
      @dawitbegashaw351 ปีที่แล้ว

      “ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።”
      - ዮሐንስ 16፥3😊

    • @dawitbegashaw351
      @dawitbegashaw351 ปีที่แล้ว

      “እንግዲህ ኢየሱስ በመቅደስ ሲያስተምር፦ እኔንም ታውቁኛላችሁ ከወዴትም እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ፤ እኔም በራሴ አልመጣሁም ነገር ግን እናንተ የማታውቁት የላከኝ እውነተኛ ነው፤”
      - ዮሐንስ 7፥28

    • @fenet-qh5gt
      @fenet-qh5gt 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@dawitbegashaw351ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
      ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።
      ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?

  • @DmtTmd-f7e
    @DmtTmd-f7e 8 หลายเดือนก่อน

    ስለኔ ስለ ሀጢጥያቴ ጌታዬ መስቀል ላይ ዋለ

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 4 หลายเดือนก่อน

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ወደ ፈጣሪው
    ወደ እግዚአብሔር
    **
    ወደ አባታችን ወደ አባቱ

  • @XvbVb-xu1lq
    @XvbVb-xu1lq ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ አብ ነው

  • @BirtukanBuuye
    @BirtukanBuuye ปีที่แล้ว

    አሜን ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉ ነው!

  • @temesgengezahegn8585
    @temesgengezahegn8585 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር ስሙ ማንነቱ ነው !!

  • @MasratHayli
    @MasratHayli 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 9 หลายเดือนก่อน

    የሟሟ አምላክ የሚባል የለም ።
    ይህ የአገንንት ትርክት ነው ።እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው አበቃ።

  • @EndryasEsayas
    @EndryasEsayas 7 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ አብ ነዉ

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴት? አስረዳ!
      ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ማቴ 16:16 እና መላው መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ይናገራል።

  • @wagayemengesha4870
    @wagayemengesha4870 ปีที่แล้ว +6

    ለምድነው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከማስረዳት ይልቅ ወደ ፍልስፍናው ዓለም ያደላሉ የሐዋረያት እምነት ተከታዮች ግን በትህትና ቃሉን ይናገራሉ ሰለ ክርስቶስ ሲናገሩ ከቃሉ ዘርዝረው ያስረዳሉ ታዲያ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ ካለ ኢየሱስ መቀበልና መቀበል ብቻ ነው አንቀበልም ካልን ደግሞ እራሱ ጌታ ኢየሱስ አናንተ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ ድምፄን ልትሰሙ አትችሉም ይላል የማመን ጉዳይ ስለሆነ እመን ወንድማች

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴ፣ ፈላስፎቹማ እናንተ ናችሁ ! መለኮት ሟሟ ዲሶልቭ ሆነ ትላላችሁ። ይህን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አግኝታችሁት ነው? የለም!! የዞረባችሁ ናችሁ። ጥያቄው ቀላል ነው። ኢየሱስ በጌቴሰማኒ የፀለየውን ጨምሮ የፀለያቸው " አባት ሆይ" እያለ ያቀረባቸው ልመናዎችም ሆኑ ምልጃዎች ለማን የቀረቡ ናቸው?
      ከሰማይ ሆኖ "የምወደው ልጄ ይህ ነው ፣ እሱን ስሙት" ብሎ ያለው አካል ማነው? ማምታታቱን ተዉና ግልፅ መልስ ስጡ። ለኛ ሞተ፤ አዳኛችን ነው፣ ምሳሌ ሆነን የሚሉትን መሠረተ ትምህርቶች እዚህ ያለቦታቸው አትሰንቅሩ። የፀለየው ወደ ማን ነው?

  • @bisratmezgebu9294
    @bisratmezgebu9294 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ አብ ነው አሜን

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 4 หลายเดือนก่อน

    ምልጃ አቀረበ፣ ተሰማለት ብለሃል፤ ጥያቄውኮ ምልጃውን ያቀረበው ወደማን ነው? የሰማውስ ማነው? የሚል ነው። ቁጣውን ማጣጣሉንና ዙሪያውን መሽከርከሩን ተውና ግልፅ መልስ ስጥበት።

  • @MesayMathewos-dr6pu
    @MesayMathewos-dr6pu ปีที่แล้ว +3

    በእነንቴ እንኮረለን በደንብ አስተምሩልን ስለሴ ሣባክዎችን ውሻታሞች ነቻው

  • @DagiYada
    @DagiYada หลายเดือนก่อน

    2ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
    ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤

  • @ShimelesAbebe-t1u
    @ShimelesAbebe-t1u 9 หลายเดือนก่อน

    ነገር ግን ለሰው ልጅ በምድር ላይ ጏጢአትን ሊያስተሰርይ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ ማር 2:10 ይላል
    ሰው የሚወደውን ብቻ የሚጠቅሰው ለምንድነው?

  • @SolomonShole
    @SolomonShole 8 หลายเดือนก่อน

    ለብር አትለጥፍ

  • @melkegaje2051
    @melkegaje2051 ปีที่แล้ว +1

    des yilal

  • @Ashiyealex
    @Ashiyealex 9 หลายเดือนก่อน

    ለትምህርታች ብሆንማ ለምን ወጣ ብሎ ፀለየ
    “ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።”
    - ማርቆስ 1፥35
    ይሄ የመጣው ድምፅ የማን ነው ?
    ዮሐንስ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው። ስለዚህም፦ አከበርሁት ደግሞም አከብረዋለሁ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
    ²⁹ በዚያ ቆመው የነበሩትም ሕዝብ በሰሙ ጊዜ፦ ነጐድጓድ ነው አሉ፤ ሌሎች፦ መልአክ ተናገረው አሉ።
    ጌታ እራሱ እኔና አብ አንድ ነን አለ እንጂ መች እኔ አብ ነኝ አለና
    ዮሐንስ 10፥30