"በህዝብ የተመረጠን መንግስት ማገልገል ህገ መንግስታዊ ግዴታችን ነው" ኮሎኔል ጌትነት አዳነ የሀገር መከላከያ ህ/ግ ሀላፊ - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #waltatv #addiswalta #ነፃ_ሃሳብ
    "በህዝብ የተመረጠን መንግስት ማገልገል ህገ መንግስታዊ ግዴታችን ነው" ኮሎኔል ጌትነት አዳነ የሀገር መከላከያ ህ/ግ ሀላፊ - ክፍል 2
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    TH-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 ปีที่แล้ว +36

    ድል ለፋኖ😊😊😊

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 ปีที่แล้ว +53

    ጋዜጠኛው አውነት የልብ ጋዜጠኛ ነህ በርታ❤❤❤

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @brighttube4me
      @brighttube4me ปีที่แล้ว

      ይገርማል? በኮመንት ላይ ሰዉ ሁሉ "ጀግና ነህ" የሚለው ጋዜጠኛውን ነው:: ይገባዋል:: ለመከላከያ ግን ያሳፍራል:: የኢትዮጵያ መከላከያ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ከሞት እና ከአደጋ መከላከል ሲገባው በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያን ህዝብ አማራውን በመግደል ስለተሳተፈ ህዝቡ መከከያን " ጀግና " ብሎ ለመጥራት የተፀየፈ ይመስላል:: በድሮ ጊዜ ግን መከላከያ የሀገር ድንበር የሚያስከብርና የህዝቡን ደህንነት የሚጠብቅ ስለነበር "ጀግና" ተብሎ ይጠራ ነበር:: ያ ታሪክ ወደፊት ይመለሳል::

  • @etwodajo
    @etwodajo ปีที่แล้ว +5

    ድል ለፋኖ

  • @hana.6956
    @hana.6956 ปีที่แล้ว +60

    ከዋልታ ኘሮግራም ላይ አንድ እና አንድ የአንተ ኘሮግራም ብቻ እውነተኛ እና ልብ የሚያረካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😊

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +2

      👉 የሀገር መከላከያችን 👉 የኢትዮጵያ ተስፍና ህልውና ጠባቂ ነው 💪 መከላከያ ውስጤ ነው 🇪🇹🐅💪💪

  • @user-sx5vf3tf2f
    @user-sx5vf3tf2f ปีที่แล้ว +34

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤

    • @abatedesta5762
      @abatedesta5762 4 หลายเดือนก่อน

      Laba and amra laba

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b ปีที่แล้ว +38

    የጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነው 🙏🙏🙏

  • @abuhikma295
    @abuhikma295 ปีที่แล้ว +39

    ድል ለፋኖ❤💛💚💪💪💪💪

  • @user-jm6ui9bn7l
    @user-jm6ui9bn7l ปีที่แล้ว +8

    ፋኖ 💚💛❤💪

  • @bruktawitgetachew5855
    @bruktawitgetachew5855 ปีที่แล้ว +80

    ፋኖ ግን ይገርማል ብዙ ሰራ አሰራቸው

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 😂

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 10 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር እና ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን፣🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abelzerihun1488
    @abelzerihun1488 ปีที่แล้ว +63

    ለማንኝውም በቅርብ ያባርሩሀል ተዘጋጁ ኮነሬል፣

  • @debebekebebe7932
    @debebekebebe7932 ปีที่แล้ว +6

    ከዋልታ ኘሮግራም ላይ አንድ እና አንድ የአንተ ኘሮግራም ብቻ እውነተኛ እና ልብ የሚያረካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue ปีที่แล้ว +10

    ጋዜጠኛው ሁሌም ጀግና ነው😮🎉🎉🎉

  • @asfawhelen767
    @asfawhelen767 ปีที่แล้ว +25

    ስላስቀባጥርክው እኛም እናመስግናለ ወድ ቀልብህ ይመልስህ በልልን

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 " የማያስተል ህዝብ ይገለበጣል" ተብሎ እንደተጻፈ❗
      እናስተውል ከመከላከያጋ ታግሎ
      እራስን አዳክሞ በመጨረሻ የወያኔ ቀላልና ምርጥ እራት
      ለመሆን እራስን እንደ ማዘጋጀት ያለ
      የከፍ ድንቁርና የትም የለም❗

  • @user-qe6lg4ux8g
    @user-qe6lg4ux8g ปีที่แล้ว +13

    ጋዜጠኞች እረጅም እድሜ ለሀቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p ปีที่แล้ว +104

    የአብይ መከላከያ ነው ያለው መከላከያው የኢትዮጵያ አይደለም ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n ปีที่แล้ว +3

      መከላክያ ብሄር የለዉም የሚባለዉ እዉነትነቱ የቱን ያህል ነዉ? ለመሆኑ በዘረኝነት በተጨማለቀ ትምህርት ስርአት ና የጥላቻ ፖለቲካ ትርክት እየሰማ ካደገ ወጣት ዉስጥ በዉትድርና ተመልምሎ ለ 6ወር በማሰልጠንና የወታደር ዩኒፎርም በማልበስ ብቻ እንዴት ወታደሩን አገራዊ ነዉ ወይም ብሄር የለዉም ለማለት ይቻላል ? ከሆነ ታድያ የአማራ ጦር መኮንኖች በዚህ ጦርነት ለምን ተለይተዉ ታጎሩ? ለምን ሰሜን እዝ በብሄር ተለይቶ ተጠቃ?
      ወታደር ይቅርና ዶክተር የሆነዉ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩስ ለዘሩ በማዳላት እጅግ በርካታ ኦሮሞ ጠል አለ የኦሮሞ ዘር በብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ነዉ ወዘተ ሲል ይሰማ የለም ወይ?

    • @Mekdi929
      @Mekdi929 ปีที่แล้ว +2

      ​@@user-nl6gc9uc3nአረ እባክህ ተላላኪ መከላከያ 🤮🤮🤮

  • @user-vf7gq2gk6m
    @user-vf7gq2gk6m ปีที่แล้ว +67

    ፋኖነት ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x ปีที่แล้ว +27

    ❤ፋኖየለህዝብየቁመ❤❤❤❤

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 " የማያስተል ህዝብ ይገለበጣል" ተብሎ እንደተጻፈ❗
      እናስተውል ከመከላከያጋ ታግሎ
      እራስን አዳክሞ በመጨረሻ የወያኔ ቀላልና ምርጥ እራት
      ለመሆን እራስን እንደ ማዘጋጀት ያለ
      የከፍ ድንቁርና የትም የለም❗

  • @user-ku5qv9jy2s
    @user-ku5qv9jy2s ปีที่แล้ว +4

    ድል ለፋኖ💪

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 ปีที่แล้ว +18

    ዲል ለፋኖ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እውነት እሚናገር አይቆይም ክሪስታን ታደለን ያፈነው እውነት እውነቱን ስለነገረው

  • @YemaryamIbrahim
    @YemaryamIbrahim ปีที่แล้ว +7

    ፋኖ

  • @user-gg3ht4jc5f
    @user-gg3ht4jc5f ปีที่แล้ว +99

    እኛ ፍኖ ፍኖ ፍኖ እንላለን ፍኖ ጀግና ነው

    • @Shashemene
      @Shashemene ปีที่แล้ว +3

      ፋኖ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +2

      👉 የሀገር መከላከያችን 👉 የኢትዮጵያ ተስፍና ህልውና ጠባቂ ነው 💪 መከላከያ ውስጤ ነው 🇪🇹🐅💪💪

    • @taebaaa8000
      @taebaaa8000 ปีที่แล้ว

      ​@@mordecai4675👎👎👎👎👎👎👎

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f ปีที่แล้ว

      @@mordecai4675 ለኔ ደገሞ አሁን ያለው መከላከያ ገደይ ፀረ ህዘብ ፀረ እምነት ክልል ለክልል ጦርነት የሚገጠም የራሱን ህዘብ የሚገል ሀገር አፍራሽ ወራዲ ነው ለምን አደሚሙት የማያውቅ ሰብሰብ ☠️ገዳይ ነው

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 ปีที่แล้ว +30

    ድል ለፋኖኖኖ

  • @jemalbeshir9492
    @jemalbeshir9492 ปีที่แล้ว +50

    አቦ ጋዜጠኛ ማለት እንዳንተ ነው ክበርልኝ❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว +43

    አቅለሸለሸኝ የሰውየው መልስ

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 ปีที่แล้ว +23

    እኔ በሂወት እንዳልኖር የካድሬ ጠባቂ መከላከያ ቅንጥር ይበል ፋኖ ነዉ ከእግዚአብሔር በታች ጠባቂየ።

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c ปีที่แล้ว +25

    አይ ስሜነህ ነብስ ከሌለው ከቆዳ ጋር መነጋገርህ😢😢😢 አዝናለሁ😢😢

  • @rahelnahusenay9868
    @rahelnahusenay9868 ปีที่แล้ว +20

    I have big respect to the journalist ❤❤❤❤

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 ปีที่แล้ว +68

    ጋዜጠኛው ጀግናነህ❤❤❤❤

    • @letsseetube4409
      @letsseetube4409 ปีที่แล้ว +1

      ኰነሬል በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ህዝብ የብሶትና የዘር መከፋፈል አልተመቸንም ብሎ ህዝብ ጥያቄ ሲያቀርብ ጥይት መልስ እንዳልሆነ እንዴት መረዳት ተሳኖት? የኢትዮጵያ መከላከያ ማለት የኢትዮጵያን ህዝብ ከውጭ ጠላት መከላከል ማለት እንጂ የኢትዮጵያውያን ህዝብ መዋጋት አለመሆኑን እንዴት መረዳት ተሳኖት?

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk ปีที่แล้ว

      የማይገባኝ
      ነገር
      ለምንድው ግን ህዝቡ አንዴ ትግራይ እንዴ እማራ እያላችሁ ጦር በዜጋው በድሃው ህዝብ ለምንይሞታል ??
      ህዝቡ እያስዝናችሁም ዉይ ን እንህ ሲሰቃይ ?
      ዜግነታቸው ሌላ ነው እንዴ ? ይሄሁሉ ጦር የሚዘምትበት እትግዱሉን እያለ ለምን ጦር ታሰፍሩበታላችሁ???

    • @efobka5974
      @efobka5974 ปีที่แล้ว

      እረ ጀግና አታስቀኝ እስቲ ትክክለኞቹ ጋዜጠኞቹማ ተሰብስብው እስር ቤት ናቸው

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ውርጋጥ ነው❗

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u ปีที่แล้ว +31

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤ኢቶቢያን ለሚውድሁሉ ፋኖየልብ ምታችን ነው አለቀ

  • @hailumulat276
    @hailumulat276 ปีที่แล้ว +15

    እኛ መከላከያ የራሱን ዜጋ ሲያጠፋ አለአሁን አይተን አናቅም

    • @asnakechweldetsadik8828
      @asnakechweldetsadik8828 ปีที่แล้ว

      ሰው እንደ እነሱ እሚያስብ ነው የሚመስላቸው

  • @user-co9ot8jr5l
    @user-co9ot8jr5l หลายเดือนก่อน

    ለጋዜጠኛ በጣም አድናቄ ነኝ ክበርልን አባቴ እድሜ ይስጥህ ከዘመኑ ከአይን ይጠብቅህ ሌላ ምንም ልልህ አልችልም

  • @H-tube
    @H-tube ปีที่แล้ว +17

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

    • @adwahd
      @adwahd ปีที่แล้ว +3

      ፋኖ የህዝብ ነው

  • @dawitfirew4064
    @dawitfirew4064 ปีที่แล้ว +1

    ገዳይ ሲያረፋፍድን 30 ግዜ ነው ያየውት የፊልሙ ምርጥ ተዋናይ ይሄ ሰው ነው በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn ปีที่แล้ว +44

    እውነት ለማውራት ህዝቡ በልጦሃቸውል

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n ปีที่แล้ว +1

      መከላክያ ብሄር የለዉም የሚባለዉ እዉነትነቱ የቱን ያህል ነዉ? ለመሆኑ በዘረኝነት በተጨማለቀ ትምህርት ስርአት ና የጥላቻ ፖለቲካ ትርክት እየሰማ ካደገ ወጣት ዉስጥ በዉትድርና ተመልምሎ ለ 6ወር በማሰልጠንና የወታደር ዩኒፎርም በማልበስ ብቻ እንዴት ወታደሩን አገራዊ ነዉ ወይም ብሄር የለዉም ለማለት ይቻላል ? ከሆነ ታድያ የአማራ ጦር መኮንኖች በዚህ ጦርነት ለምን ተለይተዉ ታጎሩ? ለምን ሰሜን እዝ በብሄር ተለይቶ ተጠቃ?
      ወታደር ይቅርና ዶክተር የሆነዉ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩስ ለዘሩ በማዳላት እጅግ በርካታ ኦሮሞ ጠል አለ የኦሮሞ ዘር በብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ነዉ ወዘተ ሲል ይሰማ የለም ወይ?

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ጋዜጠኛው ይችላል ❤️ ግጭት ነው አለለም 😂የጨነቀ ለት ድል ለመመኬያዬ ፋኖ 💚💛❤️💪ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️💪💪💪

    • @ameenauae9134
      @ameenauae9134 10 หลายเดือนก่อน

      አፈር ብላ

    • @emuyeemuye3173
      @emuyeemuye3173 10 หลายเดือนก่อน

      @@ameenauae9134የአብይ ካልስ አጣቢ 😂ቻለው ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💪💪ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-ss5he7bd7h
    @user-ss5he7bd7h ปีที่แล้ว +23

    ድልልልልልለፍኖ🎉🎉🎉🎉

  • @masaretgebre9526
    @masaretgebre9526 ปีที่แล้ว +9

    ❤ፍኖፋኖ ፋኖ የኔ ጀግኖቹ ናቸዉ አተ ደቆሮ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +14

    Dile le fano💪❤️💪

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ አቺን ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ አቺን💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚❤💛💪💪💪

  • @ZinetSeid-gb2gp
    @ZinetSeid-gb2gp ปีที่แล้ว +21

    አይ ፋኖ አንጫጫሁ❤❤❤❤

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው 💪💪💪💪ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖፋኖ💪💪💪💪💪💪

  • @atnafyizengaw1728
    @atnafyizengaw1728 ปีที่แล้ว +22

    ፋኖ መጣልህ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
    የአብይ አሻንጉሊት የሆነ መከላከያ አንፈልግም !!!!

  • @dimaroon24
    @dimaroon24 ปีที่แล้ว +51

    ድል ለተገፍው ህዝብ ስም ላጣው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      አስመሳይ ጥንብ ወያኔ

  • @abselomaynekulu9940
    @abselomaynekulu9940 ปีที่แล้ว +25

    ሁለቱ ባለማዕረግ ጌትነቶች ማዕረጋችሁም ስማችሁም ከብዷችኋል።ስሜነህ ክብር ይስጥልን

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 ปีที่แล้ว +26

    ድል ለፋኖ፣ ድል ለዐማራ!!!!!! አላህ ዐማራን ይጠብቅ!!!!!

  • @user-dv2jm9jq8x
    @user-dv2jm9jq8x ปีที่แล้ว +3

    ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው ህዝብ ለአማራዬ❤

  • @merega7363
    @merega7363 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ❤አቶ ስሜነህ👍ንገርልኝ

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወይይይ ጉድ በወለጋ ከተፈጸመባቸው ቤተስቦቻችን ውስጥ 1 ከቤተሠቦቹ ቢፈጸመበት ኑሮ እንደዚህ አያወሩም ነበር እግዚአብሔር ይፍረድ 🙏🙏🙏

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 ปีที่แล้ว +43

    "ከብዙ ድርጅቶች ነጥረው የወጡ ጄኔራሎች ነው ያሉን አሁን" የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ቀልድ

    • @musaali9185
      @musaali9185 ปีที่แล้ว

      ማን የውቃል ግራና ቀኙንም የማየውቅ ሀሉ በቀበሮ ጉርጓድ እየዋለ እየደረ አገሩን የሚየስከብረውን መከለከየን ሊያከብር ይገበዋል።

  • @user-yb1sn8ju5z
    @user-yb1sn8ju5z ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ለሁሉም የስራውን ይስጠው❤❤

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 ปีที่แล้ว +37

    ጌትነት ድራማው ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው

    • @rabia4266
      @rabia4266 ปีที่แล้ว +6

      ድራማ ይ ሰራልዴ አባቴ ጋር አንድ ክፍለ ጦር ነበሩ ድሮ አሰማዋለሁ ለአባቴ ይኸ መሳቂያ የመንግስት ገረድ መንግስት ይሄዳል ይመጣል ምናለበት ከአማራ ተወልደህ ለእዉነት ብትቆም አጀብ😢😢

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 የሀገር መከላከያችን 👉 የኢትዮጵያ ተስፍና ህልውና ጠባቂ ነው 💪 መከላከያ ውስጤ ነው 🇪🇹🐅💪💪

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว

      @@mordecai4675👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻

  • @najatali8761
    @najatali8761 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው አንጀት አርስ ነህ እናመሰግናለን🥰💪

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq ปีที่แล้ว +17

    ለዚህ ጋዜጠኛ ቃል የለኝም ጀግና

  • @tedemane37
    @tedemane37 ปีที่แล้ว +2

    ድል አማራ💚💛❤️ድል ለፍኖ
    ድል አማራ💛💛💛 ድል ለፍኖ
    ድል አማራ 💛💛💛 ድል ለፍኖ
    ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️ድል አማራ
    ድል አማራ💚💛❤️ድል ለፍኖ
    ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል አማራ!!

  • @Fano-gz9hf
    @Fano-gz9hf ปีที่แล้ว +12

    Dell l fano
    Fanooooooooo forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 ปีที่แล้ว +21

    ጋዜጠኛው ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @brighttube4me
      @brighttube4me ปีที่แล้ว

      ይገርማል? በኮመንት ላይ ሰዉ ሁሉ "ጀግና ነህ" የሚለው ጋዜጠኛውን ነው:: ይገባዋል:: ለመከላከያ ግን ያሳፍራል:: የኢትዮጵያ መከላከያ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ከሞት እና ከአደጋ መከላከል ሲገባው በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያን ህዝብ አማራውን በመግደል ስለተሳተፈ ህዝቡ መከከያን " ጀግና " ብሎ ለመጥራት የተፀየፈ ይመስላል:: በድሮ ጊዜ ግን መከላከያ የሀገር ድንበር የሚያስከብርና የህዝቡን ደህንነት የሚጠብቅ ስለነበር "ጀግና" ተብሎ ይጠራ ነበር:: ያ ታሪክ ወደፊት ይመለሳል::

  • @YemaryamIbrahim
    @YemaryamIbrahim ปีที่แล้ว +18

    የሰው ልጅ እንዴት ይህን ያክል ይዎርዳል ሳትበላ ቢቀርብህስ ጓደኛ ዘመድ የላቸዉም ትንሽ ይሉኚታ የለም

    • @amhara_1234.
      @amhara_1234. ปีที่แล้ว

      በጣም።።።።

    • @lubabalubaba2051
      @lubabalubaba2051 ปีที่แล้ว

      አንጀትሕ ይዉለቅ አንተ ቀፎ ክብረቢሢ

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 ปีที่แล้ว +1

    ፓ ጋዜዘኛ ብሎ ዝም ነው የኔ ጀግኛ💪🐅🔥

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 ปีที่แล้ว +10

    ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን። መቼም በዚህ አያበቃም።

  • @newayneway8185
    @newayneway8185 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለ ፋኖ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +11

    dile le Amhara hizeb💪💪💪

  • @appukkuttankwtkwt9724
    @appukkuttankwtkwt9724 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ጀግና ነው ፋኖ

  • @user-bj8oc8bc6r
    @user-bj8oc8bc6r ปีที่แล้ว +9

    ኮሎኔር ምነካቸው ተርበተበቱ ኮ ፋኖ ይዞ ያናገራቸው ነው የሚመስሉ ወታደር አይደሉም እንዴ አይዞሽ ገለቴ😂

  • @Birhanshow0005
    @Birhanshow0005 ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖዬ ፋኖ ማለት አማራ ነው ድል ለተገፈው አማራዬ
    💚💛❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +12

    አማራን አትግደሉት አትጨፍጭፉት አታፈናቅሉት አትሰሩት አታፍኑት በቃ በቃ በቃ ያማል በጣም አማራን አትሰሩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Najm-ij1bb
      @Najm-ij1bb หลายเดือนก่อน

      እሺ😅😅😅😅😅😅😅

    • @Najm-ij1bb
      @Najm-ij1bb หลายเดือนก่อน

      እሺ😅😅😅😅😅😅😅

  • @samueltesema5670
    @samueltesema5670 ปีที่แล้ว +1

    ስሜ በነካ እጅህ የሰላም ሚኒስትሩ ጋብዝልን።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc ปีที่แล้ว +107

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

    • @kedirmohammed3219
      @kedirmohammed3219 ปีที่แล้ว +1

      Firash Zerafi Jawisa Jawisa Jawisa Jawisa

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 ปีที่แล้ว +6

      ​@@kedirmohammed3219ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጀዊሳ ጀግና ነው ታንቀህ ሙት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-my9iu2rs8h
      @user-my9iu2rs8h ปีที่แล้ว +1

      ስሀሚፈራቸውኮ ነው 😅😅😅 ፋኖ ማለት የሚፈራው ፋኖ ፋኖፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ ፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ትግሬ ሲዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว +1

      @@kedirmohammed3219 Shintam Galla 🐂🌲 you knew FANo 🔥💪🏿💪🏾💪🏻

  • @najatali8761
    @najatali8761 ปีที่แล้ว +2

    ስሜነህ እናመሰግናለን ወንድም አለም💚💛❤️🥰

  • @hawaTadese
    @hawaTadese ปีที่แล้ว +12

    ጋዜጠኛ ከሆነ አየር ቀር የህዝብን ፍላጎት የሚረዳ እንደዚህ ነው
    ፋኖነት ይለምልም💚💛❤💪💪

  • @yohabefantaye3652
    @yohabefantaye3652 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ፋኖ❤

  • @hercules1921
    @hercules1921 ปีที่แล้ว +22

    አጨብጫቢ ነኝ የሚለው ዘፈን የተዘፈነው ለመከላከያ ነው

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n ปีที่แล้ว +1

      መከላክያ ብሄር የለዉም የሚባለዉ እዉነትነቱ የቱን ያህል ነዉ? ለመሆኑ በዘረኝነት በተጨማለቀ ትምህርት ስርአት ና የጥላቻ ፖለቲካ ትርክት እየሰማ ካደገ ወጣት ዉስጥ በዉትድርና ተመልምሎ ለ 6ወር በማሰልጠንና የወታደር ዩኒፎርም በማልበስ ብቻ እንዴት ወታደሩን አገራዊ ነዉ ወይም ብሄር የለዉም ለማለት ይቻላል ? ከሆነ ታድያ የአማራ ጦር መኮንኖች በዚህ ጦርነት ለምን ተለይተዉ ታጎሩ? ለምን ሰሜን እዝ በብሄር ተለይቶ ተጠቃ?
      ወታደር ይቅርና ዶክተር የሆነዉ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩስ ለዘሩ በማዳላት እጅግ በርካታ ኦሮሞ ጠል አለ የኦሮሞ ዘር በብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ነዉ ወዘተ ሲል ይሰማ የለም ወይ?

    • @Mekdi929
      @Mekdi929 ปีที่แล้ว

      ​@@user-nl6gc9uc3nየኦነግ አብይ መከላከያ ምድር ምርኮኛ 😮😮😮

  • @aschalewambaw6943
    @aschalewambaw6943 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋ ሕዝብ

  • @abnettaye1802
    @abnettaye1802 ปีที่แล้ว +15

    I really appreciate semeneh ❤🎉😊

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ስሜነህ ድኩማን ነው❗

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 ปีที่แล้ว

    ይድፋህ የአባቴ አምላክ እኛ እንደ ህዝብ ነው የተነሳነው ድል ለፋኖ

  • @nabiljamal5757
    @nabiljamal5757 ปีที่แล้ว +11

    እርግጠኛ ነኝ የሰጠውን
    ንግግርሩን መልሶ ያዳምጠዋል

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. ปีที่แล้ว

    እናትህ የወለደችህ ማህፅን የተረገመ ይሁን።።።። ፋኖማ ወገኑ ከምደረ ገፅ እንዳይጠፋ እየታገለ ነው።።።።

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s ปีที่แล้ว +7

    ጋዜጠኞው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @LambeboUtalo-qj6gf
    @LambeboUtalo-qj6gf ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ።

  • @abselomaynekulu9940
    @abselomaynekulu9940 ปีที่แล้ว +10

    አይ ሰዉየዉ ሌላ ሀገር ነዉ ያለዉ መሰለኝ ነዉ ስለኛ ሀገር መከላከያ ነዉ ሚነግረን

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh ปีที่แล้ว +103

    የአማራ ህዝብ ደም እንባ ይፈርዳል 😢😢😢

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 ปีที่แล้ว +1

      Keep 👌 dreaming ✨️ 🎉
      God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abey 🇪🇹 🙏 forever

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b ปีที่แล้ว

      @@hanaeshete9388 አንተ የዘንዶ ገረድ ምላስህ በቅርብ ትውጠዋለህ

  • @ermiyastechale
    @ermiyastechale ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ 💪💪

  • @shimeles
    @shimeles ปีที่แล้ว +7

    ስሜነህ አንድ ትጠይቃቸው ነበር ብዬ ያሰብኩት ግን ሳትጠይቃቸው ያለለፍከው ነገር
    መከላከያው እኮ የገባው ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፊት ነው ትጥቅ እናስፈታለን ምናምን እያሉ

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 ปีที่แล้ว +17

    ፋኖ መመኪያ መኩሪያችን 💪💪💪💪

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 " የማያስተል ህዝብ ይገለበጣል" ተብሎ እንደተጻፈ❗
      እናስተውል ከመከላከያጋ ታግሎ
      እራስን አዳክሞ በመጨረሻ የወያኔ ቀላልና ምርጥ እራት
      ለመሆን እራስን እንደ ማዘጋጀት ያለ
      የከፍ ድንቁርና የትም የለም❗

    • @bekelemulugeta6817
      @bekelemulugeta6817 ปีที่แล้ว +1

      እሱን አንተ ጋላውና የአንተ አጋር አጋሜዎቹ መሪዎቻችሁ እንዳደረጉት እንደ ወንዳገረድ አንገት ላንገት ተጠማጠሙና እየተሳሳማችሁ በጆሮአችሁ ተመካከሩ
      እኛ ለዚህ ቦታ አንሰጠውም የቆሸሻችሁ ዝቃጮች🤮

    • @user-nr7jn7hy1s
      @user-nr7jn7hy1s 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@mordecai4675እሱን እምናይ ይሆናል ጋላው😂

  • @asfawhelen767
    @asfawhelen767 ปีที่แล้ว +18

    ነው የጋላ ስራዊት ነው እውነታው ይህ ነው

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n ปีที่แล้ว +1

      please please try to be polite in your wording. Iam Oromo!

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว

      ​@@user-nl6gc9uc3nare you galla or booty araje ???

    • @shabazshabaz7614
      @shabazshabaz7614 ปีที่แล้ว

      Nefxm amarra

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว

      @@shabazshabaz7614 ye araje zere,betam zegenagn
      galla🤮

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤
    የሶማሌ እና የአፋር ፕሬዝዳንቶች ልዪ ሐይል ወደ አማራ እንዳይልኩ አደራ
    ለኦነግ ብለው አማራ ሕዝብን እንዳይወሩ
    ❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +66

    ጋዜጠኛው የሚጥይቃው ሌላ እሱ የሚመልሰው ሌላ አይይ 😢 የሚስክኑ እንባ ይፍረድባችሁ 😢

    • @toyba911
      @toyba911 ปีที่แล้ว +5

      አብይ ትንሽ ወድም በይው😏😏አብይም የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላነው😬

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว +2

      ትክክልልጋዜጠኛው❤

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      አጭበርባሪ ጥንብ ወያኔ

  • @AK47321
    @AK47321 ปีที่แล้ว +43

    ከባባድ መሳሪያ እስከ ድሮን ተጠቅሞ ግጭት ነው የአመቱ ምርጥ ቀልድ😂😂😂

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +43

    God bless 65 million Amhara💪❤️💪❤️Fano forever❤️💪

    • @sawgnatube4917
      @sawgnatube4917 ปีที่แล้ว +1

      ጭቃ ጭንቅላት

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +1

      @@sawgnatube4917 ye areb shinte bete🐀

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n ปีที่แล้ว +3

      ​@@sawgnatube4917ዘረኛ ጋላ ዘረኛ ያልሆኑ ኦሮሞን እናከብራለን

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 ปีที่แล้ว

      @@alexmekonen5116
      🐴🐴🐴🐴🐴🐴

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 6 หลายเดือนก่อน

      65 milion?? Lol😂😂😂,30 milion idiot,not 65,😂😂😂😢,Abiy for ever,Abiy is the best leader. You amhara want power to steal mama Ethiopia money like tplf,we see you,no no no.

  • @user-nr7jn7hy1s
    @user-nr7jn7hy1s 11 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ የአላህ ድል ለፋኖ አማራ ሞት ለጥላቶቹ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +22

    እውነትን አንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n ปีที่แล้ว

      መከላክያ ብሄር የለዉም የሚባለዉ እዉነትነቱ የቱን ያህል ነዉ? ለመሆኑ በዘረኝነት በተጨማለቀ ትምህርት ስርአት ና የጥላቻ ፖለቲካ ትርክት እየሰማ ካደገ ወጣት ዉስጥ በዉትድርና ተመልምሎ ለ 6ወር በማሰልጠንና የወታደር ዩኒፎርም በማልበስ ብቻ እንዴት ወታደሩን አገራዊ ነዉ ወይም ብሄር የለዉም ለማለት ይቻላል ? ከሆነ ታድያ የአማራ ጦር መኮንኖች በዚህ ጦርነት ለምን ተለይተዉ ታጎሩ? ለምን ሰሜን እዝ በብሄር ተለይቶ ተጠቃ?
      ወታደር ይቅርና ዶክተር የሆነዉ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩስ ለዘሩ በማዳላት እጅግ በርካታ ኦሮሞ ጠል አለ የኦሮሞ ዘር በብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ነዉ ወዘተ ሲል ይሰማ የለም ወይ?

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 ปีที่แล้ว +15

    መሪያችን ፋኖ ፋኖ ፋኖ ነው❤

    • @Belay22
      @Belay22 ปีที่แล้ว

      ወዴት ነው ሚመራሽ ለራሱ መሄጃውን ያላወቀ

    • @Hdgfdh6543
      @Hdgfdh6543 ปีที่แล้ว +1

      @@Belay22 በሄጃዉን አለማወቁን ታያላችሁ ቅዘና

    • @Belay22
      @Belay22 ปีที่แล้ว

      @@Hdgfdh6543 በምኞት አይሆንም አርፋቹ የጋላን እግር እያጠባቹ እንጀራ ብትበሉ ይሻላችሁ ነበር በጦርነትም በረሃብም ከምታልቁ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว +1

      @@Belay22 ጋላ ያጥባል እንጂ 🤫

    • @user-nr7jn7hy1s
      @user-nr7jn7hy1s 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Belay22ጋላባሪያ መሆናቹሁን አትርሱ ስንት እንደምትሸጡ በፊት አባትሺንጥይቂው አማራመቸም የሰውእግርአጥቦ አያቅም አሳጥቦእንጂጋላ ገልቱ።

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 ปีที่แล้ว +22

    አፉን ከፈተብን

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በእውነት የደርግ ወታደር ልጅ ነኝ እና ትዝ ይለኛል ልጅ ሆዬ አባታችኝ ሲመጣ የሰፈር ልጅ ሁሉ ይደበቅ ነበር ከመከበራቸው ከማስፈራታቸው እግዛብሔር ያንን ሞገስ ለመከላከያ ይመልስ ።

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h ปีที่แล้ว +11

    ጋዜጠኛው👍👍👍👍👍

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 ปีที่แล้ว +3

    የውይይቱ አስተማሪነት የአድር ባይነት ጥጉ እስከየት እንደሆነ ብቻ ለመረዳት ይጠቅም ካልሆነ በስተቀር እርባና የለሽ ነው

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 ปีที่แล้ว +8

    ድል ለፋኖ ለተጨቆነው ለአማራ ሕዝብ 😢😢😢 እግዚአብሔር ፍርድን ይስጣችሁ ሕዝብን እጨፈጨፋችሁ

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛማ አንተ ብቻ ነህ❤ የኛን የመከላከያ ኮሎኔር ተብየወችና ጀኔራል ተብየውች ሲሞቱና ሲታሰሩ እኛ ማልቀሱ ብቻ ነው ትርፋችን😢