ከእዮብ ጋር እንድትሰሪ አንፈልግም ብለው አስለቀሷት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

ความคิดเห็น • 988

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  ปีที่แล้ว +237

    የሄኖክን ዩቱብ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑyoutube.com/@heniandtsi?si=edOMOsL1cvDSH85v

    • @menderin4228
      @menderin4228 ปีที่แล้ว +6

      እነሔኒ፣እዮባ፣አቤላ የስራችሁን ይስጣቹ ይህችን የሱፍ አበባ የሆነች ልጅ አስለቀሳቹዎት ቶሎ ካሱዎት።

    • @wubeይቱብ
      @wubeይቱብ ปีที่แล้ว +1

      በርቱ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 ปีที่แล้ว

      አድርገናል እዮባ

    • @medi-f9y
      @medi-f9y ปีที่แล้ว +1

      ሂኖክ ምነው አንተየዋ የኔ ሚስክን አስለቀስሁት እኮ የኔ ቢጤ እኔም ሲክፋኝ ተደብቄ ነው እማለቀስው

    • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
      @MeazatolchaAdunya-ck3sx ปีที่แล้ว

      አሜን❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +502

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @etsb21
    @etsb21 ปีที่แล้ว +428

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹሁ አደረሰን አገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን💓

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤

    • @feker122
      @feker122 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @almealmee
      @almealmee ปีที่แล้ว +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

    • @jay-jay7567
      @jay-jay7567 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme ปีที่แล้ว +454

    ስጦታ ይሰጣት የምትሉ እዮብ ስጦታ ስጧት ከለበለዚያ አቢዮት እናስነሳብሀለን😎😎

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 ปีที่แล้ว +245

    ይች ልጅ ለይቱብ ስራ አጋዥነት ሳይሆን እምመኝኝክ ለትዳር ነው እርጋታዋ ደስ ስትል ❤

  • @AregasheGabre
    @AregasheGabre ปีที่แล้ว +74

    ሄኖኬ እንዴት እንደምወድህ ጌታን ረጋ ሰከን ካለችው ባለቤትህ ጋር ስወዳቹ የኔውዶች ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤❤

  • @tsige21
    @tsige21 ปีที่แล้ว +289

    😂😂😂እዮብ አትቀየርም ብሏል እኮ ማንም እንዳይነካት ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +90

    የኔ እናት ስታሳዝን ኡፉፉፉ ከፊታቸዉ ዞር ብላ ተደብቃ አለቀሰች😢😢😢😢😢

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +87

    በዚህ ዘመን ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ቆጆ ሚስኪን ዝምተኛ እሚገባሽ ታድሎ❤❤❤❤ ያሳደገሽ ቤተሠብ ❤❤❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል❤❤❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว +180

    በጣም ጨዋ ጨዋ በውነት ለቤተሰባ ክብር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ ปีที่แล้ว +80

    ውይ እዮብ የምር ይቺልጅ ካመለጠችህ ተበላህ የምር የስራ ብቻ ሳይሆን ለሂወት አጋርህም ብትሆን

  • @animawtube-4694
    @animawtube-4694 ปีที่แล้ว +7

    ማርያምን ረዱ ከቃልም በላይ ምርጥ ሴት፣ እዮባ እንዳታስቀይማት፣ አለበለዚያ unsubscribe ነው የምናደርግህ። ደሞ ከሷ ጋር ተሎ ተሎ ቪዲዮ ልቀቁልን፣ long live both Redu and Eyob!!!

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ ปีที่แล้ว +87

    የስራህን ስታሳዝን አለቀስኩኝ እያወኩት ❤❤እምቤቴ ጡሩ ጓደኛ ጥሩ የስራ ባልደረባ ታድር ግላችሁ የሰውልጅ መጨረሻው ሲያምርነው እና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤

  • @tsige21
    @tsige21 ปีที่แล้ว +38

    አረ ረዱ እስቅረጳጵ ናት 👌👌👌እርጋታዋ አለባበስዋ ❤❤❤1ኛ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 ปีที่แล้ว +151

    ልጅቷ እርጋተዋን ስወድላት ❤❤❤❤

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ ปีที่แล้ว +180

    😢😢😢እውይ የኔ እናት ከነሱ ተደብቃ አለቀሰች የኔ ቢጤ ናት አቤት መመሳሰል 😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      እኔምጌታን እዳች😢😢😢😥😭💔💔

    • @እሕተሥላሤአጎናፍር
      @እሕተሥላሤአጎናፍር ปีที่แล้ว

      እኔም አለቅሣለሑ😢😢🎉

    • @genet19
      @genet19 8 หลายเดือนก่อน

      የኔሰው አለቀሰ ምን ይባላል😊

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +15

    የኔ መልካም በጣም ልዩ ሴት ነሽ የደብሽ ነገር❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +149

    እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን ደስታን ያብስረን አሜን ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች❤❤❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u ปีที่แล้ว +114

    ዬተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl ปีที่แล้ว +98

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Hiwotgedena
    @Hiwotgedena ปีที่แล้ว +66

    የኔ እናት ስታሳዝን ኡፉፉፉ ከፈታቸወ ዞር ብላ ተደብቃ ኣለቀስች😢😢😢😢😢😢😢

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 9 หลายเดือนก่อน

      ስታምሪ❤❤❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +75

    ያሳደጉሽ ይባርክ እፍ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ናት እግዚአብሔር ለእዮብ ጋ ያጣምራችሁ

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

    • @ااننن-ع4ك
      @ااننن-ع4ك ปีที่แล้ว +5

      ወይኔ የኛ ነገር ሁሉንም አጋባነውኮ😢😢

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @lelobekele3292
    @lelobekele3292 ปีที่แล้ว +64

    የእናንተን ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ስነስርዓት የተሞላበት ቤተሰብ ናችሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessaadamsu2925
    @tadessaadamsu2925 ปีที่แล้ว +12

    ድምጿ የቃልየን ይመስላል❤❤❤ ኦ ትህትና ውበት.she is perfect ❤❤

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ ረጋ ያለች ቆጂየ የቤት ልጂ የምትመስል እማትቀላቀል ረጋ ያለች ናት እዮባ አይንህን ግለፅ ምርጥ ልጂ ናት ሚስት የምትሆን

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 9 หลายเดือนก่อน

      ምንማለትነውየቤትልጅ😅😅😅😅

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 4 หลายเดือนก่อน +2

      አገባትኮ🎉🎉

  • @فروذ
    @فروذ ปีที่แล้ว +8

    ❤❤ወዴናታል የኔቆንጆ አይዞሽ ምርጥ ልጅ ነች

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 ปีที่แล้ว +42

    አንደኛ ታላቅ ነህ ካንተ እንዲህ አይነት ሀሳብ ይከብዳል😂😂😂😂😂❤❤❤እኔ ብሆን ፕራንክ ነው ብቱሉኝ እራሱ እማቆም አይመስለኝም

    • @aser8048
      @aser8048 ปีที่แล้ว

      Cheweta new miskinoche nachew endenesu itageneme

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +14

    ልጅቷን ስወዳት እኮ 🥰🥰ደሞ እኮ ተድብቃ ነው ምታልቅሰው😢😢 በጣም ጨዋ ናት ማርያምን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @stc6291
    @stc6291 ปีที่แล้ว +47

    በጣምበሰረአትያደገችልጅነችክብርለቤተሰቦቿ❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት ወላሂ አብሬሽ አለቀስኩ እርጋታሽ እራሱ ውብ ነሽ እናተ ቤተሰቦች ስወዳቹ ፍቅር ናቹ ፍቅሩ ያብዛላቹ ውዶች

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 ปีที่แล้ว +31

    የስራችሁን አስለቀሳችኋት❤😂😂😂 እንደ ቃልየ እንባዋ ቅርብ ነው የእኔ እናት❤❤

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ ปีที่แล้ว +61

    ደስ እሚለዉ ነገር እዮብ እራሱ በጣም ነዉ እሚወዳት

  • @poomon-vw7ux
    @poomon-vw7ux ปีที่แล้ว +64

    በሉ እንግዲህ ቅመሞችዬ በነካ እጃችን እንዝንም እናጠባብሳቸው ልክ እንደ አብርሽና ሩታ 😉😉😎😎😂😋

    • @FatehFateh-p2s
      @FatehFateh-p2s ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @redettadesseyoutube
      @redettadesseyoutube ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @kalkidanteklehaymanot4828
      @kalkidanteklehaymanot4828 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂የሄ እማ የኛ ስራ ነው 😅😅

    • @Nebihat
      @Nebihat ปีที่แล้ว +6

      😂😂😂ለዚህማ አንደኛነንኮ😂😂ሥናፋታም ሥናጋባም😅😅😅😅😅ቱ

  • @እሙመክሊት-ዠ2ጨ
    @እሙመክሊት-ዠ2ጨ ปีที่แล้ว +34

    እንኳን ለሊቀ መላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሂ❤

  • @adan1376
    @adan1376 ปีที่แล้ว +15

    የምር ለስራ ባልደረባ ብቻ አደለም የምንመኝልህ እዩብየ ለትዳርም እምኝልሀለሁ ወላሂ እርጋታዋ ደስ ስትል

  • @አዚቲ-ኀ4ቘ
    @አዚቲ-ኀ4ቘ ปีที่แล้ว +3

    ለብዙ ጊዜ ሰብስክራይብ ሳላረግ ነበር የማየዉ ልጂቱ አሳዘነቺኝ የኔ አልቃሻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub ปีที่แล้ว +20

    😢😢😢😢😢😢ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አለቀስኩ ማሪያምን የኔ የዋህ
    የቤት ልጅ ናት አይናፋር ደርባባ ደስ ስትል እፍረቷን ስወድላት😢😢

  • @gjvv664
    @gjvv664 ปีที่แล้ว +66

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማችነኝ እነዚህን ውብ ቤተሰቡች የሚወድ❤❤❤

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 ปีที่แล้ว +21

    የኔ እናት ስታሳዛን አይዛሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemErmolo
    @MeryemErmolo ปีที่แล้ว +9

    ዎላህ እችልጂ ከማጠች ጀምሮ ቪዲዮዉን ደጋግሜ ነዉ ማያዉ ሲትሲቅ በጠም ታምረላች❤❤❤❤❤

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ ปีที่แล้ว +39

    ወለሂ ልጅቱ ስታምር ማሻአለህ🎉

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 ปีที่แล้ว +3

    ሄኖክ በጣም ነው የምወዳችሁ ሚስትክ እራሱ እርጋታዋ ደርባባ ነች❤❤❤❤❤❤

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb ปีที่แล้ว +6

    እረ አታጨናንቇት እረዴት ስታምሪ እርጋታሽ ደርባባ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ቶሎ ነዉ የሚከፋት አሳዘነችኝ እዮባ አደራህን በፕራንክ እንዳታሰቃያት❤❤❤❤❤

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገን እሕታችን ስወድሽ ስታሣዝን አፍፍፍ😢😢😢😢 ተደብቃ አለቀሠች ኢዮባ ግን ይወዳታል ኡፍፍፍ 😊እመብረሐን ትጠብቃት እንደኔ ሞኛ ሞኝ ናት ውይይይ ግን ይሔን ፍቅር ትተሕ ለምን አታገባም ፍቅረኛየ ብትል ያዋጣል ግፍ አለው ኢዮብ🎉🎉❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 ปีที่แล้ว +4

    I think she's the one for you❤ don't let her go she's very beautiful quiet very disciplined

  • @mulu6386
    @mulu6386 ปีที่แล้ว +6

    ኢዮ አትስላቅሳት 😥
    አይዞሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ ปีที่แล้ว +13

    ስትስቂ ናርዶስ አዳነ ትመስለኛለች እርቲስቷ 😍🥰

    • @mነኝእማዬንናፋቂ
      @mነኝእማዬንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

      አሁን ገና አመጣሽው ጎበዝ ቃልን ትመስላለች እያሉ ነበር

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እሄ PRAKምን ይሻለኛል የኔ ውድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +5

    እኛ ሀገር ሰው ሲያለቅስ ስፍስፍ እንላለን እዚ ሀገር አልቅሺ ይውጣልሽ ይቀልሻል ነው ሚሉት😂😂😂😂😂😂ወንድማማቾች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jdhrbddhsd8216
    @jdhrbddhsd8216 ปีที่แล้ว +31

    ዋው ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @mmki178
    @mmki178 ปีที่แล้ว +47

    በጣም ነው እምወዳት ማርያምን ❤😢

  • @Medina-b5e
    @Medina-b5e ปีที่แล้ว +1

    እዬባዬ በእውነት በህልሜ ካአንደየም ሁለት ግዜ አየሁክ ሁልግዜ ቫደውህን ስለማይ ይሁን አልገባኝም 😢😮❤

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ስረአትሽ በጣም ደስ ይላል ለካ አሁንም የ ቤት ልጅ አለ.....😊❤

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ወይኔ አናንተ ወንድማማቾች ቆይ አንድ ሴት ለሶስት ፕራንክ አድርጋችሁ አስለቀሳችሁ አይደል ብድርሽን አስቢበት አደራ ቃል አግዣት አባክሽ ።

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k ปีที่แล้ว +4

    በይ ልመጅዉ የኔ እናት ይስራው ፀባይ ነው😂😂 ግን ልጅቱዋ ምስኪን ነገር ናት 🥰

  • @demozewodage7233
    @demozewodage7233 ปีที่แล้ว +1

    ረድዬ የኔ ውብ ቆንጆ ልጅነትሽ ነው እኮ ከትምህርት ቤት እቤት ነው የምታውቂው አይዞሽ ይለመዳል ሁሉም

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 ปีที่แล้ว +63

    ቅዱስ ገብርኤል ሳቃችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 ปีที่แล้ว +1

    ምን ተነካና ረዲ ፕራንክማ ሁሌ ጠብቂ ገና ምን ተነካና ብዙ መበሳጨት ፣መደንገጥ፣መናደደ መገረም አለ።ካሁኑ ታለቅሻለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን አንቺም አዘጋጂላቸው ።እንደዚህ ደንግጠሽ ብድር መልሺ😂😂😂😂

  • @tezetroyal
    @tezetroyal ปีที่แล้ว +14

    አንኳንለቅዱሰ ገብኤል በአል አደረሳችሁ❤😊😊😊

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +25

    የኔ ቆጆ ስታሳዝን አልቅሳ ታስለቅሳለች😢

  • @ine-h3
    @ine-h3 3 หลายเดือนก่อน

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ እዮባ ከአሜሬካ አፍቅሬ ነበረ በእዉነት በተክሌል ላገባህ ግን እረዱ ቀደመችኝ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ግን እረዱ አንተ ትመስላለች ሁለት ዉቦች እዮባየ ግን አፈቅርሀለዉ 😂❤❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff ปีที่แล้ว +15

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ➡❶❾💒🙏💗
    ለኔ ሁሌም በየወሩ ደስታን ያበስረኝል ለናተም ደስታን ያብስራቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን 👏💓💞
    አሜንንን 💚💚አሜንንን 💛💛አሜንንን ❤️❤️
    በፍቅር 💜 ዋሉልኝ 🥰

  • @Azm622
    @Azm622 ปีที่แล้ว +1

    ስታምር ልጅ❤ እዮባ ተጋቡ
    ለቃልዬ ትመስላለች ድምጿ😍

  • @medhin8187
    @medhin8187 ปีที่แล้ว +3

    ወዮዉ😂😂😂😂 ገና ከመጀመሯ😂😂😂 ጠንክሪ ብድርሽን እንጠብቃለን😂

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 ปีที่แล้ว +1

    እዮብ እድል ፈንታ እሷ ጋ ነው 1ኛ ፈተና በደል አልፋለች 2ኛ ትዕግሥት ትህትና እርገጠኛ ነኝ እናቱ አባቱ በጣም ጨዋ ናቸው አባቴ ሁልጊዜ ነፍሰ በሰላም ትረፊና ወንድሞች እንደዚህ ይላል እናቱ አይታችሁ ሚሰት አግብ ይላል እናቱ ጨዋ ከሆነች ልጅ ጨዋ ናት ይላል እዩ እውነት አገባት

  • @Jkeesum
    @Jkeesum ปีที่แล้ว +17

    አታስለቅሷት እዮቤ የኔ ጨዋ ስወዳት ረዱዬ❤❤❤❤

  • @jozellekinfe1792
    @jozellekinfe1792 ปีที่แล้ว +10

    የእኔ ውብ ከቃልዬ የምትበልጥ ልጅ ከነፀባይ ጨዋ

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt ปีที่แล้ว +14

    የእኔ ቢጤ ናት ማርያምን እንባዋ አይኗ ጋር ነዉ😢

  • @gvu3799
    @gvu3799 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ እኔ ላልቅስልሽ ውይይ እዮብ ነፍስህ አይማርም ምነው ስታሳዝን ስታለቅስ አይዞሽ አችም ብድርሽን መልሽ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +29

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 ปีที่แล้ว +8

    አታስለቅስ ይችልጁ ወደናታል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኛ ዋ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل ปีที่แล้ว +3

    ታሳዝናለች እዮባ አታስከፋት ❤

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ከውበት ከፀባይ እንደዚች አይነት ሴት ማርያምን በዘመናት 1 ግዜ ብትገኝ ነው። አንችን ያገባ እናቱ ሳትሆን አምላኩ የመረቀው ነው። ይችን ልጅ ብታስከፉ ወይም ለ1 ቀንም ሳናያት ብንቀር ፋኖ እና መከላከያ ሁሉ አያስጥሏችሁም እወቁ

    • @akalz3076
      @akalz3076 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 your comment it makes me laugh

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +6

    የኔናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢 አትኩብን ትንሿ ቃሊ እኖዳታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAaemuamier
    @AaAaemuamier 9 หลายเดือนก่อน +2

    እደቃልየ የዋህ ናት ስወዳት እርጋታዋ ❤በጣም ደስ ትላለች

  • @ወባለምነኝተስፈኝው
    @ወባለምነኝተስፈኝው ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውውውው ስታምሩ የኔ ልዩ 😢😢❤

  • @mekonnenhagos471
    @mekonnenhagos471 9 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ ፕራንክ ነው ግን በጣም በፍቅር የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ለዘላለም ፈጣሪ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ተስፋታደሰ
    @ተስፋታደሰ ปีที่แล้ว +16

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ ปีที่แล้ว +2

    እረዲ የኔ ቆንጆ❤❤❤ ስታምሪ እኮ

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር የኔ ቢጤ ናት እኔም ትንሽ ነው የሚበቃኚ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @TerefachTeshuma-on8fy
    @TerefachTeshuma-on8fy ปีที่แล้ว

    Huletana kaliye iyobiye agibati desi yemitile seti nati damo ye lijinati fikiri xafachinw❤❤❤❤❤ 2 wodachuhalo

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 ปีที่แล้ว +8

    ስርዓት ያላት ልጅ የኔ ደርባባ በርቱ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว +1

    Birakii inoki waneyobi habele
    ine adamoo Qalii yetedachi ye isuu anagiraloo ite idaza ubashi aqarii mii hachi damoo qaligara biki adigi 3tuu ishi ishi baqadinoo ikoo madalami bilohali bilahali biraki koo Ada timiti hin honali shi Kakashi kohe xakarii matii timti tiwadaleshi ishi ite wadachaloo hulachu❤❤❤

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 ปีที่แล้ว +7

    ስታምር ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ሄኒ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HelenKibreab-gb1mr
    @HelenKibreab-gb1mr ปีที่แล้ว

    Yene konjo anchi say gadegayen astawstalew eswan new mtmesygn redye Egziabhier tlk dersja yadrsachu ❤❤❤

  • @galberha
    @galberha ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ዶሞ ሰታምሩ❤❤❤😂

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ ปีที่แล้ว +2

    እዮባየ አታስለቅሱብን ረዱዬን ሰወዳታ ❤❤❤

  • @fatuma381
    @fatuma381 ปีที่แล้ว +7

    ሚስኪንዬ ወላሂ አሳዘነችኝ ሶስት ሆናችው ባታስጨንቁአት ❤❤❤❤❤

  • @Tigist-wx6fv
    @Tigist-wx6fv ปีที่แล้ว +1

    Redu chewa yemre sewdat eco❤❤❤ eyoba aberachu hunu yemer chewa nate terhu tebay alate

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 ปีที่แล้ว +13

    እረፉ አትንኩብን😢❤❤

  • @danielmelka8619
    @danielmelka8619 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደግሞ በጣም ያሳዘነችኝ ውሀ ገዝቼ ፆም ስለሆነ አልጠጣውትም ስትል እየፀመች ባለችበት ሰአት በባዶ ሆዷነው ያስለቀሳችዋት። የፆም በየአይነቱ ይገባታል።

  • @tube1311
    @tube1311 ปีที่แล้ว +5

    የኔ የሰራችውን ይሰጣችሁ ሰታምር❤❤

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 4 หลายเดือนก่อน

    አታሰለቅሷት እዮቤ የኔ ጨዋ ሰወዳት ረዲዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @B-o2h
    @B-o2h ปีที่แล้ว +3

    አራ ልጁታዋ ቆንጆ ናች ደሞም ራገሀ ሰከን ያለች ልጅ ነች

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምስክን አይዞሽ እዮብ አንቴ ግፈኛ ነክ አሰዛነቺኝ ምርጥ ልጅ ነት በጣም ትግስት ነት ሴት ልጅ እራጋ ስል ነው የምያምሮ ጥር ልጅ ነት

  • @Nebaelyas
    @Nebaelyas ปีที่แล้ว +11

    ገና ቪዲዮን ሳላይ ሳልጨርስ ላይክ የማረገዉስ😂😊

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 ปีที่แล้ว

    ስታሳዝን የኔ ማር አታስቀይሟት ይቅታ ይጠየቅልን አደራ እርጋታዋ መልኳ ሙሉ ሴት ብያታለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว +5

    የኔሚስኪን እባዋቅርብነውእደኔ ከነሱተደብቃለቅሶ😢አይዞሸማማየ

  • @Mmkk-e2o
    @Mmkk-e2o 9 หลายเดือนก่อน

    እኔየ ራሱው ከቃልየ አለያትም ምርጥ ልጅ ናት የቤት ልጅ እንደዚህ ነው ዝም ነው የሚባለው መልካም መናገር ትግስት ማድረግ ልመዱው