የገጠር ልጅ ፋራ ነው 😳 ተጣሉ | Mame Tube | Abdi Wollo Tube | Seadi and Ali Tube | Redwan Hayatu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 296

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube ปีที่แล้ว +102

    እኛ ገጠሬወች አራዳወችም ጭምር ነን በኛ መስሎኝ ያላችሁት ከተሜወች የምሰለቅጡት ጤፍ የኛ ነው😂

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu ปีที่แล้ว +3

      ኮመንት ያደረክበት ስልክ የት ያገኘኸው ይመስልሀል 😂

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube ปีที่แล้ว +5

      ​@@RedwanHayatuዝበል አተ እዳልወግርህ😂

    • @ፋጡማሰይድ-ሰ2የ
      @ፋጡማሰይድ-ሰ2የ ปีที่แล้ว

      የይመችህ ወንድሜ ሰዉ ነነበረበት ይራሳል ሲጀመር

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ ปีที่แล้ว

      🌹👌

    • @hayat2582
      @hayat2582 ปีที่แล้ว +4

      እኮ የኛን ምርት እየበሉ ገጠሬን መጥላት አይነፋም ገጠሬወች የትናችሁ❤

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 ปีที่แล้ว +9

    የገጠር ልጂ ለሠዉልጂ ክብር አላቸዉ ለሥራ አደኛነቸዉ አረብዙነገርአለ አይሞላለቁም❤❤❤

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +22

    እኛ የገጠር ልጆች ጀግናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +10

    ትክክል አብዱ እና ማሜ ትክክል ናቸው ሁሉም ነገር ከገጠር ነው❤❤❤❤

  • @Fafeyoutube
    @Fafeyoutube ปีที่แล้ว +17

    ለማሜ እና ለአብዱ ላይክ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u ปีที่แล้ว +7

    ከኋላ ያለው ቁርአን እንደኔ ልቡን የሰረቀው ማነው ደስ ይላል
    እኔም የገጠር ልጅ ደግፋለሁ ሀላፊነት የሚሰማው ስነምግባር የተላበሰ ነው

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y ปีที่แล้ว +12

    ማሜና አብድኮ አስተዋይ ❤❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube ปีที่แล้ว +17

    *𝐈 𝐋𝐨𝐯𝐞 𝐘𝐨𝐮 ገጠር☜ ገጠሬ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ነው ከተሜ የሚኖረው በገጠሬው እጅ ነው ወጃጄ*

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ወላሂ ማን እደገጠር ልጂ አባቴ የከተማ ልጂ ደሞ ለብነት እጂ ተምረው የማድጉት ወላሂ የገጠር ልጂ ለሰው ያላቸው ክብር ብቻ❤❤❤

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว +17

    ፅድት ጥርት ያልኩ የገፀር ልጅ ነኝ❤❤❤ ገፀር ውስጤ ነው

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed6326 ปีที่แล้ว +4

    ማሜ ትክክል ነው ገጠር ይበልጣል❤❤❤

  • @ሁሉ
    @ሁሉ ปีที่แล้ว +5

    የገጠር ልጅ ነኝ ግን በገጠርነቴ በጣም ነው ደስተኛ ነኝየተወለድኩበትን አካባቢ በጣም ደስ የሚል😢😢❤❤❤❤

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b 10 หลายเดือนก่อน

      ማን እንደገጠር

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 ปีที่แล้ว +2

    እሪዷንና ሚፍታህ በጣም ተላላጣችሁ ቱ ምንይመሥላሉ ማሜና አብዲ 💐💐

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 ปีที่แล้ว +3

    የከተማ ልጅ ሲሰርቅ ሲቦዝን ነው እማውቀው😁😁😁😋

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 ปีที่แล้ว +6

    ካድሳባ ኮቻ አውሮፕላል የሚያበረው የገጠር ልጅ ነው ያውም የገበሬ

  • @ፋጡማሰይድ-ሰ2የ
    @ፋጡማሰይድ-ሰ2የ ปีที่แล้ว +8

    ማሜና አብድ ይመችሁ የነበራችሁበትን የማረሱ

  • @Hajar-ww9bd
    @Hajar-ww9bd 10 หลายเดือนก่อน +2

    አብደይመችህ👍👍👍👍👍

  • @Lubaba394
    @Lubaba394 ปีที่แล้ว +4

    ከተማ ተወልዶ ያደገ ትንሽ ነውኮ ግን ገጠር ተወልዶ ግን ከተማ የኖረ ነፍ ነን

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 ปีที่แล้ว +9

    እሬድዋን የሚባለዉ ልጅ ሸለመጥማጥ እንደት አናደደኝ የገጠር ልጅ ለዛዉም የጊምባ አሁን የምኖረዉ ጆርዳን እንኳን ባስተሳሰብ የምሰራዉ ምግብ እራሱ እነሱን ቁጭ ነዉ የማደርጋቸዉ የገጠር ልጅ አልመስልም ገጠሬወች ዉድድድድድ የገጠር ልጅ ኮፊደሷ ብቻ በቂ ነዉ መቶ ፐርሰንት ❤❤❤❤❤❤

  • @tamrimuhammed7029
    @tamrimuhammed7029 ปีที่แล้ว +4

    ገጠርርርርርርርርርርርርርርርርር ወየትናችሁ የገጠር ልጅች ገጠር ሁሉ ነገር የሚገኝበት ነዉ

  • @hawa7939
    @hawa7939 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ለማንኛውም እኛ የገጠር ልጆች ሁነገራችን ተፍጥሯዊ ነው

  • @yasmuhammad2223
    @yasmuhammad2223 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳዲ ማሜ አብዲ ❤️❤️❤️❤️❤️🎁🎁 የገጠር ልጆች ማንም አይደርስም

  • @Laila-v1b
    @Laila-v1b 10 หลายเดือนก่อน

    ሚፍታህ እው የገጠር ልጅ ዱባይ ቲሄድ ፍራናቸው አላላም የገጠር ልጅቺ ተከተማወቹ እንበልጣለን

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 10 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ልጅ የመጣበትን ችግር አይረሳም ለቤተሰብ ያዝናል ጎብዞ ይሰራል

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    እኛ የገጠር ልጂ የሠጡንን እንዋጣለን ማለቴ ከተማውንም ለመልመድ አንቸገርም ገጠሩንም አድገንበታል የከተማ ልጅ ገጠር ገብቶ መኖር በጣም ነው የሚከብደው ጠቅለል ሳረገው የገጠርጂ ሁሉንም ይቺላል የከተማ ልጂ ከምቾት በስተቀር መከራ አቺሉም የናተ ኮቢተር ማወቅ ምንም ለውጥ የለው ም የገጠርም ልጂ ማወቅ ባለበት ሰአት ያውቃል

  • @Rራህማወሎየዋ
    @Rራህማወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሥታምሩ ሥትሠባሠቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 ปีที่แล้ว +1

    ከተሜውች እሞትችሉት ሌብነት ሰውን ማጭርበር ብቻነው አድነጥብ ረዳዋን ውላውላ የህድከው ምልሰራነው ከተሜ ከሆክ እራሳችሁ ገጤሬ ነክ ማሜ👍👍አብዲ 👍👍

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 10 หลายเดือนก่อน

    አብዱየ ወንድም ማሜ ይመቻቹሁ

  • @fatmeahamed2790
    @fatmeahamed2790 10 หลายเดือนก่อน +1

    አብዲ ይመችህ ወንድሜ

  • @yasmuhammad2223
    @yasmuhammad2223 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ልጆች ጀግናዎች

  • @Rራህማወሎየዋ
    @Rራህማወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ከኋላችሁ የሚታየዉ መሥጂድ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @hanihani-bs6qd
    @hanihani-bs6qd 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂የከተማ ይግደለኝ አራድነቱ ብቻ ከታማ ዋዉ ፍቅር😊

  • @user-oq8yr9gr9
    @user-oq8yr9gr9 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክማሜ ወላሂ ትዝአስባላችሁን አህያ አድቱአይታ ምድናት ትዋጋለችእደብላየጠየቀችነበረች ከተሜወችታው ታው ማንእደገጠሬወች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamrimuhammed7029
    @tamrimuhammed7029 ปีที่แล้ว

    አኢአም ገጠሪ ገጠሪ ዉስጤ ነዉ የገጠር ሠዉ ሥራ አይንቅም ። ገጠር አየሩ ደሥ ይላል እሸቱ ሁሉ የሚገኝበት ነዉ ሥለዚህ ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @RahmaRahma-px5nq
    @RahmaRahma-px5nq 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ልክ ብላችሁል ማሜና አብዱ. 👌👌👍👍👍👍ገጠር በለኝ ❤

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ልጅ ሁሉንም ያቃል እሚገኝው ከገጠር ነው

    • @jassemalmas
      @jassemalmas ปีที่แล้ว

      😍🥰❤💚💛

  • @hayath9033
    @hayath9033 ปีที่แล้ว

    Yehulu menesha geter newu abati

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች ปีที่แล้ว +2

    ከተሜዎች ፋራ ናቸው😆 ገጠሬ ናት ይለምልም😍

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ ปีที่แล้ว +1

    የከተማስው ሆዳቸውንኳ ሞልተው አይበሉም እግዳ ሲሂዱባቸው ጉማሽ እጀራ ነው እሚያቀርብት ገጠር ይገደለኝ በሞቴ አጉሉ እሚሉት

  • @فروذ
    @فروذ ปีที่แล้ว

    My Love Geter❤❤❤

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 ปีที่แล้ว +2

    በቅሎና ፈረስ እኩል ፈሰስ አለ ያገሬ ሰው ብላችሁ ብላችሁገጠር ጋር እኩል ሆናችሁ 😂😂አይ የከተማ ስልጣኔ እርቃን መውጣት አርቲፊሻል መጠቀም ምክነያቱም ኮንፊደስ የላችሁም ይህነው ስልጣኔ የገጠር ልጅ ጀግና አስታዋይ ሰው አክባሪ ወዘተ ናቸው

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ትክክል

  • @ሥደትመምህሬነው
    @ሥደትመምህሬነው ปีที่แล้ว +3

    ማን። እንደገጠረ። ወላሒ። ገጠረ ነው። የምኖረው። ገጠረን። ነው የምወደው። አበዱ.and። ማሜ። ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @fatumafatuma4679
    @fatumafatuma4679 ปีที่แล้ว +2

    ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatiomar587
    @fatiomar587 ปีที่แล้ว +1

    አብዲ እና ማሜ እናመስግናለን አብጃችሁ

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ ปีที่แล้ว +4

    መቸ እንደገጠረ ልጅ ምርጥ አራዳማለት አረሱአድረነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገጠሬ ኩራቴ

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 ปีที่แล้ว

    የከተማዎችም ጎበዝን እዴ በከተማነቴ እኮራለሁ❤❤❤

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጆች ፋራ ናቸዉ አላሉም ደደሞች ድብን ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ አላፍርበትም ከተማ የሚፈለገዉ ለመብራት ብቻነዉ

  • @FoziTube-m1b
    @FoziTube-m1b 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አብዱየየ አንተ ያለህበት ነገር ሁሉ ደሥ እያለኝ ነው የማየው

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 ปีที่แล้ว

    ፅድት ያልኩኝ የገጠር ልጅ ነኝ። እድገቴ ደግሞ ከተማ ነው ሁለቱም ለእኔ ውስጤ ናቸው።

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 4 หลายเดือนก่อน

    እኛየገጠርልጆችጀግናነን❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv ปีที่แล้ว

    አይተናችኋልኳ ከተሜወች የጦርነቱ ግዜ እየተጋጋችሁ ገጠር የወጣችሁት

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 ปีที่แล้ว

    Redawani ada mefati❌❌❌❌ abidu sade mima✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sሱሱ
    @Sሱሱ ปีที่แล้ว +1

    ማሜእናአብዱአሥተዋይናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @SameraathSamera
    @SameraathSamera ปีที่แล้ว

    Miftah wore atabiz gaxare yishalenyal yene maar gaxar ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haooaadam5593
    @haooaadam5593 ปีที่แล้ว

    ገጠር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @ghhhjhcv5806
    @ghhhjhcv5806 10 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ልጅ መሆን መታደሎልነው አብዲ ማሜ ይመቻችሁ

  • @ytfy6403
    @ytfy6403 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ወች አብዲ እና ማሜ ማን እደገጠር❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ሚፍታህ አጨብጫቢ በገጠር ሰው እማ አትምጡብን የኔ የዋሀውች ደጉ ባላገር ይግደልኝ እረ አቦ

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ነው እሚበልጠው ምክናየቱም ሁሉ ነገር ከገጠር ነው የሚገኘው

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 9 หลายเดือนก่อน

    አጀብ እኔ ሚፈታህ እና አሪዳን አሜሪካ ቢወጡ አለቀልን እንዴት እንዴት ነው እሚያረጋቸው አትሻብኝ ጌታየዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @فروذ
    @فروذ ปีที่แล้ว

    አይ ከተሜ አያ አፋችሁን ማጨማለቅ እንጂ ሌላ ምን ያውቃሉ ዘመድ ቤት ስሄድ ከተማ ምግብ ለመብላት እሳቀቃለው እየገዙ ጤፍ እያልኩኝ ለአጎቶቼ ግን እንጭንላቸዋለን ለማገዝ ያክል ከተማ አኡዙቢላ ችግራቸው ምንም ማለቂያ የለውም ወላሂ 😢😢😢😢

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ ปีที่แล้ว +1

    My love❤❤❤ገጠር አይ ከተሜ ቱ ሠው አይወዱ

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س ปีที่แล้ว

    ሐቁን ከተነጋገርን ገጠር ያለከተማ መኖር እንችላለን መብራትም አንፈልግ ፀሐይ አለ ከተማ ግን ያለገጠር መኖር አንችልም አትዋሹ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 10 หลายเดือนก่อน

    ቴክኖሎጂ የምትጠቀሙ ዘረኛ ጤና ያጣ ገጠሩንም የሚበረዙ እነሡ ናቸው ሥነሥርዓት የገጠር ልጂን አትኩን እኛ ገጠሬ በጣም ብልጥ ነን እኛ ገጠር ልጆች እሥማረት ነን❤❤❤እኔ አሜሪካ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ገጠር ይበልጥብኛል

  • @user-oq8yr9gr9
    @user-oq8yr9gr9 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክሸሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብድ ሳህ ትክክል አባቴ ሆዱን ነፍቶ የሚኼደው በገጠሩሰውነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 ปีที่แล้ว

    ገጠሬ አንደኛ👌👌

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም ปีที่แล้ว

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
    👍👍👍👍👍

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ማንእደገጠር❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ የገጠረ ልጇቺ አንደኛነን❤❤❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 ปีที่แล้ว

    Mina🎉edagitara redawani tawa gatara gatara eyahitaka deseta setelisa norahi tamilesahi gatara faranuwa telilahi lisawa kebera yenurhe😢😢😢

  • @ሰሚራ-wo3rf6mv6m
    @ሰሚራ-wo3rf6mv6m 10 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የገጠር ልጂ ጠንካራነዉ ገጠሬዋችእኮናቸዉ እዲንጋይላይ ተቀምጠዉ የዴረቀ እንጀራ እየበሉ በቦዶ እግራቸዉ እረጂም መንገዲ ሂዴዉ ዲናቸዉን ተምረው ከተማ ገብተዉ ያሥተማሮችሁ ገጠርም ሆነ ከተማ ዋናዉነገር እጥሩ ዴረጃላይመዲረሥነዉ ሲቀጥል ብር ከሌለህ ከተማ እንዴመኖር የሚያሥጠላየለም አሁላይ ብርነዉ ወሳኚ ከለህ ሁሉም ከተማነዉ ገጠርም ከተማነዉ ካወቁበት

  • @حياةجمال-ز2ط
    @حياةجمال-ز2ط 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ገጠሬ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @faaaaa535
    @faaaaa535 ปีที่แล้ว +1

    ስአዳየኔአማላዪስታምሩ

  • @hayatfentaw3108
    @hayatfentaw3108 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ሁሉም ከገጠር ነው ሀዬ ነኝ ገጠሪዋ

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid9585 ปีที่แล้ว +1

    ገጠሬነቴ ውበቴ ማንነቴ የሁሉም መነሻ ገጠር ነው የመጣቺሁበትን አትርሱ

  • @yewlolij425
    @yewlolij425 10 หลายเดือนก่อน +1

    የግጥረልጂንውአባቲ ክትማምንአል

  • @ardco3618
    @ardco3618 ปีที่แล้ว

    Ay mame ante yeweledech enat edmewan allah yrzmlat yante astesaseb eko kehulum tbonsachewaleh miftah ena ridwan zmblew meleflef fara nachew zm blachew betam new yedeberugn

  • @fatimahussain639
    @fatimahussain639 10 หลายเดือนก่อน

    እሄ ሚፍታህ ያጎቴን ልጂ ይመሥለኛል ሁሉም ነገሩ

  • @omzamzm3635
    @omzamzm3635 ปีที่แล้ว

    ማሜ 👍👍👍👍👍👍

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 5 หลายเดือนก่อน

    አቸረችመዉምወይ ካጠገብህያለዉልጂ 😂😂😂😂😂

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh ปีที่แล้ว

    ባዶ ጭቅላታችሁን አሰሩት እሱው ከተማ ሁኖ ከተማ ትላለህ የገጠርልጅ የዋህ ስለሆነ እጅ ከፈለገ ይሸጠሀል ማነንም ተሳድቤ አላቅም በኮሜት

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ታምራላችሁ

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 ปีที่แล้ว

    ገጠሬዋ ማንነቴ መገለጫየ👍👍

  • @fatmeahamed2790
    @fatmeahamed2790 10 หลายเดือนก่อน

    እሬደዋን አትሣሣት የገጠር ልጂ ነህ ዲብን አርጌ አቅሀለሁ በግና ህያ እየጠበክ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ ปีที่แล้ว

    ማን እደገጠር ልጅ ሁሉ ነገር በእጃችን የከተማ ሰው ሁሉን ነገር ገዝቶ ነው እንጀር ቁጥራችሁ ከመብለት ያውጣቹሁ አንድ ኩንታል ጤፍ አሰራምሰት ሺ መግባቱን አታቁም እደ ሁሉም ገበሬ ለሺያጭ ባያቀርብ ታየኝ እኮ ምን እንደምትሆኑ😂😂😂😂

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 ปีที่แล้ว +2

    እኛ የገጠር ልጆች አራዳወች ነን እሽ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እሬደዋን ሚፍታህ አታካብዱ ምነዉ አሜርካን ተወላጅ ነን አላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp หลายเดือนก่อน

    ዱሮምኮ አሁላይ ከተማ የተባለው ሁሉ ገጠሬ ነበር so በገጠሬ አትምጡ እራሴን ያመኛል A❤M 🎉Mk.R✊✊👈😂😂😂😂

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 10 หลายเดือนก่อน

    ተበላህ እሪድዋን ክክክ

  • @hayath9033
    @hayath9033 ปีที่แล้ว

    Yehulachinm menesha geter newu

  • @سميرهالغامدي-ص6س
    @سميرهالغامدي-ص6س ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 ปีที่แล้ว

    ማን እንደገጠር ገጠር ወበትነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 ปีที่แล้ว

    የሚፍታህ ፀጉአቆራረ ማሜ ደስይለኛል ከዘበኑወጣት

  • @siraj389
    @siraj389 ปีที่แล้ว

    ገጠር❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemar6488
    @fatemar6488 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 10 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው የገጠር ልጅ ነው

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y ปีที่แล้ว +2

    እሪድዋን የሚላብ ጆሮ ሂላ ዬሚያክል ተሞላቀክሳ ሙተን እንበልጣሀል ቱሪናፋ

  • @حولت
    @حولت 5 หลายเดือนก่อน

    የማሜየ ሀሳቡእ👌

  • @امحفظة
    @امحفظة ปีที่แล้ว

    ገጠር ልጅ ነኝ ማን እንደገጠር my Love ❤