ስታሊን ጎበዝ በማቅረብህ❤❤❤ የገበው ሰው ነህ❤❤❤ good Job keep pushing don't be tired or forget to work hard every single day for both people Tigray and Amhara , Thankyou again stalin
@@zedagimeshetu2822 why, do you have a reason? ግርም ይለኛል አስኪ ለፋኖ መመስረት ከፍተኛ አስትዋፃ ያደረገው ማነው ዘሜ አይደል. ንግግሩ ብቻ ጥላት የሚያሸብር የ 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️ i love zeme ❤️
This is a great news. We are delighted and grateful to learn that patriot Eskinder Nega is elected as leader of Amhara Fano Popular Organization( AMPO). Aluta continua! Victory to AMPO!
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
Alert !!! አትሳሳት
ትግሉ ለምን ረዥም ጊዜ ወሰደ ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ውጤታማ ለመሆን።
ሕወሐት፣ ብአዴን እና እስክንድር ዋንኛ ተጠያቂ ናቸወ።
አኔ አማራ ነኝ እስክንድር አይወኪለኝም።
ድል ለአማራ ፋኖ
ድልለነጻአውጩየአማራፋኖ
❤❤❤❤እጅግ በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤ሁሉንም የፋኖ አመራሮችን እናከብራችኋለን❤❤❤ማንም ሀላፍ ሆና ብመጣ እኛ ይመቸናል።ዋና ጉዳይ የወጣችሁበት አላማ ግብ መምታትና አማራን ከሰቆቃ ከግዲያ ጭፍጨፋና ማፈናቀል ማዳን ብቻ ነውና በርቱ❤❤❤❤❤
Fano is freedom fighter
ዘሜ ቢመረጥ ደስ ይለኝ ነበር ግን ታላቁ እስክንድር ነጋ እንኳን ተመረጥክ። ከባድ ሀላፊነት አለብህ
CONGRATULATIONS 🎉🎉🎉
@@edu_pia ሴራ አለበት ገጃም ፋኖ ምሬ እነ አሰግድ ሌሎች ሳያውቀ ነው!!!
የአስተያየትህን በሳልነት ሳላደንቅ አላልፍም!
አልተመረጠሜ ውሸትነው የፋኖ መሪወች ዘመነን ነው የመረጡት እነ መከታው ለሥልጣን ብለውነው ብቻቸውን የሚመሠርቱት
እንደ እስታሊን ፖለቲካ የገባው አክቲቪስት እስካሁን አላየሁም አማራ እና ትግራይ ቢስማማ መንገዱ የበለጠ ይቀል ነበር ፈጣሪ ሆይ እነዚህን ህዝቦች አንድ አድርግልን!
Ye Tigray hizib bata koy ayidelem. Ezaw erasachun chalu.
ድልብ 🐖🐖🐖🐖🐖
አይቀርም!❤🙏
የአማራና የትግራይ ሕዝብ ብፍጥንት አንድ መሆን አለበት!!!❤❤
ጅል
እስክንድር ትልቅ አስተዋይ ፖለቲከኛ ስለሆነ በትግስት ኢትዮጵያን ያሻግራታል 👌🏿
ዘሜ ደግሞ የሚልተሪውን ኃላፊነት እንደሚሰጠው እተማመናለሁ 👌🏿
ድል ለኢትዮጵያ 💪🏿💪🏿💪🏿
አረ ውሸትነው ማንን ነው የሚመራው ሌሎች መቸ አሉ መሪወች
የሴራ ፓለቲካ የትም አያደርስም ምናልባት ጭንብል ሲገለጥ ዋጋ ያስከፍላል
እስኬው ደስብሎናል ወንድም ዘመነን ግን በፍፅም ወንድማማችነት እንድታቀርብልን ታላቅ እና ታናሽ ወንድም እንድትሆኑ እንፈልጋለንን!!
ካለ ምሬ ወዳጀ ካለ ዘመነ ካለሰገድ የማንንም ከሀዳ መሪነት አንቀበልም
Zara Media ከኢትዮጵያ ጋር ከታሪክ ጋር የሚደምቅ አንድ ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት የሚኖርባትን እናረጋግጣለን። ያለ ምንም ብሄር ሀይማኖት ልዩነት !❤🙏
🤍🤍🤍
ከመቶው ሰማኒያ ኘርሰት የስክድርን አይቀበልም ከስክድር ውጭ ድል ሉፋኖ
❤እስክንድር ካብቶም ፀበብትን ኣብ ህዝቢ ትግራይ ዝኻሓነ ፅልኢት ዘለዎ እዩ❤
እስክዬ ምርጥ ኣማራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜህን ትዳርህን ልጅህን ለ ኣማራ ትግል የስጠህ ከ ወርቅ ኣልጋ ተነስተህ ወገኔ እየታረደ እኔ ኑሮ የለኝም ብለህ እርግፍ ኣድርገህ ከ ጀግኖች ጋር ተቀላቅለህ ኣነሳሰተህ ኣፈር እየላስክ ህይወት እየከፈልክ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛ ኣማሮች ያንተን ውለታ በ ወርቅ ቀለም ፅፈን ለ ትውልድ እናሸጋግራለን በልባችን ዘላለም ትኖራለህ
እሥክንዲር እምታመሠግነው ሥለከፋፈለነውደ የአማራን ህዝብ ለሥልጣን ብሎ አንዲ እዝ የመሠረተ ሠው ሌሎችን ትቶ ነው መሪወች መቸ አሉ እነዘመነ እነ አሠገድ እነ ምሬ የጎንደር መሪወች የትናቸው እሡ ብቻውን ማንን ሊያዋጋነው
እስታሊን እናመሰግን አለን ወንድማችን ለአማራ ህዝብ ያደረገው ነገር በጣም ክብር ይገበሀል
ስታሊን ጎበዝ በማቅረብህ❤❤❤ የገበው ሰው ነህ❤❤❤ good Job keep pushing don't be tired or forget to work hard every single day for both people Tigray and Amhara , Thankyou again stalin
ተው ተረጋጉ ግልፅነት ይጎለዋል፣ ይህ የፖለቲካ ኪሳራ አለው፣
ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝቦች አንድነት ድርጅት ሀገራዊ ፓርቲ ስያሜ ቢሆን ምክንያቱም ፋኖ የሚታገለው የኢትዮጵያ ህዝቦች መንግስት ለመሆን ነው
እናሰግናለን Zara media network
ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳን ድል ለተገፋው ህዝብ
ይሁን ስንጠብቆው የነበረው አድነታቸሁ በጣም ደስብሎኛል ግን ለአማራ ህዝብ ደም ይሁን ባችሁ ለስልጣን እኔ ልመረጥ ኔን ምረጡኝ አትበሉ
ጎበዝ እንዳትሸወድ ከእውነት የራቀ ነው
የእስክንድር ፋኖ ሆነህ አማራን ነፃ አታወጣም።አማራን ለዘላለም ባርነት እየዳረጋችሁ ነው።
የተደረገውን የጨበራ ምርጫ የወያኔ ልሳን ስታሊን እና የብልጽግና ልሳኖች ሲዘግቡትና ሲያደንቁት ካየህ የሆነ ነገር እማ አለ ብለህ ጠርጥር፡፡
አምሀራ ወደ ፊት እናመሰግናለን እስታሊን የአብሮነታችን ምልክት ነህ
ኦሥታሊንጂ ትግራዋይ ያረጋችሁትን አይረሣም ኦኔም ጭምር የትግራይ ደጋፊ
እስክንድር መርጣችሁ ነው ደስ የሚለን
ተናደናል ተበሳጭተናልም
ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ ድል ለፋኖ ድል ለተበደለው ህዝብ አማራ እልልል ❤❤❤❤❤እናከብራችሁለን
Great, if they provide priority for their suffering people, they will not struggle for position, but they will focus on the objective.
እስታሊን የአማራን እና የትግራይን ህዝብ ለማቀራረብ ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን
Minim ye miyakerariben neger yelem. Ende leloch kililoch gorebet kili nachu. Be Bahilim be kuanikuam animesaselim. Yolikunis ye Amhara setoch bahilachewin titew ye Tigray setoch shuruba, bahilawi getaget ena bahilawi alibasat copy eyaderegu yeğen bahil new malet jemirewal😏 Meretachinin werachu ena setochachu ye Tigray setoch bahil zerefa lay nachew. Yeleba ayinederek meliso libadirik 😏
ጂል እኛ አማራ ከትግራጋ አንዲነት የለንም
🤍🤍🤍
አንተ የብልፅግና ካድሬ ውጣ የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ አንድ ነው! የጊዜ ጉዳይ ነው
ይህን ነገር በጥርጣሬ ነው የማየው
ፋኖዎቻችን እባካችው ምንም በናንተ መከፋፈል አይኑር ለዚህ ጨካኝ አራጅ መንግስት አታስደስቱት ፈጣሪ ፍቅሩን ያድላችው
እሥክንድር በአማራ ትግል ምን አገባው
የወያኔ ደጋፊው ስታሊን የአማራን አንድነት ከደገፈ አማራ ስህተት ሰርቷል ማለት ነው።
የአብይ ብልጽግና ሚሊዮን የትግራይ ወጣት ጨርሶና አስጨርሶ አሁን የታረቁ ቢመስሉም ህወሃት ቂሙን አይረሳም።
😂♥️🙏 ትክክል 🙏
Choma Ras. Woyane anbessa new
@@debebetessema7649 በስድስት ተከታታይ የክተት አዋጅ ሚሊኖችን የአማራ ወታቶችን የፈጀው ገረዱ የአማራ ብልጽግና ነው ትግራይ 52000 ታጋይ ሰውታለች ፡፡ ለመረጃ ያህል ነው ወንድማችን
እስክንድር አማራን አይመራም
ላስታ, ደቡብ ጎነደር, ምስራቅ አማራ ፋኖ, ሽዋ አሰግድ እና ጎጃም ዕዝ loading (coming soon together)
ክብር እና ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የአማራ ፋኖ ወደ አንድነት በመምጣቱ ድል ለፋኖ
@@WoldeBerihun-ps5fb ዉሸት ነዉ
ራስ ወዳድ ለስልጣን ሟች
ይገባሃል አባቴ ለስው ነፃነት ህይወትህን ለተጉዱት የስጠህ ጀግና የህዝብ ወገን እወድሃለሁ!! ከኦሮሞ ቤተስብ ነው የተወለድኩት ነገርግን በኢትዮጵያዊነቴን ነው እማምነው እኔ እጅግ ደስ ብሎኛል!!!
ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት።
በርታ በርታ ስታሊን
ከፍተኛ counter propaganda የሚያስፈልግበት ወሳኝ ወቅት ላይ ነው ያለነው! ኤርሚያስ በጣም ኣሳዝኝ ሰው ነው? ከኢህአደግ ወደ ፋኖ (ኢትዮ 360) አሁን ደግሞ ጠጋ ጠጋ ወደ ብልፅግና! ነገስ?
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች
ዛራ ሚድያ እናመሰግናለን።
#ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤
እስክንድር የፖለቲካ እርጣት አጋጥሞታል
ከትግሉ ገለል መደረግ አለበት
ደስ የሚል ዜና። እስክንድር በመመረጡ በጣም ደስ ብሎናል። ትግሉ በእጅጉ ፈጥኖ ኢትዮጵያን ለታላቅ ለውጥ ያበቃታል ብለን እንጠብቃለን።
@@mikiyasderbe7213 👍👍👍👍👍👍
wosilata leba...degimo ye Gojjam yilal ende Jeziba ...Enante enkuan Amharan erasachihunm netsa atwotum
ዘመነ ይመረጥ አማራን አልፎም ኢትዮጵያን ነነፃ ለማውጣት ከተፈለገ !!!!❤❤❤❤❤❤
ዘሜ የገበሬውን ፍየል ፈጅቶ በቀለም የተነፋ መስሎ መነቃነቅ ቸግሮታል እንዴት አድርጎ ነው የደጋ ዳሞትን ተራራና ቀልቁለት ይፕሚወጣው
@@BewketuZewdu የጉዳዩ ባለቤቶች መርጠዋል
ይህ ነው የሚፈለገው!!! የአማራ ስቃይ ይቀረፋል!!!!
Zemene kassie is our hero❤️❤️❤️ ይሄ ዘሜ, ምሬ እና አሰግድ የሚመሩት ፋኖ አልወሰኑም. አምሐራ ከሰቆቃ እንዲወጣ ከተፈለገ መሪ መሆን ያለበት ዘመነ ነው. እስክንድር አትጠራጠሩ ድርድር ነው የሚለው. በዚህ መንገድ ደሞ የ አምሐራ ቺግር አይፈታም. በጣም ያሳዝናል እስክንድር ዘሜን መክዳቱ. ተስፋ ነበረኝ ነፃ እንወጣለን ብዬ ዛሬ ግን... 😭😭😭
ዘሜ የምትሉ እስኪ 👍👍
@@AsayeAsterey Banateh tetekele yemene kefafayi neh bakeh
@@Tekulaw የከብት commet ነው ደርሰንበታል አይከፋኝም
ዘመነ አይመቸኝም
@@zedagimeshetu2822 why, do you have a reason? ግርም ይለኛል አስኪ ለፋኖ መመስረት ከፍተኛ አስትዋፃ ያደረገው ማነው ዘሜ አይደል. ንግግሩ ብቻ ጥላት የሚያሸብር የ 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️ i love zeme ❤️
ምን አገባህ ያማራን ህዝብ የምንፈልገው ማንም ይሁን መሪያቺን ብቻ አማራ ፋኖ ይሁን ዘሚ ጀነራል ነው የኢትዮጵያ ጀነራል ዘሚ ሳተናው ዘሜ የሳቱ ላቃዘሜ አለማቀፍ ጀነራል ነው የኔ ጀግና ሁሉም ያማራ ጀግኖች ናቸው እባካቹህ ለመከፋፈል ከግድህ አልቆባቹሀል አንድ ሁኗል አማራ
Thank you Stalin!!!! Your contribution is unforgettable and we all thank you for your immense effort and commitment!!!
የጅጆሮ ቆጆ ብሆረተኛ ሀሉ ደንቆሮ ነው
ዛራ ሚዲያ የትግራይ ና የአማራ ህዝቦችን የማቀራረብ ስራ ችላብላችሀል እነዚህ ሁለት ህዝቦች በእመነት በባህል በጋብቻ አድ ፊደልን በመጋራት አድ ህዝብ ናቸው በዚህ ዙሪያላይ ጠንከር ያለ ስራ ብትሰሩ
🤍🤍🤍
ዋወ እንኳን ደስ ያላችሁ ያለን በጉጉት ስንጠብቀው የነበር ነገር ነው ጀግኖቻችን በርቱ እንበርታ ድል ለአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን አማራ ብሎም ኢትዮጰያ ነፃ መውጨው ሩቅ አደለም ቅርብነው በድጋሚ ጀግኖቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ ያለን ወደፊፊፊፊት አማራ ታጋሺ ህዝብ ነው ሲነሳ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው ወግድ በለው ይኸን ቃል አባይ ለሰው እዝነት የለሺ በልመና ነፃነት የለም በክንዳችን ነው በርቱ እንበርታ ጀግኖቻችን አመሰግናለሁ
እኔ ከዘመነና ከምሬ አሰግድ ጎን እቆማለሁ፤ይህ የዶላር ስብስብ መቼ አያዋጣም
እስክንድር ነጋ ፅኑ ጀግና ሰው🙏🙏🙏
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪
እስታሊን ከልብ እናመሰግናለን❤
ኦረ ነገ ደሞ ምን ትሉት ኢትዩፒያ ሥትፈርሥ አየሁ ነው ወዳጅ አብራችሁ ቆይቶ አያቅ ኦሥሥቶች የትግራ ህዝብ ያረጋችሁትን ድረሥ ዋጋ ኦሥትከፍሉ ኦናጠብቃለን ሠው ከነብሡ ያቃጠላችሁትኮ የሥታሊን የኔ ወንድም ነበር
አንድነቱ ጥሩ ቢሆንም እስክንድር ግን በፍጹም አልተመረጠም።
አልተመረጠም ውሸትነው ሴረኛ ነው እሥክንዲር የሚባል ቆሻሻ ግለሠብ
ገደል ያግባችሁ እናንተ የብልፅግና ገረዶች መላው አማራ ነቅቶባችኋል ባንዳ መሆናችሁን
TDF 🎉Fano 🎉🎉🎉
ስማ ከብት መስፈርት ሳይሟላ ምርጫ አለ
ቂቂቂቂቂቂ ......
ታላቅ ዜና ነው ለህዝባችን በተለይ ለታጋይ ፋኖ የአማራ ልጆች
ፋያሸንፋል ድል አማራህዝብ፣🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💛💚❤️💛❤️💚💛💚❤️💛❤️💚💛🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪💪💪
Bravo stalini
እልልልልልል እግዜአብሔር ይመስገን የአማራ ህዝብ ለ27/ለ6አመት በጥቁር ዳንዳዎች በቸገራቸዉ ግዜ በባድመ ጦርት ድረስልን አሉት ወያኔ የብልግናዉ ኦነግ ም ድረስ አሉት ወንበሩ ሲሞቃቸዉ ጠላታችን እያሉ ዘሩን ላማጥፋት ተነሱ ጀግኖዉ ነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ ታጥቆ ትቢታቸዉን አስተነሰፈዉ ለዛሬ ነፃነት ደረሰ❤❤❤
እስታሊን ጀግናነህ ለእውነት የቆምክ ጀግና እስኪ የአማራ እና የትግራይን ህዝብ አንድ ለማረግስራ
አዛይ አማረህ ድልብ አሳማው
እጂግ አደገኛና ከፋፋይ ተራ ፕሮፖጋንዳ ነው እስክንድር ፅኑ ታጋይ ነው ግን አሁን ላይ የሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ እየገባ ይመስላል ስልጣን የሚወድ ለህዝብ መቸም ቆሞ አያውቅም።
እመነኝ እሥክንድር መሪ ከሆነ ፋኖ ይሸነፋል
Betam t❤ekededachihu ewnet bihom tiru neber
Thanks bro
I stand with Fano freedom fighter 💪
Good
የኬኛ ፖሎቲካ ሊያበቃ ይገባል
አግዚአብሔር ይመስገን
ከዚህ በኋላ ከእስክንድር ጋር የሚሰራ ፍኖ መንገድ እየመራን እናስመታዋለን ከጠላት ለይተን አናየውም
@@TADE-y4w ደደብ
Dedebb amhara asedabi nachu eskinder amharan aywekelem lelochun fano yalsatfe ankablem
እስክንድር ይውዳም
እስክንድር ነጋ ሀቀኛ እና ታማኝ የሕዝብ ልጅ ነው
በትክክል
This is a great news.
We are delighted and grateful to learn that patriot Eskinder Nega is elected as leader of Amhara Fano Popular Organization( AMPO).
Aluta continua!
Victory to AMPO!
5:24 ወንድማችን የዛራ ሜድያ ባለቤትና ባለሙያዎች ይህንን ታላቅ መልዕክት ከየትኛውም ሚድያ ቀድማችሁ ስለነገራችሁን እናመሰግናለን ከአሁን ወዲያ መንግሥትም ከማን ጋር ልደራደር የሚለው ችግሩ ተወገደለት ማለት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን እስክንድር ከነዘመነ ይልቅ flexible ሰው ስለሆነ (አክራሪ )ፋኖ ስላልሆነ ነው የእሱ መመረጥ ተገቢነት ያለው ነው ያልሁት ።እንግዲህ እስኬው መልባም የመሪነት ዘመን ይሁንልህ ነው የምለው።
@@TekleTsadk መርያችን ዘመነ ነው እስከንደር እናከብረዋለን ግን መርይ አይሆንም
እስታሌን ለምታደርገዉ ሁሉ ቃላት ያጥረኛል የአማራ ህዝብ ከመከራ እዲላቀቅ የምትጥረዉ ጥረት አማራ ነኝ ከሚለዉ ኢሊት አንተ እምታደርገዉ በታሪክ አንረሳህም 😢
ድሮምክ ትግራዋ ነፃ ህዝብ ነው ከህዝብጂ ከመንግሥት ጎን ቆሞ አያቅም አጋአዚያን የተባሉት ነፃ ህዝብ ነፃ ማለት ናቸው አሁንም ሁለኛ ግዜ ነፃ ሊያወጣችሁ ትፈልጋላችሁ ኦሡ አይቻለም ተራራው ቅዘን
Thanks stalin for your professional job and good deeds of cooperation of northern people
ብአዴን ቁጥር 2 የሚቀበል አማራ አይኖርም።
ደስ ይላል ፋኖ ወደ 1 መምጣቱ❤
የህዝብን ሞት የምታራዝሙ ወንድምን ከወንድም የምታፋጁ ሰዎች እና ይህን የምታራግቡ ሚዲያዎች ብታርፉ ጥሩ ነው ካለዚያ ሁላችንንም እነዚህ ሚዲያዎች ማጥፋት ያስፈልጋል፡፡
ጎንደር ጀግኖቿን ጨስሳ በሌቦች እየተመራች ነዉ
ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ውሁደትና ውሳኔ ነው።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Ante wusha, kelil 3 enkwan ateweklem, enkwan ETHIOPIA! Fesam! Gojam meyaz techelale!! Gojam satedersu duket honachu!
እስክንድር የሚባል አተላ የስልጣን ጥመኛ ከዚህ ትግል ማስወጣት ካልተቻለ እመኑኝ ትግሉ ተጠልፏል
ሓመድ ብላዕ እስታሊን ቡዳ 😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
በርቱና ሰይጣኑን አባሩ በልልን
የአማራን ፋኖ መነጣጠል ማለት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ዛፍ ላይ አይወጣም በከንቱ አትድከም ፋኖዎችን መነጣጠል አትችልም ዛራ ሚደያ
ታላቁ እስክንድርን መምረጣችሁ እጅግ በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ምክንያቱም እሱ የበላይ ጠባቂ ሆነ ማለት ዓለማቀፋዊ ተፅዕኖ ስለሚያደርግ በቅርቡ ብልፅግና ገደል ይገባል💪
Cheating is so bad
Stalline fano yihonal belo yetebeke man ale? Besmam
እሰይ ደስ ይላል የአለምን ፖለቲካ ጠንቆ የሚያውቅ እንቁ ሰው ስለመረጥችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ፋኖ እስክንድርን እንደመሪ ከመረጡ ፋኖ አለቀለት እመኑኝ ይበታተናል እስክንድር ነገሮችን ማክሸፍ እንጅ መምራት የማይችል ሰው ነው